Тёмный

90 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል፤ሙሉ መረጃውን ይከታተሉ፤የንጨት ዋጋ፤የቢስማር፤የቆርቆሮ ዋጋ 

መርከዝ Tube
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

12 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 Год назад
ኢሻአላ አላህ ያሣካልሽ በሉኝ ለመሥራት አሥቤለሁ
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c Год назад
ያሳካልሺ የኔም ቆሞ ደረቶል 😂😂😂😂😂
@user-vd8xv4iw8b
@user-vd8xv4iw8b Год назад
ወላሂ ተግዜ ግዜ ኑሮ ቀዉጢ እየሆነ እኔ ነዉ አልሀምዱሊላ❤ ቀለም ነዉ የቀረኝ ባሁን ሠአት በጣም ከባዲ ነዉ😢
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Год назад
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 4 месяца назад
የኔም 90 ቆርቆሮ ነው ጀምሬ አለሁ እናመሠግናለን ጡሩ መረጃነው
@halima8995
@halima8995 Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
@srseeee802
@srseeee802 Год назад
አመሠግናለሁ ወድም ጀዛካላህ ኸይር
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Год назад
ወአለይኩምሰላም እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ys4mq2so5y
@user-ys4mq2so5y Год назад
ማሻአላህ በርታ
@user-bq4xl8hy7n
@user-bq4xl8hy7n Год назад
መሸአላህ
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Год назад
ሰላምህ ይብዛልኝ ውድሜ እምታቀርበው በጣም ሀሪፍነው 🙏🙏በተለይ ቀኑን እዳትረሳ በርታልኝ ቪዲዮውን ብታስረዝመው ሀሪፍነው ምክንያቱም ግማሽ ነው እምትነግረን
@hananmousa4319
@hananmousa4319 Год назад
👍👍👍
@user-bq4xl8hy7n
@user-bq4xl8hy7n Год назад
በርቱ ወድሞቸ
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m Год назад
ስሪማማየወላሂ እኔምእዳችነበርኩየገዙልኝ እናአፍርሸእየሠራሁነው አልህምዱሊላህ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
ኮሜንታሮች እስኪ ሀሳብ ስጡኝ እኔ የምፈልገው ትልቅ ቤት ነበር ግን ቤተሰቦቼ 3ክፍል ቤት ነው የገዙልኝ. ቤቱ ብዙ ነገር ይቀረዋል አፍርሼ ትልቅ ልስራ ወይስ L ሰርቢስ ግራ ገባኝ ሰርቢስ ለመስራትም ብዙ ብር ይጠይቃል ቤቲቱም አነሰቺብኝ
@user-mc5qz9it9i
@user-mc5qz9it9i Год назад
እንደ ሣርቢስ ከሆና የተሰራዉ አታፋርሺ ቀጥይበት ካልሆነ ደግም ይበቃሺል አሁን አፍርሰሺ ብሠሪ ወጩ እንዳድስ ነዉ እናም አበጃሺተሺዉ በቃ ነዉ ደስ ካለለሺ ሣርቢስ እደምፈልጌዉ አድርገሺ ሥሪና ሣርቢሲ ትኖሪለሺ ያን ታከራያዋለሺ ከተማ ከሆና አላህ ያግዝሺ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Год назад
ወላሂ ይህኑ ብትጨርሽ ነው የሚሻለው በአሁን ሰአት በጣም ከባድ ነው አቅም ካለሽ ሰርቪስ መስራት ትችያለሽ
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Год назад
ሙሉውን ብትነግረን የበለጠ ሀሪፍ ነበር ከይቅርታጋ 3 ክላስ ኤልሸፕ ሙሉ ሂሳቡን ብነግረኝ ወደ ወልዲያ ቆቦ አካባቢ
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 Год назад
ይበቃሻል እሱኑ አስጨርሠሽ ለጅሽ ብር ይዘሽ ወረጅ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
መሸጥና ሌላ መግዛት ይቻላል ግን ማፍረስ ጥሩ አይደለም
@abdullahawni773
@abdullahawni773 Год назад
ጠቅላላድምር
@kafisy7051
@kafisy7051 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Год назад
ይመቸቹ
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t 10 месяцев назад
Enamesginalen
@user-up5gr2bi9p
@user-up5gr2bi9p 11 месяцев назад
❤❤❤❤ማሻአሐ
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-be9oq5tf1d
@user-be9oq5tf1d 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@monanajash1007
@monanajash1007 7 месяцев назад
ሀቅ ትክክል ናችሁ
@user-vb1yh4qe9y
@user-vb1yh4qe9y 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤yete,new
