Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1343 A ''የደብረ ዘይት ዓመታዊ ክብረ በዓል'' ክፍል 2 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

''የደብረ ዘይት ዓመታዊ ክብረ በዓል'' ክፍል 2
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

16 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 809   
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 3 месяца назад
ዘማሪ እንደ ዳዊት። ሰባኪ እንደ ጳውሎስ ወ ጴጥሮስ ታጋሽ እነደ እዮብ። አናጺ እንደ ሰለሞን ደግ እንደ አብርሃም ኢትዮጵያዊ መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 3 месяца назад
የተዋህዶ ምሶሶ የመንጋው እረኛ የክርስቶስ ወታደር የበረሃዉ መናኝ ምርጡ ሀዋሪያ ዉድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአይሰድቷ ንግስት ለደጅሽ አብቂን አሜን
@tsehaygebrehiwet5147
@tsehaygebrehiwet5147 3 месяца назад
የበረሀዉ መናኅ አባታችን እግዛቢሄር ይጠብቅልን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 3 месяца назад
የበርሃውመናኝ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዚህአውደምህረትም ባአካልተገኝተን የበረከቱተካፋይያድርገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 3 месяца назад
ተዋህዶ ሲለካ በወንቅእሸት ነዉ ለካ አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ገዳማችን እስከ ምዓት አለም ይጠብቅልን የኛ መጽናኛ ኑሩልን ዝማሬ መላዕክት ፀሎተ መላዕክት ያሰማልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@AlemBahiru
@AlemBahiru 3 месяца назад
የኔ አባት የበረሃው መናኝ ጀግናው ባህታዊ ባሉበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 🤲🤲🤲እንወዶታለን እኛ ስደተኛወቹ የመንፈስ ቅዱስ ልጆችት
@InnocentCaveWaterfall-mb6ew
@InnocentCaveWaterfall-mb6ew 3 месяца назад
አባታችን ለዘላለም እግዚሐብሄር አምላክ ይጠብቅልን ስለእርሶ መስክሮ መጨረስ ይከብዳል በጤና በፍቅር በሰላም በአድነት እግዚሐብሄር አምላክ ይጠብቅልን አያከራክርም ስራዎት ምስክር ነው!!!
@user-xz5ln3qs1x
@user-xz5ln3qs1x 3 месяца назад
ወድ ምእመናን በፀሎት አስቢኝ አሞኛል በሰደት ነው ያለሁት አባየ እንባ ፁሎታችሁ ይደረስልኝ እኔስ አቅቱኛል አንድኛው ጆሮየንም ዘጋኝ ወለተ ማርያምን እያላችሁ በፀሎት አስቢኝ የአይሰዳ ማርያምን አንቺው ድረሽልኝ ግራ ለገባኝ ልጂሽ👏👏
@user-sh6yn4qc2v
@user-sh6yn4qc2v 2 месяца назад
ስለ ዝማሬው የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልል ለአባታችንም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በእውነት እርስወን የሰጠን እግዚአብሄር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን በእውነት ባሉበት ሰላመወት ይብዛልን አሜንየወንቅሸቱ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን የጀመሩትም ስራ በሰላም ተጠናቆ ወደ ሚወዱትና እሚናፍቁት ገዳመወት ወንቅሸት ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 3 месяца назад
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን የበረሀው መናኝ ልዩ ስጡታችን አባታችን በእውነት ለዘላዓለም ያቆይልን። አምላክ እግዚአብሔር ባሉት እመብርሃን ተጠብቅልን አሜን አሜን ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን ይፍቱን። ይባርኩን። አባታችን ዝማሬ መላእክት ፀሎት መላእክት ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-dn2zo5wv7w
@user-dn2zo5wv7w 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ የአምላክ እናት አባዬን አደራ ባሉበት ሰላማቸዉን እንደ ሰማይ ኮክብ እንደ ምድር አሸዋ አብዥላቸዉ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-xm2qw4fp5k
@user-xm2qw4fp5k 3 месяца назад
የበርሀድ መናኝ ብቸኛው ሐዋርያ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ዘላለም ኑሩልን የድሆች አባት የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ❤❤❤ኑሩልን ሺ አመት
