Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1054 A ''የምኅላ ጸሎት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

''የምኅላ ጸሎት''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

5 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@abebemesfin2429
@abebemesfin2429 Год назад
ከኔ ላይ ያለህው እርኩስ መንፈስ ከቤተሠቦቸ ላይ ያለህው እርኩስ መንፈስ ገንዘቤ ላይ ያለህው እርኩስ መንፈስ በ አምላከ ገብርኤል ባምላከ ዬሐንስ ታሥረሐል አባዬሐንሰ የሞቴን ደብዳቤ በጾሎት ወት በእንባወት ወደ ህይወት ይቀይሩልኝ ለምስክር ልብቃ አሜን
@adad7914
@adad7914 Месяц назад
አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ የእኛ መፅናኛ ልዩ ስጦታችን የበረሃው መናኝ የታሪክ አርበኛ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ አሜን አሜን
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
አባቴ የስደት አባቴ እርስዎን ስላገኘው አመሰግን አለሁ ያንሁሉ ፈተና አልፌ ለዚ በቅቼ ከመጥፍ ነገር ወደመልካም መንገድ መራኝ ወንጌልህ ለንስሀ በቅቼ ሰላማዊይ ሰው ሁኘ አለሁ በረከት የለለኝ ሀብት በሀብት ሁኘ አለሁ ከድሜ።ከፀጋ ጋር ይጠብቅልንለደጅህ አብቃኝ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አደራ አባዮሀንስን ተስፍማርያምን የማይወድ። ካለ እራሱን ይፈትሽ ልቦናችሁን ያብራላችሁ ሌላምን ይባላል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን ሀይለጊወረጊስ በላችሁ በጦሎት አስቡልኝ የስድስት ወር 6. የጎደኛዬ ባል ስድስት ሺብር ተነቅጣ ባለቤቱዋ በሺተኛ ሆነ እናቴነሺ በጥሎት አስቡልኝ ሰዉየዉ ሰሙ አቦቱረኬ ሰሙ ብሩ 650 የልጄ የሰባተር ነዉ አባታችን በጥሎት አስቡልኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አሜን ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የታሪክ አርበኛ አባዬዬዬዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ስለርሶ እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን ይታረቀን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አሜን ይስማን ።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርሰቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሠማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሠላም እንልሻለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከነቤተሰቦቼ ይፍቱን አባታችን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተሚካኤል መሀረነ ክርስቶስ በእንተገብርኤል መሀረነ ክርስቶስ በእኔተእሩፋኤል መሀረነ ክርስቶስ በእንተእራጉኣል መሀረነ ክርስቶስ በእንተዑራኤል መሀረነ ክርስቶስ አባታችን ሆይ በሰማያቴ የምትኖር ስምህ ይቀደሥ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እኔደሆነች እንዲሁም ትሁን የኤለት እንጀራችንን ስጠንዛሬ እመቤታችን ቅድስትድንግልማርያምሆይ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሠላም እንልሻለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከነቤተሠቦቼይፍቱን አባታችን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 года назад
አሜንን 🤲🤲 ✝️✝️ 🕊🕊😭😭🤲🤲 አሜንን 🤲🤲 አሜንን እግዚአብሔር ይመስገን አባይዬ አባታችን ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ዬባሬሃመንኝ በኢዲሜ በጤና፣፣በጸጋ ያቆይልን፣፣ጣላቶቻቹን ከእጊራቹ ባታች፣፣ማራጋጫያድርግልን፣፣ ሽኣመትያቆይልን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አባዬ ልዩ ስጦታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት. አባዬ ይፍቱን. አባዬ. ይባርኩን አባዬ የእኛ የስደተኞች ተስፍ ሺሺሺሺ. አመት ይኑሩልን. አባዬ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ የአለማውይ ስሜ ስንቄበሻህነው እንባችሁ ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ በስደት አለም ስራበማጣት በህመም ምክንያት በረከት የሚያሣጣኝን እረኩስመንፈስ በፀሎታችሁ ፀፅአርጉልኝ የኔ አባት ልዩስጦታችን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
ኡፍፍፍፍፍዘንድሮስ ስልችት አለኝ ሰደት አባየ አባት አሜ አባየ ለውጡ ቀርቶ ደስታን ባገኘሁ አባየ በቀኝ እጅዎት በሚይዟት በትረ ሙሴ ከላይ በመስቀሏ አባቴ በመንፈስ ባርኩኝ አባየ በእግራ እጀዎት በሚይዟት መሰቀል በመንፈስ ባርኩኝ መባረክ በስቀሉ ናፈቀኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሞቴን በሀገሬ ለንስህ አብቃኝ አባቴ በመንፈስ ባርኩኝ ሳስበው ከንቱነቴ አሰለቀሰኝ ደግሞ ጀግና አባተ ሰለሰጠኝ አምላኬ እበረታለሁ ኡፍ ከሁሉም አባየ በመንፈሰ ባርኩኝ አባቴ
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ የእኛ መፅናኛ ልዩ ስጦታችን የስደተኞች ተስፋ አባዬዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ይጣልልን አሜን. አባዬዬ. ይፍቱን. ይባርኩን. አሜን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከነቤተሰቦቸ አሜን ላባታችን ፆለተ መላእክት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዘቶ ይስጠልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
