Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1246 A ''ለመልካም አሰበው'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

''ለመልካም አሰበው''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

20 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@MangshaMangsha
@MangshaMangsha Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏
@workeworke4373
@workeworke4373 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@abdallaalnaqbi1364
@abdallaalnaqbi1364 2 месяца назад
hi
@abdallaalnaqbi1364
@abdallaalnaqbi1364 2 месяца назад
aba.yohqnnes.tesfamrim
@abdallaalnaqbi1364
@abdallaalnaqbi1364 2 месяца назад
hi
@abdallaalnaqbi1364
@abdallaalnaqbi1364 2 месяца назад
​@@workeworke437358:18
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
እንኳን ብሰላም መጡልን የህይወታችን መሠረት የዘመናችን ሃዋርያ
@user-zu8ko8yn8g
@user-zu8ko8yn8g 13 дней назад
የወቅሸቱ ገብረኤል አግዘኚ አባታችን በፀሎት ያሥብኚ የሥደተኞች አባት
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Год назад
እንኮን ደህና መጣችሁ አባታችን አባ ዮሁንስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የስደተኞች የድሆች የሠላም አባት ልዩ እኮ ናችሁ አባታአለም የማቱሣላ ዕድሜ ያድልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዛሬ ለእኔ ልዮ ቀን ነው እህቴን በዕርሱ እንባ እና ፀሎት ከአውሬውቾ አተረፎልኝ እፁብ ድንቅ ነው ስራው እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ነገ ግን የአገራችን ጎዳይ ያሣስባል የአገራችን ጎዳይ በዚህ ተቀጠለ ሠው አውሬ እየሆነ ነው ያሣዝናል።
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Год назад
የተከበሩ አባታችን እኳን ሠላም መጡልን ሥሥታችን አለኝታችን ናፍቆታችን የተዋህዶ ግርማችን የደሆች የኛ የሥደተኞች የኛ የበሽተኞች አባት እዲሜወትን 100000000000 ያኑረወት የኔንም እዲሜ ይጨምርለወት አባቴ የወጌል ገበሬው የታሪክ አባታ የኢትዮጵያ ባለውለታ ግፈኛው አባቴ ክፉ አይካብን ቅዱሥ ገብርኤል ጠላትወትን እደቅጠል ያርግፋቸው
@thigistthigist548
@thigistthigist548 Год назад
አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ቋሚ ስራ ስጠኝ ለመመስከርም አብቃኝ አደራሕን ነገ እደግዚአብሔር ፍቃስ ከስራ እወጣለሑ የተባረከ ስራን አድለኝ ማሕበሬንም በንፁሕ ልቦና እዳገለግል እርዳኝ እስከዛሬ የሰራሑትን ስተት ሑሉ አንተ ይቅር ባይ ነሕና ይቅር በለኝ ለምስክርነትም አብቃኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ሚካኤል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 2 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ ከነ ቤተሰባችን
@FhrFhf-yd5ro
@FhrFhf-yd5ro 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሀዉ መናኝ እድሜና ጤና ይሥጥልን የሥደት አባቴ 🤲🤲🤲🤲🤲አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የርስዎ እንባና ፀሎት ይርዳኝ❤❤❤❤❤❤
@muluwedago3350
@muluwedago3350 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላመዎት ይብዛ የሰላም የፍቅር የትህትና የልማት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን በእውነት የስደተኞች አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባዬ ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን ለእኛ የርሰዎ በረከት ይደርብን ጸሎተዎ አይለየን
@AlemBahiru
@AlemBahiru 6 месяцев назад
የስምተኛው ሺ ሐዋርያ አባቴ ዮሐንስ ሰባኪ ወንጌል የወንቅሸት መስራች የኛ የስደተኞች አባት እንወዶታለን ❤❤❤❤
@welettkelhaymanotewenkehst7902
የኛ ልዩ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ ስጦታችን እረጅም እድሜና ይስጥልን
@user-nz6ss3uv3t
@user-nz6ss3uv3t Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-fi8sf1zg5b
@user-fi8sf1zg5b 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለመከሩን ለአስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን የስደተኞች ተስፍ ሺ አመት ያቆይልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 Год назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ🎚⛪
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 5 месяцев назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ ፀጋውን ያብዛሎት ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MesuShita
@MesuShita Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Год назад
ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@MeessiAdraaa
@MeessiAdraaa 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ የስደተኛ ልጆትን ብፀሎት አስብኝ አፀደ ማርያም ብለዉ
@kalkidanlove5426
@kalkidanlove5426 Год назад
አባዬ የሰላም የፍቅር አባት አባዬ የደስታዬ ምንጭ ብርታቴ ጉልበቴ የመኖሬ ትርጉም አባዬ መምህረ ትህትና ሰብሳቢያችን የስደት ስንቄ አባዬ ዘላለም አለም ኑሩልን አባዬ ያለም ብርሀን አባዬ እርስወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ካምላክ የተሰጠን እንቁ ስጦታችን አባዬ አባዬ አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጡልን አባታችን
