Тёмный

9ኛው ሺ - New Season Episod 1 - 

EBC Entertainment
Подписаться 298 тыс.
Просмотров 412 тыс.
50% 1

9ኛው ሺ - New Season Episod 1 - #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

18 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Год назад
ካዝ በኋላ እንዳይቋረጥ የምትሉ እስኪ 👍
@georges.patton4463
@georges.patton4463 Год назад
እኔ ሚገርመኝ እኮ Like ለመቸብቸብ በጊዜ እየገባቸህ እንዲህ ምትሏት ነገር ነው
@bereketamanuel8229
@bereketamanuel8229 Год назад
Mecha eina siti seati layi new yemitayew
@beshubeshu8548
@beshubeshu8548 Год назад
@@georges.patton4463 😂😂😂😂😂eko
@birukasfaw8115
@birukasfaw8115 Год назад
​@@georges.patton4463 🎉😢😮😅😊😊😊😅😅😮😢😢😢🎉😂❤
@fili_habesha6262
@fili_habesha6262 Год назад
ናፍቃችሁኝ ነበር ከዚ በፊት የሰራችሁትን በተደጋጋሚ ሳይ ነበር የቆየሁት ተመልሳቹ ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል ህዝቡን ማዝናናት ትችላላቹ ቀጥሉበት 🙏👏😘
@fatumaali3323
@fatumaali3323 Год назад
ጩቢቲየ ይሄ ቀልድህ ናፍቆን ነበር እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ
@meseret8827
@meseret8827 Год назад
የአቶ ብርሀኑ አድናቂ ዎች 👏
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Год назад
የምወደው ድራማ በማልወደው ጣቢያ😢
@intisargota3436
@intisargota3436 Год назад
Lmndnw maywededew gn?
@makbelentertainment
@makbelentertainment Год назад
Ewunet newu
@muhdinhussen9222
@muhdinhussen9222 Год назад
Ere bakh
@humanityfirst731
@humanityfirst731 Год назад
@@Whatsgoingon1895 አንተ ስለ etv ምን አገባህ የጣልያን ባርያ
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Год назад
አይቋረጥ የምትሉ👍👍👍👍በላይክ አሳዩኝ
@aniabdulhamid2988
@aniabdulhamid2988 Год назад
ወይኔ ጭቢትዬ እንኳን በደህና መጣቹልኝ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤️
@swweesweee177
@swweesweee177 Год назад
አቡ ግን ደስ ይለኛል እንኳን መጣችሁልን♥♥♥♥
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Год назад
ebcን ልታሳዮኝ ነው ይሄ እርግማን ሚዲያ መጨረሻዬ ebc ላይ ይሁን😢
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 Год назад
I was waiting the last episode again and again welcome back
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Год назад
አይ ጩባው እንዳትጠፉ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር ያድርግልን!!!
@asseb9842
@asseb9842 Год назад
ድራማውን እንወደዋለን እንወዳቹሃለን ጣቢያውን ግን ቀይሩ👉EBC የህዝብን ውነታና እሮሮ የማይዘግብ EBC የህዝብ ጥላት ሸኔና ኦነግ ነው።
@godsplan3262
@godsplan3262 Год назад
እዚህ ሚዲያ ላይ መሆኑ ብቻ ነው ቅር ያለኝ...
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c Год назад
እኔም
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 Год назад
ጩቢቲ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የሆነ ቀን ልቤ ተሰብሮ ነበር መቸም የኛ ሰው በቁም ገሎ ይቀብራል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@universal8534
@universal8534 Год назад
Welcome to etv, it's awesome to see you again
@amenfasil
@amenfasil Год назад
Am very happy you guys back ❤️ again
@elbethelbirhanu
@elbethelbirhanu Год назад
Thank God🙏! I see you again😎..welcome back much respect to U all!
@aynalemtilahun2174
@aynalemtilahun2174 Год назад
እስቲ የዘጠነኛው ሺ ተከታታይ የሆናችሁ like አርጉ
@festube9044
@festube9044 Год назад
ከኢቢሲ ቢቀይሩ ጥሩ ነው ለኛ ኢቢሲ ከዮሁዳ ለይተን አናየውም 9 ጠነኛው ሺዎች አስቡበት
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Год назад
Best sitcom of the year. Chubiti should win the award of the for his performance. This guy (Chubiti) is real talent.
