Тёмный

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22 

EBC Entertainment
Подписаться 363 тыс.
Просмотров 779 тыс.
50% 1

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@sikosilo8476
@sikosilo8476 Год назад
ጬቢቲ ውስጤ ነህ😂
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Год назад
አድ ቅኔ ገባላችሁ😅😅😅 ለቤታችሁ ሲሆን ስራ ትጠላላችሁ ለጎረቤት ታሸረግዳላችሁ 😂ቅኔው ሲፈታ ደሞ የኛ ሀገር አጨብጫቢዎች ለሀገራችሁ አትሆኑም ለጎረቤት ሀገር ታሽቃብጣላችሁ ነው😅😅😅
@HonyHony1282
@HonyHony1282 Год назад
ቅኔዉ ለአብይ ነው ሱዳንን ካላስታረኩ ብሎ ለሚያሸረግደዉ ደደብ የራሱን ህዝብ እየጨፈጨፈ ለጎረቤት ያጨበጭባል😢😢😂😂
@shuniikedir8831
@shuniikedir8831 Год назад
በእዉነት በጣም ገራም ንግግር ነው
@fuadhassen6052
@fuadhassen6052 Год назад
አዎ ደቡብ ሱዳን 700 ሚሊዮን
@Devidalx
@Devidalx Год назад
በኢትዮጵያ ላይ ክፉ የሚያስብ ፈጣሪ እርግማን ይጣልበት
@OliyadMesfin-ub1sx
@OliyadMesfin-ub1sx Год назад
Amen
@MSTube86021
@MSTube86021 Год назад
ያው አብይ አህመድ ና ሽመልስ አብዲሳ ናቸው ሌላ ማን ይሆናል
@Devidalx
@Devidalx Год назад
ትክክል ነህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ አትለው የዋህ ዝምብሎ ያሽቃብጣል እያወቁ ዝም
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 Год назад
አሚንን
@yibeltaladmassie3852
@yibeltaladmassie3852 Год назад
Amen
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 Год назад
ጩባው ወደ ድሮው ጨባሽነት ይመለስ የሚል በላይክ ያሳየኝ 🍻🍻🍻🍻
@kidist56
@kidist56 Год назад
ጠጪነት ጥሩ ትምህርት አይደለም
@mewalabrha4733
@mewalabrha4733 Год назад
Funny
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
ሁላቹም የሳቃችን ምንጭ ናቹ❤❤❤
@433abc
@433abc Год назад
ኩሬዎችስ
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
​@@433abcbm
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 Год назад
​@@433abc😂😂😂😂❤❤❤❤
@FatumaMuhamedtube
@FatumaMuhamedtube Год назад
ዉዶችዬ ደምሩኝ
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
Tac tac
@Dagi-mc5ln
@Dagi-mc5ln Год назад
እባካችሁ የአዲሷን ልጅ ስም የምተውቁት ካላችሁ ንገሩኝ 🙏🙏 #My Heart is Beating for her 😢😢 I'm in Love with her 😍😍 ያች እጁን የተሰበረችው በማርያም እርዱኝ የእውነት ከልጅቷ ፍቅር ይዞኛል 😢😢
@433abc
@433abc Год назад
like በማድረግ ነው ። or share
@Dagi-mc5ln
@Dagi-mc5ln Год назад
@@433abc የልጅቷ ስም በመንገር ብቻ 🙏
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 9 месяцев назад
እረዱ ብሬና አቡ የ9ነኛው ሺ ድምቀቶች ❤❤ አንደኞች
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ😂😂😂
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
😊
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
Tarc
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
443112
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 Год назад
😮😅rdv 😊😊😊
@ሳሚየገብርኤልልጅ
አተላውን ራሱ በዳቦ ነው ምትበላው አረ ተይ ረዱ ተይ😅😅😅
@abenezer_ermiyas
@abenezer_ermiyas Год назад
ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት እኔን መንጃ ፍቃድ ሊያስተምሩኝ ቃል ገቡል ቃላቸውንም ወደ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከፈሉልኝ እኔም ትምህርት ይጀመራል በተባልኩበት ቀን ጀምሬ የክላሱን ትምህርት ጨርሼ ፈተናውንም አልፌ ወደ መስክ ስልጠና(ወደ መኪና ማሽከርከር ልምምድ ማለት ነው) እንድለማመድ ነግረውኛል ነገር ግን ወደዛ ለመሄድ ሁለተኛ ዙር ክፍያ አልተፈፀመልኝም ቃል የገባልኝም ሰው ከወራት በፊት በልብ ህመም ምክንያት በድንገት አርፏል ቀሪውን ክፍያ ካልከፈልኩ ሊቃጠልብኝ ነው ለመክፈል አቅሙም የሚረዳኝም ሰው የለኝም አሁን ያለሁት ከአንድ ሕንፃ ስር ሸራ ወጥሬ ነው የምኖረው ምግብም ከሆቴል ተመላሽ እየጠየኩ ነው የምበላው ክረምቱም እየበረታ የው ከዚህ አስቸጋሪ ሕይወት መውጣት እፈልጋለው አግዙኝ ከዚህም ሕይወት እንድወጣ ደግፉኝ ልታዋሩኝ ከፈለጋችሁ 0935607999 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000185290119
@ethiopiatesfaye8741
@ethiopiatesfaye8741 Год назад
🎉❤❤
@ethiopiatesfaye8741
@ethiopiatesfaye8741 Год назад
በጣምያሳዝናል😢😢❤
@Dagi-mc5ln
@Dagi-mc5ln Год назад
#ይህ የምትለው ነገር እውነት መሆኑን በምን እናረጋግጣለን ?? 🤔🤔🤔
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Год назад
ታሪኩ ያሣሥናል ግን አተ በጣም ተቸግረህ እደት ይቱብ ላይ ቁጪ አልክ
@sabakasa845
@sabakasa845 Год назад
@@muhamedmuhamed5114 😌😅😅
@munixhusan3795
@munixhusan3795 7 месяцев назад
በጣም ትመቹኛላችሁ ግን ለማስታወስ ያክል በካሜራ እይታ ውስጥ ለሚገቡት ነገሮች በሙሉ በቂ ትኩረት መስጠት ግድ ይመስለኛል ለምሳሌ አቡ ስራ የሚሰራበት መኪና ታርጋው የቤት ነው ይሄ ደሞ የሚታይ ትልቅ ስህተት ነው።
@fraoltolosa-zu2bh
@fraoltolosa-zu2bh Год назад
እየሱስ ያድናል
@Hableelias
@Hableelias Год назад
እናቃለን
@marufspeaking2891
@marufspeaking2891 2 месяца назад
hhhhhhhhh
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Год назад
አይ 9ነኛው ሽ😂😂😂❤❤❤❤❤ሥወዳችሁ❤
@mahirpaul
@mahirpaul Год назад
Ar sami ymeles yemtlu like argu ❤
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 Год назад
እኳን ደህናመጣችሁ❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
😅😅😅 ምን አገባቸው እነሱ ተመረቅሽ ተረገመሽ ዘጠነኛው ሺሕ እኮ ነው ዘመኑ 😅
@28ዐማኑኤል
@28ዐማኑኤል Год назад
አረ አቡ ከፖለቲካ አትጥወጣም አንዴ. ገናም በሃገርም ትከፋፈላለህ
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 Год назад
ጩቢቲ ❤❤🎉 ዉሮ ረዱ ብሬ አቡ❤❤❤❤❤❤❤ ቲና ጠፍች
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Год назад
ስለማልችልሽ ነው😂😂😂😂
@ad1187
@ad1187 Год назад
አቶ ብሬ ዛሬ ጋሽ ዘሩ ሞላ አላዩትም ለድግስ ብር ሲያወጣ ።
@yohannisyosef584
@yohannisyosef584 Год назад
ጩቢቲ በጣም ነው እወድሃለሁ ።
@abrahamleikun
@abrahamleikun Год назад
የማሽኑ ነገር 😀😀😀😀😀ይሄ ሲትኮም ድራማ ቀን በቀን አዳዲሥ ነገር እያሣየን ነው በጣም ደሥ ይላል
@JonGrma
@JonGrma Месяц назад
አቡዬ በጣም ነው የምትመቸኝ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Год назад
ስወዳችሁ❤❤️❤️❤
@Abdelaademhassen
@Abdelaademhassen Год назад
😅
@darwaza89lee8
@darwaza89lee8 Год назад
💚💛❤አንድ ንቅል አስመርቃለሁ ብዬ ሁለት ንቅል ልግዛ!!!! አኣአ ድንቅ ድራማ💚💛❤
@alexblaecke4623
@alexblaecke4623 Год назад
Je souhaite beaucoup de paix et prospérité pour mon pay et surtout beaucoup santé pour mon peuple que dieu bénisse l Éthiopie shalom
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 Год назад
ስወዳችሁኮ♥️♥️♥️😂😂😂
@yaredchakle687
@yaredchakle687 Год назад
God July
@TensayYesuf
@TensayYesuf Год назад
ውርዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@dereje.girma.fonkanew9577
@dereje.girma.fonkanew9577 Год назад
