Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1219 A ''የመድኃኔዓለም ክብረ በዓል ክፍል 2'' ጥቅምት 27. 2015 ዓ.ም 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

''የመድኃኔዓለም ክብረ በዓል ክፍል 2'' ጥቅምት 27. 2015 ዓ.ም
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Год назад
የወቅሸት ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ ቤሰቦቸን ጤናቸዉን ስጥልኝ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል አባዩሐንስ ተስፍማርያም እድሜያችሑን ያርዝምልኝ እንደመቶዛላ እድሜያችሑ ለዘላለም ይርዘምልን
@hhi5110
@hhi5110 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ማርያም
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የበሰሀው መናኝ የስላሴ ባርያ የድንግል ማሪያም አገልጋይ የገብርኤል ባለሟል የወንጌል ገበሬ ብቸኛው ኢትዮጵያዊው ሀዋርያ እንኳን ደህናመጡልን 🌿🌿🌿🌿 ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጠላት ዲያቢሎስን በቆፈረው ጉድጓድ ይክተትልን አሜን🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Год назад
ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ መድሐኒአለም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@tiglave9553
@tiglave9553 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠጹን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲🌿 በጸሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ያላችሁ አይርሱኝ አባቴ 🤲🥺
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l Год назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ያኑርልን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርገጫ ያድርግልን እንባና ጸሎታቸዉ አይለየን በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ኪዳነ ማርያም ወረደ ቃለ ስርጉተ ሰማእታት ወልደ ጭርቆስ ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼአትርሱኝ አሜን ይሁን ይደረግልን
@gohg4262
@gohg4262 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@AlamAlam-gs2dt
@AlamAlam-gs2dt Год назад
አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡እውነተኛው፡የፍቅር፡አባት፡ከአባትም፡በላይ፡አባት፡ለኛ፡ለድሆች፡ለስደተኞች፡የተላኩልን፡ከላይ፡ከሰማይ፡የሰራዎት፡ጌታ፡የንጉሶች፡ንጉስ፡የላከልን፡ስለሁሉም፡ነገር፡እግዛብሔር፡ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@askal1015
@askal1015 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲አባታችን በፀሎታቸው አስቡነ አስካለ ማርያም ተብላችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@abebemesfin2932
@abebemesfin2932 Год назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ችግር አንተ ታውቃለህ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ድረስልን
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d Месяц назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤ እድሜ ከ ጤና ይስጦት ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Год назад
አባዬ ቃል ዮህኦት ያሰማልን አባታችን ፃጋችሆን ያብዛልን እርመቾን ያዝርዝምልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን አኛም ባትምርነው ትምርት የአማራ ፍሬ አፍርተን ባበቱ ያኑራን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🕊🌾🌿👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏🌿🌾🕊👏አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የሂወት ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 🌿 🕊👏 👏 👏 እልልልልልልልልልልልልልል ክበር ተመሰገነ አቤቴ መድሃኒአለም ባርከን ባርከን መድሃኒአለም✝️ ባርከን ባርኩን ባርኩን የበረሀው መናኝ አባታችን ባርኩን አሜን አሜን አሜን✝️ ለአመቱ በሰላም አድርስን አባታችን ገዳማችን ጠብቅልን ለሀገራችንን ሰላም ፍቅር አብዛልን 👏👏👏
@kalkidanlove5426
@kalkidanlove5426 Год назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን የታሪክ አባት የወንጌል ገበሬ መምህረ ትህትና
@selamtube9373
@selamtube9373 Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ ምትክ የለሽ የታሪክ የሰላም የፍቅር የደሀ አባት የስደተኞች መፅናኛ ኑሩልን
@FggfGjgf
@FggfGjgf 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን. አባታችን የኛ. ሰጦታችን. የስደታኞቻችን አባዬ. የኛ ደስታ የኛ ሰላም አባዬ ናችሁ እኮ እግዚአብሔር. አምላክ የወንቅሽቱ ቅድስ. ገብርኤል. አምላክ. ዮሐንስ. አባታችን ይጠብቃል በእውነት እፁብ ደንቅ ነው. የበረሃ መናኛ አባዬ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wedy2929
@wedy2929 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን በረከተዎት ይደርብን አሜን ሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም እንዲህ እንዳላችሁ ለአመቱ ያድርሳችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@messijed1889
