Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 231 A የፈውስ ስርአት 

Translated title
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን የኛ ልዬ አባት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ደጅህን እስከቤተሰቦቼ ለመርገጥ ያብቃኝ በፃለት አስቦኝ ከኔ የበርታችህ ወለተ ማርያም 💠💠💠💠💠💠
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞች እንካን ደስ አላችሁ ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ይድርስልን
@talefasamen8216
@talefasamen8216 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለአባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልሁ በስደት ያለነዉን በሰላም መተን የወርቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አባቴ ፀሎት ልመናሁ አይለየን
@አለምነሽየድንግልባርያ
ክብር ምስጋና ለሀያሉ ጌታ ይሁን አባታችንን ለሰጠን አምላክ የታመመ እያዳኑ ለተቸገሩ በፆሎትዎ እየረዱን እየረዱን ላሉ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን፡አሜን
@tig6169
@tig6169 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስገን
@አዲሳለምፅጌማርያም
እግዚአብሔርይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በድሜበፅጋያኑርልን አሜን
@The-zu9bk
@The-zu9bk 6 лет назад
አይ ሰው አይ ሰው አይ ሰው ይገርማል የሰው ልጅ ስራ ሁሉ። አባታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛሎት!!!
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ. ጨርሶ ይማራችሁ. ለእናተ የደረሰው አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብረኤል የአባታችን. እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድርስልን. አሜን አባዬዬዬ የእኛ መፅናኝ የስደተኞች ተስፋ ልዩ ስጦታችን. አባዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው. መረገጫ ይጣልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን
@ዝነኛውገዳምወንቅሸትቅዱስ
ክብር እና ምስጋና አባን ለሰጠን አምላክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እኔየድንግልልጅነኝያማላጅ
እረዴት በረከትወ ይደርብን አባ ስደተኛ ልጆችወን በፀሎትወ ይስቡን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልወታለሁ አባቴ ወለተ ገብርኤል ብለው በፀሎትወ ይስቡኝ
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад
Amen amen amen Elllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllll👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fxhfdr3750
@fxhfdr3750 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው የምስጊኖች አባት አባ የሐኒስ ተስፋ ማርያም ሽ አመት ኑሩልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 лет назад
አባታችን በእርስወ እንባ ፀሎት የእኔም የወገኖቸም ክፉ መንፈስ ለዘላለም ወደ ሲኦል እንደሚወድቅ አልጠራጠርም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
ክብርምስጋ ለክርስቶስ ይሁን አባታችን። ፀጋውን ያብዛለወት የኔቤተሰቦች እድህ ተፈውሰው እማይ ያርገኝ ወቅሸት ገብርኤል ፈውሠን 🙏🙏🙏
@edeneden8756
@edeneden8756 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያኑርልን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬን ስለሠጠን በረከትወት ምረትወት ይድረሰን አባት ሆይ
@امفيصلامفيصل-ض8ن
እግዚያብሄርይመስገን አሜን እርስወን ለሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን በጾሎትወ አስቡኝ ሀጢያተኛነኝ
@binyamwondimu8224
@binyamwondimu8224 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይተመሰገነ ይሁን አባቴ የበረሀው መናኝ ለእኔና ለበተሰብቼ ለወገኖቼ ፈጥነው ድረሱልን ጠላታችንን ሰይጣን ዲይቢሎስን ወደ ጥልቅ በሀር ጣሉልን
@እግዚአብሄርእረኛዬነው
ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሄር ይመስገን አሜን አባታችን ለሰጠን አምላክክብርምስጋናይግባውአሜንአባታችንበእድሜበጤናይጠብቅልን አሜንሽሽሽሽሽአመትይጠብቅልንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንደስአላችሁ ወገኖቻችንለናንተየደረሰለሁላችንምይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@አይኔጎጃሜዋ
