Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 167 A የፈውስ ስርዓት 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Exorcism by Aba Yohannes Tesfamariam The Abba OF Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabrael Unity Monastery

Опубликовано:

 

18 авг 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@rahelrahel7519
@rahelrahel7519 7 лет назад
ጌታ ይመስገን ስለሁሉምነገር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረከቱ ይድረሰን አሜን፫
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 лет назад
አባታች እድሜን በእድሜ ላይ ጤናን በጤና ላይፀጋን በፀጋ ላይአብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት እግዝአብሄር ከስደት መልሶ የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
@talefasamen8216
@talefasamen8216 6 лет назад
በእዉነት ለአባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜ ይስጥልን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
amen amen amen
@muluaerykoboyoutubmulu1187
@muluaerykoboyoutubmulu1187 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zarefiahaileygyorges2856
@zarefiahaileygyorges2856 7 лет назад
የበርሃ.መናኝ.አባ.ዬሀንስ.በስደት.ያለነው..በተስጦት.ስጥታ.በፀሎት.አስቡን.ፀጋውን.ብዝት.............ይድርግልን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
አቤቱ የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብሬኤል የአባታችን እንባ ፃለት የኔንም ቤተሰቦች በመንፍስ ቅዱስ ጥራለኝ የበረሀው መናኝ አባዬ በፅጋ ያኑርልን በፃለት አስበኝ ወለተ ማርያም
@alinalin1715
@alinalin1715 6 лет назад
ላባታችን እረጀም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ሰማናቸውን ያርዝምልን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 7 лет назад
እግዚአቢሔር ይመሥግን ለ አባታችን እረሜላይ እረሜ ጨምሩ ጨምሩ ጨምሩ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን የበርከቶ ትካፋይ ያርግን አሜን (3)
@haymanotanbesi8768
@haymanotanbesi8768 7 лет назад
ረጅም እድሜ ላባታችን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሀንስ አምላከ ዮሀንስ የበረሃው መናኝ ለኔም ድረስልኝ ሸክም ለበዛብኝ እንባዎት ልመናዎት የቃልኪዳንዎት ይደርብን አሜንንንንን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 7 лет назад
እግዛአብሔር ይመስገን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንወደዎታለን እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@eshetuberihun3602
@eshetuberihun3602 5 лет назад
ኑርልኝ አባት
@user-pj5sc5hl5j
@user-pj5sc5hl5j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mv7fc9xz7g
@user-mv7fc9xz7g 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እኔስ ቃላት የለኝም ብቻ ዕድሜ ይስጥልን ብቻ እላለሁ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል...ቸርነቱ ማያልቅ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባቴ እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልን
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@ganatyeshixaa1882
@ganatyeshixaa1882 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃልህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን አሜን
@abababaye4406
@abababaye4406 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አባየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@fikeritak7661
@fikeritak7661 7 лет назад
አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት !እኛ ስደተኞ ከስደት መልስ መተን የምንፈወስ ያርገን ለዚህ ክብር ያብቃን!!!
@fdyfer2175
@fdyfer2175 4 года назад
ኣሜን ኣሜነ ኣሜን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬመላእክትንያስማልን ለአባታችን ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ለተፍወስጨርሶይማርልን
@user-tx2xo4pt9b
@user-tx2xo4pt9b 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ዕድሜ ማቱሳላን ያደልልን ጠላቶቾትን ክእግርዎ ብታች የጣልሎት በቆፈሩት ጉድጓድ የከተትልን አሜን አሜን አሜን በስድት ያለንው ልጆቾት ፀሎት ለምናዎት ይድርስን
@user-rh7ii3nw9c
@user-rh7ii3nw9c 7 лет назад
አሜን በውነት በረከቶት አይለይኝ እግዜሄያበር እድሜውትን ያርዝምልኝ።
@jessicasalas4198
@jessicasalas4198 5 лет назад
ወለተ ስላሴ k Jia
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን 👐👐👐
@user-xy8ze1bb2k
@user-xy8ze1bb2k 7 лет назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜና በጤና ይጠብልን አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 አምላኬ ሆይ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አባ ወለተ ኪዳን ብለው በጾለተወት ያስቡኝ
@aal7586
@aal7586 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሰ አምላከገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አባታችን ሺአመት ኑሩልን የኛልዩአባት
@saras1866
@saras1866 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሠ የቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ይድረስልን አሜን (3)
@eskedarfikruoman4260
@eskedarfikruoman4260 7 лет назад
