Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 181 A የፈውስ ስርዓት 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

Exorcism by Aba Yohannes Tesfamariam The founder of Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabrael Unity Monastery

Опубликовано:

 

7 сен 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 660   
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
የዳቢሎስ እራስ ምታት የኛ ለአማኖች በነብስም በስጋም መዳኛችን ነወት አባታችን በረከተወ እንባ ፀሎተወ አይለየን አሜን
@tsegaaragawi1958
@tsegaaragawi1958 6 лет назад
ጆሮ ያለው ይሰማ እግዛብሄር ይመሰገን😍አባ ፈጣሪ እድሜውት ያርዝምልን
@user-ih7yp2ir7y
@user-ih7yp2ir7y 5 лет назад
ለአባታችንእድሜናጤናያርዝምልንአሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
tsega aragawi አሜን አሜን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
@@user-ih7yp2ir7y አሜን አሜን አሜን 💒✞💒✞💒
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
@@user-ih7yp2ir7y አሜን አሜን አሜን 💒✞💒✞💒
@ssdsd2902
@ssdsd2902 6 лет назад
ቅዱሥ ገብርኤል አተ እርዳኝ እህቴን ለቦታው አብቃልኝ ሆሥቢታል ተኝታ ነው ያለችው እኔ በሠው ሀገር በጭቀት ልሞት ነው አባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በፆለትወ ያሥቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ
@user-nx8ty2ij2d
@user-nx8ty2ij2d 6 лет назад
አይዞሽ የእኔ ማር አምላከ ዮሀንስ ይርዳሽ
@Zenb-nq4wm
@Zenb-nq4wm 5 лет назад
ክብር ምስጋና ለድግል ማሪያም ልጅ ዪሁን አባ እረዝም እድሜ ከነሙሉ ጤናጋ ይስጥልን እግዚያቤር አምላክ እኛንም ከክፉ መፈስ ያድነን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
@@user-nx8ty2ij2d አሜን አሜን አሜን ይድረሱልን አባ የኛ የስደተኞች መመክያችን አምላክ ዮሐንስ ጠርቶ ያፈረ የለም የኛ ውድ ስጦታችን የ8ኛ ሺ ሃዋርያ እንዎዶታለን
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 лет назад
ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ወድሜ ያጨሳል ይቅማል ቤተሰቦቼን ይበጠብጣል አሁግን ቅዱ ገብርኤ እረድቶኝ እዚህ ቅዱስ ቦታ እዲሄድ ለምኜ እሺ ብሎኛል ለደጁ እዲያበቃልኝ ወገኖቼ አስቡኝ በፀሎት አባቴም በፆሎትዎ ይርዱኝ አሜን
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 лет назад
Nadea Zaqxsw አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ይርዳሽ እህቴ እረ የኔም ቤተሰብ በመተት እና በዛር የተያዘ ነው ግን ያለውት በስደት ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከ 4 ወይም ከ3 ወር በኋላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እገባለሁ ብያለሁ ። አቤቴ በጸሎተዎት ያስቡኝ ያስቡን ።
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመብርሀን በሔዱበት ሁሉ ትከተለዎት ።
@suhaworku1699
@suhaworku1699 6 лет назад
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ amen amen amen
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 лет назад
Nadea Zaqxsw ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞሽ ማር ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@yeshidd6224
@yeshidd6224 6 лет назад
Selame yebeza Abatacih betolthu asebeng hulete eyeses yelhut arebe agere new betsebocih bemtt alekeneg
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 лет назад
እህትና ወንድሞቸ እናትና አባቴ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዶሮ በጠንቋዩም እዳመኑ ለንስሀ ሳይበቁ ሁለቱንም በአንድ ቀን አጥቻለሁ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ የዛር መንፈስ ያለባቸዉንም ስብከቱን ዳዉን ሎድ እያደረግን እናሳያቸዉ እባካችሁ ለህይወት ነዉና የተፈጠርነዉ በንስሀ እንመላለስ አምላከ አባዩሀንስ ተስፋማርያም መሀረነ ክርስቶስ ስለበረሀዉ መናኝ ብለህ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የናትና ያባቴን ነፍስ ከሲኦል አዉጣልኝ