@አይኔጎጃሜዋ 6 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር። ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@tenabayebaye5412
@tenabayebaye5412 6 лет назад
እልልልልልልልልል አባየ ኑሩልን እዲሜውትን ጤናውን ያብዛልን አሜን አሜን ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selamfikr511
@selamfikr511 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት
@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን ለናንተ የደረሰላቹ የራማው አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ ለእኛም ይድረስልን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ
እልልልልልልል ስለማይነገር ሱጠታው እግዚአቢሄር ይመስጌን ለአባታችን እድሜና ጤናቸውን ይስጥልን ቅድስ ገብረኤል
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላቺሁ ወገኖቼ ጨርሶ ይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን አሜን አሜንአሜን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰማ የበረሃው መናኝ የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፆለት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን
@ahadahad6156
@ahadahad6156 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ለስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜእናጤና ያኑርልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አባቴ ባርኩልኝ መንገዴን ወለተ ወልደ ነኝ እስከቤተሰቤ አባቴ የአለም አባት የፍቅር የስላም አባት በቸርነታችሁ እዚደርሻለሁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ7ወ
አሜንአሜንአሜንአባታችንእድሜወትንያብዛልን በፀለታቺሁአስቡኚ እህተማረያም
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 лет назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም ቸሩ አምላካችን እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ለአባታችን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 года назад
ክብርና ምስጋና ለእግዛአብሄር አባታችንን ለሠጠን👏👏👏👏
@mesertfenet5993
@mesertfenet5993 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን የእኔም እናት ትናትና ማታ ተፈውሣለች ለእኔ የደረሠ ለእናትም ይደረሥላችሁ እህት ወንድሞቸ
@sarabarkat5039
@sarabarkat5039 6 лет назад
MESERT FENET አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@alemaraya3502
@alemaraya3502 6 лет назад
MESERT FENET እግዚአብሄር ይመስገን እካን ዳኑልሽ እግዚአብሄር ከርዳኝ እናቴ እየህደች ነው በሠላም ገብታ የምተፈወስ ያደርግልኝ የአባ ዮሀኒስ አምላክ የራማው መላክ ቅዱስ ገብረኤል ይርዳኝ
@mesertfenet5993
@mesertfenet5993 6 лет назад
Alem Araya አይዞሽ እህቴ ትድንልሻለች ወንቅሸት ሂዶ ሣይድን የተመለሠ የለም እህቴ
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 лет назад
እፁብ ድቅ ነው ያምላካችንስራ ምስጋና ይድረሰው አባታችንን ለሰጠን አሜን
@aal7586
@aal7586 2 года назад
እግዛአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራችሁ
@samerasamera2674
@samerasamera2674 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትያሰማልንአባታችንአሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችእኳን ደስአላችሁ አሜን የወቅሸቱቅዱስገብርኤልለናተየደርሰ ለኛምይድርስልን ያባታችንእንባናፆለት ለተቸነቃችሁለተጨነቅንለሁላችንምይድርስልንይድርስላችሁ ለበርሀውመናኝ እርጅምእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜን
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
እልልልልልልልልልልል ለእናተ የደርሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኘም ድርስልን አምላከ ይሃንስ አምለከ ቅዱስ ገብርኤል ድርስልኝ ከጭንቀት ገላግለኝ አምላኪይ አዕምሮየ ላይ የሚስጨንቀኝን አላቀኝ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 года назад
እንካን በሰላም መጥልን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የኛም የምሸኝቤት ቀን እግዚአብሔር ያቅረብልን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@elisabetb.wyemeynafaky1931