አሜን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በረከቱ ይደርብን
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 лет назад
Eskedar Fikru oman hi
@user-vd6xr2mc6q
@user-vd6xr2mc6q 7 лет назад
እግዚአብሔር እድሜሁን ያርዝምልን እግዚአብሔር ለገዳምሁ ያብቃን
@user-yl7il7st7e
@user-yl7il7st7e 7 лет назад
ለአባታች እድሜ ጤና ይስጥልን በአሕዛብ ሀገር ላለነው በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎትወ ያስቡን
@aishaaalmualla8061
@aishaaalmualla8061 5 лет назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላባታችን እድም ናጤና ይስጥልን እግዜያቤሔር እርጂም እድሜ ይስጥልኝ
@zarituuyeemariyamalijii7855
@zarituuyeemariyamalijii7855 2 года назад
Ellllllllllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ እኛም ከስደት በስላም ተመልስን ለመፈወስ ያብቃን
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አበርካኬው አባታችን አባዬሀንስ የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ጠላትወትን ገእግርወት በታች ይጣልልን አሜን አባዬ በጸሎት አይርሱኝ ደካማነኝ
@user-lh6qx9bk4z
@user-lh6qx9bk4z 7 лет назад
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አስቡን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ከሚድኑት አረገን አባዬ ቤተሰቦቸን በመንፈስ ቅዱስ ባረኩልኝ እልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን ማራኪው ዚነኛው ባህታዊ
@setegnmuche2723
@setegnmuche2723 6 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@woupietiopia8492
@woupietiopia8492 5 лет назад
አባታኘችን አደሜና ጤና አብዝቶ ይስ ጥለኝ
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 2 года назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለናተ የደርሰ የራማው ቅዱስ ገብርኤል እዲሁም ያባታችን እባ እና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን የኛ ጀግና አባት 1000 አመት ይኑርልህ አባዬ በፀሎት ያስቡኚ አመተ ማርያም ብልው
@muluaerykoboyoutubmulu1187
@muluaerykoboyoutubmulu1187 2 года назад
አባታችን አባ ዬሐንስ ተስፍ ማሪያም እርጅም እድሜ ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አባዬ ለነሱ የደርሰ አምላከ ዬሐንስ ለኛም ይድርስልን አሜን ለነሱም ጨርሶ ይማርልን ለኔም ለወለተ ሰንበት ለቤተሰቦቸ በሙሉ ይድርስልኝ ለምስክር ያብቃኝ አሜን የራማው ልኡል ገብርኤል አሜን አሜን
@wbeedleeshtw1581
@wbeedleeshtw1581 5 лет назад
አሜን አባታችን እድሜወትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በምትህድበት ሁሉ ይጠብቅህ አሜን
@raquelaraojocalma509
@raquelaraojocalma509 7 лет назад
የበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ ስደተኛነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ አሜን አሜን አሜን
@mekedsmekeds7840
@mekedsmekeds7840 2 года назад
በእውነት አባ እረጂም እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በእርሰዎ ለመባረክ እግዚአብሄር ያብቃን
@belaynehnure2617
@belaynehnure2617 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜእናጤና ይስጥልን
@birtukantesfaye7110
@birtukantesfaye7110 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኚን አባት ስለሰጠን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለአባታችን
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 года назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል እርዳኝ ወገኖቸ የኩሽና ቤቱ ውሃ ቅቃ ሳጥብ ወደ ላይ እየወጣ እንቢ አለኝ አባ በፆለት አስቡኝ የልቤን ክፋት አትመልከት ቅዱስ ገብርኤል
@huaweinofa3i300
@huaweinofa3i300 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቱ ይሥጥልን
@beletugedafaw4853
@beletugedafaw4853 7 лет назад
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በርከቱን ይደርብን አባዬ በፁሎት አስቡኝ አፀደ ገብሬኤል ብላቹው እስከነቤተስቦቼን አሜን
@user-th6ze4pf9v
@user-th6ze4pf9v 6 лет назад
አባታችን ይድሜውን የርዝምልን እኝንም ለቦታው ያብቃን
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 лет назад
አሜን፡አባታችን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን፡መዳናለም
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጀግናው ባታዊ የበረሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 года назад
አባዬ የኛ ልዮ ስጦታችን ህይወቴ የመኖሬ ሚስጥር አባዬዬዬዬ ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልኝ ኑሩልኝ አባዬ ከፈጣሪ በታችን መመኪያዬ አለኝታዬ ወድቆ መነሻዬ መሸሸጊያዬ የድንግል ማርያም ስጦታዬ እድሜ የማቱሳላን ያድልልን አባታችን ኑሩልን
@user-ff7cb3fg9c
@user-ff7cb3fg9c 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳቹህ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ አባታችን በእድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን አባዬ የድሆች አባት የስደተኞች አለኝታ አባታችን ሽሽሽሽ አመት ያኑርልን
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንድ ምን ጤና ይስጥልን ።
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎዎት ለኛም ይድረስልን የወንእቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤልሆይ የኔንም የመዳንቀን አቅርብልኝ አሜን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ አባታችን የበረሐው መናኝ እረጅም እድሜ ያድልልን ፀጋወትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጠወት አቤት መታደል ነው በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላከሰ ስሙ ይክበር ይመስገን