@wbewgashaw8053
@wbewgashaw8053 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k Год назад
ጩባው የሳቄ ምንጭ😅😂
@wellogondergojamshewaamahr570
ጣቢያውን አልወደውም ድራማውን ግን እወደዋለሁ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
እንኳን ስላም መጣችሁ የጩባው ነገር አይሆንልኝም 😃😃😃😃😃
@fitsummisgna8721
@fitsummisgna8721 Год назад
OMG welcome back my favourite
@munaaustin7248
@munaaustin7248 Год назад
Welcome back good job
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
Is this real? የእውነት መጣችሁ እንዴ? ብቻ የድሮው ሳላየው ያለፈኝ ክፍል እንዳይሆን😁ደግሞ እንደ አዲስ ከመጣችሁ ለምን በዚህ እርጉም EBC መጣችሁ ለምን😡 ለማንኛውም welcome our beloveds😍😍
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
አይደለም አዲስ ነው
@endateww6889
@endateww6889 Год назад
ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል በርቱ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
እንኳን ደህና መጡ ቤተሰብ💜
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 Год назад
Happy to see you again guys
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 Год назад
welcome! we missed you a lot.
@SamsungGalaxys-rh5xe
@SamsungGalaxys-rh5xe Год назад
welcome back family 👨‍👩‍
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Год назад
ዋው የኔምርጦች
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
👏👏👏👍👍❣️❣️Inkan dena metachiu❤️❤️❤️
@fhatzmusa5029
@fhatzmusa5029 Год назад
እኳን ደና መጣቺሁ ጩዉቲ አድናቂወቺ አሲ ኑ😍
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Год назад
Welcome back 🙏
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Год назад
ጩቢቲዬ የኔ ፋቅር መጣህልኝ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Год назад
ኡፍፍፍ ተመሥገን😁😁አኳን ደህና መጣችሁ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሀልን ናፍቃችሀኝ ነበር
@user-vf8qf5jf1x
@user-vf8qf5jf1x Год назад
Welcome back family 😍
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Год назад
በሚገርም ከፍታ መታቿል ዋው
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Год назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን በድጋሚ መጣቹልን😃💕💖
@philips5757
@philips5757 Год назад
እንኳን ደህና መጠችሁልን
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Год назад
Well come back !
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Год назад
ጩቢቲ፡እንኳን፡ደና፡መጣችሁ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
እንኳን መጣቹልን የባለፈውን ነበር እያየው የነበረው ይመቻቹ ከዚ በኋላ እንዳጠፉ ❤👍👍👍
@gntechtube
@gntechtube Год назад
Welcome back guys
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e 7 месяцев назад
በርቱልን የኛ እቁወች ❤ ውሮየ ግን ተይ ሆዴን አታቁስይው ተይ😂😂😂
@batelhammulatu
@batelhammulatu Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@fitsumadana8679
@fitsumadana8679 Год назад
እኳን ደና መጣችሁ እደኔ ደስ ያለዉ 👍
@aberatube
@aberatube Год назад
welcome back 👍
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Год назад
በጣም ምርጥ 🙏❤️
@anaa8174
@anaa8174 Год назад
ዋው ደስ የላል ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ
@Tradeadicted
@Tradeadicted Год назад
real almeselegnim neber enkuan temelesachu keep it uhhh
@paulkey6505
@paulkey6505 Год назад
Welcome back
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ETV የሚል ስላለ ማየት እእስጠላኝ.