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የወንቅሼት እንቁዎች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት አመታዊ ክብረባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን የወንጌል ገበሬ የበረሀው ጀግና አባታችን እንዎድዎታለን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት አባታችንን ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@user-dn2zo5wv7w
@user-dn2zo5wv7w 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ በጸሎት አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ ጉረ ገብረኤል በለዉ አይርሱኝ ቤተሰቦቼን ፈዉሱልኝ ሰላሙን አድሉልኝ
@user-ty1xs5ti8k
@user-ty1xs5ti8k 3 месяца назад
የሁላችን አባት የሁላችን ተስፋ የስላሴ ባሪያ አንድ ሆነሁ ተወልደሆ እልፍን የሆንኩ አባታችን በረከትሁ በሁላችን ላይ ይደረብን ሺዘመናትን እግዚ አብሔር ያኑርልን ስደተኛዋን ልጂወትን አትርሱኝ በሀጢያቴ ብዛት መቆምን ያልቻልኩ ነኝ እና ሰዉ እንድሆን ከአምላክ በተሰጠሁ ፀጋ አስቡኝ አትርሱኝ የበረሀዉ መናኝ አባቴ አባ ይሇንስ ቤተሰቦቸንም አትርሱብኝ የወድሜን ነገር አደራ የሳማዉ መላክ መልካሙን ነገር አሰማኝ 😢ባለበትም አንተ ጠብቅልኝ የስደተኞች አባት የወድሜን ነገር አደራ የት እንዳለ በህይወትም እንዳለ መልካሙን እሰማ ዘንድ እንባ ፀሎትዎ ይርዳኝ ለምስክርነትም እበቃ ዘንድ አባቴ አደራ የበረሀዉ መናኝ በሀጢያቴ አፍራለሁ እንጂ በርሶስ አላፍርም አባቴ😢😢😢😢
@senaitwelaa
@senaitwelaa 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎት ልመናውት ይደርብን ሙሉ ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡልኝ አባዬ ሰላም የለንም በተለያዬ ምክንያት መጣላትና መከራከር ብቻ ነው የሆነብን ሰላም አጥተናል አባዬ በፀሎትዎ ያስቡን እኔም ለገንዘቤ በረከት የለኝም እሰራለሁ ግን ምንም ገንዘቤ እጀ ላይ አይበረክትም ደመውዜ ሲደርስ ከጀ የሚውጣበት ሰበብ ብዙ ነው አባዬ ወለተ ሐና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ለገንዘቤ በረከት አገኝ ዘንድ እህት ማርያምን ፍቅርህ ማርያምን ወለተ ማርያምን ወለተ መድህንን ወለተ ሚካኤልን ወልደ አማኑኤልን ወልደ ሰማእትን ሐይለ ማርያምን እስካለ ማርያምን ወለተ ፃድቅብ በፀሎትዎት አስቡልኝ ስራ አተው በእረፍት ቤት ለምገኙት ሁሉ መልካም ስራ እንዲያገኘ በፀሎት አስቢልኝ
@user-gz4hu3kh8y
@user-gz4hu3kh8y 2 месяца назад
አባዬ ወለተ ጊወርጊስን በፀሎቶ አስቡልኝ በስደት በህመም እየተሳቃየችብኝ ነዉ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል የህቴን ነገር አደራ እላዋ ላይ ያለዉን የህመም መንፈስ አስወግድላት አምላከ ዮሐኔስ አምላከ ገብረኤል ብዬ አፍሬ አላዉቅም እና😢😢😢
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 2 месяца назад
አሜን የወቅሸቱ ቅድስ ገብሬኤል አባቴን ድረስልኝ ወድሜን በላም ከቤተሰቦች እድገናኝልኝ በፀሎታቹህ አስቡልኝ
@Dolar1219
@Dolar1219 3 месяца назад
የዘመኑ ሐዋርያ የበረሀው መናኝ ጅግናው ባህታዊ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታችን √ለዘለዓለም ያኑርልን አባታችን
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባዬ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን አባዬ በፀሎት አይርሱኝ አፀደ ማርያም😢
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 3 месяца назад
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብሬል ለደጅህ አብቃኝ አባታችን ሺ አመትይኑሩልን ፀሎት በረከተወት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰው ሆኘ ለምስክርነት እንድበቃ😢😢😢😢
@atalaatala5419
@atalaatala5419 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ የወጌል አርበኛ ቃልን በተግባር የሚያሳዩ የኛ መፅናኛ በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Месяц назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረት ቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባትችን በጸሎትዎ አስቡን ከነ መላ ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል ብለው
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 2 месяца назад
አባታችን በፀሎውት እይርስኝ ያስብኝ ወለተ ገብረኤል እያላችሁ
@3124aa
@3124aa 3 месяца назад