Chubiti bro ehen comment dinget kanebebekew please kuterehen tal argelegn..teeemechegnaleh bro yemer tetewinaleh!!otherwise hulachewum andegna 😍
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 Год назад
ሁላችሁም ትችላላችሁ ያሰላም😂😂😂በጣምኮነው የምታስቁት
@gggds3377
@gggds3377 Год назад
ሁላችንም እወዳቸዋለሁ 💕💥💋
@Nùh4424
@Nùh4424 Год назад
ኧረ ጋሽ ብሬ😂😂😂
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
ቤተሰብ አርጉናናና💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tareerawro
@tareerawro Год назад
ስታምሩ
@yidnekachewsalilew5795
@yidnekachewsalilew5795 Год назад
ምናለበት እነዚህን በርሜሎች በስጦታ መልክ ብታከፋፍሉን
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi 2 месяца назад
Wow
@abebechayelekusa1679
@abebechayelekusa1679 Год назад
ጩባው ina Abu 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Год назад
ጩቢቲ፡ስወድህ፡በተለይ፡ሳቅህ
@MohamedGirma
@MohamedGirma Год назад
ሊበ😂😂
@gfffggf4194
@gfffggf4194 Год назад
ወየዉ ዘናነዉኮ እምታረጉት😂❤
@KalebRodamo
@KalebRodamo Год назад
Gash bire 😂😂😂😂😂😂😂😂
@IftuIliku
@IftuIliku Год назад
ጩቢዬ ውፃጤ ንህ❤❤❤❤🤩🥰🥰🥰
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Год назад
እርድየ ስወድሽ
@hanan858
@hanan858 Год назад
ጩባው የሰበራት እውነተኛ ሚስቱናት አይደል
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Год назад
አይደለችም
@bettyskincare19
@bettyskincare19 Год назад
😂😂😂😂 yezarew 😂😂😂😂 new
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
8 ምንተኛው ሺሕ አለፈ ? በለው 9 ነኛው ሺሽ 😅
@abiymulugeta-hz8wv
@abiymulugeta-hz8wv Месяц назад
❤Addis jemary nege
@MeremYmar
@MeremYmar Год назад
ለምን አሠለፍ ሁለ አሠራም የድራማዉ ድምቀት እኮ ነት🥀🥀
@Tewahdo4
@Tewahdo4 Год назад
Come
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Год назад
ገናአ ሳላይ አሰለፍ አለይበሉኝ❤
@natnaelmekonnen7940
@natnaelmekonnen7940 Год назад
በጣም ነበር ምወዳችሁ፤ ግን ምን ነክቷችሁ ነው እንደዚህ ቅጥ ያጣ ድራማ ምሰሩት ስንት ሚሰራበት ነገር እያለ በአንድ ትውውቅ እና ሰላምታ ወደ አልጋ.... ኸረ ነውር ነው ፤ ኸረ ጩባው ምሰሩትን እወቁ ስንት ህፃናት ነው ሚመለከቱት።
@yohanneskebede676
@yohanneskebede676 Год назад
አባቴ ይሄ ለህጻናት አይሆንም ኢትዮጲስን አታይም አቡሽ?... ምን ይላል ይሄ
@ZiyadsultanMuhammed
@ZiyadsultanMuhammed Год назад
Hulachuhum Andegha Nachu😂😂
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Год назад
የዉሮ ካራክተር ሲመቸኝ
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Год назад
Kene qybelxm😅😅
@doitright593
@doitright593 Год назад
ድመቱ ባክግራውድ ሚያውው ምትለው ነገር የገባው አለ እስኪ ለኛም ንገሩን 😂
@ZebebaBelay
@ZebebaBelay Год назад
ጭብቲ 😂❤❤❤❤
@Geez1206
@Geez1206 10 месяцев назад
ኸረ ብሬ ገደልከን..😂😂
@Befiker-b6b
@Befiker-b6b Год назад
Kewendme ga layew biye yeabun tsegur ayto alekesebign tinish kenes bitaregat 😊😊😊
@ninaamedu7653
@ninaamedu7653 Год назад
Atelawen bedabo tebelaleh ........alchalecum😆😆😆😆😆
@mulumulu9232
@mulumulu9232 Год назад
Jabadha ❤❤❤😂😂😂
@hayat227
@hayat227 Год назад
በጣም ነው የሚመቹኝ
@dhvj7788
@dhvj7788 Год назад
Yedestaye mnche nachu eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Beteley cubiti😅😅😅😅😅❤❤❤
@agazittedla