ይፍቱን አባታችን አቤቱ ማረኝ ይቅርበለኝ ጌታሆይ ኡፍ እንደኔ አይነት ከንቱ ሴት የለም ሁሉ አይሳካልኝም የአባየን ፆሎት እንኳን መሥማት የማልችል ምንም የሰማሁት በአይምሮየ የማይቀመጥ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ያሰዲቱ እመቤት ልቦናየን ብሩህ አድርጊው ለእምነቴ የበረሀው መናኝ የግፍ አባት አባየ በመንፈስ ባርኩኝ ፆሎታችሁ ይርዳኝ የእባዎት አንዶ ጠብታ ለኔ ለሀፂአተኛ ልጅዎት ትርዳኝ በፆሎት አስቡኝ
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Год назад
አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተአማኔል ብላችሁ ለቤተሰቦቼም አባዬ በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ ወደ እናተም ይመጡ ዘድ ፀሎትልመናችሁ ይድርስልኝ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Год назад
እግዚአ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬ//ይፍቱን. አባዬ ይባርኩን. //አባዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ መአት ይኑሩልን የስደተኞች ተስፋ በእድሜ በጽጋ ጌታሆይ ጠብቅልን አባዬ አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ያሳድርን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባቴ አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 дня назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ የእኛ መፅናኛ ልዩ ስጦታችን በረከታቸው አሜን አሜን አባዬዬ ይፍቱን. ይባርኩን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት የእኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የታሪክ አርበኛ የበረሃው መናኝ ስራ ምስክር ነው አባዬዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጸሎተ መለአክት ያሰማልን አባታችን ወለተ መስቀል እናቴን በጸሎት አስቡልኝ አባታችን ለመመስከር ያብቃኝ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ያባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም እረዴት በለከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን ለሊቱን ይባርኩልን አሜን
@user-uq9vx1jp3j
@user-uq9vx1jp3j 2 года назад
የእርሶ እንብ እና ፀሎት ኢትዮጵያን ያድንልን በረከትዎ በኛ ላይ ይደርብን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
የእርሶ እንብ እና ፁሎት ኢትዩጵያን ያድንልን በርከትዎ ብኛ ላይ ይደርብን
@ytube9055
@ytube9055 2 года назад
ሎሎዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥ
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Год назад
አሜን 🙏
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባዬዬዬ የወንጌል ገበሬ የታሪክ አርበኛ የስደተኞች ተስፋ አባዬዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን. አሜን አባዬዬዬ. ይፍቱን. ይባርኩን. አሜን
@nihbig3509
@nihbig3509 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ልጄ ወልደ ገብርኤል. አስቡልኝ እኔስ አቃተኝ
@ronyolanor4341
@ronyolanor4341 2 года назад
Merci pour votre '' intersession'' ☝🏿🕯️👑☀️👑🕯️☝🏿
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን አባ ዮሐንስ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላ ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ስምህ የመሰገነ ይሁን ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን❤
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
እንኳን ደና መጡልን ስጦታችን አባታችን እሶን ያደለን አምላክ ስሙ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏
@zainabbd9739
@zainabbd9739 Год назад
እዚወ ማረነክረሥቶሥ እግዚወ ማረነክረሥቶሥ አቤቱ ማረን ይቅረ በለን አቤቱ ጌታሆዬ ይቅረ በለን ማረን አባታችን ልመና ፆለትወ አይለየኝ ቅዱሥ ገብረኤል ለደጂህ አብቃኝ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋለን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን አሜን❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ይፍቱን
@samsungphone4079
@samsungphone4079 Год назад
Egezabehare yemesegene Abaye teoltet menelykete ysemalen Amen Edemana tana yesetelene hagerhene selame yaregelen Amen yeftwne Abaye Amen
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከትዎ ይደርብን የእሰዎ እንባና ፆሎት ይርዳን አቤቱ ማርን
@3124aa