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን ባሉበት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን።የአይሰዲቷ ንግስት ሁሉም ቋጠሮውን የሚፈታባት እኛንም ስደተኞች ልጆቿን ለደጇ ታብቃን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን እኳን ደህናመጣችሁልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይርዳኝ አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ አባቴ ወለተሀና.ወለተ አረጋዊ እያላችሁ አስቡልኝ ቤተሠቦቼን አባዬ😢😢❤❤❤❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 месяца назад
አቤት ውበት አቤት ድምቀት በተከበበው ተራራ እግዚአብሔር ሲከብር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አይሰቲቷ ማርያም ምልጃና ፀሎትሽ አይለዬን አሜን
@erbth8165
@erbth8165 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ያስባችሁት ተስካትሎችሁ ወደ ቅድስት ሀገራችሁ በስም ተመለሱልን አባታችን አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ጸሎት መላእክት ያስማልን አሜን
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z 3 месяца назад
ምንም የማይገድበው ትዉልድ ተመስገን እርሰወን የሠጠን አምላክ ክብር ይግባዉ አቤት መታደል መመረጥ ነዉ የእርሰዎ ልጂ መባል ብቻ ይበቃል 😢
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 3 месяца назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሖይ እንደኛ ሐጢያት ሳይሖን በምሕረትሕ ማረን ይቅር በለን እሕተ መድሕን ከነ መላ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን የተባረከ ልጂ ስጥልኝ ለምስክርነት አብቃኝ😢😢😢
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን የኛ መፅናኛ አባት እህቴን በፀሎት አስቦልኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይርዳኝ አባዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq8lo8wo6b
@user-eq8lo8wo6b 3 месяца назад
የታሪክ አምባሳድር ኩሩ ኢትዮጵያዊ የሰላም አባት
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 3 месяца назад
አባታችን ስስታችን እኳን ደና መጡልን ❤❤❤አባቴ በጸሎተዎ ያሥቡኝ ደጁን እንድረግጥ እሽ ❤❤
@volumecare9918
@volumecare9918 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን በእወነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰሞሎት በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቆት አባታችን በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተማርያም 😭😭😭
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድህና መጡሉን አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን የእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 24 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአአሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ገብረስላሤ እያላችሁ አስቡልኝ በፀሎታች 😢😢😢 አባዬዬ.ናፍቃችሁናል ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን እንባና ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ❤❤❤❤❤❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ እንደምህረትህ ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 3 месяца назад
አባዬ የስደተኞች አባት በፀሎት አስቡኝ ወድሜ ጦርነት ገባ ብለው ነገሩኝ በማልቀስ አደርኩ አባቴ አደራ። በሰላም መልሱልኝ ወደቤቱ በፀሎት አይለዩኝአባ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ 😭😭😭
@Marrtube88
@Marrtube88 3 месяца назад
Abbatachin bexelotachiwu asebugn tseyye mariyam belachiwu yeberehawu menagn ❤❤❤❤❤
@Debreizen
@Debreizen 3 месяца назад
❤❤❤amen ❤❤❤
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 3 месяца назад
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@samerasamera2893
@samerasamera2893 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@borhanal1252
@borhanal1252 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደሪብን እንባ ፆሎትዎ ኣይለየን ኣሜን❤❤❤❤