@messijed1889 Год назад
አባታችን እንኳ ደና መጡልን የኛን እንቁ አባት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን
@ስንቄ
@ስንቄ Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነትአባታችን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን ተግራቸው ስርይጣልልን አሜን አሜን አሜን የኔአባት አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም ሁለቱም አጎቶቼ የክርስትናስማቸው ወለደ አረጋዊ ና ተህለወልድ ይባላሉ ጦርነት ላይናቸው የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት እንባችሁ ከሣት ከሜወረወረው ጦር ያድንልኝ
@zainabethiobi7169
@zainabethiobi7169 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ዮሐንስ እንኳን መጡልን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Год назад
ለዚህ ለተቅድስች ቦታ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል በሰላም ይደረስን አሜን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@abebemesfin2932
@abebemesfin2932 Год назад
የኛ ክቡር የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር እስከ ዳግም ምጻት በህይወት በጤና ያቆይልን በረከትወት ይደርብን በጾለት አትርሱን ገብረ መሰቀልን ገብረ ኪዳንን ወለተ መድህንን እና ቤተሠቦችን አደራ በሠማይ በምድር
@FhrFhf-yd5ro
@FhrFhf-yd5ro Месяц назад
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እርሦን ስለሠጠን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚብሄረ ይመስገን ወቅሸት ምድራዊይ ገነት የሠላም ደሴት አባታችን እግዚብሄ ሺሺሺ አመት ያኑረልን አሜን👏አሜን👏🕯አሜን👏🕯
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 Год назад
አባዬ የእኛ መፅናኛ ላስተማሩን ለመከሩን የህይወት ቃለ ለመገቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አባ ባርኩን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ አሜን
@user-vz1ji3cb1y
@user-vz1ji3cb1y Год назад
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእኛ ደስታ ግርማ ሞገሳችንየስደተኞች አባት በእድሜ በጤና ያቆይልን ጥላተወትን የግረወ መረገጫ ያድርግልን አሜን በረከተወት ይደርብን
@user-jx5vu3di8k
@user-jx5vu3di8k Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እሜንንን
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌺🌺🌸🌹🌺🌹💐💐🌺🌹🌺 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💛💚🌺💐🌺💐🌺💐❤💐🌺🌹💐 ሰለ ኩሉ ነገሪ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገንይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ብሓቂ ክብሪ ኣቦና ቃል ህይወት የስመዐልና አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲💖🌹💖🌹💐
@abebemesfin2932
@abebemesfin2932 Год назад
አባታችን አባዬሀንስ የኛ እንቁ አባት ሲያስተምሩን የማርና የወተት የህል ይጣፍጣል
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Год назад
_አሜን አሜን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን_
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@bortokanbortokan1632
@bortokanbortokan1632 Год назад
ስለዝማሬዉ.ዝማሬ.መላእክትን.ያሰማልን ላስተማሩን.ለመከሩን.አባታችን.የህይወትን.ቃል.ያሰማልን.አሜን.በረከታቸዉ.ይደርብን.አሜን👏👏👏👏👏
@meriman2496
@meriman2496 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@kuwkk759
@kuwkk759 Год назад
አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን የታሪክ ባለቤት በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@aswfanhh9729
@aswfanhh9729 10 месяцев назад
የራማዉ ልዉልገብሬኤል የበረሀዉ መናኝ ለደጂህ ያብቃኝ😢😢😢😢
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ የስደተኛች ተስፋ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቸሩ መድሃኔአለም ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ጠላቶዎትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በያለንበት ይጠብቀን ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🕊🕊🕊🕊
@adenyoutube4118
@adenyoutube4118 Год назад
አሜን አባታችን የድሆች አባት የስደተኞች ተስፍ በእውነት በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ጠላቶዎን ከእግሮት ስር ይጣልልን
@user-oe2vb2yl1v
@user-oe2vb2yl1v Год назад
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yesharug4578
@yesharug4578 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ላአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Год назад
እግዛብሄር ይመሥገን ለኛ ለሀጤተኞች አቱን ለሠጠን የድግል ማሬያም ልጂ ዛሬም ዘወትረም ይክበረ ይመሥገን አሜን የግፉ አባት ይች ቀን ነበረች የናፈቀችን እህህህህ ኑሩልን ለዘላለም አባታችን
@aberash3108
@aberash3108 Год назад
