Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1334 A ''የፈውስ ስርዓት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የፈውስ ስርዓት
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

5 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 429   
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 5 месяцев назад
ዐንቅሸት ሂወቴ ዮሀኒስ አባቴ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ታው ታሪኬን ቀይርልኝ አትርሳኝ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ገብርኤል ድረስልኝ እረ ሂወቴ ጭቃ ሆነ ካይኔ እባ አልጠፍ አለኝ ደስታ እራቀኝ ድረስልኝ ድረስልኝ ያይሰድቱ ማርያም እመብርሀን አለሁ በይኝማ እናታለም ምን ልሁንልሽ እናቴ 😭😰😥😪😭
@user-kr5gv2hz6y
@user-kr5gv2hz6y 5 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ቅዱስ ገብርኤል ያግሽ ይርዳሽ።
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 5 месяцев назад
አይዞሽ እማየ😢
@khngkhan7289
@khngkhan7289 5 месяцев назад
ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ😢
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 5 месяцев назад
ኣይዞሽ እህቴ እግዚኣብሔር ይድረስልሽ
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 5 месяцев назад
@@user-kr5gv2hz6y አልቻልኩም እህቶች አልቻልኩም የራማው ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልኝጂ😭💔
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 дня назад
የወንቅሸቱ ቅድስገብርኤል ሂወት አስተካክልልኝ ከስደት መልሰኝ ደጅህን ልሪገጥ አባየየወሀንስ ተስፋ ማርያም ቤተስቦችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ አባዬ😥😥😥😥😥😥😥
@ababeshababesh1136
@ababeshababesh1136 5 месяцев назад
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ህይወቴ ተመሰቃቀለ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h 5 месяцев назад
አባታችን የከበደኝነገር አለአባታችን በፀሎትወአስቡ ሁሉምነገርእድስተካከልልኝ አባታችያቱፀሎት የቅዱስገብርኤልእረዳትነትይረዳኝ
@salemysambel7507
@salemysambel7507 5 месяцев назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአይሰዲቷ ማርያም እናቴ አባቴ የበርህኛው አባቴ ድረስልኝ ታሪኬን ቀይረው ለቤተሰቦቼ ድረስልኝ ምስቅልቅላቸው ወቷል አንተው ጎብኝልኝ አባታለሜ አለሁ በለኝ በመንፈስ ቅዱስ ጎብኝልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለምስክረት አብቃኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዩሀኒስ በመንፈስ ቅዱስ ጎብኘኝ እኔ ምንም የማረባ ቆሻሻ ደካማነኝ ድክመቴን ሳታይ አንተው ድረስልኝ
@belibeli8619
@belibeli8619 5 месяцев назад
የወንቅሸቱ ቅድስገብርኤል ሂወቴ አስተካክልልኝ ከስደት መልሰኝ ደጅህን ልሪገጥ አባቴ አባየየዉሀንስ ተስፋ ማርያም በፆሎት አትሪሱኝ እኔ ወራዳዋ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቼ😭
@ZgSh-vg1mv
@ZgSh-vg1mv 5 месяцев назад
የበርሐው መናኝ ማራክው አባታችን ባልበት ቦታ እመቤታችን ትጠብቅልን አባታችን የልቤ ችግር ያዉቃሉና አባዬ አሱብኝ ከነ ቤተሰቦቼ
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 5 месяцев назад
አባታለምየ አስቡኝ በጾለት አትርሱኝ አባ ወለተ ስላሴ እያልኩ በጾለት አስቡኝ😭😰 አባ ሂወቴ ሙሉ ጭቃ ሆነብኝ አትርሱኝ አባታለም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ በለኝ አትርሳኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከጎኔ ቁምልኝ😢 የ6አመት ባሌ የልጀ አባት በላየ ላይ አገባብኝ እኔ በስደት መቆም አቃተኝ ግራ ገባኝ ጨለመኝ አባታለም በጾለት አስቡኝ እሱንም 😢😢ገብረ ኪዳን ብለሁ በጾለት አስቡልኝ
@NutritionWithYou
@NutritionWithYou 5 месяцев назад
