Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ዘመናዊ የቡልኬት ቤት 80 ቆርቆሮ 5 ክፍል ለማሰራት ስንት ይፈጅብናል | Making a modern home #donkeytube
10:06
ዘመናዊ የእንጨት ቤት ከ60 እስከ 80 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ከባለሙያ ጋር ትክክለኛው መረጃ እንዳያመልጣችሁ
11:40
«Не надо на меня орать!»🤬 #КХЛ #судьи #Ротенберг
00:22
Новый УАЗ БУХАНКА! МИЛЛИОН ПЯТЬСОТ!! ВСЁ В РЖАВЧИНЕ. СВАРКА, ШВЫ, Двигатель В ХЛАМ. МОСТЫ. ЭТО УЖАС!
24:38
same tricks, two different 🏍️ #moto #trialsbike #stuntbike
00:33
РАЗОБЛАЧЕНИЕ ТАТВОЛА! КАК Я ВЫРАСТИЛ ЧУДОВИЩЕ…
14:01
85 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር በቂ ነው ሙሉ መረጃ በዝርዝር ከመሠረቱ እስከ ፊኒሺንግ
5G Tube
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
332
@5gtube
Год назад
85 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ሙሉ ቪድዮ ለማየት እንደ አማራጭ 👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O7J4-O6jl0Y.html
@gdvs9532
Год назад
እሰኬ ቁጥረህን አስቅምጥ
@መሪየምዩቱብ
Год назад
@@gdvs9532 እ
@መሪየምዩቱብ
Год назад
ስማ ባለፈው ስሚት ማዘዣ ቁጥር ለቀህ ነበር ግን አጭ በርባሪ አደሉም ላዝ ነበር በአላህ መልስልኝ ካየሄው
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
Год назад
እናመሰግናለን ከፍ የአዲስ አበባን ነው የነገርከን ወይስ የክልል
@اللهوكيل-و7ف
Год назад
4:56
@Tube-nv4el
Год назад
ተባረክ ከፍ በል መረጃህን ወድልህ ፣በፕራንክ ቅጭላታችን እዮዞረ እዳገብተን ነበር በርታ ወድማችን❤❤ከልብእናመሰግናለን ❤ኮሜተሮች ላይክ አድርጉ ፣ጥሩመረጃነው የኛ ላይክ ለሱ ብርታት ይሆነዋል❤
@yosufjed3713
Год назад
Ewenet new beteleyi ya yeferdebet 🎶 dance 😂demireg bekinenet
@solomonhagos8812
Год назад
እኔ ቤት በዚህ ስዓት ሞሎቶ ቢተርፈኝም አልሰራም አብይ አህመድ ወደ መቃብር አስከሬኑ ሲሸኝ ነዉ ቤት እና ልጅ ሚያምረኝ ሞት እና መፈራረስ ለብልፅግና ደንቆሮ
@kedijaketera-pz5ru
Год назад
አቦ ይመችሽሽሽ
@Alhamdulillah_2534
Год назад
ሞቱን ያቅርብላና እንግዲህ ወይም ከስልጣን ይውረድልን😮😢😅
@firewkabebo9380
Год назад
አብይ ስሞት እንችስ አትሞችም ?
@urjiadamurjiiadam2037
Год назад
Go to hell
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
Год назад
እውነት እሱእያለ ምን ያምርናል
@habenhabtu6214
Год назад
በጣም ኣደንቃሃለሁ። እውቀትህን ማጋራትህ ጎበዝ ነህ። ቤት ማሰራት ይፈለገ ሰው ከወዲሁ ኣቅሙን የሚለካበትና ራሱን የሚያዝጋጅበት ኣቅሙን የሚገመግምበት እድል ስለሚፈጥር ነው። ቀጥልበት።
@yitbarekabebe4763
Год назад
ግልጽና አጭር ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ ...!!!
@zamzamali4110
Год назад
ቦታ ካለን 2ሚሊየን ጡሩ ነው እንጨት ቤት ላይ ከማባከን ይሻላል
@ihavefaithingod.godisgood.1188
Год назад
2 million it’s a good price for such kind of pretty house, thanks bro for the Info.
@samuelkassaye8616
Год назад
ግልጽና አጭር ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ ..
