Тёмный
No video :(

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1316 A ''የቤትህ ቅንዓት በልታኛለች'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

''የቤትህ ቅንዓት በልታኛለች''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ስለቃሉየቃሉየቃሉባለቤትልኡልእግዚአብሔርየተሙሰገነይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላባታችን ቃለህይወትያሰማልን ፀጋበረከቱንያብዛላችሁያገልግሎትዘመናችሁንያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@nouraviri4903
@nouraviri4903 9 месяцев назад
አባ በዐሎት ያአስቡን ዐጋወን ያብዛው አሜን አሜን አሜን 💖💖💖
@thigistthigist548
@thigistthigist548 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታቺን ለመከሩን ላስተማሩን ለመከሩን ለገፀፁን ቃለሂወት ያሰማሉን 🤲🤲🤲👏👏👏🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️👍👍👍
@masratmasra1127
@masratmasra1127 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እውነት ነው አባታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamdasash2160
@salamdasash2160 9 месяцев назад
ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን እመብርሀን በአሉበት ትጠብቅልን
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእኛ እንቁ አባት
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 9 месяцев назад
አባታችን በፀሎት ያስቡን ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад
አባታችን ምስጋና ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ለክለአብ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን አይርሱን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋናዉን አድንልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ለደጁ ያብቃልኝ አሜንአሜን
@taybaa8158
@taybaa8158 9 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@genetabay8968
@genetabay8968 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ይጠብቅልን ጠላታቸውን የወንቅ ምሽት ገብርኤል ይጨድላቸው አሜን❤❤
@Ophfdy
@Ophfdy 4 месяца назад
ወለተማርያም ❤❤❤😊
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 9 месяцев назад
ዉድ እባታችን. እንኳን በሰላም መጥሉን እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን
@MesiLove-xx3lg
@MesiLove-xx3lg 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልል የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም ይፍቱኝ እልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 9 месяцев назад
ኧረእሰይ ተመስገን አባ አባታችን❤እድሜ ❤ከጤና ይስጥልኝ ቸሩመድሀንሊያለም❤❤❤❤❤❤❤
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጡልን አባታችን የበረሐው መናኝ የታሪክ አባት እንድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡን እስከቤተስቡቸ 🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 9 месяцев назад
አባታችን የበረሀው መናኝ እውነተኛ የመንጋው እረኛ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን👏👏👏👏
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳንደህና መጡልን💐💐💐💐💐አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን👏👏👏👏👏
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አባዬ እንባ ፀሎትዎ ይድረስልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጭንቀቴን አቅልልኝ አሁንስ ደከመኝ 😢😢😢😢😢
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 9 месяцев назад
አይዞሽ ገብርኤል ያውቃል
@user-hr4mz2gq3v
@user-hr4mz2gq3v 9 месяцев назад
ኣይዛሸ እማዬ ኣባቴ ቅዱሰ ገብርኤል ያውቃል
@mulu109
@mulu109 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-uh7dd3je9e
@user-uh7dd3je9e 9 месяцев назад
ኣባታችን የበረሃው መናኙ የወንጌል ገበሬ እምባና ጸሎትህ ይርዳን። አሜን 3
@user-dy5nk1dq8r
@user-dy5nk1dq8r 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤
@binyamatnafu-uw8dt
@binyamatnafu-uw8dt 9 месяцев назад
የተዋህዶ አባት ❤አባ ዮሐንስ እግዚአብሔር ያክብሮት እድሜ ማቱሳለ ዘመነ ፍስሀ እድሜ ጤና ያድልልን በእውነት
@HNma-ck6wv
@HNma-ck6wv 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በ አባታቺን ለይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን አምላክ ስሙ ዛሬም ዘላለም የተምሰገነ ይሁን አሜን አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አሜን በ እደሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እኛንም የሰማነዉን በ ልቦናቺን ያስድርብን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የስደተኞች አባት የኛ መፅናኛ ሺአመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l 9 месяцев назад