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም 60 ቆርቆሮ በዘመናዊ የእንጨት ቤት ለመስራት ስንት መቶ ሽብር ይፈጃል? 60 ቆርቆሮውስ ስንት ክፍል ቤት ይሆናል?? ከቻልክ መልስልኝ🙏🙏
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Год назад
ቁጥርህን ላክልን መረጃ ለመጠየቅ ወንድም
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z Год назад
አድሰ ነኝ ለቤትህ እናመሰግናለን❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
እናመሠግናለን መርከዝ እኔም ልጀምርነው በርታ
@user-kg6pr8hw9f
@user-kg6pr8hw9f Год назад
ድምርን መጨራሻላይ
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ድምርን መጨራሻላይ
@aleale716
@aleale716 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 Год назад
እኔ ቤት መስራት እፈልጋለሁ ግን ትልቅ ቤት 80ቆርቆሮ እስከሰርቢሱ ሁሉንም ለመጨረስ ስንት ያስፈልገኛል
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Год назад
ወአ ለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካተሁ
@user-og4xs5gs4k
@user-og4xs5gs4k Год назад
ጉድበል ጠርብም ቀይና ነጨሰ አለደ 😅😢 ነው ቀለም ቀብተውት ነው😂😂❤
@ekru7258
@ekru7258 Год назад
አው የቀይ ባሀርዛፍ እና ነጭ ባሀርዛፍ ነው ውዴ
@Jeruslem
@Jeruslem Год назад
መጨረሻላይ ደምረህ ብትነግረን ጥሩ ነበር ምክንያቱም ስራ እየሰራሁ ሰማሁት በማታወሻ ደብተር ሳልይዝ😢 አሁን ስንት ይወስዳል በግምት
@user-wb3tv3de3i
@user-wb3tv3de3i Год назад
ወድምእዴትነህ አናፂውን አገናኝኝ
@user-qm2wg7tn7k
@user-qm2wg7tn7k Год назад
ወድሜ መልሰልኝ በአላህ የ75 ቆሮቆሮ ዉሀልክ ሰት ብር ይፈጃል ቤቱ 5 ክላሥ ነዉ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
እ አንድ 80
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 Год назад
Uuuf
@user-wb3tv3de3i
@user-wb3tv3de3i Год назад
ኢሻላቤትለመስራት እያዘጋጀሁነው
@tigisttg4020
@tigisttg4020 Год назад
መልስል በእላህ ለሃምሳ የጨት ቤት ስንት ብር ነው ግን ቆርቆሮ ብቻ አለኝ
@user-lk5cm5fn7h
@user-lk5cm5fn7h 19 дней назад
ቁጥር አስቀምጥልን
@user-th2gg7wx8u
@user-th2gg7wx8u Год назад
70 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል
@user-ye5wq3cm1g
@user-ye5wq3cm1g 7 месяцев назад
ቁጥርህን ላክልኝ ሙስጠፋ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Год назад
ለማስውደድፍልጋጅውነው
@user-wm1lp1we6r
@user-wm1lp1we6r 2 месяца назад
ሰላም ወንድምየ እንየ በስደት ነው ይለሁት ቤት ልሰራ አሰብኩ ግን ቅርብ ሰዉ የለኝም እና ካላስቸሩኩ 6ት ክላስ ስንት እስከሁሉ ነገ ይፈጃል በፀጣረህ ንገረኝ
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 Год назад
እናመሠግናል ወንድም ኩትራት የምንሠራው ታዳ እደት ነው የምንዘልቀው😀😀
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
አብሽሪ 🌹🌹
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Год назад
በትክክል ብለሻል 20ሽተሰርቶ ብቻአላህያቃል
@madinadavood7707
@madinadavood7707 Год назад
እኮ እንዴትነው ኩትራት ያለነው ቤት እምንረራው እድሜያችን መጨረሳችንነው
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c Год назад
እኮ ማረጀት አችንነው እንቃቅማችን መሰራት እኔ አራት አመት ተቀምቸነው የሰራሁ ብች አልሀምዱሊላ😢😢😢
@hayathayati2504
@hayathayati2504 Год назад
ድምር የደመራችሁ ንገሩኝ pliss
@geni3955
@geni3955 11 месяцев назад
40
@madinadavood7707
@madinadavood7707 Год назад
የትነው ያላችሁ እኔ ወረታ ቤትትሠራላችሁ
@user-cy7jx3ls6b
@user-cy7jx3ls6b 10 месяцев назад
አሰላም አሊኩም
@agizehayilebago8358
@agizehayilebago8358 Год назад
አጥቃላይ እስብ ነገርን
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Год назад