@wakyadm
Год назад
በጣም አስፈላጊ መረጃ ነዉ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ የቤት ዉስጥ የወለል ንጣፍ ሴራሚክ አልጨመርክም::
@Demenamorke2146
Год назад
ሰላም ለንቴ ይሁን ህጋዊ ካራታ ና ፕላኒ ያለችሁ እውነት ምርጥ ከራሱ ይልቅ ለልጅ የምል ቤተሰብ ካለችሁ አሁኑኑም በሰሩ ጡሩ ነው አሁን ላይ ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር ከሆነ ከአንድ ወር ቦሀለ ሶስት ሚሊዮን ይገባል ህጋዊ ካራታ ና ፕላን ከሌላችሁ አትጀምሩ ወገኖች ወንድማችን ስለ መረጃው አመሰግናለሁ በረታ
@أممانيساانشاالله
Год назад
እረ አልታደልኩትም ደህናቤተሰብ ያለው እውቀት ያለው ቤተሰብ ይኑርበት አዱኒያን ጅልቤተሰብ ያለው ሰው በሽታነው ትርፉ በንደት
@HanaNa-v1c
Год назад
አይ እንደኔ አይነት ብሽቅ ደሀ በዚችው በጆንያየ እንደተጠለልኩ እኖራሐሉ ማለት ነው😢😢😢አንተን ግን ሳላድንቅ አላልፍም እግዚአብሄር እረደቶኝ ከሰራሁ አንተን በማማከር ትረዳኛለህ ብየ ተስፋ አረጋለሁ እውቀትህን ያብዛልህ❤❤❤ ዋው ግን ቤቱ በጣም ያምራል
@Royda-tx7qp
Год назад
ማሻኣ አላህ ተበረካ አላህ አሪፍ አቀረረብ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን♥ እነመሰግነለን♥
@tigistaragea6741
Год назад
እናመሰግናለን ውንድማችን❤
@hololpc4033
Год назад
ማሻላህ ነው እናመሰግናለን ወድማችን ❤❤❤
@semimoha5984
Год назад
በጣም እናመሰግናለን ለኛ የሚጠቅን ነገር ነው ይሄይ. ግን እኔየ ጥያቄየ ይሄ ቤት አሰራረ በጣም ያምራል ኮምቦልቻላይ መስራት ይቻላል ወይ መልሱልኝ መሬት ገዝቻለሁ ቤት ማስጀመር ፍልጌየ ነው
@meserethaileselase1529
Год назад
አዎይቻላል የጌ ጉአደኛ ሠርታለች
@sSa-xu8xc
Год назад
በጣም አሪፍ መረጃነው እናሠግናል መሬቱ ሥራሜክ ቢሆን ሥት ይፈጃል ? ቀጥልበት መረጃውን ወድሜ
@ZainbSarig
Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወድሜ 85 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት እጨት አልገዛም ቋሚም ማገርም ጠርብም ወዘተ አል ገዛም ገዛዉጭ ያለዉ ስት ይፈጅብኛል ከቆርቆሮ እና ከሚስ ማር ያለዉን እስከማ ስገረፍ ያለዉን ወጭ አሳዉቀኝ
@abunada9833
Год назад
ወንድሜ 75 ካሬ ላይ እሚያርፍ ኤል ሸፕ G+2 ፎቅ ስንት እንደሚፈጅ ንገረኝ እስኪ በአላህ
@mknyat10
Год назад
Selam aleykum መሬቱ ስንት ካሬ እንደሆን የት አካባቢ .. ብትነግረን 🙏
@habenhabtu6214
Год назад
የኣሸዋ ዋግ የጨመርክ ኣይመስልኝም። ይህ ቤት የሚሰራበት የመሬት ስፋትስ ስንት ነው? የክፍሎቹ የውስጥ ሰራሚክ ቢሆንስ ስንት ይፈጃል? ተባረክ
@yaredabayneh5464
8 месяцев назад
G+1 በ200 ካሬ እና በለ ሶስት መኝታ ወጪውን ስራልን በናትህ!! እንዲሁ ስሩን ጨርሰን ላዩን ለመተው የሚፈጀውን??
