Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 126 A በደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት ክፍል 2 ሚያዝያ 23/ 2009 ዓ.ም 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Aba Yohannes Tesfamariam Sermon feeding prisoners in Debre Tabor Prison

Опубликовано:

 

24 май 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 441   
@shushu-9944
@shushu-9944 7 лет назад
በተለይ ማርሚያ ቤት ያሉት ወንድሞቻችን ተስፋ እንዳይቆርጡ ይህን ግሩም የሆነ የሚያፅናና የደርቀውን የሚያለመልም እና ደስ የሚለውን የግዚአብሔር ን ቃል ስላስተማሩ እኔም ደስስስስስ ብሉኛል ለአባታችን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@hansakahsay2282
@hansakahsay2282 6 лет назад
Shushu -99 አበባ አደይ አበባ አደይ ሞት ለገዳይ . M.. m. M . ምም. ም ም. ፀ ፀ። ። .ዝዝምዝ.ዝምዝዝ.ዝ.ዝምዝ. .ም.ም.ወደ ዝ.ኦ ቀ።።። ዘ። ቀ። ፀ ዘቀቀ።።ወደ ።ፀፀ. ። ፀ.ቀ .ቀ. አ ..ም። አ አ ለ። ልም ።ጋር ም. ጋር ። ።. ።።።።።። ። ም ። ል። ል።። 9ጋር ጋር ። ኣ።9።.9 ም .ኡ.99ኦቀ 9ቀ
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 лет назад
አባታችን በዉሥጣችን ያለን ጠላት እንባዎት አቃጥሎ ይጣልልን አሜን
@hiwotetadege9004
@hiwotetadege9004 7 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ለሚያስተምረን ለሚመክረን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም በፍጥረታቱ አደበት ሁሉ የከበረ የተመሠገነ ይሁን አሜን ለአባታችንም ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አባ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤልን ገዳም ለመርገጥ በእሳቸውም እጅ ለመባረክ የዘወትር ምኞቴ ህልሜ ነው እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ አባ በጸሎትዋ አስቡኝ ያለምወርቅ ወለተ@ማርያም ነኝ ከሳውዲ😭😭😭
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 7 лет назад
አባ የእኔ ውብ እንዴት እንድምወዴወት እግዚአብሔር እርጅም እዴሜ ይስጥልን በእውኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@user-hl6vk8yy5n
@user-hl6vk8yy5n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ፫
@selammelkie668
@selammelkie668 7 лет назад
አባ በርከትዎ ይደርብን ዕረጅም እድሜ ይስጥልን በአይኔ ለማየት ያብቃኝ አምላኬ አባ
@user-yc9wn5ds5x
@user-yc9wn5ds5x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@alemgena35
@alemgena35 6 лет назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-du4fk5yf7l
@user-du4fk5yf7l 6 лет назад
በእድሜ በፀጋው ያቆይልን በረከቶት ይድረስን
@mireillegerges5915
@mireillegerges5915 7 лет назад
አባ እድሜና ጤና ይስጦት አባ የእርሶ አይነቶችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ሀዋርያው አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገ እርሶን የሰጠን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን የድግል ማርያም ልጅ ዘላለም ይክበር ይመስገን
@mekdesnegatu9085
@mekdesnegatu9085 6 лет назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-vy8yw1pv2r
@user-vy8yw1pv2r Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር አምላክ አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yeshialemalmawmihret8862
@yeshialemalmawmihret8862 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጠወት እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልል
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልላ ላባታችን እድሜና ፀጋውን ያድልልን በስመአም እዴት ደስ ይላል የህዝብ ፍቅር
@amenamenamenjanet9878
@amenamenamenjanet9878 5 лет назад
Aba edmen toenan Yhabekemfetarey Abxeleykemzekereney Berketkemayfeleyena Amen amen amen
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ዜማር መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በርክታቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
የሰላም ና የፍቅር የጥዕና የበርክት አባታችን አባ ዬውሃንሰ ተሰፍማረያም ልዜላአልም ያኑረልን ቅደሰት ደንግል ማረያም ውላደት አምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጠላታቸው አግር ሰር ይጣለልን አሜን አሜን አሜን
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 7 лет назад
እኔ ግን መች ነው ማገኞት በርከቶት ይደርብን በጸሎት አስብን ሀና ማርያም ብሎ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልእልልልል
@bbcc151
@bbcc151 6 лет назад
ሀይሚ የማርያም ልጅ ነኝ
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሚን ለአባታችን እርጅም እድሚ ይስፅልን አሚን እባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ በስው አገር ተስቃየን
@rabihayash7056
@rabihayash7056 7 лет назад
zemery melaket yesemlne ellllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll
@haymanotdemeke5834
@haymanotdemeke5834 7 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 лет назад
niberte tsgeyae አይዞሽ የሃገሬ ልጅ የሚጠብቀን አያንቀላፋም በተቻለን መጠን ብርክክ ብለን እንማጸነው ይችን የስደት ግዜ በሰላም እንዲያስፈጽመንም
@haymanotdemeke5834
@haymanotdemeke5834 7 лет назад
የግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜንንን
@fragenkatalogzurtestvorber1378