@biruketawitkefelegnjameels5717
ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ ነብስ ይማር አይዞሽ ሆዴ እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው ሳያውቁ ነው እና ይቅርም ይላቸዋል አማላጇ እሩህሩህ የሆነች እናት እኮ ሰቶናል ከልጃ ታስታርቅናለች ሁላችንም ሀፂያተኛ ነን እና ሆዴ እመቤቴ ማርያም ከልጇ ታማልዳቸው አሜን
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 лет назад
ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ ነፍስ ይማር እህታለም አይዞን ሁላችንም ሀጢአተኛ ነን አምላከ ዮሐንስ እሱ በቸርነቱ ያስበን እማምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ታማልደን
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 лет назад
Jameela Jameels አሜን አሜን አሜን
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 лет назад
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ አሜን አሜን አሜን
@user-ch7wm2rz9w
@user-ch7wm2rz9w 6 лет назад
ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ ነፍስ ይማር
@sshnvgjbXfg
@sshnvgjbXfg 6 лет назад
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ቅዱስ ገብርኤል ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃኝ ፀሎቶት ይድረሠኝ አባቴ
@xtraxtra4864
@xtraxtra4864 6 лет назад
ወቅሽት ቅዱስ ገብረሄል እርዳኝ አባቴ ወንድሜን ለደጁ አብቃልኝ አባ በፀሎት አስብልኝ ገብር ስላሴ
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእድሜ ና ጤና ይሰጥልን ያቆይልን አሜን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeeen ameeeeen ameeeen enkwn beselam mexu abatachiin yefetun yebarekun
@user-vq2ks4sw4p
@user-vq2ks4sw4p 6 лет назад
የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ በፀሎተወት ያስቡን አባቴ እድሜወትን ያርዝምልን አሜን
@burhan9609
@burhan9609 6 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እርአታችን እኛን በጸሎትወት ።ይስቡን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመሥገንአሜንአሜን አባታችንእረጅምእድሜይስጥልንእግዚአብሔር
@mulugetabirhanu1237
@mulugetabirhanu1237 2 года назад
ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@zaiddebebe2250
@zaiddebebe2250 6 лет назад
አደራክን አምላኬ በሰላም ለአገር አብቅተከኝ ደጁን ለመርገጥ አብቃኝ የኔ ቤተሰቦች በዙ ስእተትን አድርገዋል አምላክ ሆይ እያወቁ በድፍረት ሳያቁ በስተት ያደረጉትን አጢያአት ይቅር በላቸው ጌታ ሆይ እርኩስ መንፈስን ከቤታችን ውስጥ አውጣልን አባታችን በፀሎቶት አስቦልኝ ቤተሰቤን ወገኖችን አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 3 года назад
ተመስገን አምላኪ ሁይ ለናተ ይደርስ አምላክ ለኔም ቅርብ ሁንልኝ
@user-ro3ik7db6w
@user-ro3ik7db6w 6 лет назад
ሀገረ እግዚአብሔር ማርያም ታለቂቱ ከተማ አለም ይደነቃል ክብርሽን ሲሰማ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የዘመናችን ሀዋርያ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እሺ አመት ኑሩልን በረከትዎ በእኛ ላይ ይደርብን
@wowkhoury9087
@wowkhoury9087 6 лет назад
ዝነኛው ገዳም ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@fateamhmd3307
@fateamhmd3307 5 лет назад
አባእድሜእናጤናይስልንአባጨነቀኝየሰውሀገርኑሮከሀይማኖታችወልአደረጉንእጅአንሰጥምአምላክአለንአባበፀሎእርደለን
@xghfvh7809
@xghfvh7809 5 лет назад
እልልልልልል ኣልልልልልልልል
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 6 лет назад
አባታችን በጸሎትወ ያስቡን እናቴን ይዤ መጥቼ እንድትድንልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 лет назад
yesgado bezualme እመ አምላክ ትርዳሽ እህት እኔእናቴን እዚህ ቦታ ሳልወስዳታ መልአከ ሞት ቀድሞኛል
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አምላኬ አንተው ጠብቅልኝ !!!