@umabubekr
11 месяцев назад
ያረቢእገዘኝ በጣም ከባድ ነው ገና ጀመርኩኝ ቤቱ ከቆመ በኃላ ያለው ነው ከባዱ
@asmeromande6083
Год назад
አመሰግናለሁ ውድም
@SahidFairu
Год назад
እናመሰግናለን ወድማችን ጠቃሚነዉ
@lailaabchiroul1283
Год назад
አመሰግናለሁ ወድሜ የፈለኩት መረጃነበር
@gdgg5699
Год назад
ጀዛካላህኸይር ሽኩራን
@merytedy8075
Год назад
ስለመረጃው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ጥያቄ ነበረኝ 🥰85 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ካሪ ያስፈልገናል ማለትም 120ካሬ ነበረኝ ይበቃኛል 🥰መልስልኝ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርግልን 😢 🙏🙏🙏🙏
@mominaabdula4614
Год назад
ይበቃሻል እኔ ባለሙያ ጠይቄ ነበር
@מגוסטקה
Год назад
እሂን ሁሉ ስትል ግን በደም ኣድምጫለሁ እሂ ሁሉ ወጭ ለቤቱ መስራት ነዉ ዘመናዉ ወይም በከፊል ዘመናዊ ብዬ ልያዝ ከመሬቱ ጋር ነዉ ወይስ መሬቱን ኣልባ ነዉ እኔ መሬት ዬለኝም እምሰራበት እና እዴት ነዉ ማረግ እምችለዉ ሰላሙን እመኛለሁ
@5gtube
Год назад
ከመሬት ውጭ እስቲ የሆነ የተሰራ ቪድዮ አለ በሚገርም ዋጋ ዛሬ ማታ ጠብቁኝ
@fozyaadem
3 месяца назад
ከነመሪቱ ነው@@5gtube
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Год назад
ወንድም አክስዮን ነበር እናኮሎኑን ለማስጨርስ ብር በብዛት ከታች እና ከለዩ የትኛዉ ብዙ ያስወጣል ኮሎኑን ምድሩን ላድኛዉ ለመጨርስ ብዙ እሚያወጣ ይመስልህአለ እስኪ
@reima8186
Год назад
እስኪ አዳዴ አሁን ሚያሳስበው መስኪዳችን ድምፅ ሁን ምን ዋጋ አለው ሰው አገረ ለፈተን የሰራነውም ቤት በሳአት ነው ሚፈረሰው አገራችን እትዮጺያ ወዴት ያመራች ነው♥︎♥︎♥︎♥︎♥︎♥︎♥︎♥︎
@mrramesha3328
Год назад
Thanks
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
Год назад
እጥር ምጥን ያለ ዛዛታ የለለው መርጃ ጀዛካሏህ ኸይር ወንድሜ
@aydaali559
Год назад
as wa wr wb wedemy aderasha yet new selek lakelegn
@roza3480
Год назад
ወይኔ የምር በጣም አሪፍ ነው ይሄን የመሰለ ያማረ ቤት 2m 😮😮
@sarimra
5 месяцев назад
ወድሜ ባለሙያ ታገናኘኛለክ ተባበረኝ ከቻልክ ኬሚሴ ላይ መስራት ፈልጌ ነው
@abdikadirjamal6215
9 месяцев назад
Please can you prepare as this BOQ as an EXCELL
@melateanedareg7680
Год назад
Selame wedema150 korkoro lemasgerfe sete yefegal negerg eske?????????
@MeseretMessi-iv3pu
Год назад
Betam gobez neh yezihin bet design asayen /lakilign lisera feligew new aschekay
@fafigujamewa6115
Год назад
ማሻላህ አሪፍነው ጀዛኪላህ ኸይር
@berhaneaklilu-jz2mo
Год назад
ሐሳብህን ለመንደርደሪያነት ተቀብየዋለሁ ምንም አይዲያ አልነበረኝም ግን ሰንት ካሬ ሜትር ቦታ ይበቃል እኔ መጋዘን ለመሰራት ብፈልግ 85 ቆርቆሮ ይበቃኛል ነው ዋጋው ይጨምራል እሰከ ሰንት ይበቃል የመጋዘኑሰ ቁመቱ ሰፋቱ በ85 ቆርቆሮ ልክ መሆን አለበት እሰኪ ፃፍልኝ አመሠግናለሁ
@melesebelay3070
Год назад
በመረጃህ የቤቱን እና የቦታውን ስፋት ለማካተት ቢሞከር። ለምሳሌ ይኼ ቤት ስንት ካሬ እንደሆነ መናገር ነበረብህ። ሲቀጥል 2ሚ የተጋነነ ይመስለኛል። በ 1. 3 ሚ ብር G+1 ስላብ መገንባት ይቻላል በአሁኑ ገበያ።
@edenteshome7065
Год назад
ምንም አልተጋነነም አኔም ባለ 4 መኝታ ቪላ ስንት ይፈጃል ብዬ ስጠይቅ 2,3ሚ ተጠይቄ አልችል ብዬ ግራ ገብቶኛል
@danielfiker2126
Год назад
ጎበዝ በርታ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
Год назад
ኮመንት ላይ መልስ ሰጥተህበታል ማሜ ቤቴ አርማታ ነው ግን አሁን ሳሎንና መጥበህ በረንዳ ጋ ሰራሚክ ላስደርግ ነበር አርማታ ከሆነ ከላይ ሰራሚክ ማንጠፍ በጭራሽ አይቻልም እንደ
@chalachewmelaku4547
Год назад
ይህ መጨረሻላይ የታየው ቤት ስንት ካሪ ነው??