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 3 месяца назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማህርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ ኪራራይሶን ኪራራይሶን ኪራራይሶን ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኦአምላክ ኦ ክርስቶስ ጌታ ሆይ አባት ሆይ ያድነነከማቱ ይሰውርነ በምርቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ፫😢😢 የበርሃው መናይ የወንጌል አርበኛ የስላሴ ባርያ የስደተኞች አባት ተስፋችን በሰላም በጤና ኑሩልን ክፉ አይካብን አባታችን የሳቃችንምንጭ የመኖራችን ተስፋ ሽሽሽሽ አመት ኑሩልንአባቴ በፆለታችሁ አትርሱን በመንፈስ ቅዱስ እዩኝ😢😢😢😢😢
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 2 месяца назад
የስደተኞች አባት ድራስልኝ አባይ በጭቀት ልማት ነው የውቅሸቱ።ቅድስ ግብር ኤል ውድ ምን ከቤተሰቦቹ በሰላም።ቀላቅልልኝ እኔም ስለቴን ለቅድስት ገብርኤል ምስክር እመብረሀን እናቴ አደራሽን ክፉ እዳታሰሜኝ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 дней назад
አባታችን ሆይ በሠማያት የምትኖሪ ሥምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሠማይ ,,,,,,,,,,,,,,,,,አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አባታችንን እኳን ደህናመጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን የኛመፅናኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Njeesum-mo3lt
@Njeesum-mo3lt Месяц назад
አሜፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴን
@user-eb6hm5sq6i
@user-eb6hm5sq6i 3 месяца назад
እግዚአብሔር እንዴት ባድላቹሁ ነዉ እዝህ የተቀደሰ ቦታ የምትገኙ አምላኬ ሆይ እኔም እነሱ ጋራ አድርገኝ በረከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💕💕💕💕
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 3 месяца назад
እግዞ ማርነክርሰቶስ እግዞማርነክርስቶስ እግዞማርነክርሰቶስ በእንተማርያም ማርነክርስቶስ የአባታችን እንባና ጸሎት እርዳን
@mimidamtew7352
@mimidamtew7352 3 месяца назад
አሜን፫ አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢 ለአባታችን እድሜና ጤናውን ሰቶ ያኑርልን ፀሎትና ልመናዎ አይለየን ወለተ እየሱስ በፀሎት ያስቡኝ አባቴ🙏የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየኝ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ🙏❤
@etajengabeb9946
@etajengabeb9946 27 дней назад
የወቅሹ፣ገብርኤል፣የአይሰዲቱ፣ማርያም፣የአባዬየበረሀዉመናኝአምላከየዋንስታርኬን፣ቀየሮ፣ለምስክረነት፣ለደጁያብቃኝ፣ወለተኪዳን፣በፀሎትአስቡኝ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት አባታችን እንኳን በደህናመጡልን አቤት ውበት መታደልነው እኛንም ስደተኞችን ለደጅህ አብቃን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዩሀንስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 дня назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አድረን አሜን❤❤❤
@samsungphone4079
@samsungphone4079 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጦለተ መላይክት ያሠማልን ይፍቱን ባርኩን አባታችን በረከተዎት አይለየን ወተለ ማርያም እያላችሁ እስከመላዉ ቤተሠቦቸ በጦለታችሁ አስቡኝ እኔ ሐጥያተኛ ነኝ❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Месяц назад
አሜን አሜን አባታችን ሺሺሺሺ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይስጥወት ላይክ ሸር አድርጉ እህት ወንድሞቼ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 24 дня назад
አሜንን አሜንን አሜንን ይሁን ይደረግልን ፀሎተ መላዕክት ያሠማልን የበረሀው መነኝ አባቴ የሰደተኞች እንባ አባሽ ሺሺሺሺ ኑሩልን አሜንን 🤲
@salamdasash2160
@salamdasash2160 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይል ለሰበዋት ተሳከቶ በሰላም የመለሰወት
@senkizelk5817
@senkizelk5817 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በፀጋይጠብቅልን አባዬ በፀሉታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ያሠብኩት ተሣክቶ ለምስክርነት እድበቃ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት እስብን አተርስን የኔ አባት የህወት ፋና ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 3 месяца назад
