Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1358 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ 3 месяца назад
ወንቅሸት ገብርኤል ያራማው መላክ መቼም አታሳፍረንም ምስክነትን ለሰሞ ጆሮዎች ስትል ያራማው መላክ እመቤቴ ያምላክ እናት ልጄን ነጻ አውጥሉኝ ወገኖቼ እኔ ሀጺያተኛ ነኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እናትነት ከባድ ነው
@taemotekle
@taemotekle 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ከሱ ጋር ይሁን የራማው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀው 🤲🧡
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ 3 месяца назад
@@taemotekle አሜን አሜን አሜን ጸሎታችሁ ይርዳኝ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቨ7ረ
አደራህን አምላኬ ወደ ቤትህ መልሰኝ ይች አለም አታላይ ናትና በከንቱ እንዳልጠፋ😢😢 ወንቅሸት አምሳለ ገነት የሠላም ደሴት እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አንተ የግፍ ቦታ 😢ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤
@አካልነኝየድንግልማርያምባ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡልን የሁሉም አባት💐ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@GxjhzyHshsgxgs6
@GxjhzyHshsgxgs6 3 месяца назад
ምዕመናን ላይክ ሸር ማዳርግን አንርሳ ሸር ለሌሎችም እንድዲርሳቸው
@የድንግልባርያ
@የድንግልባርያ 3 месяца назад
አባዬዬዬዬ እንኳን ደህነ መጡ አባዬዬዬዬ ልፍስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለነተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል አምላክ ህፃኑ ቄርቆስ ለምስክረት አብቃኝ ስለቴንም ሰምተህ ለምስክረ አብቃኝ ወልደ ዮሐንስ ድኖ ተፈውሶ ለምስክረ አብቃኝ ፍቅርተ ማሪያም ብለው አባዬዬዬ አንዲት እባ ዘላላዎት ይድርሰኝ የበርሃው መናኝ አባቴ የስደተኞች አባት አባዬ 🤲🤲🤲🤲🤲
@JchjBfhi-mq7lx
@JchjBfhi-mq7lx 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው ባህታዊ የወንጌል ገበሬ ብቸኛው ሀዋርያ የበረከት አባት ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተ ዮሐንስ ወለተ ማርያም😢😢
@Samsunga345g-k9f
@Samsunga345g-k9f 3 месяца назад
እፅብና ድንቅ ነው ኣባቴ ዮውሃንስ ለኔም በመንፈስ ቅዱስ ድረስልኝ እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ የራማው ልእል የወንቁሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኣዳራህን ሓሳቤ ኣስክተህ ለምስክርነት አብቃኝ እኔንም አሜን አሜን አሜን
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ እህት ወንድሞቼ ለእንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 3 месяца назад
የተፈወጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ ወንድሜ ወደ ሳኡድ ብሎ መንገድ ነው ሃብተ ገብርኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ😢
@Geni-q4y
@Geni-q4y 3 месяца назад
የራማው ላኡል ኡአወቅሸቱ ቅዱስ ገብር ኤል ለናተየሰማ ለኛምይስማ ኣምላከዩሀንስ የልቤን ኣተታውቃለህ የህቴን ድምጻን ኣሰማኝ ሙታንን ታነሳየለ የህቴን ታሪክ ቀይርልኝ እኔን ለምስክርነት እድበቃ በጾለታችሁ ኣስቡኝ እህቴ ስደት ስመጣ በደበር በተኩስ ሙታለች ኣሉን ከተረዳን ቡሀላ ኣሁንደሞ ኣልሞተችም ቆስላለች እጂ ኣሉን ግን ማን እዳነሳት ኣናቅም እና ወለተማሪያም እያላችሁ ኣስቡኝ ኣሁን 2 ወራሊሆን ነው
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 3 месяца назад
እኮን ደና መጡ ወንቅሸት ምድራዊ ገነት የታሪክ የወንጌል አርበኛ አባት ያሉበት ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KirosKiros-il6em
@KirosKiros-il6em 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወጎኖቼ ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ለእናንተ የደረስ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ኣሜላከ የዉሃን ኣባታችን ይጠብቅልን ኣባታችን በፆሎቶት ያሱቡኝ ዎጎኖቼ በስዉ ሃገር ስራ ኣጥቼ ቁጭ ብያለዉ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ፀጋኪሮስ እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ዎጎኖቼ ዉእግዝኣብሄርይመስገንለእናንተየደረስየወንቅሸቱቁዱስገብርኤልለሁላችንይድረስልንየወንቅሽቱቁዱስገብርኤልኣሜላከየዉሃንኣባታችንይጠብቅልንኣባታችፆሎቶትያሱቡኝዎጎኖቼበስዉሃገርስራኣጥቼቁጭብያለዉበፆሎታቹኣስቡኝፀጋኪሮስእያላቹበፆሎታኝዎጎኖቼ ❤❤
@AbuRokan-v2m
@AbuRokan-v2m 3 месяца назад
ወንቅሸትገብርኤልያራማውመላክመቼምአታሳፍረንም ምሰክነንለሰሞጆሮዎችሰትል ያራማዉ መላክ እመቤቴያምላክ እናት ነጻአዉጨበስድትእዳልቀረ በጸሎታችሁአስብኝ ወለተሠማያትእያላችሁከባድነዉ ወዳሟንበጸሎታችሁአስብልኝ ወልዳቄርቆስእያላችሁ😢 አባታችንሺአመትያኑርልን