@amelayalew9900
@amelayalew9900 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የበረሃው መናኝ አባቴ በተሠጠህ በቃልኪዳን በእንባህ በፀሎትህ ድረስልኝ ከጭንቀቴ አውጣኝ በመንፈስ ቅዱስ ድረስልኝ በፀሎተዎ አይርሱኝ
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገረ ስጦታዉ አቤቱ ጌታሆይ ምህርት ቸርነትህ ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልን አባታችን ሽሽሽሽአመት ያኑርልን አሜን አሜን
@zhrahmohammed8850
@zhrahmohammed8850 2 года назад
Amen amen amen
@misomiso5027
@misomiso5027 2 года назад
እልልልልል ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አባዬ እረጂም እድሜ ይሰጥልን በእናንተ የደረሰው ቅዱስ ገብሬኤል ለእኛም ይደረሰ አሜን🙏🙏🙏
@user-mj3xd8mj4w
@user-mj3xd8mj4w 4 года назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ያብዛላችሁ በፀሎቶት ያስቡን።።።።
@user-ut3sz6gt5q
@user-ut3sz6gt5q 6 лет назад
የኔ አባቴ እድሜዎትን ያርዝመው እሰይ ዳቢሎስ ወደ ጥልቁ ውረደ አምላከ ዮሐንስ ክብር ይግባውና
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 лет назад
እልልልልልልል አባታችን እድሜ ይስጠወት እኛም መተን ለመፈወስ ያብቃል የሚያስጭንቀኝ አለ አባ በፀሎወት አስቡኝ
@galaxya213
@galaxya213 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር በደጅ ደረሰን ለመፈውሲ የብቃን
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeeen ameeeeen ameeeen
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 12 дней назад
አባዬ በፀሎውት አስብልኝ ስሙ ገበይሁ እያላችሁ አባታችን
@puzianoor6267
@puzianoor6267 3 года назад
Amenamen amen amen kalahiwotn yasemaln ABATACHIN elelelelelelelelelel Egziabher yimesgen elelelelelelelelelel
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 года назад
አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@user-oe2vb2yl1v
@user-oe2vb2yl1v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፊወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የደሬሰ ኣምላከ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድርስልን ኣሜን የበርሃው መናኝ እኔ ሀጥያተኛዋ ከንቱዋ ልጅዎ ከነ በተሰዎቼ ከነ የትዳር ጋደኛዬ ብርሃኑ ካሕሳይ በመንፋስ ቅዱስ ፊውሱኝ በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን በመንፉስ ቅዱስ ይጥሩን ያስቡን ኣባታችን😢
@mulye9843
@mulye9843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜበፅጋይጠብቅልን ለተፈወሱትወገኖች ጨርሶ ይማራችሁ
@EmebeT315
@EmebeT315 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎቱህ አስቡኝ
@heluyebirhanu7490
@heluyebirhanu7490 6 лет назад
Yeberehaw menaga abatachin yuhanse ena ena me la betesebocha be sertan temetetat betachin me la qenun atwal enam besera hager sericha melawet alchalkum betesebocham besetat be ten away bet tazew yeqeberuten nuger awetut bilachewem alsemam bilewegal hulachinm hewotachin temeseqaqelowal aba beselotot asebun wekshet qedus gebrehal hoye betachinin bemhiret dabsen amen
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ታሪክ በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእኛ ተሰፍ የስላሴ ባሪያ የበራሀው መናኝ የሰደተኞች ተሰፍ ለእናንተ የደርሰ አምላክ የአባታችን እባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏🌿
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z Год назад
አባዬእኳንደህናመጡ እድሜናጤናይስጥልን እኛንም ለደጁያብቃን መልአኩቅዱስገብርኤል ለዴጂህያብቃኝ
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜይስጥልን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asmaraasmarah7349
@asmaraasmarah7349 6 лет назад
እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን አባ በዖሉት ያሥቡኝ እኔ ወለተ ጨርቆሥ ነኝ እህት ወድሞቸ አባት እናቶቸ ጨርሦ ይማራችሁ