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን አንተ ታቃለህ አሳካልኝ ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው የአባይ እንባ ፀሎት ለኔም ለሀፄተኛዋ ይድረስልኝ የተማረሁትን በእዝነ ልቦናይ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እኛም የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርብን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤️❤️❤️❤️አባየ ኑሩልን የሤደተኛች ጠባቄችንንን እህህህህህህህህ አባዮዮዮ
@harismonharis647
@harismonharis647 Год назад
የወንጌሌ ገበሬ የትህትና አባት ልዬ ስጦታችችን ሽ አመት ያኑርልን አባታችን የህይወት ምግብ መገቡን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሽአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e Год назад
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በጸሎት አትርሱኝ ወለተኪዳንን ከነ ቤተሰቦች አባታችን ሠው አድርገኝ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ ደካማነኝ አሜን የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@AlamAlam-gs2dt
@AlamAlam-gs2dt Год назад
አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡የኛ፡የስደተኞች፡መፅናኛችን፡ስቃችን፡አባታችን፡ከገዳሙ፡ሲርቁ፡አብሬ፡እዳለሁ፡ነገር፡ነው፡የሚናፍቁኝ፡እደ፡ጀራ፡ይሩብኛል፡እደ፡ውሃ፡ይጠሙኛል፡ከላይ፡ከሰማይ፡ከልኡል፡እግዛብሔር፡የተላኩልን፡እዉነተኛው፡የወጌል፡ገበሬ፡የጫካው፡አበሳ፡የድሆች፡አባት፡አባታችን፡ባሉበት፡ቦታ፡የወቅሸቱ፡ቅዱስ፡ገብርኤል፡ይጠብቅልን፡ሺ፡አመት፡ኑሩልን፡እድሜ፡ከጤና፡ፀጋዎትን፡እጥፍ፡ድርብ፡ያርግልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ምገስን ይስጥልን የእኛ ትሁት አባት
@senaitwelaa
@senaitwelaa 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እርስዎን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaabeba2148
@abebaabeba2148 Год назад
አባታችን የታሪክ ባለቤት የስደተኞች ስጦታ በረከትህ ይደርብን አባዬ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለመከሩን ለባታችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን
@user-kl4rt6xg8j
@user-kl4rt6xg8j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን የስደት መፄናኚቺን እግዚአብሔር በመጨር ሻዉ ዘበን እናተን ስለሰጠን አባታችን ሺአመት ኑሩልን
@erbth8165
@erbth8165 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የበረሀው መናኛ የስደተኞች አባት የስላሴ ባርያ የወንጌል አርበኛ
@3124aa
@3124aa Год назад
አሜን አሜን አሜን።አባየ እንኮን በሰላም መጡልን አባታችን ገዳማችን አንተው የድንግል አብሳሪ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቅልን
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መጽናኛችን ጽናታችን ብርታታችን ጊርማ ሞገሣችን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን የእኛ የስደተኞች መጽናኛ ለዘለአለም ያኑርልን አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ ማንም ቢወራጭ ቢያወራ ከአዳማ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤልና ከቆሞስ አባዮሀንስ ፍቅር የሚለየን የለም ምነው ቅርብ በሆንኩና በወር በወር በመጣሁ ውቅያኖሱን አቋርጠን በሰማይ 16 ሰአት ከዚያ በላይ በረን ነው መተን የተሳለምነው አሁንም ይፍቀድልንና እንመጣለን ምንም ነገር አያግደንም 🌿🌿🌿🌿🌿 ወንቅሸት ምድረ ገነት የሰላም የእውነተኛ ፍቅር ደሴት 🌿🌿🌿🌿
@user-zz7jy2el3s
@user-zz7jy2el3s 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ላሰተማ ሩን ለመከሩን ገሰፀን ቃል የህይወት ላመገብን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልንረጅም እድሜን ጤናን ይሰጥልን
@user-xm2qw4fp5k
@user-xm2qw4fp5k Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ኑሩልን
@asfc7228
@asfc7228 Год назад
አሜንአሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ኑሩልን
@abebechasegid3276
@abebechasegid3276 Год назад
@@asfc7228 a
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Год назад
የሰላም አባት መጡ የበረው መናኝ መጠልን የማይጠገብ ህይወትን የሚለመልመው ስብከታቸው ልባችንን የሚረሰርስ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን ያገልግሎት ዘመኖወትን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Месяц назад
አባቲቺንን የስደተኞቺ የቺግርኞቺ የተጨነቁ ደራሺ በአሉበት የሚትወዱት አብሳሪው ግብርየል ዪጠብቅልንን ሺ አመት ነሩልንን በጡሎትወ አትርሶን ወለት ስበት ጥዳሉ ግብርየል ከነስቦቻቺንን አባታቺን አንተን አሜን
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Год назад
ገናናዉ ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም የመጡ ተከዉሰዉ ይመለሳሉ ወንቅሸት ገብርኤል ቅደም ከፍቴ አሜን አሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን ወንቅሸት እርዳኝ ለደጅሕ አብቃኝ የምሰራዉን በበረከት የተሞላ ይሑንልኝ ገብርኤል መረረኝ ስደት አምላክሖይ ሑሉን ለአንተ ሰጥቻለሑ
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n Год назад
አባት አለሜ እንኳን ሠላም መጡልን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን የእግራቸው ስር መረገጫ ያድርግልን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🤲🤲🤲 አባዬ በፀሎት አስቡኝ በስደት አለም የልብ ድካም ታማሚ ሆኛለሁ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ነገሮቹን ሁሉ አስተካክለህልኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባቴ🤲🤲🤲