ellllllllllllll ellllllllll ellllllllllllll Amen Amen Amen
@aal6799
@aal6799 6 лет назад
እልልልልልልልል ሰላም ለአባታችን አባ የሐንስ ተስፋ ማሪያም እልልልልል
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
የሰላም ናየፍቅር የጥዕና የበርክት አባታችን አባ ዬውሃንሰ ተሰፍማረያም ልዜላአልም ያኑረልን አባዬ ቅደሰት ደንግል ማረያም ውላደት አምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጠላታቸው አግር ሰር ይጣለልን አሜን አሜን አሜን
@firahiwottsehay2446
@firahiwottsehay2446 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መልአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን
@user-cn7ix8oc9z
@user-cn7ix8oc9z 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሪ ምላአክት ያሰማልን አባታችን እድሜወን ፀጋወን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-mm3jg7gs6z
@user-mm3jg7gs6z 6 лет назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛💝
@almazabairouse5852
@almazabairouse5852 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
@beziayehuberne4092
@beziayehuberne4092 6 лет назад
ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልን፡አባታቻን፡በፀሎት፡አስቡን፡እህተ፡ዮሀኒስ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-jx5vu3di8k
@user-jx5vu3di8k Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚያቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእዉነት የዉርቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አባታችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
የሰላም ና የፍቅር አባታችን አባ ዬውሃንሰ ተሰፍማረያም ብዕደሚ ና ብጥዕና ያቆዬልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 лет назад
አባታችን የማቱሳላን እድሜን ይስጥዎት ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@user-ys4gx1uf9d
@user-ys4gx1uf9d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥልን
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ፅሉቶምን በርክቶምን አይልዬን አሜን አሜን አሜን
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 Год назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰመኔውን በልቦናችን ያሳድርልን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን ክእግራቸው ስር ይጠልልን አሜን አሜን አሜን የድህውች አባት የተዋህዶ እንቁ
@dggf4806
@dggf4806 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማል አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜንእድሜውትን ያርዝምልን አይነ ልቦናችንን ያብራልል አባታችን በፀሎት ያሥቡኝ ልቤ ድድን አለብኝ ተምሬ እዳልተማረ አይይይ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረ ኑሩልን በእውነት ሁላችን እየፋደስን ነው ምንም ፀድቅ አልሰራላሁ በህይወት ዘመኔ ተጫወተብኝ በፀሎት ይስብኝ ሁለተ መድን ተስፋ ቢስ ሁኘ አለሁ
@addismersha5876
@addismersha5876 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@saradegi8945
@saradegi8945 6 лет назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ለአባአታችን እድሜና ፀገው አብዙቱ ይሥጥልን በአባታችን ላይ አድሮ ያሥተማርንና የገሠፀን እግዜአብሔር አምላክ ከአፅነአፈ እሥከ አፅነአፈ ሥሙ የተመሠገነ ይሁን እኛም ባሎበት ቦታ ተገኝተን የበረከቱ ተካፋዮች ያድረገን
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት አሜን አሜን አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን 👏👏💓💓ማራኪዉ የመንገዉ እረኛ በስር ቤት ሂደዉ ለታሰሩት ወገኖቻችን የእግዚአብሄር ቃል ሲመግቡ ልቦና ያድሳል አስባቹሁል ምን ያክል እደሚረጋጉ የግዚአብሄር ስጦታ ጉሩም ነዉ አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫አባዬ በመስቀሎት ለመባረክ ያብቃን ከስደት መልሶ🙏😢
@user-dp4sp5us1e
@user-dp4sp5us1e Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ስላም መጡልን የወንጌል ገበሬ አባታችን ቃለህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 Год назад
ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን ለዝማሬዉ እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬዬ እንኳን አብሮ አይረስን
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤
@user-ty6sy2nz8r
@user-ty6sy2nz8r 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ልጅዎት በእጀዎት መስቀል ለመባረክ ያብቃኝ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Год назад
የኛ ውድ አባት ስስታችን ምትክ የለሹ እደው ምን ልበል እርሶን ለዝህ አገልግሎት መርጥ ባርኮ ቀድሶ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋወትን ብዝዝዝዝዝዝዝት ያርግልን ሞቸነው የምወዶት የማከብርወት ❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷
@user-ot1zs6ey1c
@user-ot1zs6ey1c Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ጥላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@kelemm8046
@kelemm8046 Год назад
የኒ ንቁ አባት ጀግና አባት የስማነውን በልባናቺን ያሳድርብን የኛ አባት ስለ ማይነገርው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እኛህ የመስሎ ባሉበት ስለስጠከን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚሶ ትሸፉንልን ትጠብቅልን ፫አሜን 🤲
@metadelbelay2697
@metadelbelay2697 7 лет назад