@3124aa Год назад
እ/ር አምላክ ድሆች እዲያገኙ ድውያን እዲፈወሱ የተከፉ እዲፅናኑ ወደ ሀጢያት የገቡ ከሀጢያት እዲወጡ። የተጠሙ እዲጠጡ የተራቡ እዲበሉ ሰላም ያጡ ሰላም እዲያገኙ ንፁ ልብህ ስላለህ ለህዝብ ሁሉ በእንባ እና በፃለት አገልግላቸው ብሎ የእራማው ቅዱስ ገብርኤል አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያምን ትልቅ ስጦታ ሰጠን አባዩን ባይሰጠን እግዚአብሔር በእሳቸው ላይ የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል አድሮ አንተው ድርስልን አባዩ በፃለት አስቡን በማለት ብቻ ስቶቻችን ተፈወስን ስቶቻችን ከወደቅንበት ተነሳን ስንቶቻችን ከብዙ ሀጢያቶች ተመለስን እታዲያ እግዚአብሔርን ከማመስገንና የአባታችን እድሜ ከመለመን ውጭ ምን ይባላል እስኪ ሁላችሁም በአንድ ቃል የአባዩን እድሜ ያርዝምልን ክፉ አይንካብን በሉ።
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን❤
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺ አመት ይኑሩልን//ለአባታችን. ፀሎት መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን. አሜን. አባዬዬ. ይፍቱን. ይባርኩን. አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አባዬዬ. የእኛ ልዩ ስጦታችን የእኛ መፅናኝ. የስደተኞች ተስፋ አባዬዬ. ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን. አሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን ይፍቱን
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱኝ ኣባታችን በፀሎቶወት ያስብኝ ኣባየይ መስቀላቸው እንዲሳለም ያብቃን ወንቅሸት ለመሳለም እንዲያብቀኝ
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አሜን ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬ የታሪክ አርበኛ የስደተኞች ተስፋ አባዬ ሺሺሺ መአት ይኑሩልን አሜን ልዩ ስጦታችን አባዬ የወንጌል ገበሬ አባዬ በእድሜ በጽጋ ጌታሆይ ጠብቅልን አሜን
@ge8475
@ge8475 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ,አባታችን እኛ በሰደት ሀገር ያለነውን ልጆቹወን በፀሎት አይርሱን! በረከተዎ ይደርብን 🙏
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን እንኳን ለገና ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን
@mmolla4071
@mmolla4071 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ይኑረልን👏👏👏🌷🌷🌷💘💘💘💘💘💕💕💕🌱🌱🌱🌿🌿🌿🌿💘💘💘💘💘💘💘🌷💘💘💘💕💕💕👏👏👏👏👏👏
@user-ri4xn6bj1m
@user-ri4xn6bj1m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mariwatadese8136
@mariwatadese8136 3 месяца назад
አባታችን በፆሎት ያስብኝ ወለተ ሰላሴ ደካማዋ ስደተኛዋ ልጅህ አይርስኝ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን❤
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
አባታችን እኳን ሰላም መጡ ልን ፀሎ ተ መላእክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን አሜን አሜን አሜን
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 4 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እባታችን ከነቤተሰቦችአሜን አሜን አሜን
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 Год назад
ለአባታችን ቃለ ህይውትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን አባዬ በእንባህ በፀሎት አስቡኝ እስከነ ቤተሰቦቼ ፀሎት ልመናችሁ በሁላችንም ላይ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬዬ ልዩ ስጦታችን የስደተኞች ተስፋ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አሜን ለአባታችን አባ ዮሐንስ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው//መረገጫ. ይጣልልን. አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን አባ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን
@user-od3ff9he2t
@user-od3ff9he2t 2 года назад
አባዬ የኛ ተስፋ እንኳን በሰላም መጡልን 👏👏 የንታዬ እኔንም ቤተሰቦቸንም በፀሎት አስቡልን በጣም ጭንቅ ላይ ነን 😭 ገብረ እየሱስ ገብረ ፃድቅ ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም እህት ወንድማቸ ሁላችሁም በፀሎት አስቡን👏👏👏
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n Год назад
አሜንአሜንአሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እሰከ ቤተሠቦቼ በፀሎት አትርሱኝ✝️🕊
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ያአባታችን እባ ተመልከት ያድንግል ማረያም ልጅ ምህረቱን ላክልን አባታችን ይፊቱን አሜን አሜን አሜን
@ijgayaleno6482
@ijgayaleno6482 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏
@ijgayaleno6482
@ijgayaleno6482 2 года назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-wf1yg8sh2y