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Год назад
Me too
@sihamjemal9430
@sihamjemal9430 Год назад
በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እኮን ደህና መጣችሁ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Год назад
እደገና መጀመሩነውዲ💔💔💔💔💔
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 Год назад
Miss you guys & well come
@teshagerabegaz3424
@teshagerabegaz3424 Год назад
እረ በጣም ናፍቃችውን ነበር ።።እንካን መጣችው
@derejegirmam.gandhi2121
@derejegirmam.gandhi2121 Год назад
welcome back
@abfafiabfafi-bn3cc
@abfafiabfafi-bn3cc Год назад
እስቲ የጩቢቲ አድናቂዎች 😙😙👍👍👍👍👍👍👍🤜👍🤜🤜🤜🤜🤜🤜
@user-wc7vd9tv9v
@user-wc7vd9tv9v Год назад
Enkuwan mtachu mretochi ✌️❤
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እንኳን ደና መጣቹ ብሬ መልካሞች
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
wow በዚህ ጀመረ ዋው ጩቢቲ ናፍቆኝ ነበር
@aberhameabera9912
@aberhameabera9912 Год назад
Well came back the big family 🥰🥰🥰🥰
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 Год назад
Yessssssssss Well come ዳይ ወደ ፊት
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
ትንሽ የካሜራ ጥራት ያስፈልጋል
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Год назад
እረ ጩቢቲ ተናፍቃችሁ ነበር አንኳን ደህና መጣችሁ
@Bisrat799
@Bisrat799 Год назад
the boss has returned
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
ዋው እንኳን ሰላም መጣችሁ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Год назад
ምርጦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
ውይይ ይህ ቤተሠብ እንዴኔ የናፈቃችው እጅ ወደላይ አደራ እንዳይቋረጥ ደግሞ የጩቤ ዘፈን የናፈቃችው😂😂
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Год назад
Ej wedelay
@officialdavidotube7354
@officialdavidotube7354 Год назад
ያበደ ነው❤
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Год назад
እንኮን በሰላም መጣችሁ
@bililignali8769
@bililignali8769 Год назад
arif nw..gin wiro duket abezash ayamirbshm
@lovegod2063
@lovegod2063 Год назад
well come ❤
@zemenupilto2953
@zemenupilto2953 Год назад
well come chubiti🙏🙏
@nephtalem.w7
@nephtalem.w7 Год назад
እወዳችኋለሁ ከዚህ በኋላ እንዳይቋረጥ 👊
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s Год назад
ዋውውው
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ መረጡች
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад
"ብሬ ! ኮሪያ ፀበል አለ እንዴ ? እኔ'ኮ ከተማቸው ሲዖል ናት ብዬ ነው" የሚለው የውሮ አገላለጽ ተመቸኝ !! …. ያማል ቅኔው !! 🤣😂🤣🤩
@mustafi7174
@mustafi7174 Год назад
😍😍😍❤❤❤❤ ገና በመጀመሪያው ምችት😍😍😍
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
ዋውውውው በዚህ ደግሞ መጣችሁ እኔማ ዞር ዞር ብልል አላገኛችሁም ነበር አደራ ግን እንዳታቆሙት
@Etu_2
@Etu_2 7 месяцев назад
የናፈቀኝ ሳቅ😁❤
@henoksenshaw7386
@henoksenshaw7386 Год назад
Welcome Belenal🙏❤
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ❤
@ht5297
@ht5297 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
@tsisami9841
@tsisami9841 Год назад
እንካን በሰላም መጣችሁ
@astuethi9020
@astuethi9020 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤👈
@MmMm-bv2gg
@MmMm-bv2gg Год назад
እኳን ደህና መጣጭሁልኞ
@deboraalemayehudebo9631
@deboraalemayehudebo9631 Год назад
እንኳን ደህነ መጣቹ
@sosotete425
@sosotete425 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ከምር ሰርፕራይዝ ነው ያረጋችሁኝ ተናፋቂውች ደግማችሁ እንዳጠፎብኝ
@halepromise8046
@halepromise8046 Год назад
Hahahahaha siwodachu eko bgeta any how walecome beyachuwalew
@bezialiye5085
@bezialiye5085 Год назад
Well come guys
@kiflemekonen3525
@kiflemekonen3525 Год назад
WOW NW WELL COME
@BEASTBETTINGTIPS
@BEASTBETTINGTIPS Год назад
Are awo chubeti is back
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 Год назад
well come back
@feyametabelete5841
@feyametabelete5841 Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን በእናንተ እንኳን እንፅናና
Далее
Каха инструкция по шашлыку
01:00
ПАША СКАТИЛСЯ!? #shorts
00:23
Просмотров 406 тыс.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
Просмотров 513 тыс.
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
1:00
Просмотров 2,1 млн
сколько мне лет
0:59
Просмотров 2,5 млн