እኔንም በ ፀሎት ያስቡኝ ሒሩተስላሴ ብለው አባ ዮሃንስ ተስፋማርያም
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 5 месяцев назад
እኔ እኮ ሳስበው ከህሊና በላይ የወንቅሸትው ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኔም ያንዷ እንባ ጠብታ ትድረስልኝ ታሪኬን ቀይረህ ለምስክርነት ያብቃኝ የአትሰዲቱ ማርያም የራሃማው ልዑል ህጻኑ ጨርቆስ መጥመቀ መለኮት በቃል ኪዳንህ ፈውሰኝ በሕይወቴ የተበተበ ድግምት መተት ፈውሰኝ 🤲🕊️🕊️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 5 месяцев назад
አንተ የግፍ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የቤተሰቤን ክፉ እንዳታሰማኝ አደራ
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n 5 месяцев назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖 hilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa hizgaaber yixebiqeeni
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 5 месяцев назад
ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እሜን ለሁለም የምትደረስ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም የእባታችን እንባና ፀሎታቸው ለንይም ድረስልን ስነቤተስቦችይ እቤቱ ታርክየን ቀይረው ሰው እርገኝ. እባታችን በፀሎተ እስስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን የክስቴይ ለጅም በየመን መንገድ ላይ ናት ወድ ስዑድ እርብያ ለመክባት ወለተ ማርያም በፀሎት እስብልኝ
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 5 месяцев назад
ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ የሰላም አባት የታሪክ አባት የድሆች አባት ሺአመት ያኑርልን ጥላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን ገዳማችን እሰከ አለም ምፃት ያኑርልን ማኅበራችንን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን በእውነት
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 5 месяцев назад
የራማው ልዑል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😢። አባታችን በድሜና በጤና ጠብቅልን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ❤
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል ጥላታችን ዲያቢሎስ እንዲህ ሲቃጠል ቅጥል ያድርግህ ማራኪው ዮሐንስ እልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እስከ ቤተሠቦቼ አይርሱኝ🤲🤲🤲
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u Месяц назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ መመኪያ አደራህን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራህን አባዬ አባዮሀንስ ተስፋማርያም ድረሱልኝ በንባ በፀሎታች አስቡኝ የበረሀዉ መናኝ ማራኪዉ የኛ አለኝታ አትርሱኝ 😢😢😢😢😢😢
@user-tj2ez1pe3i
@user-tj2ez1pe3i 5 месяцев назад
የመዳን ቀን አሁነዉ❤አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ዉድ አባት ልዩ እኮነዎት የአለም አባት ማራኪ አባቴ አንበርካኪዉ የጫከዉ አንበሳ የአዳም ልጆች ሂዎት በምን ቃል ልግለፀዎት የኛ ናፍቆት አባት😢ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤ እዉነት ነዉ የስምንተኛዉ ሺህ ሐዋሪያ ምትክ የለሽ አባት
@user-kt5ub4yr9y
@user-kt5ub4yr9y 5 месяцев назад
አባታችን በፀሎትዋ ያስቡኝ አሰቃየኝ በሰው ሀገር አባታችን እህተ ማርያም ነኝ
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ለናተ የደረሠ የመዳቀን ለኛም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 5 месяцев назад
የንታዬ ስጦታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የደራ የአንበሳሜ ኩራት የተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ !!! አሜን አሜን አሜን !!!