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 3 месяца назад
አድስ አበባያላችሁ እባካችሁ እምነት ፀበል ያላችሁስለገብርኤል ያላችሁ ስጡኝ ልጀን እያመመውነው እያሉኝ ነውእኔ በስደት ሁኛ ጭቀት ከባድነው ያላችሁ ተባበሩኝ
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 3 месяца назад
ነይ እስኪ በውስጥ እሕት አጠያይቅልሻለሑ ያላቸው ሠዎች ካሉ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 3 месяца назад
ቁጥርሽንአስቀምጭልኝ እህቴ
@maryelove7751
@maryelove7751 3 месяца назад
እናንተ የደረሰ መለመኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለተቸገርን ይድረስልን
@AprdAamad
@AprdAamad 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእፁብእፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገን የመዳናችንምክኒያት የሆኑትንአባታችንንእድሜቸዉን ያስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛልን ገዳማችንንእስከዳግምምፃትአይፍታብንአሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜንስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን እንኳንደስአላችሁለናተየደረሠአምላከዩሐኒስለሁላችንይድረስልንአሜን
@hananma6884
@hananma6884 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንየወቅሸቱቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስአምላከቄርቆስ ያሠዲቷእናቴ አማልጅቷእባክሽ ድረሽልኝ ለሁሉየደረሰአምላክለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. የኛ. ውድአባት እንኳንደህናመጣችሁልን 🙏🙏🙏ወገኖቻችን እንኳንደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አሜን ለናተየደረደ አምላከዮሐንስ. አማማከገብረኤል ለሁላችንምድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ሺሺ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@ManiMani-bx7er
@ManiMani-bx7er 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@weldetyks-qr7ys
@weldetyks-qr7ys 3 месяца назад
አባታችን እታየ በጣም የምወደዉ ጎደኞየ ጠፋብኝ እኔ እና እሱን የሚያራርቀዉን ሴጣን በፀሎት ይሰሩት ሳሚ ይባላል እርሶዎ በመንፈስ ያቁታል እኔግን አላቀዉም አምላክ የዉሀኒስ እድሜ ከጤና ያድለዎት ተባረኩ ጠላታችሁ ትቢያ አመድ ይሁን አሜን 😢😢😢❤❤❤ ወቅሸት አምሳለ እየሩሳሌም ብረሳህ ቀኘትርሳኝ በረከት ሀይማኖት የገበየሁበት ቤቴ ወንቅሸት ሞቴንም ሰርጌንም ወንቅሸት ያርግልኝ አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 3 месяца назад
አይዞሽ እሕት ፀልይ
@Samsunga345g-k9f
@Samsunga345g-k9f 3 месяца назад
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወገኖቼ የኣባታችን እምባና ፀሎተውት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን እምባና ፀሎተውት ይድረስልን ወለተ ማርያም ከነቤተስቤቼ❤❤❤❤❤❤❤
@AMCOMKl
@AMCOMKl 3 месяца назад
አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ
@nsantslmon
@nsantslmon 3 месяца назад
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን አትርሱን ከነቤተሰቤ ለናንተ የደረሰላችሁ የወቅሸቱ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ሐምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ENATAGERADISSU
@ENATAGERADISSU 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉
@merrymeery2731
@merrymeery2731 3 месяца назад
አሜን,አሜን,አሜን ያባታችን,ጸሎትና,ልመና,ለነም,ይድረስልኝ,ላባታችን,የማታሱላን,እድሜይጥልን,ያቆይልን
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዃን ሰላም መጡልን የኛልዩ ጭለማዉን ወደብረሀን የቀየራችሁልን የስደት አባታችን አባታለሜ በእንባፀሎታችሁ ሰላም ፍቅርን አግኝተናል እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ዳግም እስከምፃአት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን❤❤ 💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን እዃን ደስአላችሁ ጨረሶ ይማርልን❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@BeleteAsefa-do6ok
@BeleteAsefa-do6ok 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@annahanna8932
@annahanna8932 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት አባታችን 🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለምስክርነት ያቁመን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🌾☦️🌾☦️
@jsb6824
@jsb6824 3 месяца назад