አሜን አሜን አሜን ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜት ጠሜት ያድርሰን በረከቱን ያድለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ያመትሰው ይበለን ለደጁ ያብቃን
@user-me9tq9de1s
@user-me9tq9de1s Год назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን አሜን ቃለሀይወት ያሠማልን ፀጋዎትን እዴዎትን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን የበረከት የፍቅር የሰላም አባት እሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የአመት ሰዉ ይበለን መዳህኒ አለም አሜን አሜን ፀጋበረከታቸሁ አይለየን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ኤግዚአብሔር ይመሥገን ኤግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ውዴ አባታችን የእኛ ናፍቆት ልዩ ስጦታችን የሥደተኞች አባት የመዳናችን ምክንያት
@aynadissaynadiss7490
@aynadissaynadiss7490 Год назад
አባታችን እንደምነ ነዎት ምንም እንኳ ጠላቶችዎ እንደ ምድር አሸዋ ቢበዙም እንደዚህ ደግሞ ስመለከትዎ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል እሱ የሁላችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒዓለም ይጠብቅልን የርስዎን ክፉ ነገር አያሰማን፡፡
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
ላስተማሩን 🌾ለመከሩን 🕊አባታችን ቃለ ህይወት 🌱ያሰማልን ፀጋውን🌾 ያብዛልን አባታችን 🌻ሺ አመት ያቆይልን 🌻እኛም 🌿የተማርነውን 🌻በልቦናችን 🌿ያሳድርብን አሜን🤲🌾🌱👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Год назад
አባታችን የስደኛዎች መጽናኛ የመንጋው እረኛ እርጅም እንድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🤲🤲🌾🌾ጠላቶን ከእግሮ ሥር ይጣልልን አሜን ገዳማችን እስከ ዓለም ምጻት ያቆይልን አሜንእኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አይርሱኝ አባቴ ደካማ ልጆ ነይ ወለተ ማርያም እያሉ 👏👏👏
@yohanstesfaw6994
@yohanstesfaw6994 Год назад
እግዚያብሄር እድሜን ይጨምርልን አባታችን
@adugnatenaye3687
@adugnatenaye3687 Год назад
አሜን የእኛ እንቁ አባት ቃለህይወትን ያሰማልን
@maron-m1234
@maron-m1234 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i Год назад
አሜንአሜንአሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለበረሐዉ መናኝ ቃለሕይወት ያሠማልን የተማርነዉን በልቦናችን አሳድርብን አምላከ ዩሐንስ አባታችን ዘላለም ኑሩልን የኛዉድአባት ጥላተዎትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልንአሜን
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አውነት አባየ ግፈኛው አባታችን
@aamooo5807
@aamooo5807 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ሰላም አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-fq5fe2jm9p
@user-fq5fe2jm9p Год назад
አቤት ውበት መታደል አባታችን የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ እንኳን ደህና መጣችሁእልልልል ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ል ልል ልል ልል 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️እልልልልልልልልልልል 👏እልልልልልልል ዝማሬመላእክትያሰማልን
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i Год назад
ሜመን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ዘላለም ኑሩልን ጥላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን የኛልዩ አባት እንዎድዎታለን በመድረኩ ስላየነዎት ደስስስ ብሎናል የ6ወር መከራና ጨለማ አልፎ እግዚአብሔር ይመስገን አባታለም እንባ ፀሎትዎ አይለየን በረከታችሁ ይደርብን የአንበሳሜዉ ቸሩ መድኃኔዓለም ለደጅህ አብቃንአሜን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hayatetofia366
@hayatetofia366 Год назад
አሜንአሜንአሜን/እዚላደረሰንአሞላክክብርምስጋናይድረሰዉበረከታችሁይረብንአባታችንእካደህናመጡልንእግዚያቤርይመስገን
@dstardstar3746
@dstardstar3746 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@emewdshe6748
@emewdshe6748 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@djeieheeheheh994
@djeieheeheheh994 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሀይወ ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን ለዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሠላም መጡልን ናፍቆታችን አባዬ💐💐💐አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን👏እረጅም እድሜ እና ጤና ፀጋና በረከት ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን🙏ጠላተወትን ከእግረወት መረገጫ ይጣልልን
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Год назад
የዘመናችን ሀዋርያ የድሆቺ አባት ሺ አመት ኑሩልን
@user-kw4el1mk8v
@user-kw4el1mk8v Год назад
የክብር አባት ዉድ ሰጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን የሰላም አባት በረከቶ ይደርብን አሜን፫
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬ የሰላም የፍቅር አባት