እንኳን ብሰላም መጡልን አባታቸን በጣም ናፍቆናል ኑልን እባኮትን ኑልን በአይናችን ማየት አባታቸን እንፈልጋለን ኑልን😢
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን አባታችንንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋኢዶ ኮኮብ የወንጌል ገበሬ የስደተኞች ተስፋ ልዩ ባህታዊ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 9 месяцев назад
አባታችን እንካን በሰላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛሎት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hareguh9949
@hareguh9949 9 месяцев назад
እግዚአብሒር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 9 месяцев назад
አባታችን በፀለትሁ አሠልጣኙ ቡኝ ከነበተሠቦቸ የሠላም አባት የታሬክ መሥራች ምትክ የለሺ ኑሩልን ለዘላለም 🤲🤲🎤🌾🎤🌾❤️❤️❤🌷🌷
@hananma6884
@hananma6884 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባይ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን አንተ ታውቃለህና አንተ ፍታልኝ የአባታችንእንባፀሎት ይድረስልኝወልደተሳይወለተማሪያም እህተገብርኤል ከነቤተሰቦቼ አይርሱን 👏👏👏👏👏ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 9 месяцев назад
ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለቃ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጡበቃልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሰታዊልን ያድልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አባዬ አንኳን ደህና መጢልን አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜንንንን🎉🎉🎉🎉
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 7 месяцев назад
በእውነት ለውዴ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኘን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤❤ እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 8 месяцев назад
አባታቺን አባ ዩሀኔስ ተስፋማሪያም ከፉወትን አያስማን ኑሩልን ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ሰበት ጥዳል ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጡሎትወ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 9 месяцев назад
የኛ ዉድ አባታችን ናፍቆታችን ስስታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ አባት እርሶዎን ስናይ ሸክማችን ይቀላል ኑሩልን ዘልዓለም በእዉነት በጣም ናፍቀዉናል እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ቀን አምጥቶ እንደ ቀድሞዉ ለመተያየት ያብቃን አሜን
@salamderass7911
@salamderass7911 9 месяцев назад
አባታችን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z 9 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በረከትወ አይለየን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን
@user-yz2dp6js4h
@user-yz2dp6js4h 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ እህተ ፃዲቅ እያላችሁ 🤲
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን በእውነት የሰማነው በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን አባታችንን በፀሎት አሰብልኝ እናቴን 🤲🤲🤲🤲ቤታችን ምንም ሰላም የለም 😢😢በፀሎት አቡልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ናፍቆታችን አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 9 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 9 месяцев назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ
@axe5159
@axe5159 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🌾 በፀሎት አስቡኝ🤲
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽአመት ኑሩልን
@sofialove635
@sofialove635 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባዬዬዬዬ እንኳን አብሮ አይረስን አሜን አሜን
@EdenEden-qw9sd
@EdenEden-qw9sd 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልነ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በረከቶት ይደርብኝ
@jsh13rwb0haha4
@jsh13rwb0haha4 8 месяцев назад
እርሰዎን አባታችንን በዚህ የመከራ ቀን የሰጠን አምላካችን አፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን :: ወገኔ ሆይ የደስታ ጊዜአችሁን እግዚአብሔር ያሳየኝ:: አሜን
@ManiMani-bx7er
@ManiMani-bx7er 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@gery7671
@gery7671 9 месяцев назад
እንኳን ደህናመጡልን አባዬ ናፍቀውን ነበር 😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ስላምወትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ እንወድወታለን በፀሎት አስቡኝ ወለተስንበት
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 7 месяцев назад