ለኔም ድረሱልኝ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ የበረሀው መናኝ በፀሎት አስቡኝ፡እባኳችሁ እኔን ደካማ ሀፃተኛ እህታችሁን ወለተ ሜካኤል 😢😢😢
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ስራህ እጹብ ድንቅ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ለአባታችንን ረጂምምም እድሜ ይስጥልን በእውነት ስለማይነገር ስስጦው አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ይክብር ይመስገን 👏👏👏
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በምህረት ቸርነቱ ሁላችንንም ይማረን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🍃
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልእንኳንደስ አላችሁ ለናንተየደረሰ አምላከየሃንስለሁላችንም ይድረስልን❤
@lamrydemis
@lamrydemis Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እጹብ እጹብ አጹብ ያንተ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ይክበር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረስክ ሙት አንሳው ታሪክ ቀያሪው የወንቅ እሸቱ ለእኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅምም እድሜ ይሰጥልን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 месяца назад
አሜን አሜን እኳን ደስ አላቹ ለተፈወሳቹ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹ አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን
@weldetyks-qr7ys
@weldetyks-qr7ys 3 месяца назад
የበረሀዉ ጀግና መነኩሴ አቤቱ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ መድሀኒአለም ❤❤❤❤ 😢😢😢በፀሎን ያስቡኝ እህተስላሴብለዉ ከስደትነኝ እህታችሁ ሀጢያተኛዋ
@Sara-tc9ht
@Sara-tc9ht 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችነን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад
ሰላማችን አባታችን ሲመጡ ሀሳቤና ጭንቀቴ ይርቃል በጉጉት እኮነው የምጠባበቀው አባታችን ስደተኛው ባህታዊ የተዋህዶ ኮከብ እንኳን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር ያንድነት አባት የነፍሴ ዋስ ጠበቃዋ ሽ አመት ኑሩልኝ 🙏🙏🙏የተፈወሳችሁ ኸገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለሴደተኞች ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏
@نورر-ظ9غ
@نورر-ظ9غ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታች እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን ያሰቡትን ይፍፆምልን
@እናቴኑሪልኝየኔአለም
@እናቴኑሪልኝየኔአለም 3 месяца назад
የወቅሸቱ ገብርኤል ልመናየን ስማኝና ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ሰው አርገኝና ለምስክርነት አብቃኝ😢😢😢
@Titt-y1x
@Titt-y1x 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሥለማይነገር ሥጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ለወገኖቻችን የደረሠ አምላክ ገብረኤል ያባታችን እባናፀሎት ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል እኔንም ለምሥክርነት አብቃኝ ወድሜ በሠላም ይግባልኝና ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayat2512
@hayat2512 3 месяца назад
አባዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ መመኪያ የመኖራችን ምክኒያት የሰላም አባት የሰላም አባት የፍቅር አባት ብቸኛው ባህታዊ❤❤❤የአባታችን እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጥልን አሜን በረከታቸው ይደርብን ጠላታቸውን ከእግራቸው ሥር ይጣልላቸው አሜን፫❤❤❤❤❤❤
@self-possessed
@self-possessed 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል በየቀኑ አይደለም ለመስማት ለማሰብ በሚቀፍ ምናባዊ ሀጢያት ሰውነቴ ተዘፍቆ ግን በምህረትህ በጠባቂነትህ ስላልተውኸኝ የህይወቴ አብርሀም ስለሆንኩኝ ዛሬም ዝዋትርም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። የአይሰዲቷ ማሪያም የእናትነትሽ እርህራሄ ሰላልተለየኝ ሰግድ ለኪ። የበረሃው መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም አድሜዎትን የብረት ምሶሶ ያድርግልን: በረከታቸው አይለየን አሜን።
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 3 месяца назад
የወንቅእሸቱ አምላከ ይሗንስ አምላከ ቅዱሥ ገብርኤል ለእኔም እስከመላ ቤተሠቦቼ ለምስክርነት አብቃኚ አባዬ እኔን ሓፂአተኛ ልጂሑን አትርሱኚ
@aynogesese7113
@aynogesese7113 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአለችሁ ወገኖቻችን በእውነት እናንተን የሰማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባፀሎት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲😢
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አቤቱ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ
@WerkyeGetahun
@WerkyeGetahun 3 месяца назад
አባዬዬዬዬዬዬዬ የበርሀዉ መናኝ የወንጌል አርበኛ የችግረኞች የስደተኞች አባት እንኳንደና መጠልን ፀገወትን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፈጣሪ ገዳማችን አባታችን ይጠብቅልን የእናንተን ታምር ተነግሮ አያልቅም ፈጣሪ ፀጋወትን ያብዛልን ጠላታችሁን ለንሳሀ ያብቃዉ ከግራችሁ ስር ይጣለዉ እናንተን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebechAdera
@AbebechAdera 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለወገኖቻችንየደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛምለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ዘላለም ያኑርልን አሜንገዳማችን እስከ ምፅአት ያቆይልንአሜን
@selamtube9373
@selamtube9373 3 месяца назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ለእኛም ይድርስልን እንቆቅልሻችነን ይፍታልን ታሪካችነን ይቀይርው አሜን አባታችነን ሺአመት ያቆይልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን አሜን
@dubaiuaq8300
@dubaiuaq8300 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 3 месяца назад
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫🤲 ለተፈወሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ አባታችን ወለተ ስላሴ ገብረ መስቀል ወለተስላሴ ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴን በፀሎት ያስቡን👏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናቴ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ሽ ዓመት ይኑሩልን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጡልን ኣባታችን ለተፈወሳቹሁ ጨሮሶ ይማራቹሁ ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ለእኛም ይድረስልን ኣባታችን ወለተ ማሪያም ወልደሰንቤት እያሉ በፀሎት ያስቡን❤❤❤
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደርሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ፡የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ❤❤❤❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን የልቤን ሀሳብ አንተታዉቃለህን አንተዉ ፈፅምልኝ አደራህን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም የበረሀዉ መናኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢😢
@MaryamEnati
@MaryamEnati 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናተ የደረሰ የውቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኔም ደርሶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ እሜን🤲🤲🤲😥
@JcjhYfhs
@JcjhYfhs 3 месяца назад
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እሜን እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን. እባታችን በፁሎት እስቡኝ እስስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን
@Samsunga345g-k9f
@Samsunga345g-k9f 3 месяца назад
እፅብና ግርምነው ኣባታችን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Aragsh
@Aragsh 3 месяца назад
እልልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን ለምስክርነት ያብቃን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ❤❤❤😢😢😢😢 እር እህት ወድሞቸ በፆሎት አስብኝ በስው ሀገር በስራ እጦት እዬተከራተትሁኝ ነው
@EgssgshDhegeeg
@EgssgshDhegeeg 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ ድንቅነው ላአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መርገጫ ስር ይጣልልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የታሪክ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት ✅እንኳን ደህና መጡልን🤲የበረሃው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ ምትክ የለሽ የኢትዮጵያ ባለውለታ ✅❤የአለም አቀፉ ዶክተር መምህረ ትሕትና ✅❤የተዋህዶ ኮኮብ ምርጥ እቃ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ ✅❤አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን 🤲አሜን ባሉበት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን 🤲ባሉበት ሰላምዎት ይብዛልን 🤲ሰላም ወደባአተዎት ይመልስልን🤲አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን 🤲ለናተ የሰማ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለእኛም ይስማን አሜን በእውነት እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወሐተሐና🤲ከነቤተሰቦቼ አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለደጅህ ያብቃኝ🤲