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባ ዮሀንስ በፀሎትዎ ያስቡኝ ብርሀነ ተንሳይ ነኝ ከ ሲውዘርላድ
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 6 месяцев назад
አባታችን ጨንቆኛል በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሠቦቼ አትርሡኝ
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 11 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን❤
@dutuy7144
@dutuy7144 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋያቆይልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Год назад
_እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን_
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
የእኛ ዕንቁ መልካም አገልጋይ ትሁት አባት የሁሉም አቢት የሥደተኞች አፅናኝ ሺ ዘመን ያኑሬልን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Год назад
አባታቺን የስደተኞቺ አባት እግዚአብሄር በስጠወት ቃል ኪዳን በጥሎተወ አስቡን ወለት ስበት ጥዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺን ሺአመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግሰት ሰማያት ያውርሰልን እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤
@addismana5153
@addismana5153 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገፁሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን በረከተዎት ይደርብን አባዬዬዬ
@seada3642
@seada3642 Год назад
አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን የሕይወት ቃል ለምግቡን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሰላን ይስጥልን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አባየፀሎት በረከትዎት ትደርብን ጠላትዎት የእግረዎት መረገጫ ይሁን አሜን
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ዘላለም ኑሩልን ሂውይውታችን❤
@sameerasameera4815
@sameerasameera4815 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋዉን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@heedan6517
@heedan6517 Год назад
አባዬ እንቁ የእግዚአብሄር ስጦታችን ሽ አመት ኑሩልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-cr7uw1pc5m
@user-cr7uw1pc5m Год назад
አባታችን የታሪክ ባለቤት የስደተኞች ስጦታ እንኳንበሰላምመጠሁ ፀሎትሁአይለየኘ አባዬ😥😢
@sabalasabal
@sabalasabal Год назад
አባታችንእንኳንበሠላም መጠ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
አሜን.አሜንአሜን አባታችን.ቃለ እይወትን.ያሰማልን.በእድሜ.በጸጋ.ያኑርልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
ክቡርነትዎ ልዩ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ ሰጦታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ኑሩልን መመኪያችን በእርሶን የታመነ አይወድቅም በእዉነት
@asfc7228
@asfc7228 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@sabatsegat3182
@sabatsegat3182 Год назад
Ameen amen Ameen Ameen
@darmobilegames3209
@darmobilegames3209 Год назад
😅😅u6 6 TY 6 😢😢😢6th 4 2 f
@tiglave9553
@tiglave9553 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲🌿 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲 ጸሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ብለው አይርሱኝ አባዬ 🤲🥺 ሁላችሁም በጸሎት የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ 🤲
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ አሜን ጠላትዎትን የእግርዎ መርገጫ ስር ይጣልልን አሜን አባታችን የተዋህዶ ፋና የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን ሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ገዳማችን አገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Год назад
የኛ እንቁ የስደተኞች መፅናኛ የወንጌል ገበሬ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@mulumalak
@mulumalak 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜንንን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
@Tigstgondriyew
@Tigstgondriyew Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿👏👏👏🌿🌿🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🌿👏👏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት በርከተወ ይደርብን በፀለት ይርስን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
የሀ ስራ ቅዱስ ጳውሎስ1 ፥6 ወርቅ በእሳት ከተፈተነ በኋላ የተፈተነ እምነታችሁ ይበልጣል
@user-rz8dn5cy9g
@user-rz8dn5cy9g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን እንኳን ደህና መጡልን
@user-11089
@user-11089 Год назад