የስደተኞች አባትየወንጌል መምህርአባታችን ሽአመት ኑሩልሠን በረከታችሁ ይደርብን ወለተ ስላሴ ከነቤተሠቦቸ በፀሎት አስቡኝ የወንቅሸትገብርኤል የልጀ አባት እኔንም ልጀንም ጠብቆ በሠላም ለደጅ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላይቅትን ያሠማል የበረሀው ጀግና ባህታው ባሉበት ቅዱሥ ገብረኤል ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዘምልን በእሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩኝ በመንፈስ ቅዱሥ ከነቤተሠቦቼ🤲🤲🤲🤲🤲
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 дней назад
አባታችን በፀሎት ያሥቡኝ ከነቤተሰቦቼ አይርሱን አሜን አሜን
@nihbig3509
@nihbig3509 3 месяца назад
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜን አሜን ወልደ ገብርኤል. ብለው ልጄን አስቡልኝ በጣም ያስቸግራል አባቴ
@user-nt9xg9iy1j
@user-nt9xg9iy1j 15 дней назад
አባቴ እባፀሎታችሁ ረድቶኝ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተጊወርጊስ እያላቹ 😭😭😭💔🙏🏻🙏🏻 አደራ ለምስክርነት ያብቃኝ እኔንም ጎብኝቶኝ አሞኛል
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏
@user-yj5yh9wl5p
@user-yj5yh9wl5p 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ፀሎተመላእክት ያሠማልን አባታችን የሥደተኞች አባት የበረሀው መናኝ የሠላም የትህትና አባት እሥከምፃት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባቴ መፅናኛዬ ዝማሬመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን😢😢ፀሎታችሁ አይለየኝ እስከቤተሠቦቼ😢😢 ያሠብኩት ተሣክቶ ለደጁያብቃኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢አባዬዬዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yn9de5nf8j
@user-yn9de5nf8j 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባዬ የስደተኞች አባት ወለተወልድ እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤🙏🙏🙏 አባዬ በጰሎታችሁ አሥቡልኝ የጓደኛዬ ወድም መቶ አሣብላይነዉ ለምሥክርነት እድበቃ የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ድረስልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 18 дней назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን አሜን
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 3 месяца назад
እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ወንቅሸት ገብርኤል የሰላሙ ደሴት❤❤❤❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 дней назад
ያድነን በመሀቱ ይሰዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተማርያም ተክለአብ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት ያሥቡን አሜን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u День назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን እንኳን አደረሳቹ ለሊቀ መላይክት ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Месяц назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን በፀሎት አስቡኝ አባቴ ጥርሴን ተሰቃየው በሰው ሀገር እረፍት ነሳኝ ወለተማርያም እያሉ አስቡኝ
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ጽሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አባታችን ጽሎታችህ አይለየን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አይርሱኝ አባታችን
@amaamm7487
@amaamm7487 3 месяца назад
ስለማይነ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው አባታችን ባሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ስለ አባታችን እንባና ፀሎት ብለህ ማረን ይቅር በለን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 дней назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩን ያፍቱን አባታችን❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ዝማሬመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynogesese7113