የበረሀው መናኝ አባታችን እግዚአቤሔር ይጠብቅልን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 9 месяцев назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባት ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አባዬዋ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን አባዬ ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል ወልደ ዮሐንስ ወለተዮሐንስ ወለተ ማርያም አስካለ ማርያም ሐይለ ስላሴ እናትና አባቴን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን በእድሜን በፀገ ይቁያለን
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 7 месяцев назад
አባታችን በፅሎውት እስብኝ ማርዬ አፀደ ማርያም እያላችሁ
@saragaleshire3715
@saragaleshire3715 9 месяцев назад
የበረሀ መናኝ አባቴ አባዬ በጸሎት አስብኝ ጻድቃን እያላች
@AhmedHassan-lu4yt
@AhmedHassan-lu4yt 9 месяцев назад
እግዚያቤርይመስገንአባታችን እካደህነመጡልንላስተማሩንለመከሩንአባታችንቃለህይወትያሰማልንእድሜወትንያስረዝምልፀጋወትንያብዛልንአሜንአሜንአሜን
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 6 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬ እኔ በሀጢት የሰጠምሁ አባዬዬዬዬዬዬ የሳቸው ፆለት ይርዳኝ እንድመለስ አባዬዬዬዬዬ ፆለትወ አይለዬን አባዬዬዬዬዬ ከነቤተሰቦቸ አባዬዬዬ ፍቅርተ ማሪያም ወልደ ነኩተላ ብለው አባዬዬዬዬ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢
@emenetababa8510
@emenetababa8510 5 месяцев назад
የወቅሸትቱ።ቅዱስ።ገብርኤል።እራሴን።መግዛት።እድችል።ብቃትሥጠኝ።በአላማየለይ።ፈጥነህድረሣልኝ።እቅደን።ሁሉ።በቅርቡ።አሥፈፅመ።ህኝለደጅህአብቅተህኝ።እመሰክራለሁ❤❤🎤🎤👏👏🙄🙄😘😘
@muhabaabdul
@muhabaabdul 9 месяцев назад
አባታችን መድሃኔዓለም ፀጋውን ያብዛሎት የቅዱስ ገብርኤል ረዳትነት አይለዮት❤ እኔንም መንበረ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ ፥ ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏
@zaydimatewos1198
@zaydimatewos1198 9 месяцев назад
አባታችን አንኻን ዳና መጡልን አባታችን መንፈሳዊ ሃኪማችን የፍቅር የትህትና አባት ክፋ አይካብን አሜን አባየ በጸሎቶት አስብኝ ወለተ ምካኤል ስደተኛ ልጆት ነይ
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 9 месяцев назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በፀሎታችው አስቡኝ አስቡን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@alexmario1097
@alexmario1097 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከርሶጋርይሁን❤
@hao90
@hao90 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emenetababa8510
@emenetababa8510 5 месяцев назад
አባታችን።እኳንደና።መጡልን።አድሜይሥጥልንፀሎቱን።ያሠማልን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን ድሕና መጡልንይፍቱን አሜን አሜንአሜን ቃለሕይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 9 месяцев назад
አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hlinaasfawu6497
@hlinaasfawu6497 9 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲kale hywet yasemaln abatachin🙏yeAgelglot zemenon yarzmln 🙏
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ws1nm9xb2j
@user-ws1nm9xb2j 9 месяцев назад
አባ በፀሎት አስቡኚ እህተ ማርያም ብላችሁ ❤❤❤
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 9 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ የሰላም የበረከት አባት ለአስተማሩን ለመከሩን የህይወት ቃል ለመገቡን አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጸሎት በረከታቸው ይድረስን 🤲
@uukk1271
@uukk1271 9 месяцев назад
የሰላም አባት ናፍቆታችን የሁሉ አባት እንኳን ደህና መጡልን መጽናኛችን
@kindestkindest
@kindestkindest 9 месяцев назад
ቃለህወትዪሰማልንአባታችን🤲🤲🤲🌾🌾🌾💐💐🌺🌺🌸🌸 አሜንአሜንአሜን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 9 месяцев назад
የኛ ውድ ኣባታችን ናፍቆታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመነውትን ያስረዝምልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን
@Asaa-ne2hj
@Asaa-ne2hj 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችዬዬዬዬ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 месяцев назад
" ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ #ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤ " (መዝ.100:4)#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን📚🤲🕯️🕯️🕯️ #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚🤲🕯️🕯️🕯️ #እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️#Egzabiher yimesgen abatachen enkuan beselam metulen abayeeeeee tslotewo ayleyn berketewo yiderben #yeberhaw kokebe ye Ethiopian kurat abatachen she amet yanurln bedeme betsga yitbikiln amen #wolde tekelhayemanot #woled amanuel betslot asebulgn 😢🤲💚💛❤👏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 9 месяцев назад