የስደት አባቴ እድሜ ጠና ይስጥልኝ ቃላቶች ያጥረኛል የወንቅሸት ተአምር ልዩ ነው እንኳን ተወለዱልን አባቴ🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@user-xz3mi5px8z
@user-xz3mi5px8z 6 месяцев назад
አሜን(፫) አባታችን በዕድሜነበጤነያቆይልን⛪👏🌿🍀
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
አባ🇪🇷🇪🇷 ዕድሜና ጤና ይስጣችዉ የወንጌል እየሱስ ክርስቶስ ሓርበኛ ይሄ ገዳም ሳየዉ ሁሌም መንፌሴ ይታደሳል እባካቹ ያልሄዳቹ እዩት እንስሳ ሳላይ የመጣሁት በዙሪያዉ መላእክት የከበቡት ነዉ የምገርም ገዳም ቕዱስ ብስራታዊ ገብረኤል🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id Год назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን አባዬ አሜን አሜን አሜን
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማረን ለመከረን ቃልሂውት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ይተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አቤቱ ጊታሆይ መልካም ፍቃድህን እድሻ ንፆህ ልብ ስጠኝ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰላም የፍቅር አባት ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💕🕊💕🕊💕🕊 💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕 💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን ሰምተን ያማረ ፍሬ እድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 2 месяца назад
አሜን አባይ እንኳን ደህናመጡልን የስደተኞች አባት ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቦልኝ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ውድ ምን ምንድን የሰላም መገድአረግልኝ ድረስልኝ ቅድስ ገብሬኤል
@maas8417
@maas8417 Год назад
አባዬዬ እንኳን ደህና መጡሉን ቃለ ህይውት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያውርሰልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤታችን ትጠብቅልን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በፀለት አስቦኝ እስከቤተሠቦቸ አባየአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል በርከተወ ይደርብን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Год назад
አባታቺን የጭለማው ማብርአት የስደትኞቺ አባት የሀያሀንደኝው ሀዋሪያት ሺአመት ነሩልን ወለት ስንብት ጥዳለግብርየል በጥሎትው አትርሱን ከነቤትስቦቻቺን አሜን አሜን አሜን
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን የሰላም የፍቅር የታሪክ የልማት አባት የስደተኛች አባት ዘላለም ያኑርልን ጥላቶቻቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Год назад
አባቴ ይፍቱን ይባርኩን ከነበተሰቦቼ እንካን በሠላም መጡልን አባዬዬዬ በእዉነት ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የህይወት ቃል ለመገቡ በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን በርከዎት ይደረብን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን
@marifmarif2710
@marifmarif2710 Год назад
እልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳንደህናመጡልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-oc6zn1vi4j
@user-oc6zn1vi4j Год назад
እግዚአብሔር የሰጠን ከላይ ከአርያም ልዩ ስጦታችን የበረሀው መናኝ በእርሶ ወንጌል ነው ያገኘን ሂዎትን የአዳም ልጆች በረከት ፈውስና ድኽነት ኑሩልን ዘላለም እሶብቻ እኮ ኖት የኢትዮጵያ ኩራት አባዬን አደራ አተጠብቅልን ቸሩ መድሐኔአለም ጥላት ቅጥል ይበል እስከዘለአለም 🤲🕊🤲🕊🤲🕊🎂
@user-vf5hh1xx1z
@user-vf5hh1xx1z 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባችን ደእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን👏👏💕💕የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ ጀግና የትሕትና የፍቅር የሰላም አባት የስ8ተኛዉ ሽህ ሀዉራያ አባታችን የስደተኞች አባት ሽሽሽ ዓመት ይኑሩልን አሜን፫💕💕💕💕💐💐💐💐
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን የኛ ናፍቆት💐አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን👏 እረጅም እድሜ ናጤና ፀጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን🙏የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏አባታችን ፀሎተወት አይለየን አሜን
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 Год назад
አባታችን ይበርሀው መናኝ ይራማውአባቴ እንኳንበስላም መጡልኝ በእውነት ናፍቀውኝ ነበር እኔደካማዋሀጥያቴን በዝተዋልአፀደ ገብሬልብለው በፀሎትያስቡኝ እስከነቤተስቦቼ አሜንአሜን አሜን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Год назад
ቅዱስነተዎት የተከበሩት አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን የበርሃዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ የስላሴ ባሪያ የእኛ ዉድ ተናፍቂ ልዬ ስጦታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ።
@bortkanbobo9843
@bortkanbobo9843 Год назад
Ameenameenameenameena
@sara.a3214
@sara.a3214 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን
@aswfanhh9729
@aswfanhh9729 10 месяцев назад
አምላከ ገብሬኤል አምላከ ይሆንስ ለደጂህ አብቃኝ😢😢
Далее
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1179 A ''ፈታኝ''
1:46:10
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 54 тыс.