@HaleemaSaeed-m4i
11 месяцев назад
ልሰራ ነበር ከእጨትቤት እና ከቡሌኬት ማንኛውን ልጀምር
@ሂዊሓፍቲደሱ
8 месяцев назад
ደስ ይላልል😮
@faavv3751
Год назад
እስኪ 180 ካሬ ላይ ያረፈ የቡለኬት ቤት ስንት ኩንታል ሲሚንቶ እንደሚያስፈልግ ንገረኝ ወይንም አስገርፋችሁ የምታውቁ ንገሩኝ
@tsegayedinka7221
Год назад
ወንደሜ ሁሉም መካም ነውና ለመሆኑ ይህንን በብድዮና በአፍህ የገለፅክልንን መርጃዎችን በተለይም የእንጨትና የቦሌከትን በየደረጃውና በተለያዩ ሁኔታ በመፅሔት (በመፃፍ )ደረጃ አዘጋጅተህ ለገብያ አቅርበሃልን ?? ተዘጋጅቶ ከሆነ እንደት እንደምናገኝ ጠቁመንና ገዝተን እያነበብን ባጀቱን እንድናዘጋጅ ይረዳናል ና ::
@misterteshome-kq1zc
Год назад
Ene 300 kare maret alegn lisera yasebkut g+1 bet liserabet new beboleket sint bir yifejal ??? Plz melislgn
@fasikakassahun4696
Год назад
አመስግናለሁ ወንድሜ በ200ካሬላይ ኤል ሼፕየተጀመረ አለ መሠረት በደህናግዜ ወቷል ከላይ ያለውንእንድውስን ስንት ይፈጃልአባክህብሎኬትስንትስሚንቶ አሽዋ ጠጠር የኮርኒስእንጨት ሚስማር የቦረንዳቆርቆሮስንት በቆርቆሮወይም በአስቴስቶሌላአለምገነትቆርቆሮፈጣሪቢፈቅድ አስቤአለሁ እራሴቆሜ ለማሠራት እንደናተአይነት ሠወችም ስላገኘን ደስብሎናል አኔንየሚመስሉ አይጠፉም በመሠረቱ ስለተማረርኩ!!!!!!
@mhmfmhmd2442
Год назад
ወድምመልሰልኝ።በአላህ።6ት።ክላሰ።ቤት።ጅብሰ።ለማሰራት።ሰትይፈጃል።ነው።ብላሰቲኩይሻላል
@abera1892
Год назад
How many bed room is the house?