@user-wf1yg8sh2y 2 года назад
@@ijgayaleno6482 አባታችን በፆዎቶ አስቡኝ ወለተመስቀል በላችሁ✝️
@baroshbh9489
@baroshbh9489 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአባታችን ፆሎት አገራችን ሰላም ይላክልን🙏🙏🙏
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
አባታችን ይፍቱን አባየ የግፍ አባት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት በእድሜ በፀጋ ኑሩልን ለኛ ለምስኪኖች ምንም ለማናውቀው በከቱ ለነበርነው ፊደል ሀያስባሉን አባየ ፆሎት ያሠተማሩን አባየ የፈጣሪ ውድ ስጦታችን አባየ ሞገሳችን እግዚአብሔር ጠላቸዎትን የእግረዎች መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-sg6sn1xe8w
@user-sg6sn1xe8w 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡሉን አባዬዬ💓💓💓 ሺአመት ኑሩልን 💓💓የስደተኛች አባት አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበል አሜን ይፍቱን አባዬዬ
@misomiso5027
@misomiso5027 2 года назад
አባዬ እረጂም እድሜ የእረሷ እምባ ፁሎቶት ይደረሰልኝ አሜን አሜንአሜን ለደጁ ያብቀኝ ከእግዚአብሔር በታች እረሶዎን የሰጠን ቸሩ መዳህኒአለም ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን👏👏👏
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
ይፍቱን አባታችን አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅረበለን ጌታሆይ እንደቸርነትህ መጠን ለአባታችን ኧረዤም እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ሽ አመት አኑርልን ኑርልን የኛ የምስኪኖች አቢት ስጦታችን አባየ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
አባታችን ይፍቱን አባየ ፆሎት በረከትዎት ፀጋወት ይደረብኝ ይርዳኝ ሰደተኛ ልጅዎት ነኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@emebetjima9367
@emebetjima9367 2 года назад
አሜን እርቤቱ ምድርን ይውርም ንለን አባትችን ፀሎቶት ይርድን ሀግርገራችና ህዝባችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባየ ይፉቱኝ ይፉቱኝ ይፉቱኝ ይባረኩኝ አባየ በፀለትሁ አሥቡኝ በተሠጠሁ ፀጋ በመፈሥቅዱሥ ባረኩኝ
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z Год назад
አሜንአሜንአሜን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን ለደጁ ያብቃን አስቡኝ በፅሎታችሁ ወለተማርያም ነኝ እስከነቤተሰቦቸ ለምስክርነት ያብቃኝ እርኩስ መፈስ ተጫወተብነ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
እግዚኦ ማርን ይቅር በለን እግዚኦ ማርን ይቅር በለን አሜን ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎት መላእክት አሜን አባዬዬ የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አባዬዬ. ይፍቱን. ይባርኩን. አሜን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሸ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 2 года назад
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ. እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን. አባታችን በፀሎቶ ይማረን. በረከትዎ ይደርብን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
አሜን 3
@gebremedehendejen2916
@gebremedehendejen2916 2 года назад
, Zaza 0l
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን አሜን፫
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም እዳዋለን ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን የአቡነ አረጋዊ ምልጃና ፀሎታቸው ይደርብን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ቅርቆስና የእናቱ የቅድስት እየሉጣ ምልጃና ፀሎታቸው ይደርብን አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አባዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ልዩ አባት ጽሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የእኛ የስደተኞች ተስፋ አባዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@selamaddis2832
@selamaddis2832 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልን እግዛብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን በርከትዋ ይደርብን።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ለአባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ የእኛ መፅናኛ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@melkam2youtube229
@melkam2youtube229 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አባዬ ስላምወትን ያብዛልን ወንቅሽትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 года назад
?