@agazittedla Год назад
Wiriye
@roberatadesse
@roberatadesse Год назад
Exit exam yetehedo nw😮😮😮😅😅😅😅
@DawitDafa-p8r
@DawitDafa-p8r 11 месяцев назад
Good
@Sufiyan_Tube
@Sufiyan_Tube Год назад
Chubiti
@bonafekadu2966
@bonafekadu2966 Год назад
ዬትኛው እግርህ ነው አላለችም😂😂😂
@hallelujah9090
@hallelujah9090 Год назад
ኧረ ከቤ ማሽቃለጥ ጠላሁ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Год назад
በርቱ እናመሰግናለን
@selamumelese8365
@selamumelese8365 Год назад
አር በRU-vid ስሆን ማስታወቂያን ቁርጡ please ኤጭ
@AdamAdam-go9sq
@AdamAdam-go9sq 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@shashaman702
@shashaman702 Год назад
bire🤣🤣🤣
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 11 месяцев назад
ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤
@liyubasu1152
@liyubasu1152 2 месяца назад
my name is liyu
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Год назад
ሁላቻውም ደስ ይሉኛል
@liulmola1192
@liulmola1192 Год назад
ጩቢቲ ማይ love
@Alem-wd7tu
@Alem-wd7tu Год назад
8:27😮
@SEn8etPlaystore-vl5cx
@SEn8etPlaystore-vl5cx Год назад
የድብርት መድኃኒቶች 😂😂😂😂
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
ውሮሮ 🙆🙆🙆
@tarikutunsisa2266
@tarikutunsisa2266 Год назад
መልካም
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
ሰላም ለሀገራችን የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤
@semereteferi
@semereteferi Год назад
ድፍድፍ በዳቦ ትበላለህ 😂😂😂😂
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 Год назад
cogr
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
የዛሬው ምንም አልጣመኝም
@EnatMekonnen-p6q
@EnatMekonnen-p6q Год назад
Bera abata😂😂😂😂😂
@AbenezerBelay-xh4ww
@AbenezerBelay-xh4ww Год назад
የዛሬው አንደኛ ነዉ
@amnesiapedro7083
@amnesiapedro7083 Год назад
Des telalachu❤️😂😍💗💋
@DistinictiveDistnictive-hi8zm
🎉
@almetesfye6932
@almetesfye6932 Год назад
አንደኛ
@NureHaji-ec2zg
@NureHaji-ec2zg 7 месяцев назад
Abu😂😂
@Rahmeh-j5v
@Rahmeh-j5v Год назад
Salaam
@fuadjemsl7943
@fuadjemsl7943 Год назад
vip comedy love you❤❤❤
@HayelomNawy-sh6dj
@HayelomNawy-sh6dj Год назад
Chibaw bro ❤️❤️❤️
@edanedan3683
@edanedan3683 Год назад
ድግሱም ሳይደገሰ አለቀ
@rozaroza5679
@rozaroza5679 Месяц назад
Wrong wow😂😂😂😂😂❤❤❤
@amanabera4684
@amanabera4684 Год назад
የትኛዉ እግርህ ግራ እግሬ
@segnigirma669
@segnigirma669 Год назад
Yezarew demo bisual😂😂
@YohananeAchamyelehi
@YohananeAchamyelehi Месяц назад
Would you
@rawdamohammed7569
@rawdamohammed7569 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹😁😁😁😁🙏🙏
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
Addis ababa❤❤❤
@seifuadem6593
@seifuadem6593 Год назад
Enen bcha new gn ethio telecom yemilew sewye dimts mizegeninew kuak new yalegn
Далее
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54
Boxing !! 😂
00:21
Просмотров 2,4 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"
34:10