@Addisgold
Год назад
Good job
@GmelahHbsha
8 месяцев назад
ይሄ ቤት ስንት ካሬ ሜትር ላይ ነው ያረፈው በእናትህ ንገረኝ እንዳታልፈኝ🙏😊
@mekiaahmed8087
Год назад
እስኪ፣መቶ፣ሰባአዲ፣ካርውላይ፣ስትቆርቆሮ፣ብሎኬት፣ያሰርል፣በናትህአትለፍኚ
@toyebamuhammed942
Год назад
ወንድሜ ቀጣይ 20በ20የሆነሰራምክ ዋጋ አምጣልን ብዙ ግዜ ትሰራለህ ግን 20በ20 የለም ወይስ ፈልጌ ነበር
@zahraali1136
Год назад
EnAmilaw biru wadawaraqt taqayar ida min gud naw ar lamadam qimami asibu🤔
@chanal3394
Год назад
ماشاء الله تبارك الله 👍
@ዲኔቲዩብ
Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ኡሪፍ ነው ግን ያልገባኝ ነገር ሁሉንም ከቁፋሮ እስከመጨረሻ ትሰራላችሁ ውይስ ለእያንዳንድ ስራ ባለሙያ እፍልጋለን ይህ ነው የከበደኝ ካየህው መልስልኝ 70 ቆርቆሮ ቡልኬት ቤት ስንት ክፍል ይሆናል ማለት ትናንሽ ክፍል ሳይሆን ክፍሉ ትልልቅ እስከሁሉም
@5gtube
Год назад
አወን ለአንድ ሰው ኩንትራት ከሰጠሽው ዋጋ ትስማማላችሁ ከተስማማችሁ ቡሃላ ሰርቶ ያስረክብሻል ግን ራስሽ ቆመሽ ከሆነ ግን የምታሰሪው እያንዳዱን ባለሞያ ይለያያል
@ዲኔቲዩብ
Год назад
@@5gtube በጣም አመሰግናለሁ ውንሜ እሽ ኩትራት ነው ወይስ ለእያንዳንዱ ባለሙያ ማሰራት የሚሻለው ማለት እንደራሳቸው በታማኝ ነት ከሰሩ ለኔ ኩትራቱ ይሻለኛል ምክንያቱም እኔ ያለሁት ሀገር አይደለም ሌላ ቤት ገዝቸ ነበር ግን አሰራሩ አሁላይ ሳየው አልተመቸኝም ለማንኛውም ዋትሳብ ኢሞ ካላችሁ አናግራችልሀለሁ ቁጥራችሁን ይዣለሁ
@fozyaadem
3 месяца назад
@user-tቤተሰብ እየገዛ ይስጥልን እቃውን በራስሽ ስያሰሪው ወጩ ይቀንሳልb4jp6hh9f
@mulukentadesse8389
Год назад
ሁሉም ነገር ከብረትና አሸዋ ብቻ ነው የሚሰራው ወይስ የቤት ደላላ ነህ ይህን የመሰለ ቤት 5 ቪአጆ ድንጋይ 2 ቪአጆ አሸዋ ብቻ ነው የሚፈጀው ሰው እየበረገገ ቤት ስራ እዳያስብ እያስፈራራህ ነው እኮ ጃል
@zaharahajizaharahajiindres2350
Год назад
መሽአላህ
@seadaFentaw-x3h
Год назад
ቀላል ነው
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
Год назад
ወንድም በቁም ነገር መልስልኝ እኔ ደብር ብርሀን ቦታ አለን ልሰራ አስቤ ነበር እግዚአብሔር ቢፍቅድ ግን አትርንም ይጨምራል ወጪው ማለቴ የውጪበር የሚያምር የግንብ ግቢው ትንሽም ብትሆን ሊሾ ባደርግ አሁን ባልከው ሂሳብ ከጨርሰ በውጥ አናግርኝ ከወንድሜ ጋር ላገናኛችሁ
@meserethaileselase1529
Год назад
ደብረብርሀን እኔን አናግሪኝ
@meserethaileselase1529
Год назад
እኔ አገናኝሽ አለሁ
@bdryamohmed4769
Год назад
ቦታ ካለ ጠቁሙኝ ደ/ብረሃን?