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Год назад
ኣሜን፫ 👏👏👏🕊አባዬዬ እድሜዎት ያርዝምልን ፆሎተ መላእክት ያሠማልን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Год назад
እኳን ደሕና መጡልን አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን አሜን፫ በድሜ በፀጋ ያኑርልንአሜን፫ እህተ አማኔል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሠቦቼ አባዬ ኑሩልን ዘላለም አባ ተስፍ ማሪያም💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን
@samahal2269
@samahal2269 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለሊቱንም ይባርክልን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፁሉቶት ይደርብን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
አሜን አባዬ ዬዬዬዬዬዬዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አባዬ የእኛ የስደተኞች እንቁ አባት ፀሎት መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት የእኛ ልዩ አባታችን. አባዬዬዬዬዬዬዬ. //
@bsbsjdjd9005
@bsbsjdjd9005 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ በፌትህ ጸሎትችን ይድረስ ምህላችን ይድረስ አባ ዬሀንስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባትችን የናንተ ጸሎት አግራችንን ሃይማኖት ይችን ባንዴራ ችንን. እናንተን ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
ይፍቱንአባታ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባቴ❤
@eshetweletemaryam8548
@eshetweletemaryam8548 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላእክትን ያሰማልን ዕድሜዎትን ያስረዝምልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርከን አባታችን
@tigisthailu4047
@tigisthailu4047 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃልህዮትን ያሠማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን በረከትዎት ይደርብን
@user-ff7cb3fg9c
@user-ff7cb3fg9c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ይፍቱን አባታችን ስለእርሰዎ እንባና ጾለት እግዚአብሔር ይማረን
@dfhd3103
@dfhd3103 Год назад
አሜን አሜን አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሽ ዓመት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
@sayedahmada4297
@sayedahmada4297 2 года назад
አባየ በፀሎት አስቡኝ ደካማነኝና በምህረትህ አስበኝ አቤቱ ይቅርበለን
@tigistt276
@tigistt276 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላይስት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቴን በፀሎትሁ አስቧት እህተ ማሪያም እያልሁ በጉዞ ላይ ነች
@Nano-mv8uv
@Nano-mv8uv Год назад
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ይፍቱን ይባርኩን አባዬዬዬዬያዬዬዬዬዬዬዬዬ ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በፀሎትወት ይማረን አሜን አባዬ ሽ አመት ያኑርልን ለኛ ለስደተኛች ሲል
@mahiyemaryamlig8197
@mahiyemaryamlig8197 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተ መላዕክት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን አሜን በዕንባ በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን
@tamriii3327
@tamriii3327 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን አባታችን እሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ጥልልታቸውን የእግራቸውን መርገጫ ያድርግልን አሜን
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 2 года назад
አባየ እንኳን ደና መጡ በረከታቹ ይደርብን🎤💚💛❤💒💒💒👏👏👏👏👏
@samsungamenamenamen5234
@samsungamenamenamen5234 2 года назад
🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 года назад
አባታአለሜ ጸሎተ መላእክት ያሠማልን ዘላላም ኑሩልን አባትዬ ስለእርሰዎ እንባ ጸሎት ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን በእዉነት ከሚድኑት ያድርገን
@AaAa-ge7xp
@AaAa-ge7xp 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን
@aminarooy3349
@aminarooy3349 2 года назад
ፀሎተመላእትያሠማልንአሜንአሜንአሜን
@sessilbein857
@sessilbein857 2 года назад
አሜን አሜን ያፍቱን አባታቺን🤲🤲🤲
@ge8475
@ge8475 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ge8475
@ge8475 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 месяца назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩኝ አባቴ❤
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
አባቴ አባ የኔ አባት ስለባሁ ስለ ጾለቱህ እግዚአብሄር ይፍቀደኝ ዲግር ግር አለኝ እረ ኡረረረረረረሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ አባቴ ጨነቀኝ አባ የበረሀው መናኝ
@user-zq1bb1dr8y
@user-zq1bb1dr8y 2 года назад
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማረና ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማረና ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማረና ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸሎት መላእክት ያሠማልን ይፍቱን ይባሩኩን
@uoottennariyal1871
@uoottennariyal1871 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@abebech4248
@abebech4248 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜ
Далее
CLANCY 🦞 Operation Squid Ink (New Animation)
00:58
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
CLANCY 🦞 Operation Squid Ink (New Animation)
00:58