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልል ለናተ የፈረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐኒስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫
@borhanal1252
@borhanal1252 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን ኣሜን እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፍወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን❤❤❤
@FdCg-fc1yf
@FdCg-fc1yf 3 месяца назад
የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያባታችን እንባ ና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ
@saryfsse4785
@saryfsse4785 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት በፅሉታችሁ አስብኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሳችሑ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል የወንቅሽቱ የበረሀው መናኝ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረስልን አሜን አባታችን ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ሺ።አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው ለተፈውሳቹህ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ታሬኬን ቀይርልኝ ቤተሰቦቼን አስማማልኝ😢😢😢 ጸሎት አስቡኝ ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ ከኔ ቤተሰቦቼ
@zebiba7563
@zebiba7563 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ታምረኛው ገዳሞ ለደጅህ በጤና አብቃኝ ለምስክርነት ሀኪም ቤትነው ያለሁት ጋዝ ፈ ድቶብኝ በፆለታችሁ አስበኝ ድኜ ለምስክርነት አብቃኝ አምናለሁ 😢❤ሀሳቤን አቅልልኝ በፆለት አስቡኝ🤲 አባየ በመንፈስቅዱስ ባሩኩኝ እማይገባኝን😢 ልጅህን
@እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም እንደወገኖቸ ለምስክርነት እንድበቃ አባትና እናቴን አንድ አድርገህልኝ በደጅህ ቁመው ለማየት አብቃኝ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አደራ😥☝
@3124aa
@3124aa 3 месяца назад
እልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃን የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝአብሔር ይመስገን የበረሃው መናኝ አባዬዬዬለዘለአለም ያኑርልን አሜን አባቴ እኔም ስደታኛ ልጆት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ቤተሰቦቼም ሁሉም 🤲
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 3 месяца назад
የሰላምና የፍቅር አባት የበረከት የድሕነት አባት እንኳን ደህና መጡልን የታሪክ ባለቤት እድሜና ጤና ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በእዉነት
@gentsisay6670
@gentsisay6670 3 месяца назад
እኳን ደህና መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለናተ የደረሰ ለኔለደካማይቱ ወለተ ሰንበት የደከበደውን ጭንቀቴን አደጉም ትን አድርገህ አጥፈልኝ አብስረኝ አባቴ😢
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 3 месяца назад
የእኛ ተናፍቂ ልዬ አባት ዉድ ስጦታችን እንኳን ስላም መጡልን የበርሃዉ መናኝ ጀግናዉ ባህታዊ የድህነታችን ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ።
@mulu109
@mulu109 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
እን ኳን በሰላም መጣችሁልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን የኛ ናፍቆት አባታችን እንደት እንደናፈቃችሁን😢 ብቻ ባላችሁበት ሰላመወት ይብዛልን አሜን፫❤ድናችሁ ተፈዉሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርችሁ በርከታችሁ ይድርሰን አሜን፫ ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@merhawitabraha2168
@merhawitabraha2168 3 месяца назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቻችን ለአናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላከ የውሃንስ የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ፡የኣባታችን አንባ ጸሎቶት ለኛም ደርሰህ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን፡ይሁን ይደረግልን ወለተ ምካኤል ብላችሁ በጾሎታችሁ አስብኝ