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
Год назад
እሺ ምን ያክል ይበቃል ማለቴ ሂሳቡን ደምርህ ንገርኝ
@abayaschale5295
Год назад
3 ባጆ አሸዋ በሲኖ፣ ድንጋይ 4 ባጆ
@tebteba1943
Год назад
Mash.Allaha👍👍👍👍👍
@elisabit8946
Год назад
Wow meshe ala betam hariyf New temetatage new
@astekastek1000
Год назад
ወንድሜ ቤት ሲሰራ ሊሾ ተደርጎ ሴራሚክ ሚነጠፈዉ ወይስ አስረዳን ይሄ ቤት ሙሉ ሴራሚክ ለማስነጠፍ ስንት ብር ያስፈልጋል
@5gtube
Год назад
ሊሾ ከተደረገ ሴራሚክ አያስፈልገውም ውስጡን ክላሶችን ሊሾ ታደርጊ እና ምንጣፍ ይነጠፍባቸዋል በረንዳውን እና ባኞቤት ሴራሚክ በቂ ነው
@natenate4068
Год назад
አሁን እያሰራሁ ናዉ 5 ክላስ ሊሾ ይሻላል ወይስ ሲራሚክ የትኛዉ ዉቨት አለዉ ወንድሜ ከዛ ደሞ ኮርኒስ ፕላስትኪ ኮርኒስ ወይስ ጅብሰም የትኛዉ ይሻላል ቡሊኬት ተደርድሮ አልቆል እና መልስ ስጠኝ ከዛ ደሞ በረዳዉ ሶሌታ የሚባል ናዉ እሚሆናዉ አሎ በላይ ቆርቆሮ ሳይሆን የበረዳዉ አርማታ ነዉ እሚሆናዉ አሉኘ ይሆስ አንዴት ናዉ
@5gtube
Год назад
ውስጡን አምስት ክላስ ሴራሚክ ወጭውን አትችሉትም ከቻላችሁት ሴራሚክ አሰሩ ካልቻላችሁ ውስጡን ሊሾ በረንዳውን ብቻ ሴራሚክ አሰሩ ወጭ ይቀንሳል ከፕላስቲክ ኮርኒስ እና ከጅብሰም ኮርኒስ የቱ ይበልጣል የሚለውን ከባለሞያው ጋ በቪድዮ እንሰራላችኋለን እዛው ስለቀው ታይዋለሽ በቅርብ ጠብቁኝ
@5gtube
Год назад
በረንዳ እንደ ፕላኑ ነው የሚሰራው ፕላኑ ሶሌታ አርማታ ከሆነ እሱን ነው ማሰራት ያለባችሁ ከፕላን ውጭ አታሰሩ ፕላኑ እንዴት ነው ሚለው ብላችሁ ጠይቁ ውበቱ እንዳይበላሽ
@natenate4068
Год назад
እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ አሺ አጠብቃለሁ
@hshgsg6667
Год назад
አርማታው ብቻ ስንት ብር ፈጀብሽ ? ስንት ቆርቆሮ ነው ልሰራ ነበር አስፈራሩኝ
@natenate4068
Год назад
@@hshgsg6667 80 ቆርቆሮ ናዉ አርማታ ለብቻዉ እኔአንጃ ሸንት እንደሆና ግን ሴፍቲ ታንከር እና ቤቱ ደሞ ቡሌኬት ተደርድሮ አልቆል አሁን ዉሃ እየጠጣ ናዉ አስካሆን እንድ ነጥብ አንድ ጨርሶኛል ከንግዲህ ያለዉ ደሞ ግና
@wudeymuhammedwudey5578
Год назад
አሰላም ዋሊኩም አርባ ቆርቆሮ ስንት ይበጃል
@DerejeAweke-kn5sp
10 месяцев назад
ስላምነው እንዴነህ
@saronleulachew5106
Год назад
It's good
@kiwait9295
Год назад
በጣምአሪፍነው
@shukerashukera6149
Год назад
ስንት ክለስ ነው?
@Susu-gq9dg
Год назад
ሲምር ግን ማሻአላህ
@semira1396
Год назад
ብዙ ግዜ ተቀራራቢ ዋጋ ነው የምነግረን አመሠግናለሁ በአተ ሂሣብ ካልኩሌት እያረኩ እየአሠራሁነው
@5gtube
Год назад
በርች አላህ ይገዛችሁ 💪
@semira1396
Год назад
@@5gtube አሚን
@tesfayebeza2932
Год назад
Hi wondm selam new enea 200 krea bota aleyi g2 maserat eflgi alew enea isreal hager new yimenorew ahun eske 3 milon yemihon kabital yinoreya eski yanten egeza eflgegnal esk mela belew botawu gondr new esk aketachahin efleg lawu
@applered4091
Год назад
ሰለፕላስቲክ ሰራሚክ ስራልኝ ላሰራ ፈጌ ነው ወንድም
@አዲስህይውት
Год назад
በጣም ያምራል
@kedijaketera-pz5ru
Год назад
ማሸአላህ በጣም ጥሩ ነው
@Umhaiyat
Год назад
ስልክ ቁጥርህን ወንድም
@seadahussne340
Год назад
ሀገራችን ሠላምያርግን
@Mimi-lm5ng
Год назад
እባካችሁ ስለ ግንብ አጥር የምትሉት ካለ ለ 465 ካሜ ስንት የጨርሳል በግንብ ለማጠር እስከ ብረት በሩ
@Hayatyoutbe
Год назад
ቦታው የት ነው
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
Год назад
የት ነው ይህን የሚገኙት እንድህ አሳምረው የሚሰሩት ወንዶች በእኛ አካባቢ የሚሰሩት ይናናዳል አሉ😢
@ሀዋቢንትሰኢድ
Год назад
እ😂ወይ ጉድ የመዳም ቅመሞች የንጨቱ ይሻላነናል
@munakasim4411
Год назад
ሚስኪን እህቴ እንደኔ ልብሽ ሞተ 😂😂😂
@ሀዋቢንትሰኢድ
Год назад
@@munakasim4411 ክክክ ሰነበተ
@raheemaRaheema-k2f
Год назад
ባክህ ድምፅ ሁን ይህ አላሳሰበንም. አሁን እኛ የመሰጊዶቻችንና የወድሞቻችን ደም ነው ሰላም የነሳን ያአላህ ያርብብብ አላህ ፍርጃውንያቅርብልን
@زينبعمر-ذ6ع
Год назад
አወ ወላሂ
@sss-mp4sx
Год назад
😂ሳህ
@mohammedreshid2472
Год назад
I have 165 care house in Addis hinishala next year starting building
@habtamudanboba3456
Год назад
Good job Keep it up 👍 Good luck bless you
@5gtube
Год назад
Thank you! You too!