@elisabetb.wyemeynafaky1931 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እፁብ ድንቅ ነው
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 года назад
አባታችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል
@saras1866
@saras1866 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሠ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረሥልን አሜን (3)
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔርይጠብቅልንአሜን አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@misomiso5027
@misomiso5027 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል የአባታችን እንባ ፁሎት የአሰዲቷ ማሪያም ለእኛም ለስደተኞች ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን
@mekedestedesse1321
@mekedestedesse1321 2 года назад
አባዬ እድሜያችሁን እደማቱ ሣላ ያረዝምልን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ7ወ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@axe5159
@axe5159 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን 👏👏👏👏👏💐💐💐
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን እንኳን እንኳን ደስስስ አላቹሁ ወገኖቸ ስጦታዉ ለማይናገረዉ የድግል ማራያም ልጅ እግዛሃቤር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ ያአባታችን እንባ እና ፅሎት የመላኩ ቅዱስ ገብሬል ተረዳኝነቱ አይለየን እግዛሃቤር አባታችን ይጠብቅልን የአለም መዳሃኒት መብራት ኮከብ ሽህህህ አመት ዩኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሔር ይመስግን አባታችን እርሚወትን ያርዝምልን በርክተወ አይለይነ አባ እኘነም ለዚህ። ቦታ ያብቃን። ለናተ የስማ አምላክ። ይኅኒስ እኘንም ይስማን ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ለቦታህ። አብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ
እንዲህ ተብለው ነበር የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ እኒኽ ከየት መጡ የትስ ሀገር ናቸው ከቶ ምን ሊሰሩ ምንድነው ሙያቸው ሁሌም መዝሙርና ምስጋ ነው ስራቸው በሉ ወገኖቸ እናባርራቸው ከዚ ሀገራችን ደግሞ እንዳናያቸው ሁሌም ስናያቸው ደስ አይል ስራቸው ለዶክተር ለአዋቂ የማይጨነቁ ህመምተኛውንም ይኸው አጠመቁ እንጀራችን ዘጉ መቸ እናሳዳቸው ከየት እንደመጡ እንጠይቃቸው ትውለደ ኢትዮጵያ መሆናቸው ጠፍቷቸው አባ ዮሀንስን ከሀገር ለማጥፋት ነበር ትግላቸው የሚነጋገሩት እር በርሳቸው የሚነጋገሩት ክፉ ቃል ንግግር መሆኑ ከቶም አልገባቸው በሀሠት ሀሣብ ላይ ተሞልቶ ልባቸው ለሰይጣን መታዘዝ ሆኖ አላማቸው ከላይ ከታች ሲሉ ከሀገር አድባሩ አባ ዮሀንስን ከሀገር ሊያባሩ ሌት ከቀን ነበረ ትግልና ወሬያቸው የበርሀው መናኝ አርበኛው መነኩሴ መሆኑ ሳይገባቸው ኸ ኸ ኸ ኸ ኸ እነሡ ያሉበት የስልጣን ወንበሩ የተመቸ ነበር መስሎ የታያቸው በአለም ትልቅ ነን ብለው የግላቸው ክስና ስም ማጥፋት ነበር ተግባራቸው አለም እንዲነቀፍ ሲጽፉ ሲያስፋፉ መልሰው ሲያዩት ግን ጥፋት ሆነ ትርፉ የቀበሌው መሪ የደብሩ መሪ እኛው ነን እያሉ በቅያሬ ጫማ በቅያሬ ሱፍ በቅያሬ መነጸር ተውበው ነበር አለቃ ለመምሰል ሁሉ የራሳቸው እየተወያዩ እርስ በርሳቸው በአንድ ቀን ግና ወንበሩ ከዳቸው እውነተኛው መናኝ ተገልጾ ክብራቸው አባቴ ዮሀንስ የበርሀው መናኝ አርበኛው መሆኑ ገባቸው :::::::::::ይቀጥላል ወለተ ሚካኤል ከቤይሩት በጸሎታችሁ አስቡኝ ከስደት መልስ ለመመስከርና ለመፈወስ የምጽፋቸውን ለማንበብ ከቦታው ቁሜ ለማንበብ ገብርኤል አባቴ እርዳኝ
@جديد-س6ب
@جديد-س6ب 6 лет назад
ቃለህወት ያሰማልን እህትየ በረከተው ለሁላችንን ይሁን
@ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ
እህትዬ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ አባቴ በመንፈስ ቅድሳቸው ይጎብኙሽ
@ااال-د1ج
@ااال-د1ج 6 лет назад
ለዝነኛው አባታችንን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
እግዚያብሄር ይመስገን የበረሀው መናኝ ዝነኛው ባታዊ ያልተወጋ ሰው ወንጊሉ አይገባውም። ምቀኛችን ዳቢሎስ ጭቅላቱን ፈጥፍጥልን በህልሜ በውኔ በመንፈስ አይለዬኝ አሜን♥♥♥
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 года назад
እግዛብሄር የተመሰገነይሁን አባታችንእረጅምእድሜ ይስጥልን
@ወንቅሽትህይወቴ