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን በእውነት እንደ ሻማ እየቀለጡ ለሁላችን ብርሀን የሆኑን አባት እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ያኑርልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይወት ያስማልን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን የኛ ልዮ ስጦታችን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተየደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎዎት ለሁላችን ይድረስ እልልልል እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን
@genitube3975
@genitube3975 3 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን
@user-cy9dn7gi9h
@user-cy9dn7gi9h 2 года назад
አባየ በፆሎቶ ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል ሰደተኛዋ ልጅህ ለነሱ የደረሰ ለኔም ለሀጥያተኛይቱ ፆለቶ ይድረስልይ
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 года назад
እልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@fggygu1088
@fggygu1088 2 года назад
እግዚአቤሔር አምላክ ለናተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን
@fggygu1088
@fggygu1088 2 года назад
አባታችን በድሚ በጤና ሺ ሺ ዘመን ይኑሩልን
@saras1866
@saras1866 2 года назад
እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረሥልን
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደስ አላቹሁ ወገኖቸ አባታችን የኛ ስጦታ ሽህ አመት ይኑሩልን አሜን በናተ የደረሰዉ ያባታችን እንባ ፅሎት የወንቅሸቱ ቅድስ ገብሬል በኛ ይድረስ አሜን
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 лет назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምን ይሳነዋን ለአምላካችን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ሰቶ ያኑርልን እኛንም ከስደት በሰላም መልሶን ለደጁ ያብቃን
@tsehaybegale4806
@tsehaybegale4806 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ በፀሎት አስቡኝ ያስጨንቀኝል ወደ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረቶኝ ለደጁ እንድያ በቃኝ
@tsehaybegale4806
@tsehaybegale4806 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናዝን ያወረደልኝ አምላክ ክብር ለቅዱስ ገብርኤል ይሁን
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 лет назад
Tsehay Begale ደስ ሲል እግዚአብሔር ለዚያው ያድርስሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ማር
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 лет назад
Zahra Zahra አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለሜ አሜን አሜን አሜን በእውነት
@tsehaybegale4806
@tsehaybegale4806 6 лет назад
መሲዬ የማርያም ጅል አሜን አሜን አሜን አመስግናለው
@yemanebelayneh8871
@yemanebelayneh8871 3 года назад
አባቴ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥዎት ።በፀሎትዎ አይርሱኝ በልጆቼ የርኩስ መንፈስ ፈተና አለባቸው በተለይ በወንዱ ልጄ ተክለ ዮሀንስ ላይ ከልጅነቱ ጀሞሮ አብሮ ያደገ ነው አባቴ አይርሱን።የማነብርሀን እባላላለሁ።ሶቁ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
አቤት መታደል ወገኖቻችን ጨረሶ ይማርልን በእውነት ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀኒስ ለኛም ይድረስልን ከሚድኑት አረገኝ👐👐⛪
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት ፀጋው ያጎናፅፍዎት አሜን አሜን አሜን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን
@msigme7959
@msigme7959 6 лет назад
Alemneshe Tiku Aminaminamin
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
እፁብ ድንቅ ብቻ ነው ሌላ ቃልም የለኝ የበረሐው መናኝ እድሜወትን እድሜ ማቱሳላን ያድርግልን የሰላም አባት የተዋህይዶ ምሰሶ አምሳያ የለሽ አምሳያም የለወትም የኛ ውድ አባታ ጠላተወን የእግረወት ስር መረገጫ ያድርግለወት
@lidyazewdu53
@lidyazewdu53 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ አባታችን ሽአመት ይኑሩልን
@almazkasmaw742
@almazkasmaw742 3 года назад
Bxoloto yasbuge abte amen amen amen
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
እረ አድሱ አመት ለኔም ድረስልኝ እዉይይይይ
@fromifromk6249
@fromifromk6249 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 лет назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጦት
@asnekachdemesa9074
@asnekachdemesa9074 3 года назад
እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሀኒያለም ብቻ ይድረሰዉ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. በፀሎዎት ይድረሱልኝ ለስደተኘዋ ልጃቹ