እልልል እልልልልል ዝማሬመላክት ያስማልን ለሜመክሩን ለሜገስፁን እርጅም እድሜ ክጤናጋር ይድልልን አባ
@user-vy8yw1pv2r
@user-vy8yw1pv2r Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን በሰላም መጡሉን አባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ አባት በፆሎታቸው ያሰብን ሰው እንድሆን
@user-pk5sc2uv2q
@user-pk5sc2uv2q 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በጸሎተወ ያስብኝ አመተ ማርያም
@user-bx9xr3bl7f
@user-bx9xr3bl7f 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mimikassa709
@mimikassa709 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይ
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Год назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ፅሉቶም አይልዬን አባዬ
@sara.a3214
@sara.a3214 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 лет назад
የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባታችን እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን ለዝማሬውም ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚይፕለመልመውን የ መላእክትንም ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን♥♥♥
@user-oh1bo2mr8h
@user-oh1bo2mr8h 7 лет назад
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አባ እኔ ሃጥይተኛ ልጅህም አፀደ ማርያም በፀሎት አስብኝ
@tgsthbaita9060
@tgsthbaita9060 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saragtoo5234
@saragtoo5234 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 7 лет назад
አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቃለህወትም ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይፊታቹ ወገኖቻችን
@lantano9182
@lantano9182 7 лет назад
Firhiwot Lukas አሜን 3 ዝማሬ መልይክትን ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ላባታችን
@gddrgdaar202
@gddrgdaar202 6 лет назад
Ellllllllllllllllllllllllllll Elelelllllllllllllllllllll🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳abatahen edemezmenhen Yebareklewatzemare Mleketyasemalen Amen Amen Amen 💐💐💐💐💐
@yetnayetgassa5758
@yetnayetgassa5758 6 лет назад
😭😭😭😭እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን ከሥደት መልሶ ለደጁ ያብቃኝ በፀሎት አሥብን በስደትገያለነው😭
@user-hl6vk8yy5n
@user-hl6vk8yy5n 5 лет назад
እውነት ነው አሜን ፫
@heedan6517
@heedan6517 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የስደተኞች መፅናኛ በድሜ በጤናያኑርልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 7 лет назад
የማይጠገብ ትምህረት የማይሰለች ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ የስራሄል አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለስደተኛ አፅናኝ ላዘነ ደስታ ለስደተኛ ተስፋ የሆኑ ዳግማዊ ጤጥሮስ እግዚአብሔር በሐፅያት እዳንተፋ ገፃጭ አዳኝ ፋዋሽ በስሙ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባት አዘኔ ይለቀኛ ስሰማው ትምህርቱን እና ዝማሬውን ተመስገን እያጠፋን ያላጠፋኸን አምላክ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርተወ አይጠገብ የኛ እቁ አባት ሺ አመት ያቆይልን አሜን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌱 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@user-rh3if5zj9j
@user-rh3if5zj9j 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በፆሎትዎ አስቡን አባታችን ወ/ሚካኤል ከሊባኖስ ከቤሩት ትምህርትዎ እና መዝሙርዎ ለእኛ ህይወታችን ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን
@wondiemengie7276
@wondiemengie7276 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በፆሎትዎ አስቡን አባታችን ወ/ሚካኤል ከሊባኖስ ከቤሩት ትምህርትዎ እና መዝሙርዎ ለእኛ ህይወታችን ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 Год назад
አቤት መመረጥ አቤት ቅንነት የዋህነት የአባቶቹ ልጅ የበረሀው መናኝ የነ አብረሀም ልጅ የነ ጳውሎስ ልጅ የክርስቶስ ምርጥ እቃ በእዌነት ቃለሄይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተወት እረዴተወት ይደርብን አሜን
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 Год назад
በእዉነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጠላታቸዉን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን አሜት በረከታቸዉን ይደርብን አሜን ወለተ ስሳሴና ወልደ ዮሃንስ ወልደ ተክለ ሃይማኖት ፆሎት አትርሱን አስቡን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 лет назад
ቃለህይወትያሠማልንመንግስተሠማይያውረስልን
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@amaamm7487
@amaamm7487 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@user-qv1dw8te6n
@user-qv1dw8te6n 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@almazabairouse5852
@almazabairouse5852 7 лет назад
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክ ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አባ በስደት ነው ያለሁት ጭቀት ሊገለኝ ነው ለምን እደምጨነቅ አላቅም ዝብሎ ይጨቀኛል አባ ፀልዩልኝ ወለተ ማርያም ነኝ ከቤሩት
@pitacell592
@pitacell592 7 лет назад
አሜን.አባታችን.በድሜ.በጸጋ.ያቆይልን.በጾለት.ያስቡን.አባታችን.