@user-gb8hc9kq6j
@user-gb8hc9kq6j 5 месяцев назад
እፁብ እፁብ ድንቅ አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርስ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን የበረሃው መናኝ አባታችን በፀሎት አትርሱኝ የከበደኝን ኩሎ በፀሎቱ ይቀልልኛል አትርሱኝ
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 5 месяцев назад
ማራኪዉ ማራኪዉ ዲያቢሎስን አንበርካኪዉ የበረሃዉ መናኝ ዉድ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-jx5jz5pb7e
@user-jx5jz5pb7e 5 месяцев назад
የሠይጣንእራሠምታትየወቅሸቱቅዱሠግብረኤየሠምተኛውሸ የበረሀውመናንየእኛአባት መቶሠላአመትኑሩልን የደሀውቻአባት
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን❤❤❤❤
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d 2 месяца назад
ለተፈወሱት ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ታሪኬን ቀይረው አባዬ በፅሎት አስቡኝ ወለተሚካኤል እያላችሁ ጭንቅ ላይ ነኝ 😭😭😭😭
@user-wu4yq6sz8u
@user-wu4yq6sz8u 5 месяцев назад
መታደል ነው። በእውነት ለእናተ የደረሰው የአባ ዮሃንስ አምላክ እኛንም ከታሰርንበት የዳቢሎስ ማሰሪያ ይፍታን።
@hhi5110
@hhi5110 5 месяцев назад
ኣባታችን የኛ ተስፋ ሽሽሽሽ ኣመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው😢
@Em1mengste
@Em1mengste 5 месяцев назад
ወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እየሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 😢የወንቅ እደቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል😢 አባቴ የበረሃው መናኝ 😢😢😢😢ኧረ እኔም ለምስክርነት አብቁኝ አባቴ😢😢 አክስቴን ፈውሱልኝ ሰውነቷን ቀስፎ እየተሰቃየችብኝኮ ነው አባዬዬዬዬዬ በመንፈስ ቅዱስ ፈውሱልኝ 😢ወለተ ሰማዕት😢ከነመላ ቤተሰብ ዘርአንዘሯ ይፈውሷት😢የደስታ እንባ እያነባሁ በማሕበሬ ልመስክርኪ ለእኔም ደርሰህልኝ 😢እስካሁንም ብዙ ተደርጎልኛል አሁንም አንተ ታውቃለህ አምላከ ገብርኤል የወንቅ እሸቱ😢😢😢ተጨነቅሁ እሷ እየተሰቃየችብኝ እኔ እዴት ላፅናናት ግራ ገባኝኮ ያይሰዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ደጓ እናቴ በምልጃሽ አስቢኝ የልቤን ታውቂያለሽ😢😢
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 5 месяцев назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ስራ በስልክ ፈውስ እፁብ እፁብ ብቻ ነው ለአባታችን ቃላት ያጥረኛል አባታችን ሺ አመት ያኑረለን
@Yehens
@Yehens 5 месяцев назад
አባታችንን የሰጠኧን አምላክ ሆይ ተመስገን እንከኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጮርሶ ይማርልን አባታችን እኛም በስደት ያለነውን እንደወጣን እንዳንቀር በፀሎታችሁ አሰቡን
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 5 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች መዕናኛ የፍቅር የሰላም አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ጠላትዎትን ከእግርዎት ስር ይጣልልንን አሜንንንን በፀሎት አስቡን አባታችን ፍቅርተ ማርያም እህት ሚላኤል እህት ገብርኤል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@user-hn2kw9uf8e
@user-hn2kw9uf8e 5 месяцев назад
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ አባታችነን ሽ አመት ያቆይልን
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 5 месяцев назад
አባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን ገዳማችንን ወቅሸትን ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር
@3124aa
@3124aa 5 месяцев назад
እልልልልል አባታችን የእኛ የድሆች የምስጊኖች የመኖር ምክንያት እንኳንም በሰላም መጡልን አባታችን የበርህው መናኝ ጀግናው ባአታዊ የዲያብሎስ እራስ ምታት ፈጣሪ ጠብቆ ዘላለም ያኑርልን አባቴ እኔንም ለምስክርነት እድበቃ ከነቤተሰቦቼ በመንፈስ ቅዱስ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም ብለው በፃለት ያስቡኝ እህቴን ወለተ ገብርኤል ብለው ያስቡልኝ ለእህቴ ልጅ ሰጥቶልኝ ለምስክርነት እድበቃ አይርሱኝ
@boga-ei3eg
@boga-ei3eg 5 месяцев назад
እግዝአብሄር ይመስገን ስለ እማይነገረው ስጥወታው ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባ እንኳን ደህና መጡ
@user-bf7nj8qk6j
@user-bf7nj8qk6j 5 месяцев назад
ሀያሉ መላከ የወንቅሸቱ ገብርኤል አትርሰኝ አረሳህም ሳቃየን አንተ ታውቃለህ የኛ ውድ አባት አባዮሐንስ ተስፋማርያም ፀለትወት ይድረሰኝ ለልጅ ለባለቤቴ ለኔ ለቤተሠቦቸ
@kidistchere2082
@kidistchere2082 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ለእናተ የደረው የወርቅሸቱ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@gery7671
@gery7671 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባዬሺአመት ይኑሩልን አባዬ ቤተስቦቸው ታስረዋልበክፍ መንፍስ አባዬ በጸሎት ያስቡልኝ 😢😢😢😢😢
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 месяцев назад