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 года назад
ለተፈወሣችኁ ኁሉ እንኳን ደስ አላችኁ ምረቱን ለላከላችኁ እግዚአብኄር ክብር ምስጋና ይኁን የተመረጡ ቅዱስ አባታችንየማቱሣላን ዕድሜ ይሥጥልን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬዬዬዬዬ የሰላም አባት
@tamriii3327
@tamriii3327 2 года назад
አባታችን እሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን ዳቢሎስን የእግራቸው መርገጫ ያድርግልን አሜን
@yonyonas8843
@yonyonas8843 4 года назад
አባታችን ዩሐንስ ተሰፋ የተክላይማኖት ፀጋ ይብዛሎት ቃላት የለኝም የሰውን የምያድኑ አባታቾን እኔም ክስደት ተመልሼ የወር ቅነሽ ግብረኤል አምላክ ዩሐንስ እንድ መሰክር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@lijlembaly8801
@lijlembaly8801 3 года назад
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል አተአለሁ በለኝ እናት አባት እህት ወድሞቸን አተ ጠብቅልኝ የአባታችን የአባ ዮሐንስ ፅለት እና እባ አሰበኝ በሰው ሀገር ብሆንም ስላአተ አስባለሁ ለሀገሬ አተው አብቃኝ የበረሀው መናኝ
@user-mv3xw2sl2r
@user-mv3xw2sl2r 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እደሚ
@tsg688
@tsg688 4 года назад
Letfewsachu Egziabher cerso yemarachu bebetu yetbikachu le abatachine rejime edme ketenaa gaa yestote amen
@The-zu9bk
@The-zu9bk 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 года назад
በእወነት አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ጠላትዎትን ከእግርወት በታች ይጣልልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራ ለደጅህ አብቃ ከነቤተሠቦቸ
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደርሰ እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማሪያም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን የአባታችን እባና ፆሎት ለተጨነቅነዉ ሁሉ ይደርስልን ለምስክርነት አብቃን አምላከ ገብርኤል አሜን አባታችን እግዚአብሔረ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሺሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን ፆሎተወት በርከተወት አይለየን አባየ
@asteryemariyamlij2950
@asteryemariyamlij2950 6 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባታችን ቤተሰቦችን በጣም እጣላብኝ እናንተና አባቴ ተለይተው ነው የምኖሩት አባቴ በጣም ያጨሳል እኔ ያለውት አረብ ሀገር በስደት ነው ያለውት እናንተና አባቴን የሚአስተርቅልኝም የለውም በጣም እያበሳጭኝ ነው እኔንም ሁሌ እንደ አለቀስሁ ነው የሚኖረው በስደት ላይ እኔ እናት አባቴ እንዲለያዩብኝ አለፈልግም እባካችሁ እረዱኝ በፀሎት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ በሉኝ
@user-gy6vm6jk6s
@user-gy6vm6jk6s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን አሜን አሜሜ
@user-dp4sp5us1e
@user-dp4sp5us1e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይናገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፍውሳችሁ እግዚአብሔር ጭርሱ ይማርልን አሜን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yedegelemaramelijyekeduseg1720
አባታችን እድሜ እና ፀጋ ያድልን እኛንም ሰደተኞቺህ ልጆችህን በፆለት እሰበን ለደጂህ ለመቆም ያብቃን
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደስ አላችሁ ለተፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባ እና ፆሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️🕯✝️
@user-ch7wm2rz9w
@user-ch7wm2rz9w 6 лет назад
እግዚሀብሄር የማቱሳላን እድ ሜ ይስጥልን ለአብልታችን ለአባ ዬሃንስ ተስፋ ማርያም
@abebateka5153
@abebateka5153 5 лет назад
qoxir yhe Abha yewanish
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ ለእኛም ይድረስልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-pk5bz9fg1w
@user-pk5bz9fg1w Месяц назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚ አብሔር ይመሰገን አባታለም በመንፈሰ ቅዱሰ አይለዬን
@fggygu1088
@fggygu1088 2 года назад
አባታችን እንኳን መሰላም መጡልን
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 года назад
እግዚ አብሔር ይመሥገን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ጨርሶ ይማራችሁ
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n 2 года назад