@zarefiahaileygyorges2856
@zarefiahaileygyorges2856 7 лет назад
አባታችን.እባ.ዬሀንስ.ተሥፋማርያም.በጣም..እወዶታለውፅጌ.ማርይም..በፀሎት.አስቡኝ.እድሜዎት.እንደማቱሳላ.ይሥጥልኝ
@user-pm7ns7ze1g
@user-pm7ns7ze1g 6 лет назад
አሜን አባታችን አባ ዩሀንስ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባቴ ደጆትን ለማርገጥ ያብቀኝ እኔ አጥያት ልጅህ ሤይጠን እንደይ ገዛኝ አይልህን አንቴ አልብሰኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እናቴን ፍውስልኝ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከቶቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@balayneshyirgaa8105
@balayneshyirgaa8105 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል አምላከ ዩሀንስ ለእኛም ይድረስልን ለምስክርነት አብቃን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለ ሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ
@buzaiubuzaiu8688
@buzaiubuzaiu8688 2 года назад
አባታችን ለአዳም ልጆች የተሰጠን የበረሓው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 лет назад
ተዋህዶ፡መሆን፡እንዴት፡መመረጥ፡ነው፡ዊ፡አምላኬ፡ለንስሀ፡አብቃን፡ሁላችን፡አቤቷ፡ከሲኦል፡መከራ፡አድነን፡ላባታችን፡እድሜ፡ይስጥልን፡አሜን፡አባቴ፡ወድድድድድ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተፈወሱት ጨረሰ ይማረለን አሜን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን አሜን አሜን አሜንን
@user-ju2nk2xi8l
@user-ju2nk2xi8l Год назад
እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ፀጋዎትን ያብዛልን በክብሩ ያጎናፅፍልን
@SalamSalam-go2ut
@SalamSalam-go2ut 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን በጽሎትዎ አስቡኝ ከመሉ ቤተስቦች ወለተ ቅዱሳን እይለችሁ
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጦታው አባታችን ሺ አመት ያኑረልን የሰላም የፍቅር የአድነት አአባታችን የበራሀው መናኝ የሰደተኞች ተሰፍ ለእናንተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎት እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ታሪክ በእድሜ በፀጋ ያኑሩዋት አባዬ👏👏👏
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን አቤቱ የድንግል ማሬያም ልጀ እኔ በፌትህ ቆሻሻ ነኝ ከዚህ ልዬ ጉባየ እንድህድ እርዳኝ አማኑየል
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እርሱም እድሜ ይስጥልን ለተፍውሳችሁ እህት ወንድሞች ለናተ ይደርስ ለኝም ይድርስልን
@Usa-pn9nd
@Usa-pn9nd 2 года назад
የበረሀው መናኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርቸው ለእነሱ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ ለሁላችንም ይደረሰልን
@hwuieei2292
@hwuieei2292 2 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን አባ የውሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀፅያተኘዋ ልጅወትነኝ በፀሎትወ አስቡኝ አመተወልድ
@user-jj4cg3ez6e
@user-jj4cg3ez6e 6 лет назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት አባታችን ሺ አመት ይኑርልን ።ጌታሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አምላከ ዮሀንስ ቅዱስ ገብሪኤል ባለውለታየ አደራ ታሪኬን ቀይረው
@user-pj5sc5hl5j
@user-pj5sc5hl5j 4 года назад
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ ፀሎት ልመናዎ ይደርብኝ ስደተኛዋ ልጅዎት ነኝ
@tsehaytsehmatsehay9771
@tsehaytsehmatsehay9771 7 лет назад
አባ እድሜ። ጤነ አብዛቶ ይስጡህ
@alammolla7658
@alammolla7658 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረስ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፁሎትወ አይለየን
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Fano44
@Fano44 2 года назад
አባዬ የኛ ስስት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ለኛም ይችን የድህነት ቀን ያድለን
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 года назад
አባ አትርሱኝ በፆለት ከነ ብተሰቦቸ አትርሱን አባ አረቦቹን አትረሷቸው በፆለት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የተቃጠለወ ው የቤት እቃቸውን በልስላቸውው ባርካቸው የተጀመረው ን ቤታቸውን አስጨርስላቸው አሜን አሜን አሜን የልቤን ክፋት አርቅልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
@mirtalemsamsung7495
@mirtalemsamsung7495 2 года назад
በእውነት ቃል ህውት ይሰማልን ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር
@selammelkie668
@selammelkie668 7 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን አሜን
@tamriii3327
@tamriii3327 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደርስ አምላከ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆለት ለእኛም ይድርስልን አሜን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን አሜን ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራቼሁ አሜን አሜን እ
@ahadahad6156
@ahadahad6156 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜእናጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በሰላም ለደጅ ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@amlja.nate.degle.maryamega9023
Ahad Ahad .amen.amen.amen!!!!