@ex5261
Год назад
ያልቅ የብሎኬት ቤት ማግኝት ይችላል ወይ
@nabeela4979
Год назад
Enamesegnalen
@Yesheger_Lij
Год назад
ቤት ነው እስር ቤት ብሎ ጠየቀኝ ነጭ ጓደኛዬ ምን ልበለው? በብረት የታጠረ መስኮትና በር እዚህ አልተለመደም።
@5gtube
Год назад
እየሄድክ አንተም ነጩም
@edenteshome7065
Год назад
@@5gtube😀
@elsaaabera1173
Год назад
batati bawisxi masimare anagerlni enemi lamasirati ifalgalu❤
@msertdaig5134
Год назад
ሁለት ሚልዬን😮ዋጋም የለኝ እዚሁ ማርጀቴ ነው😭
@ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ
Год назад
አይዞሽ ቀላል ነው
@lilibiwota2552
Год назад
አይዞሽ ቤትን የሚሰራ መዳኒዓአለም ነው🤲🤲🤲
@ethio-code6509
Год назад
አይዞኝ ቤት የሚሰራ እግዚአብሄር ነው ጤና ብቻ
@OfficialYoni-hg4sh
Год назад
ላበድርሽ 😂😂
@Laila-wh7kg
Год назад
😂😂😂😂
@Ggg-u1p4q
4 месяца назад
ቁጥርህን ላክልኝ
@HayatEndris..Ethiopa
Год назад
Jazka Allh
@bettynegest8571
Год назад
How much it was in $??
@ቃልኪዳንጌትነት
Год назад
ስንት ክፍል ይሆናል
@Fjogfsc
11 месяцев назад
ወድም ልሰራ አስቤ ነበር ባሁን ስአት ከጨትና ከቡለኬት ዬትኛዉ ይሻለኛል አትለፈኝ😢😢😢😢😢😢
@ASd-jg4zi
10 месяцев назад
ብሎኮትኮ ምጅላት ብኮኝም ከዛበላይ ይቆያል
@KmkKnjg-xd4yh
9 месяцев назад
እዴት ሁቢ@@ASd-jg4zi
@meserethaileselase1529
Год назад
250 ካሬ ሜትር ቤት በብሎኬት ለመሥራት እሥቲ ሥንት ይፈጅብኛል አሁን አዳማ ቆርቆሮ ነዉ የምጠቀመዉ የቀረኝ ጣራ ብቻ ነዉ ግን እሥከ አሁን አንድ ነጥብ አንድ ጨርሻለሁ ካሁን ቦሀላ ሥንት ይፈጅብኛል ከመሬት ዉጭ ነዉይህን የጨረሥኩት ?