ቅጥል በል ዳቢሎሥ ተወልዶብሀል የበረሀው መኛኝ አባ ዮሀንሥ ተሥፋማሪያም የሥምተኛውሺ ሀዋሪያ እኔማ እንኳንም ተሠደድኩ የታየን አባት አፈራሁ መፅናኛየ ቀኑ ሢጨልም ደራሺ ውድድድድድድ
@mintamirkiros3835
@mintamirkiros3835 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@emebetaachiwetebikigneeteb9057
abetou gataye hoyi edegna bedel sayihon edat chernet yiker belen amen amen
@user-ct6kw8yc1m
@user-ct6kw8yc1m 5 лет назад
ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን ቅዱስ ገብርኤል ለድጁ ያብቃን እኛም መጠን እምንድን እምንፈወስ እንድንሆን እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁንልን እኔማ አንድ አክስት አለችኝ እሷን ከነልጇ ይዠ ለመመጣት አስባለሁ ሀሳቤ ግን እውን እንዲሆን አባታችን ፀሎቶው ይርዳን ከስደት መች ይሆን እምመለስው መቸ
@haymiyemariyamlji1109
@haymiyemariyamlji1109 3 года назад
አባየ የኔም እናትና አባት እደናዝህ ናቸው ሰይጣን አለባቸው ጣኦት አምላኪ ናቸው አባ በጸሎተወ ይርዱኝ እኔ በሰው ሀገር ነኝ ያለሁት ወለተ ኪዳን ነኝ እናትና አባቴን በመንፈሳችሁ ፈውሱልኝ ክፍ ሰይጣንን እያመለኩ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ ስላቸው እሽ አይሉም ዛር አለባት እና አባቴም እደዛው አባየ በጸሎተወ ይርዱኝ እኔም የናተን ትምርት እዳልሰማ ይፈታተነኛል አባየ
@user-uw5ey9zj8f
@user-uw5ey9zj8f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@obsinetalamayyo9716
@obsinetalamayyo9716 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአብታችን በእዴሜ በጸጋ ይጣብቅልን አሜን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 2 года назад
Egzhaber yemasgen abatachen shehamt nurulen xalatoten kaegerachoser yetalelin Amen Amen Amen la tafawosu wagenochachen la nasu yedarselacho amelake la gname yedirase Amen Amen Amen
@wasli8257
@wasli8257 4 года назад
አባቴ አንየም ከቤተሰበይ ጋር ፈውስኝ በቅድስ ገበሪኤኤ አንየን በስደት ነው ያለሁት በስዑዲ ዓረብ አባ ፀልይልኝ ከደጁ ያብቀን ስለ ስደተኛው ሶው በፀለታቹ ባርኩኝ አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 лет назад
ኧረ ጌታ ሆይ ለነሱ የደረስክ አምላኬ ልለምንህ ለኔም ፈጥነህ ድረስልኝ ስደተኛዋ ከርታታዋ ልጅህ ነኝ ድረስልኝ
@baxamiikodeesamuunimuhamme4193
@baxamiikodeesamuunimuhamme4193 2 года назад
Ameeeeen ameeéeeen ameeen ameee ameee ameee ameèn baga.gammadee obboowweettii teenyaa sii haa fayyiisuu
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስ ጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማር ልን አሜን ለናተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ የሗንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 4 года назад
እልልልልልልልልል አባታችን ፈዋሻችን እግዛቢሄር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክችን
@LyLy-pe7ld
@LyLy-pe7ld 6 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ የወንቅሸት ገብርኤል እርዳኝና ለቅዱስ ቦታህ አብቃኝ ፍቃድህም ይሆንልኝ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሃ አብቃኝ
@yatafase7416
@yatafase7416 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚቤሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወግናቻችን እልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረስ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብሬኤል ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሸ አመት የኑሪልን አሜን ፫
@asdasdc2671
@asdasdc2671 6 месяцев назад
Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen Amen Abatachin bereketo yiderbn burakiwo yidresen betselot welete mariyam
@ahsanniloy396
@ahsanniloy396 2 года назад
Amen Esayi
@tamriii3327
@tamriii3327 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደርስ የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቂርቄስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆለት ለእኛም ይድርስ
@amdj126
@amdj126 2 года назад
Edmewtn kef yargew yagelglot zemenawetn yibark Amlakachin
Далее
Et toi ? Joue-la comme Pavard ! 🤪#shorts
00:11
Просмотров 2,5 млн
Как выходим с тройняшками 🙃
00:17