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሠማልን እልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጀሚ እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን
@erbth8165
@erbth8165 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የበረሀው ኮካብ እንኳን ደህና መጡልን አባት አለም የስደተኞች አባት የበረሀው ጀግና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@lolomomo1316
@lolomomo1316 Год назад
አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገፁሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው የተዋህዶ ፋና የሰላም አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን የግፍ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን በፀሎታችሁ አትርሱኝ
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Год назад
በረከትሁ አይለየን ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን
@mulu109
@mulu109 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ያቆይልን ይጠብቅል
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባታችን በፀሎት አስብኝ አተርስኝ ቤተሰብን በፀሎት አስብኝ🙏🙏🙏😘💖😘💖😘🙏🙏🙏
@workeworke4373
@workeworke4373 Год назад
እልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@askalemariyam9945
@askalemariyam9945 Год назад
የኛ እንቁ አባታችን ቃለ ህውይትን ያሰማልን አሜን ፀጋዎትን ያብዘልን አሜን ጠላቶትን ከእግሮት ሲር ይውደቁ የኛ ተስፋ አባታችን እግዚአብሔር ይጣብቆት
@mesertadugna6447
@mesertadugna6447 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@workeworke4373
@workeworke4373 Год назад
እልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማል አባታችን ቃሉን ሰምተን የምንድንበት ያርገን
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
የተከበሩት አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን👏👏💓💓ስድሥት ወር ተለያያተን በናፍቆት ቆይተን ነበረ ዛሬ እደዚህ ደሥሥሥ ብሎናል ሥጦታዉ ለማይናገረዉ አምላክ እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን በእድሜ በጤና ሽሽሽ ዓመት ይኑሩልን የተዋህዶ ግርማ ሞጎስ💚💛💖ማራኪዉ💗የወንጌል ገበሬ💗የሠላም ያአንድደት አባት💗እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባታችን
@zenebunigus1775
@zenebunigus1775 Год назад
አሜንአሜንአሜንአሜን💒💒💒⛪🕊🕊🕊💒💒💒🕊🕊🕊🕊
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-go8wi9hq5r
@user-go8wi9hq5r Год назад
አባታለሜ እንኳን ደህና መጡልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት ቦታ ቸሩ መድሀኒያለም የአይስዲቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እግዚአብሔር ለእርሱ ምን ይሳነዋል የበርሀው መናኝ ዳግማዊ ጴጥሮስ ግርማ ሞገሳችን አባዬዬዬ እድሜ ማቱላሳትን ይስጥልን ጠላትዎትን በቆፈሩት ጉድጉድ ይጣልልን💐💐
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን
@Sara-du2os
@Sara-du2os Год назад
አሜን አሜንአሜን አሜን አል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ል
@etyety7760
@etyety7760 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባየ
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
እሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አይረስን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬዬ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን
@user-cf6cx2wg5q
@user-cf6cx2wg5q Год назад
አባታችን እንኩአን ለዝህ አበቃወት ስጦታችን የስደት ስንቃችን
@shashukahsay6283
@shashukahsay6283 Год назад
Amennnn amen Amen abatachin kale hiwet yasemaln bereketwo yderbn bedmie beteana bexega ytobkot Egzabher amennnn bexelotwo asbugn abatachin kenebetesebochie xelotwo ayleyen abatachin amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn xelotwo ayleyen amennnn amennnn amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn
@Sara-du2os
@Sara-du2os Год назад
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የሰላም የፍቅር የትህትና ልዬ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ከሚድኑት ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችንን ያሳምርልን አባዬ በፆሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአሰዲቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአባዬ እንባና ፆሎት ድርስልኝ የልቤን ጭንቀት ታቃለህ ለምስክርነት አብቃኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ይጠብቅልን አሜን
Далее
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,6 млн
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 218 тыс.