አባታችን አሜን አሜን አሜን
@emenetababa8510
@emenetababa8510 5 месяцев назад
አሜን።አሜን ።አሜን።አሜን
@ClassCellular-eg5up
@ClassCellular-eg5up 9 месяцев назад
አባዬ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው በሰው ሀገር ነው ያለሁት ምንም ሥራ አላገኘሁም በእውነት ታሪክ ሆኖ እንዳወራው በፀሎት አስቡኝ ጭንቅ ውስጥ ነኝ በሰው ሀገር ማጣት ከባድ ነው
@user-ds4ny7pf1v
@user-ds4ny7pf1v 9 месяцев назад
አይዛሽ እህት ታግኛልሽ
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 7 месяцев назад
አባታቺን የሀያሀደኚው ሺ ሀዋሪያ ለዘላለም ኑሩልን ከፎወትን አያስማን የስደተኞቺ ጥሎተኚ ወለተ ስበት ጥዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጡሎተወ አትርስን አሜን አሜን አሜን
@user-ds4ny7pf1v
@user-ds4ny7pf1v 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሰላም መጡልን አባታችን በፀልት አስብኝ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን እድሜ ፃጋ ይሥጥልን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 9 месяцев назад
እሜን እሜን እሜን ያስተማሩን የመከሩን የገፀፁን እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኩፍ እይንካብን ለዘላለም ኑሩልን እሜን
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 9 месяцев назад
እንኳን ብሰላም መጡልን የእኛ ተሰፋ
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ የበረሀዉ መናኝ ጦሎትወት አይለየኝ አባየ ወለተ ስላሴ እስከቤተሰቦቸ
@addismana5153
@addismana5153 9 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩነ ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አሜን የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና የሰላሴ ባርያ የስደት ስቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜነ ሸሸ አመት ያኑሩልን የሰማነውነ በልቦናችነ ያሳድርብን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሸ የደርገን አሜን አሜነ አሜን አባታችነ በፀሎታቸው አሰብኝ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 9 месяцев назад
የቤትህ ቅናት በልታኛለች የበርሀው ስብከት የአዋጅ ነጋሪ ቃል አባታችን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ የተዋህዶ እንቁ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የስደተኞች ተስፋ የሰላም የፍቅር የትህትና አባት ክፉ አይንካብን አሜን
@tube-os2ej
@tube-os2ej 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@hemahema-pk4gc
@hemahema-pk4gc 9 месяцев назад
አባታለም የበርሀው መናኝ አባቴ አይምሮየ ብትትን ይልብኛል ይጨናነቃል አባቴ በፀሎቶት አሰቡኝ ወለተ መድን ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አባቴ 😢😢😢
@marrym8549
@marrym8549 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤❤
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡሎን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አባታችን በፆሎቶዉ ያስቡን
@user-hn2kw9uf8e
@user-hn2kw9uf8e 9 месяцев назад
አባታችን እኳን በስላም ሠጡልን የብርሃው ኮኮብ በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ul5yd9ep5x
@user-ul5yd9ep5x 9 месяцев назад
አንኳን ደና መጡልን የወንጊል ገብሬ የታሪክ አባታችን ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ሺ አመት ይኑሩልን በረከታቹሁ አይለየን አሜን
@aynogesese7113
@aynogesese7113 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትወ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@self-possessed
@self-possessed 9 месяцев назад
Bereketachihu yidresen amen
@emenetababa8510
@emenetababa8510 5 месяцев назад
አባታችን።እኮንደና።መጡ።ፀሎትን።ያሠማልን።አሜን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 9 месяцев назад
አባታቺን የበርሀው መናኚ የስደተኞቺ ብርሀን የቺግርኛቺ ጠላዪ ኑሩልን ከከፉ ዪስውርልን ሺሺሺ አመት ኑሩልን በጡሎትው አትርሱን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን አሜን አሜን አሜን
@borhanal1252
@borhanal1252 9 месяцев назад
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን❤❤❤
@gonetshewa1075
@gonetshewa1075 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤ አግዚአብሔርደመሰገን
@shimelsdemile7362
@shimelsdemile7362 9 месяцев назад
amen amen amen
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
Далее
17ኛ ኤፍታህ  live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:03:10