@samavi4725
Год назад
የት አገር ነው ያሰራሽው እኔ ግራ ገብቶኛል በብሎኬት ልጀምር የግርፍ ቤት ልስራ እያልኩኝ
@yyyyynvjv4657
Год назад
በአላህ መልስልኝ ሳዳም 100ካሬ የቡሌካት ስንት ቆርቆሯ ይሰራል ደሴ አድሱ ምሬት ነው የገዛሁት ሰኞ ገባያ እና ፕላኑ የቡለኬት ነው 😢
@SadiyaSadiya-vh3xb
Год назад
መሸአላህ በስንት ገዛሽዉ
@yyyyynvjv4657
Год назад
@@SadiyaSadiya-vh3xb እረ ማሬ ተመጣጣኝ ነው ስምት መቶ ሺ ነው የገዛሁት።
@SadiyaSadiya-vh3xb
Год назад
@@yyyyynvjv4657 ጥሩ ነዉ
@alemgenatube2098
Год назад
@@yyyyynvjv4657 yene ehet 100ካሬ bado bota new 800.000 yegezashiw yemiret new?
@ameraahmed7170
Год назад
ማሻአላ እኔም አግቸ አሰራሩ እደዛነው ሲሉኝ ተወኩት እህ
@ኢማንዩቱብ
Год назад
ሰለም ሰለም እደናመጣሸ የቤትሸ አደሰነኛ መልሸክክክ
@tolaararssa2961
Год назад
Is it person or house ? Door and Windows are wired by metal bars. Tell me this house Ethiopians are living in?
@5gtube
Год назад
yes It is not clear
Далее
10:06
ዘመናዊ የቡልኬት ቤት 80 ቆርቆሮ 5 ክፍል ለማሰራት ስንት ይፈጅብናል | Making a modern home #donkeytube
Просмотров 185 тыс.
11:40
ዘመናዊ የእንጨት ቤት ከ60 እስከ 80 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ከባለሙያ ጋር ትክክለኛው መረጃ እንዳያመልጣችሁ
Просмотров 103 тыс.
00:22
«Не надо на меня орать!»🤬 #КХЛ #судьи #Ротенберг
Просмотров 216 тыс.
24:38
Новый УАЗ БУХАНКА! МИЛЛИОН ПЯТЬСОТ!! ВСЁ В РЖАВЧИНЕ. СВАРКА, ШВЫ, Двигатель В ХЛАМ. МОСТЫ. ЭТО УЖАС!
Просмотров 374 тыс.
00:33
same tricks, two different 🏍️ #moto #trialsbike #stuntbike
Просмотров 3,5 млн
14:01
РАЗОБЛАЧЕНИЕ ТАТВОЛА! КАК Я ВЫРАСТИЛ ЧУДОВИЩЕ…
Просмотров 453 тыс.
10:00
60 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር በቂ ነው ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ፊኒሽንግ በ2017
Просмотров 14 тыс.
8:02
የግንባታ እቃዎች ዋጋ በ2017 ጨመረ ወይስ ቀነሰ ሙሉ መረጃው
Просмотров 6 тыс.
7:10
መስከረም 2017 የውስጥ እንጨት በር | ፍሬንች በር እና መስኮት | አልሙንየም በር እና መስኮት ዋጋ ስንት ብር ያስፈልጋል
Просмотров 19 тыс.
9:11
ለምለም ዛራ ያሰራሁት ቤት በጣም አደነቀቺው እናተስ በኮሜት አስቀምጡልኝ ስልክ 0931314242
Просмотров 56 тыс.
34:04
የልጅ እያሱ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek
Просмотров 238 тыс.
19:32
ወሳኝ መረጃ 90 ቅጠል ቤት ለመስራት በ 2017 ስንት ብር ይፈጃል
Просмотров 25 тыс.
9:14
76 ካሬ ላይ G+2 ቤት አጠቃላይ ፋውንዴሽን ለማሰራት ምን ያህል ይፈጃል | የተሟላ ግብአት እና ዋጋ መረጃ | Ethio smart |Seifu | Usmi
Просмотров 19 тыс.
18:04
ለምለም ዛሬ ጠቅላላ ወጪ ያረገቺበትን ቤት ዛሬ በዝርዝር ጠይቃኝ አስረዳሗት ሁላቹ አይታቹ በኮሜት አሳባቹ አሰቀምጡ
Просмотров 72 тыс.
10:07
ዘመናዊ 100 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለማሰራት ስንት ይፈጃል ሙሉ ዝርዝር መረጃ ከኢትዮጵያ | To make a modern bulk house #donkeytube
Просмотров 37 тыс.
9:14
ዘመናዊ 65 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር በቂ ነው 2016 #ethiopia
Просмотров 63 тыс.
00:22
«Не надо на меня орать!»🤬 #КХЛ #судьи #Ротенберг
Просмотров 216 тыс.