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 лет назад
Ahad Ahad አሜን አሜን አሜን
@gebregebreslasie3719
@gebregebreslasie3719 7 лет назад
Amen Amen Amen
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
እምየ
@azizya9702
@azizya9702 7 лет назад
እልልልልልልልልልልል አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-ss4vn1bd8j
@user-ss4vn1bd8j 2 года назад
አሜኖ አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አገራችንን ገዳማችንን ፈጣሪይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@salmaabera2324
@salmaabera2324 4 года назад
የወንቅሽቱ ቅዱስ ገበርኤል ከአባታችን ከእግራቸዉ ጣለኝ
@user-ch7wm2rz9w
@user-ch7wm2rz9w 7 лет назад
እግዚሀብሄር እድሜወትን አብዝቶይስጥልን አባ ሆይ በፆልወትወ ያስቡኝ እግዚሀብሄር በሰላም ከስድት መልሶ ለወንቅሸት ደጅ ያበቃኝ ዘንድ ከቤተስቦቸጋርም በስላም ያገናኝኚ ዘንድ በፆሎትወ ያስቡኝ የተመኝ ከሳውዲ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 года назад
ስለማይ ነገር ስጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን ኣባታችን የስጠን ኣምላክ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በረከታቸዉ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን። የተፈወሳቸሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረስ ኣምላከ የዉሃንስ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@smooysalh5761
@smooysalh5761 7 лет назад
እግዚአቢሔር ይመስገን
@sars126
@sars126 7 лет назад
ላባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@hayathhayath6607
@hayathhayath6607 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ዘላለም ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሸር አድርጉ ብዙዎች ይድኑበታን እንደኛ ይዳኑ
@user-zc4di2gc5s
@user-zc4di2gc5s 6 лет назад
አባ በፀሎቶ አስቡኝ እማምላክ ትጠበቆት
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 года назад
አባታቺን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የወንቅሸት ምህረት የበዛላቹህ የተፈወሳቹህ እንኳን ደሥ አላቹህ ጨርሶ ይማርልን እናተን የሠማ እኛንም ይስማን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Egzabaher yestalen aba yohannes tesfamriam amen amen amen.
@user-dp4sp5us1e
@user-dp4sp5us1e 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስልን አሜን በፅሎታችሁ አስቡኝ
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ አባዬ የኔንም ቤተሰቦቸን በመንፍስ ቅዱስ ይጥሩልኝ አባዬ
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንየተፈወሳቹ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አለቱ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይድረሰልን አባታችን ለዘልአለም ያኑሩልን ጠላታቸዉን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን አሜን
@azmeraazmera9929
@azmeraazmera9929 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን በእውነት ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲
@genetendale8894
@genetendale8894 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤናውን ይሰጥልን ለተፈወሳቹ እካን ደሰሰሰሰአላቹ ጨረሶ ይማራቹ
@user-dj8wy4qu5u
@user-dj8wy4qu5u 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ኑርልን ለኛም በረከትዎት ይድረሰን ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫ ይፍቱኝ አባየ😢👏👏👏
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 2 года назад
ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን
@user-xc4is2qg1r
@user-xc4is2qg1r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን ለተፈወሳችሁ እንካን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ
@bursaalebachew9964
@bursaalebachew9964 2 года назад
እልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታዉ እገዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደርሠዉ አምላከገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን
@Alemf2k
@Alemf2k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@almazabairouse5852
@almazabairouse5852 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት አይለየን
@marrym8549
@marrym8549 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰው እናንተን የፈወሰ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ይፈውሰኝ
Далее
Help Barry And Barry Woman Scan Prisoners
00:23
Просмотров 3,2 млн
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Help Barry And Barry Woman Scan Prisoners
00:23
Просмотров 3,2 млн