@taemotekle
@taemotekle 3 месяца назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እኔም የምመሰክርበት ቀን ይስጠኝ እግዚአብሔር አምላክ🤲🥺
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 3 месяца назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባት በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ❤ ዬተፈወሳቹ በሙሉ እንካን ደስ አላቹ ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅሸት አምላክ ለኛም ይድረስልን❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
@nihbig3509
@nihbig3509 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አምላከ የውሃንስ የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራህ ሁሉም ነገር አንተ ታውቃለህ
@3124aa
@3124aa 3 месяца назад
እልልልልልልል አባታችን የንታየ እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ አባየ ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፀሎትወ አይርሱን እኛም በተቀደሰው ተራራ ቁመን ለምስክርነት እድንበቃ ለዚህ ሁሉ ለመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ዘላለም ያኑርልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን
@zebiba7563
@zebiba7563 3 месяца назад
እልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ❤
@GxjhzyHshsgxgs6
@GxjhzyHshsgxgs6 3 месяца назад
እንኳነ ደህና መጡልን አባታችን ሀብታም ነው ድሀ ነው የማይሉ የሁሉ አባት ዘላለም የኑርልን ከጤና ጋር አሜን ሰለሁለሁም ነገር እግዚአቡሔር ይመሰገን
@زهراء-ز9ذ
@زهراء-ز9ذ 3 месяца назад
,እንካን ደህና መጣቹ ኣባታችን የኛ እቁ የስደቶኞች ኣባት ሽ ኣመት ኑሩልን ለናንተ የደረሰ የወቅሸቱ ቁዱስ ጌብሬኤል ለሁላችን ይድረስልን በውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዛቤሄር ይመስገን ኣሜን🙏❤❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 3 месяца назад
አባታችን የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉❤የሰላም ደሴት ወንእቅሸት የመዳኛችን ምክናያት የበረሐዉ መናኝ በድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን👐💒
@ሂወት-ጰ4ዸ
@ሂወት-ጰ4ዸ 3 месяца назад
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ችግሬን ታዉቃለህ እና ለምስክርነት አብቃኝ😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን አሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 3 месяца назад
እንካን አባቴ ገብሬል ሰማችሁ እናንተን የሰማ የተቸገረው ሁላ ይድረስለት ይድረስልን
@abebaabeba4086
@abebaabeba4086 3 месяца назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ ወገኖቻችን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 3 месяца назад
መታደል እኔስ መቼ ይሆን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስም አልፎልኝ የምመሰክረው
@ብሌንደሰየወለተሂወት
@ብሌንደሰየወለተሂወት 3 месяца назад
እኳን ደህናመጡልን አባታለሜ ናፍቀውን ነበር አበወይየ አትርሱን
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui Месяц назад
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለናተ የደረሠ ሐኛም እስከነቤተሠቦቼ ይድረስልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 3 месяца назад
እኔ ተፈዉሻለሁ ለምኝስክርነትህ አብቃኝየራማዉ መላክ ቅዱስ ገብረኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askalemariyam9945
@askalemariyam9945 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውይት ያሰማልን አሜን የተፈዋሳቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን ለእናቴ የደራሤ ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጣብቅል አሜን ሀገረችን ገደማችን ይጣብቅልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@me-ws7cm
@me-ws7cm 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ
የኛ ናፍቆት ዉድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን
@ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ
የራማው ቅዱስ ገብርኤል አንተ የገፈ የመከራ ብታ እኔንም አስበኝ እስከ ቤተሰቦች 😢😢😢
@LovelyCakeSlice-gc6vg
@LovelyCakeSlice-gc6vg 2 месяца назад
የወንቅሸቱ ገብርኤል እኔንም ደካማዋን ሰዉ አድርገኝ
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 738 тыс.