የመዳን ቀን እልልልልልልልልልልልልስደተኛው ባህታዊ የስደተኞች ተስፋ መመኪያችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የኛ እንቁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የስደት ልጆችዎን በጸሎት አይርሱን☝️🤲
@user-on4in4wx8i
@user-on4in4wx8i 5 месяцев назад
ስለሁሉምነገርእግዚያብሄርይመስገንአሜን ለወገኖቻችንየደረሠአምላከዮሀንስአምላከገብርኤል ለእኛምይድረስልንአሜን አባታችንንእግዚያብሄርይጠብቅልንአሜን
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv 5 месяцев назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማረኪው የበረሀው ኮኮብ የ8ኛው ሽ ሀዋርያ የኛ አባት የድሆች አባት ተስጦው ልዬነው የዲያብሎስ የእግር እሳት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቸ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የግፈኛው አባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@workiehabtie497
@workiehabtie497 5 месяцев назад
በእውነትእፁብድንቅነውየአባታችንስራ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነትጨርሶይማርልን አባታችንባሉበትእመብርሀንትጠብቅልንአሜን
@user-gn5yh1or7h
@user-gn5yh1or7h 5 месяцев назад
እባካችሁ ከዱባይ ነኝ በገባሁ በሰባት ወር ታመምኩ ከታመምኩ ሁለት ወር ሆነኝ ባካችሁ አባየን ማገኝበት ስልክ ስጡኝ በገብርኤ እርዱኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው ለተፈውሳቹህ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን አሜን ማራኪው የኛ አባት እግዚአብሄር ዘላለም ያኑርልን ጥላቶቻቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@user-nh5mr7jk1b
@user-nh5mr7jk1b 5 месяцев назад
የበርሀው መነኝ የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ፅሎትው አይለየኝ ደካማ ልጀወ አመተ ስላሴ ልጀን ወልደ ዮሐንስ እያሉ በፅሎትወ ያስብኛ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 5 месяцев назад
ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዩሐንስ ተስፋ ማርያም የኛ አባት ጀግናዉ ባህታዉ ይናገራል ስራህ አባታችን ሀገሬ የማይወስነው ልዩ ከላይ የተሰጠህ ስጦታ እንወዶታለን ሺ ዓመት ይኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 5 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱሰ ገብርኤል አምላከ ዮሐንሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ወለተ ሰማያት ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 5 месяцев назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን አሜን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 5 месяцев назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-uj4sn3yo4m
@user-uj4sn3yo4m 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታለሜ የሰላም የፍቅር የትህትና አባት አሜን አሜን አሜን አሜን
@mulu109
@mulu109 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን እህቴን ወለተ ኢየሱስ በጸሎት አስቡልኝ የማህፀን ካንሰር አለብሽ ብለዋት ዶክተሮች አሁን በጭንቀት ውስጥ ናት የ5 ልጆች እናት ናት 😢 የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃት ድና ተፈውሳ ለምስክርነት ያብቃኝ 😢
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 4 месяца назад
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ወንድሜን ለደጁ አብቅተህ ፈዉስልኝ አባቴ በፆለት አስቡኝ
@user-cg2os5ow2p
@user-cg2os5ow2p 5 месяцев назад
የመዳን ቀን እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሀው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን አሜን ገዳማችንን መንፈስቅዱስ ይጠብቅልን እስከ ምፃት ያኑርልን አሜን አባየ እኔንም ቤተሰቦቸንም በፀሎት ያስቡኝ አይርሱኝ አሜን ይሁን ይደረግልን
@janat9052
@janat9052 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የወንቅእሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ታምር አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሽ አመት ያኑርል ለተፈወሣችሁ ወገኖቻችን ጨረሶ ይማርልን አሜን ለእናንተ የደረሠ የወንቅእሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ለእኛም ለሁላችን ይድረምልን አሜን
@user-xm2qw4fp5k
@user-xm2qw4fp5k 5 месяцев назад
ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን ዘላለም ኑሩልን
@tigstetootoo2102
@tigstetootoo2102 5 месяцев назад
እግዝአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን 🙏🙏🙏
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የራማውልኡል ቅዱስ ገብርኤል እናተን የሰማ እኛንም ይስማን የተቸገሩትንም ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hareguh9949