ባንድ ስንት ብር ሆነ
@geni3955
@geni3955 11 месяцев назад
40 new
@user-kp4wv5yt8i
@user-kp4wv5yt8i Год назад
በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ ስልክህንም ላክልኝ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Год назад
እርዝምብላጅውአትጭማምሩ
@user-lk5cm5fn7h
@user-lk5cm5fn7h 19 дней назад
ወንድም ቁጥርህን ላክልኝ
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 Год назад
እስኪ ሀሪፍ ባለሟያ አናፂ አገናኘን ወድም
@user-kg6pr8hw9f
@user-kg6pr8hw9f Год назад
ጠቅለል አደርገህ ተናገር መርከዝ
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Год назад
ቢድወ ከሰራህ አይቀር መጨረሻ ድምር ስራ
@saraail3992
@saraail3992 4 месяца назад
በጣም ድምሩን ቢነግረን ሀሪፍነበር
@pllamisho1787
@pllamisho1787 Месяц назад
እውነትነው ከውነቱ ውሸቱ ይበዛል ስለዚህ ህጋዋነው ወይ መልስ ??
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Год назад
500ሽ አለኝ ባስጅምር መዝጊያ አስገጥሞ ያስመርግልኛን ወይ?
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 месяцев назад
ይስራልሻል ጀምሪው
@ggtttggyy5566fff
@ggtttggyy5566fff Год назад
መሰረቱ ተሰርቶ ሁለት ወር ማቆየት ይቻላል ወይ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 месяцев назад
ማሬ አስራሽ ወይ ከምንደርሽ እኔም እንጨቱ ተገትሯል
@mohamedmohamed-xy2gv
@mohamedmohamed-xy2gv 3 месяца назад
70እና 30እኮ መቶ ነው ምን አስባቹሁ ነው
@user-kk4un5ft8p
@user-kk4un5ft8p 6 месяцев назад
ኢስቲ 50 ቆርቆሮ ለመስራት ኪቢ ስንት
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 10 месяцев назад
ታዳ አስተካክለህ ሙሉውን አታቀርብም ነካካ አድርገህ ከምትተውው
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
የማይገባኝ.ነገር.አምስት.ክላስ.ክቡ.ቤት.ስንትቆርቆሮ.ነዉየሚበቃዉ
@user-wk5ls9vi7h
@user-wk5ls9vi7h Год назад
100
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
አሞራ ክንፍ ከሆነ 62 ይበቃዋል ክቡ ቤት ከሆነ ከ75 ቆርቆሮ በላይ ነው
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
@@user-rg5kk7vc5r ሽኩረን እህት
@saada5882
@saada5882 Год назад
ተስፋ ቆረጥኩ ገና 4ወሬ ከመጣሁ ቦታም የለኝ ዝብየ ልጄን አሳድጌ በነበር ኡፍፍ
@user-kp4wv5yt8i
@user-kp4wv5yt8i Год назад
አችስ 4 ወር እኔ አለሁ 6ዓመቴ
@Allahmdulilah
@Allahmdulilah Год назад
የምረ ገና ባራት ወርሽ ምን እይዛሐሑ ብለሽ ነበር አብሽሪ ትገዥለሽ እኔ አለሁ 5አመቴ ግን ወይ ቤት ወይ ከቦታ ዜሮ ነኝ አልሀምዱሊላ ብቻ
@everythinghappensforarease9121
ተስፋ አትቁረጪ እመኝ ጠንካራ ሁኚ ትሰሪያለሽ እህት
@saada5882
@saada5882 Год назад
@@everythinghappensforarease9121 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 месяцев назад
​@@user-kp4wv5yt8iእኮእኔም 6አመቴ ምኑንም አልያዝኩት
@sarasarra6485
@sarasarra6485 Год назад
ስማ ሳይመረግ እስከዉሀልክ ድረስ 70ቆርቆሮ ስንት ይፈጃን
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 месяцев назад
ጨርሽ ስንት በቃሽ ውዴ
@user-of6no9pn8r
@user-of6no9pn8r Год назад
የሶስ ክፍል ቤት ለማሠራት ከቢስማር ቆርቆሮ እንጨት ሲሚቶ ስት ይፈጃን
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
የብሎኬት 60ቆርቆሮ 3ክላስ ስራልን
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
ኮይስ 😂😂
@r2e344
@r2e344 Год назад
ከጨት መሰሎች ውጪ ስንትይወስዳል ማለቴ ቆርቆር ሚስማር የአናጢእና የግርፋግርፎች መጠጥ ስንትይወስዳል
@sofya9565
@sofya9565 Год назад
80 ቆሮቆሮ ውሃ ልኩ ምን ያክል ይፈጃል ለማሳሠር ውሃ ልኩ ብቻ
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
እስኪ ለኔም ንገሩኝ??