@cv2305
@cv2305 6 лет назад
እልልልልልልልልልልል ፍፁም እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። እስርቤት ያሉት ስለጎበኙ አባ እድሜ ይስጦት
@user-ot1zs6ey1c
@user-ot1zs6ey1c Год назад
አሜን ፫አባዬ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫
@user-wz1ce2zb8e
@user-wz1ce2zb8e 7 лет назад
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@mestheflkbusl6532
@mestheflkbusl6532 7 лет назад
እየሩሳሌም እየሩሳሌም እልልልልአሜንንንንንገብሬልባርከን
@user-rx1qe7so7p
@user-rx1qe7so7p 7 лет назад
እየሩሳሌም እየሩሳሌም። እልልልልልልልል
@almazallmaze.allmaz1322
@almazallmaze.allmaz1322 6 лет назад
እየሩሳሌም እየሩሳሌም aminaminamin
@lolomomo1316
@lolomomo1316 Год назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላሰተማሩን ለመገሩን ለገፁሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን የግፍ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@dengelenatagebelejkebatano958
@dengelenatagebelejkebatano958 6 лет назад
ሰለማይነገር ሰጦታው ያምላአካችን የቅዱሰ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አባ እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን
@user-nt9gr2id3d
@user-nt9gr2id3d 7 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን እድሜና ጤና አብዛላቸዉ በእዉነቱ እደዚህ እሚያፅናኑንን አባታችንን አኑርልን ደስ ሲል እኔም በስደት ሁኜ መፅናኛዬ ናችሁ አባ ወለተገብረኤል ብላችሁ አስቡኚ በእጅሁ ለመባረክ ያብቃኚ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@paradisetube1473
@paradisetube1473 7 лет назад
ያለድንግል ማሪያም ህይወት ባዶ ነች yes bado badooooo naw yalenatachen
@woinshetyetwahdoligi3043
@woinshetyetwahdoligi3043 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@setegnmuche2723
@setegnmuche2723 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል
@user-ys7xr5sx9w
@user-ys7xr5sx9w 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን አሜን,አሜን,አሜን
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 6 лет назад
Amen Amen Amen
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
የተግባር አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እስረኞችንም እግዚአብሔር ያስፈታልን በረከትዎ ይደርብን በረከተችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን አሜን 💠💠💠 ላስተማሩን ለመከሩን ለገፅቱን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማድልን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን መልካም ያማራ ፍሬ 30 60 100 እድናፍራ እግዚአብሔር አምላክ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ቅዱስ ፍቃዱ ይሆንልን የአባዬ በረከተዎት ይደረብን አባታችን በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን🎚️🎚️💠💠💠እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጠብቅልን የኛ መፅናኝ ልዬ አባት የበረሀው መናኝ ኑርልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲💠💠💠🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️
@heedan6517
@heedan6517 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 года назад
አባዬ በረከት ዎ ይደርብን ሺ አመት ኑሩልን እንዎድወታለን በፀለትዎ ያስቡኝ ቃለ ሂወት ያሠማልን
@aajman2790
@aajman2790 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልል ለእባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን አባ ብእጀወት ለመባርክ ቅድስ.ገብሪል ይርዳኝ ከስደት መልሷ
@meskrmteka2916
@meskrmteka2916 7 лет назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሪመላክያሰማልን..አባታችን.ለደጀወትያብቃን..አሜንንንን
@gelilamulabachew6945
@gelilamulabachew6945 6 лет назад
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልዝማሬመላይክትን ያሰማልን አባታችንበፀሎትሁት አስቡኝ፡እናቴን በሰላም እዳገኛት እናቴ እህተመላህ እኔ ጥየድግል እድሜና ጤና ይስጥል
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን ሺአመት ኑሩልን የስላምይፍቅር አባታችን
@user-oc5hh9br4l
@user-oc5hh9br4l 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በዕድሜ በጠና ያቆይልን በእርሶላይ አድሮ የገስፀን የመከረን ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑለ በህሪ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይድረሰው የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ከማርና ከወተት የሚጣፍጥ ትምህርቶንት ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መጥቼ እንድማር የእርሱ ፍቃድ ይሁንልኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተው ለደጅህ አብቃኝ አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ብለው
@user-qt7xx1hl5c
@user-qt7xx1hl5c 6 лет назад
እልልልልልልእልልልልልል እእእእእእእእ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 Год назад
አባዬ የሁሉም አባት የስደተኞች ተስፋ እንኳን ደህና መጡልን የበረሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 5 лет назад
አባ ዩሀንስ የበራሀዉ መናኝ ፀሎትና ልመናዎት አይለየኝ
@kajankajan8624
@kajankajan8624 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
Далее