@ወንቅሽትህይወቴ 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፍወሳችሁ ወገኖቻችን እግዜአብሔር አምላክ ጭርሶ ይማርልን አሜን. ለአባታችን በእድሜ በጤና ያኖርልን የኛ የስደተኞች ተስፋ ክፋ አይንካብን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያባትችን ስጦታ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በመንፈስ ቅዱስ ጎምኝልኝ ቤተሰቦቸን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ከቃል በላይ ነው እፁብ ድንቅ ነው የበረሐው መናኝ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን የኛ ተስፋ የኔንም ቤተሰቦች በተሰጠወት ፀጋ በመንፈስ ቅዱስ ደጁን እዲረግጡልኝ እንባ ፀሎተወ ይድረሰን እህህህህህህህ እረ የኔ ቤተሰቦችስ አሸንፈውኛል
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 года назад
አባዬ የኛ ልዮ ስጦታችን የመዳናችን መክንያት
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልል እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔርይመሥገን እልልልልል ጨርሶይማሬችሁ ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረሥልን አባታችን ፈጣሪይጠብቅልን አሜን፫
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
ለናተየደረሰየወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አባይ ፀሎትሁአይለየን ቤተሰቤንብሉ ፈውሱልኝ አሜን
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጀ8ወ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነጠር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ከክፉዎች ይጠብቅልን እድሜዎትን ያርዝምልን የሰላም የፍቅር አባት የበረሀው መናኝ የእኛ እንቁ አባት
@حنانحنان-ز3ت
@حنانحنان-ز3ت 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው ለገብርኤል እግዛብሄር ይመስገን
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ ይደረሰ ወንቅ እሸት ቅድስ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ ለኛም ይድረሰልኝ ምስክርነቱ ይብቃኝ
@جديد-س6ب
@جديد-س6ب 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የበረሃው መናን በፀሎት አስቡን
@ahdgwjdhd4391
@ahdgwjdhd4391 6 лет назад
እግዚያብሄር ይመስገን እዚህ ያደረስከን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን ለአንድ አምላክ ለየሱስ ክርስቶስ ስለማይነገር ስጦተዉ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@dudjegsjs7011
@dudjegsjs7011 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጡ አባታችን
@mimikuchkuchmimi7718
@mimikuchkuchmimi7718 2 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ዩሀንስ ለኛ ይድረስልን እልልልልልልልልልል
@Usa-pn9nd
@Usa-pn9nd 2 года назад
ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርችሁ ለእናት የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
@utupi953
@utupi953 5 лет назад
ይግርማል እግዚአብሄር ይመስገን አባ ኑርልን አይ ስው በስው ላይ መጨከን
@msramona8951
@msramona8951 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አሜን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ኸ7ሸ
አባታችን አባይሁንስ ተስፍ ማራያም አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ክአለም እስክ አፅናፍ አለም እድሜውትን ያሪዝምልን አሜን አሜን አሜን አባይ እነን ስድተኝ ልጅህን በፆለትው አስቡኝ እዴ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርብ ውራት ክውንቅሸት ለመህዴ አስቤ አለሁ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን የአባታችን እባና ፆሎት ለተጨነቅነዉ ሁሉ ይደርስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የሰላም የፍቅር የስደተኞች የድሆች አባት ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን አባታችን ፆሎትወት በርከተወት አይለየን አባዬ በስደት ጨንቆኛል አባየ በመንፈስ ቅዱስ ይፈወሱኝ አባየ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜዎት ይርዘምልኝ እኔማ ሀሳቤን በእርሶ አምላክ ጥዬዋለው በበረሃው መናኝ በአባ ዮሀንስ ሀሳቤን ጥዬዋለው እሮሶ አብርሀም የይሳቅን የያቆብን አምላክ ነው ሚያመልኩት የተመረጡትም በእግዚአብሔር ነው
@samerasamera2674
@samerasamera2674 2 года назад
አባየወለተ ማሪያም እያሉከነቤተሰቦቸበፆለተወያስቡኝአባፆለተወ ያሸኛል የኔአባት
@حنانحنان-ز3ت
@حنانحنان-ز3ت 2 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
Egzhaber yemasgen bawenate selamyengro setotw la abatachen qaleyhot yasemalen la wagenochachen yedarslacho amelak la gname yediraslen Amen Amen Amen