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 месяцев назад
ችግሩአይናገሩም
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
ሰላም ወዲም የሁልጊዜም ተከታታይህ ነኝ ጥያቄመልስል ካወክ የዛሬ 5 አመት መግስት የመራዉ ቦታነበር እናቦታ ገዝቼነበር አሁን ቤትልሰራ ነበር መግስት ያፍርስብኝ ይሆንዴ ካርታ የለዉም እኔም የገዛሁት ከገበሬ ነዉ ማለቴ በአካባቢዉ ምሪት ይሁንጂ ከገበሬ ነዉ የገዛሁት😥
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
እዳሰሪ የምሪት ቧታ ከሆነ የግዜ ገደብ አለው እሱ ካለቀ ወደመሬት ባክ ይገባል ይባላል መጀመሪያ አጣሪ አካባቢውን ሰው
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
@@mesitube8396 ዉዴ ለሰጠሽኝ ምክር አመሰግናለሁ ነገርግን አራት የሚሆኑ ቦታወች ነበር የቀሩት እነሱም በዝህ ሰሞን እየተሰሩ ነዉ አኔም ልሰራ ነበር
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
እኔም በመንግስት የተመሩትን ከመምህር ገዝቸ ሰርቻለሁ ካርታው ወይም ስም ለማዞር ቤቱን ሰርተሽ ከጨረሽ በጛላ ካርታ እራሱ መንግስት ያወጣለታል ችግር የለውም እንደ አካባቢው ነው ትንሽየ የክልል ከተሞች ከሆነ ምንም ጣጣ አያመጣም አትፍሪ ምን አልባት የገበሬ መሬት ከሆነ ግን እንዳሰሪ የመንግስት ነው ዘርተው እንዲጠቀሙበት እንጅ መሬቱ የመንግስት ነው ቆርጦ መሸጥ አይችልም
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
@@alemethiotube1039 የኔም አዳችነዉ ቦታዉ የገበሬ ይሁንጂ በአሰባልት ዳር የነበረዉን መግስት በምሪት አዲሸጥ ወሰኖ ገዝተዉ ብዙ ሰዉ ሰርቷል
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
​@@user-uc4eg7yh4i የኔም ጥያቄ ነበር ከገበሬ ላይ ገዝ ችመሠመርደርነው
@agfk9146
@agfk9146 Год назад
ለኔአልመለሳችሁልኝም ለቡለኬት ቤት አራት ክላስ ስትይፈጃል በአሁኑ ሰአት በአል አትለፉኝ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 Год назад
አድነጥብ ሰባትመቶሺ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Год назад
ወንድሜ በአላህ 2መቶ ካሪ ቦታ ስንት ቆርቆሮ ቤት ያሠራል?
@halima8995
@halima8995 Год назад
90 ያሰራል ከዛም በላይ ያሰራ ይሆናል
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Год назад
መቶም ያሰራሻል ሰፊ ግቢ ላይተርፍሽ ይችላል እንጅ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
120 ግቢ የሌለው ያሠራሻል እኔ ሠርቻለሁ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Год назад
@@alemethiotube1039 👌👍
@medinaseid4251
@medinaseid4251 Год назад
ክክክክክክውይ እዲሚያችንን መጨረስ ሆነብን
Далее
የበር ዋጋ
5:18
Просмотров 3,9 тыс.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 126 млн
Beautiful game!😍
00:20
Просмотров 1,9 млн
Стас о своих клиниках
00:19
Просмотров 89 тыс.
🔴ሰበር ዜና
Просмотров 165
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 126 млн