Тёмный
No video :(

በስልሳ ሺ ብር የተሰራውን ሰርቢስ ተመልከቱት፤ደሞ ላዱንያ ቤት በቂ ነው፤ሁለት ክላስ ከሻወር ጋር 

መርከዝ Tube
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
በቂ ነው በአፊያ የሚኖሩበት ያድርጋቸው ነገ ጥለነው ለምንሄድ ምን አስጨነቀን አሁን የቸገረን ያገራችን ሰላም ማጣት ነው
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm Год назад
❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
😢😢😢😢betam lekray alem
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
የሰዉል ጅ በቃኝ አይልም አ ይጠግብምጅ በቂ ነዉ ላጭርጭር እድሜ
@user-xq8si9qo1y
@user-xq8si9qo1y Год назад
ልክ ነሽ እቴ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x Год назад
እኔም ይችን እምታክል ነው ለቦታ መያዣ ብየ የሰራሁት በቃ እሷኑ አበጃጂቸ መኖር ነው ምንበወጣኝ ለዱኒያ ቤት
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Год назад
በቂነው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
አወበቃ😢😢😢
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 3 месяца назад
,እኔምልሰራነወ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Год назад
ከዚህ በኋላ ነውኮ ብዙ ወጭ የሚያስወጠው ቤት ፊኒሽግ ላይ ነው በጣም ብዙ ወጭ የሚያስወጠው
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ከእጨት ውጭ 3ክፍል መካከለኛ ሥት ይፈጃል
@kalokalo9433
@kalokalo9433 Год назад
አሪፍነዉ።ለሁለትቀንእድሜ።ይበቃል
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
ክክክክክ አይዞን
@pookumol7075
@pookumol7075 2 месяца назад
የት ሀገር ነው ሀሪፍ ነበር ዋጋው
@pookumol7075
@pookumol7075 2 месяца назад
አሁን ላይ ስንት ነው 35 ቆርቆሮ ሰርቢስ
@zmzam1113
@zmzam1113 Год назад
ከቆርቆሮውም ጭምር ነው?
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Год назад
👍👍👍
@user-zq2hs9tk5e
@user-zq2hs9tk5e 2 месяца назад
ሰላሳ ቆርቆሮ ኤል ሸብ ይሆናል እንዴ እምታቁ እስኪ ነገሩኝ በፈጠራችሁ ለመስራት አስቤ ነበር
@user-bq4xl8hy7n
@user-bq4xl8hy7n Год назад
መሸአላህ
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm Год назад
Allhamdulillha for everything ❤❤❤
@fafesied2564
@fafesied2564 Год назад
እጥርምጥንያለችመረጃ የኔወድም እህትነኝ ያገርህልጅ
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Год назад
የመቸነው ????አረ ተው ተው ቀን አስቀምጥ በተረፈ በርታልኝ ቀን አስቀምጥ 💐💐
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
የዛሬ ነዉ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
ያሁን ነዉ ዴቂቃ ማየት ትችያለሽ ከታች
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
ግቢ አይኖርሽ እህት ሁለት 250 ቢሆን እንኳን ያሰራል
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
በአሁን ሰአት ስልሳ ቆርቆር ስንት ይወስዳል መስራት ፈልጌ ነው
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n Год назад
እኔስ ጠባብ ቤት አልወድም ሳርም ቢሆን እዳደኩበት በሰፊው እሰራለሁ ሆ በረታችን እንኩዋ ሰፊ ነው ክክክክ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Год назад
Wealeykum selam werahmetullahi woberekathu
@tigisttg4020
@tigisttg4020 Год назад
በእልሃ መልስልኝ ለሃምሳ የጨት ቤት ስንት ብር ነው ግን ቆርቆሮ እና ቢስማር ብቻ አለኝ
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 Год назад
ስንት ቆርቆሮ ነው ቤቱ ?
@HabibaMohamed-vf7us
@HabibaMohamed-vf7us Год назад
Harif naw yamral
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 Год назад
የት ነዉ ግን በአላህ ንገርኝ
@oromookobaatee4894
@oromookobaatee4894 Год назад
❤❤❤❤❤
@almazsiafarew1181
@almazsiafarew1181 Год назад
እስኪ እባክህ ለ54/ቆርቆሮ /ሴራሚክ /ለማስነጠፍ /ስት ካሬ/ይብቃኛል ወድሜዋ 🥰
@user-zf9mv7yc2o
@user-zf9mv7yc2o Год назад
እናመሰግናል ወንድማችን ይበቃል ለአዱኒያ ቤት እኔ 25 ቆርቆሮ ጭቃ ቤት ልሰራ አስቤ ነበር ብታሳይን
@uuuu6098
@uuuu6098 Год назад
በጣም ጥሩ ወንድሜ አደራ እዳታልፈኝ የስማኒያ ዚንጎ ቤት ባሁኑ ስአት ስንት ብር እንደሚፈጅና ምን አይነት ዲዛይን እንዳለው አሳየኝ እኔ ላስጀምር ነው ግን በጣም ውድ ነው እያሉ አካበዱብኝ ይሄን ከስራህልኝ ለጓደኞቸ ሽር አድርጌ ስብስክራይብ አስደርጋሀለሁ ቃሌ ነው
@fafesied2564
@fafesied2564 Год назад
በርታ ከተቻለክመልስልኝ የዝችን ግማሽ ለክሽና ባሠራት አትበቃኝም ወይስበጣምታሳለች
@merkztube
@merkztube Год назад
ይበቃሻል
@halima8995
@halima8995 Год назад
ጥሩ ነው መልስልኝ. ሁለት መቶ ካሬ ላይ. 72 ሁለት. ቆርቆራ የተሰራበት ቦታ ከኃላ. 30 ቃርቆሮ. ያሰራል ?
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
ያሠራል ማማዬ ሁለት መቶ ካሬ መቶ ሀያ ቆርቆሮ ያሠራል ግቢ ግን አይኖርሽም
@ozpb6877
@ozpb6877 Год назад
የትነክ ስልክ ቁጥርህን ላክልን
@taibah3242
@taibah3242 Год назад
ወድም ቤተ ፈረሳ ቆመደ ልስራ ይሆን
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
30ቆርቆሮ አድርጌ ልክ እንደዚች አይነት ባሰራ ክላሶቹ ሰፋፊ ይሆኑልኛል ወይ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x Год назад
ሁለት ሰፉፊ ይሆንሻል እኔ አሰርቻለሁ
@dizayiner3871
@dizayiner3871 Год назад
​@@user-tr7jp1pr2xወላሂ በይ እኔ ላሰራ ነዉ ሰፋፊ ነዉ ግንየምርሽን ነዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 месяца назад
አወ ይሆናል እኔም 34 አሰርቸ ምርጥ ነው ሰፊ ነው
@znabuaadisu6900
@znabuaadisu6900 Месяц назад
ስንት ቆርቆሮ ነው እየ
@brtukantesfaw2895
@brtukantesfaw2895 Год назад
ኧረ ብዙ ነው ብሩ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 Год назад
አርውነትነው ሰማንይብርየፈጀል
@hayaomar8089
@hayaomar8089 Год назад
ደሞወ የበርመዝገይ በአሑኑውዋገአ አሳየነአ
@dizayiner3871
@dizayiner3871 Год назад
30ዚንጎ 2ክላስ ይሆንልኛልደ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 месяца назад
አወ❤
Далее
Любовь #shortvideo
00:11
Просмотров 94 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 13 млн