@aynogesese7113 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአላችሁ ወገኖቻችን ለእናተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ አምላከየውሐንስ በእውነት አሜን አሜን አሜን 🤲😢
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ለአባታችንፆለተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን ክፉ አይካብን በፆለተወ አይርሱን አባታችን ከነ መላ ቤተሰቦቸ❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የቅዱሣን አባቶቻችን እናቶቻችን❤እስከነቤተሠቦቼ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ❤❤❤❤በረከታችሁ ይደርብን
@user-yn9de5nf8j
@user-yn9de5nf8j 3 месяца назад
አባታችን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑሩልን አባዬ ወለተወልድ እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o 3 месяца назад
አበወይየ እኳን ደህናመጡልን የእኛ ናፍቆት አባታችን እመብርሀን ባሉበት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም አለም ያኑርልን አሜን
@mamayesami4064
@mamayesami4064 3 месяца назад
Eleleleleleleleleleleleleleeleleelele Eleleleleleleleleleleleleleeleleelele Eleleleleleleleleleleleleleeleleelele Eleleleleleleleleleleleleleeleleelele Egzibhreae yemsegene bewente betame dese yelale temsegene amelake abtcenene balbte egzibhreae amelake yetebkelne amen bewente yesdetge abte bewente 😢😢😢😢😢 betame newe yenfkone 😢😢😢😢😢 Amen amen amen yeftone yebarkone abtacene berkthute yedrebene amen amen amen
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይባርኩን ይፍቱን አባታችን ለምስክረነት አብቁኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብሪኤል የበርሃው መነኝ እባወት ትድርሰኝ አባዬዬዬዬ ፍቅርተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ አባ እህቴ በክንታሮት ትሰቃያለች ወለተ ጥምቀት አባዬ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Tigstgondriyew
@Tigstgondriyew 23 дня назад
የኔ አባት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏😍😍😍😍👏👏👏❤❤❤
@biruktawitmengeshsagizegna3199
@biruktawitmengeshsagizegna3199 3 месяца назад
ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው የኛ ልዮ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አይርሱኝ ወልደ ገብርኤል ወንድሜን በጸለተወያሰቡልኝ ለምሰክርነትያብቃኝ የአባታችን እንባናጸሎት ታርኬን ቀይርው ለምሰክርነት አብቃኝ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይባርኩን ይፍቱን አባታችን ወልደ ዮሐንስ ወለተ ጥምቀት ወለተ እየሱስ ወለተ መድህን ወለተ ሃነ ብለው ያስቡልኝ ልጅወት ፍቅርተ ማሪያም በተለያዩ በሽታ ውስጥ ነቸው አባዬዬዬዬ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን❤❤❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb Месяц назад
አባታችን ወለተማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን አሜን
@Znu345
@Znu345 3 месяца назад
ስለማይገር ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ የ8ሺ ሃዋሪያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 3 месяца назад
የታወህዶወች አለኝታ አባታችን እኳን ሠላም መጡል አባትየ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግል ይፍቱን አባታችን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀለተመላእክት ያስማልን ባሉበት ስላምወትን ያብዛልን በስም ያስቡትን ፈፅመው ወደ ባተወት ይመልስልን የኝ አባት እንወደወት አለን አሜን
@user-wr3ju6wc5c
@user-wr3ju6wc5c 3 месяца назад
ቃለህይወትያሠማልንአባታችንይፍቱንይባረኩንአሜንአሜን አቤቱጌታሆይማርንይቅርበለን አቤቱማረንአቤቱማረንይቅርበለን አቤቱማረይቅርበለን😢😢😢😢
Далее
2DROTS vs RISENHAHA! КУБОК ФИФЕРОВ 2 ТУР
11:31
አታመንዝር   ዘጸ.፳፡፲፬
36:22
Просмотров 48 тыс.