@berlyt5172
@berlyt5172 6 лет назад
አባ እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አሜን።ቅዱስ ገብረኤል እርዳኝ ደጅክን እድረግጥ አሜን።
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጀ3ጀ
እልልልልልልልልልልልልልል አባታችንየበረሃዉ መናኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜእናጤና ይስጥልኝ ሥለማይነገርስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴበፆለወትአይርሱኝ
@ethiopiathankyou6423
@ethiopiathankyou6423 6 лет назад
አባቴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በረከትህ ይድርብን አሜን ።
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።እልልልልልልልልልልልልልልልልልአባ በፀሎትዎ ያስቡኝ።
@prime7470
@prime7470 6 лет назад
አባ እድሜና ጤና ይስጠወት በረከትወ ይድረሰን እግዚአብሄር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች መዳኛችን ብዙ ነው
@ገብርኤልየማርያምአብሳርይ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልል
@ብርሃንወለተብርሃን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፋወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የደሬሰ ኣምላከ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላከ ኣባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም ለኛም ይድሬስልን ኣሜን የበርሃው መናኝ እኔም ወለተ ብርሃን ከነ ትዳር ጋደኛዬ ብርሃኑ ካሕሳይ ኣታኽልት መንገሻ ከነ በተሰዎቹ ሓዳስ ምሓር ከነ ልጆችዋ በመንፊስ ቅዱስ ፊውሱን ኣባታችን
@freweyneluwam3132
@freweyneluwam3132 6 лет назад
እሰይይይይይይ አባቴ ዕድሜውን ያርዝምልን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ቤተስቦች እንኳን ደስ ያላቹህ ጨርሶ ይማራቹህ ለእናተ ይስማ አምላክዮሀንስይበርሀው መናኝ ይእራማው አባቴ እባክህ ይእኔንም ቤተስብ ጨርስህ ማርልኝ አድንልኝ አደራህ ቤተስብ አሞብኛል በፀሎት አስቡልኝ አፀደ ገብሬኤል ብላቹህ አስቡኝ
@gjbbq1361
@gjbbq1361 6 лет назад
አባታችን ፀጋዎን አብዝዎሎት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አባ እባክዎን ፀሎት አድርጉልኝ በስደት ያለሁት ልጅህ ነኝ ወቅ እሸትን እንደርግጠው ያብቃኝ
@hanaex1747
@hanaex1747 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የተፍወሳችሁ ለእናንተ የደርሰው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል ለኛም ይድርስልን
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልል
@aamooo5807
@aamooo5807 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳንደስአላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሺሺሺአመትያኑረልን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ ይደረሰ ለኛም ይድረሰልን
@ወንቅሸትገብሬልህይወቴነው
ሥለማይነገር ሥጦታአው እግዚአብሔር። ይመሥገን አባ እድሜወትን ያርዝምልን
@bjvjvgjidofjbjj1897
@bjvjvgjidofjbjj1897 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜን ናጤና ይስጥወት
@ااال-د1ج
@ااال-د1ج 6 лет назад
የሰላም አባት የፍቅር አባት ዝነኛው ባህታዊ 1000ሽ አመት ያኑርልን ልኡል እግዛአብሔር ከእኔም ከሀጥያተኛይቱ እድሜ ለአባታችን ይስጥልኝ በእኔ ፈቃድ ሳይሆን እግዛአብሔር በእንደፈቀ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥ ከስደት ተመልሸ እግራችሁ ስር ወድቄ እንባየን እንዳይፈስእንዲሁም በእጃቸው እንድባረከ በፀሎተወ ያስቡኝ
@ወለተሚካኤል-መ6ተ
@ወለተሚካኤል-መ6ተ 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐 እኔም ሃሳቤን ለእርሶ ጥዮው አለሁ በሰላም በስደት ሁኜ ብዙ አይቼአለሁ አባቴ ጥዋት ማታ በፀሎት አስቡን ብዬአለሁ ስደት ሰቃይ 😢😢😢😢😢😢
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 6 лет назад
አሜን፡አባታችን፡ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በጸጋ፡ይጠብቅልን፡መዳናለም፡
@aal7586
@aal7586 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ብርቱካንብርቱካን-ቀ9ቀ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜወትን ያርዝምልን ይኑሩልን አባ !
Далее
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Просмотров 16 тыс.