@hareguh9949 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ብእውነት እፀብ ድንቅ ነው እልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረስ የወንቅ እሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርሱልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘላአለም ያኑርልን
@user-oj4jx8ne9l
@user-oj4jx8ne9l 5 месяцев назад
አባዬዬዬ ወለተስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ልጄን ወልደዮሐንስ በፀሎት አስቡልኝ
@user-rd6yo6bg3v
@user-rd6yo6bg3v 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን የኛ ጀግና አባታችን በምን ቃል ላመስገንወት እመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሶ ሸፍና ትጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልል ሰይጣን ተቃጠለ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምለከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@atalaatala5419
@atalaatala5419 5 месяцев назад
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ጠላት ዳቢሎስን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ለዳኑ ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለነሱ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከየሃንስ ለሁላችንም ይድረስልን❤
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d 5 месяцев назад
#የልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ምርጥ ዕቃ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችንን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ናቸው። ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏 በእውነት እኛም ወንቅእሸት ቅዱሰ #ገብርኤል ለደጅ ያብቃን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እኔንም እሰከቤተሰቦቼ በመንፈስ ቅዱስ ፈውሱኝ በጣም ተሰቃየሁ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ ወጠኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን አባታችንን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችንን 😢😢😢
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንእኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 5 месяцев назад
የውድ አባታችን ሰጦታቸው ከእአምሮ በላይ ነው ❤አባታችን የገኘህባት ቀን መኑ ተባርክች ቀን ናት እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ ባሉበት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን ውድ አባቴ❤❤
@saraabara8031
@saraabara8031 5 месяцев назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለአባታችን እድሜ ፀጋ ያድልልን
@aynogesese7113
@aynogesese7113 5 месяцев назад
እንኮን ደሕና መጡልን አባታችን ጨርሶይማርልን ወገኖቻችን አሜን አሜን አሜን በፀሎትያስብን አባቴ 🤲
@asnawube9339
@asnawube9339 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም የስምንተኛ ሺህ ዮሐንስ የህይወት ብርሃን ነው ፣ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፣ለእግዚአብሔር ምሥጋና ይሁን አሜን ፣ጠላቶቻችን፣ የእግርሆት መረገጫ ያደረግልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንቅሸት ህይወት ነው ዮሐንስ የህይወት ብርሀን ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እፀብ ድንቅ ነው እፀብ ድንቅ ነው
@tigistmek6617
@tigistmek6617 5 месяцев назад
የበርሀ መናኝ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ስወድወት አባታችን
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን 🤲👏👏🌾👏👏በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት በፀሎት አስቡን ፅጌ ማርያም ወለተማርያም ወለተዮሐንስ እህተሚካኤል ወለተማርያም ወልደዮሐንስ ወለተዮሐንስ አስካለ ማርያም ሐይለስላሴ ወልደቂርቆስ መላው ቤተሰቤን በፀሎት አስቡን አባታችን የወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን😢
@user-uj4sn3yo4m
@user-uj4sn3yo4m 5 месяцев назад
ለተፍወሱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችው ለነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 5 месяцев назад
አባታችን የስደተኛች አባት የወቅሽቱ ቅድስ ገብረኤል እኔንም ይፈውሱኝ በመፈስ ቅዱስ ይባርኩኝ ስደተኛዋ ልጅውት ነኝ ሀፀተኛዋ ለንሰህ እብቃኝ አሜን ወለተ ገብረኤል አሜን
@donaldthis-iz3ol
@donaldthis-iz3ol 5 месяцев назад
ማራኪው አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ ናፍቆት አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባታችን ጠላትዎትን ከእግርዎት ስር ይጣልልን አሜን ዘላለም ኑሩልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FyzHx-kw4zu
@FyzHx-kw4zu 5 месяцев назад
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን የመዳናችን ምክንያት አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባዬ ወለተ ወልድ ሀጢአተኛ ልጅዎትን በመንፈስ ፈውሱኝ በላዬ ላይ ያለ ርኩስ መንፈስ ቅዱስ ገብርኤል ብን አድርገህ አጥፋልኝ🤲
@kwaitea3672
@kwaitea3672 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በረከቶት አትለየን ለተፈወሱት ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስስስስስስ አላቹ እናንተነ የሰማ አምላክ ዮሐንስ
@user-xm2qw4fp5k
@user-xm2qw4fp5k 5 месяцев назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ኑሩልን አባየ የታሪክ አባት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 месяцев назад
እባታችን:እኳንሰላም:መጡልን:አባአደራ:በፀሎትአሥቡኝ:ወለተኪዳንብለው:አባስደትላይነኝ:ምንምጤናየለኝም😢😢
@user-ty1xs5ti8k
@user-ty1xs5ti8k 5 месяцев назад
የራማዉ መላክ እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሇንስ ሁላችንንም ይስማን እኛንም ይፈዉሰን የበረሀዉ መናኝ እኛንም እንባ ፀሎትዎት ይፈዉሰን ይርዳን አባታችን❤
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 5 месяцев назад
ለተፈወሱ ወገኖቻችን እኮን ደስ አላችሁለናተ የደረሰ አምላከ ዩሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስ ልን አሜን እልክልልልልልልልል
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv 5 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ዘመን አባታችንን የሰጠን አምላክ ምን ይከፈልሀል ተመስገን አባታችንን እስከ ምፅአት አቆይልን
@user-yj5yh9wl5p
@user-yj5yh9wl5p 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እፁብ ድቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልል ለተፈወሡ ወገኖቻችን ጨርሦ ይማርልን ለነሡ የደረሠ ለሁላችንም ይድረሥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw 17 дней назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት ቦታ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 5 месяцев назад
አባይኋንስ ተስፍ ማርያም የበጎች እረኛ የቅዱስ ጊወርጊስ የገብርኤል ልጂ በፀሎትኦ እስከነቤተሰቦቸ አስቡኝ ለደጂህ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@hayhay9005
@hayhay9005 5 месяцев назад
አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ በሰዉ አገር የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጎትተኝ ወደደጅህ
@FyzHx-kw4zu
@FyzHx-kw4zu 5 месяцев назад
ገብረ መድህን። ወለተ ወልድ እንባ ፀሎትዎ አይለየን አባዬ
@hemahema-pk4gc
@hemahema-pk4gc 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችንንን ሸሸሾ አመት ኑሩልን በፀሎቶት አሰቡኝ አባቴ ከነቤተሰቦቸ ወለተ መድን ብለው አባቴ🤲
@user-wr3ju6wc5c
@user-wr3ju6wc5c 3 дня назад
የአባታችንንባሉበትይጠብቅልንገዳማችንንወቅሸትንይጠብቅልንልኡል እግዚአብሔር❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ወለተ ሰማያት አፀደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት ያስቡልኝ አባዬ
@Ase-ji3ez
@Ase-ji3ez 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረስህ አምላከ ዮሐንስ ለእኔም ድረስልኝና እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 5 месяцев назад
አሜን ፫ በውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም መጡልን አባዬ የስደተኞቹ ተስፋ መመኪያችን ሽ አመት ኑሩልን አባዬ❤❤❤❤ በፆለተው አይርሱን አባቴ❤❤❤
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን አሜን 🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿 አባዬዬዬዬ በፆሎትዎ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የጀመርኩት ነገር እዲስተካልልኝ አባዬ በፆሎትዎ አትርሱኝ
@user-vl6zt6is6d
@user-vl6zt6is6d 5 месяцев назад
አቤት መታደላችሁ የወርቅሽት ገብርኤል አንት ታውቃለህ የወሰጤን አወተህ ታልልኝ የበረሀው መናኝ አደር በኔ ላይ ያለ መንፈስ በር ብልህ ጥፋ😢😢😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 5 месяцев назад
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችን አባዬእንኳን ሰላም መጡልን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 месяцев назад
የግፍ የመከራ አባት ባሉበት መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅልን በሰላም ወደ ባዕታችሁ ይመልስልን አባዬ ክፉ አይንካብን መጽናኛችን ክፉ መንፈስ ወደ ጥልቁ ሲሸኝ የሰው ልጅ ድኖ ተፈውሶ እንደ እንቦሳ ሲዘል እንደማዬት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ተመስገን አምላኬ🤲
Далее
ኣድህነኒ  ኣብሣሬ  ትስብኢት
7:28
Просмотров 9 тыс.