Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1364 A ''የፈውስ ስርዓት - በስልክ'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 221 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የፈውስ ስርዓት
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 218   
@user-ex1jx6cj3u
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ ናፍቆት አባት እንኳን በሰላም መጣችሁልን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አባታችን ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አሜን፫ ናፍቃችሁናን አባዬ በውነት አሁንስ ድምፃቸውን ስሰማ እንባዬ ነው እሚቀድመኝ የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባዬን አደራ አተ ጠብቅልን አሜን፫ በውነት እንዴት እንደናፈቃችሁን አባዬ ብቻ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አባዬ❤❤❤❤❤ድናችሁ ተፈውሳችሁ የበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስስ አላችሁበውነት ጨርሶ ይማርልን
@gidu-em1sq
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልል🎉🎉 እናቴን አሟታል እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢
@user-yc2yv5ep2v
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@donaldthis-iz3ol
እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ናፍቆት አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁልን ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZanpZanp-px9kv
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን የቀረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን
@weynshetzewde6960
ይኔ አባት ለኔም ይድረሱልኝ አባዬ ጭቆኛል አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ክንህ ቤተስቦቺ ወልድ ግብሬል ሐይል ሚካኤል ሐይልህ ማርያም ይልጄን አባት ካድኝ ጭቆኛል አባዬ እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ አባዬ ጬቆኛል አባዬ😢😢😢😢😢
@yohannesabate2243
የእኛ ልዬ ተናፍቂ አባት እንኳን ሰላም መጡልን በአሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አባቴ በረከቶት ይደርብን በጸሎቶት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@3124aa
አባትነት የንታየ ናፍቶታችን እንኳንም በሰላም መጡልን እንባ ፀሎትወ ለእኛም ይድርስልን ለምስክርነት ያብቃን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ አባታችን ዘላለም ያኑርልን
@AnanjSnje
አባታችን❤❤❤እኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@belibeli8619
ማርያምን አባታችን አባቴ እንዴት እንደናፈቁኝ😢❤❤❤❤እንኳን ደና መጡልን
@bonnybo-ys1wl
አባዬእንኳንደናመጡልን በጣምነውየናፈቁንባሉበትሰላማቸውንያብብዛልን
@Hifg-ct6fi
እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን ፀብድቅነዉ
@AMCOMKl
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@yeshiregtafesse6898
አባታችን ቀፀላማርያምን እባክሁ ፀልዬላት አልጋ ላይ ስድስት ወር ሆናት እባክሁ አባታችን
@emeldatebogo1467
አባታችንእንኳንበሰላምመጡልን
@Kaleykebed
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን❤
@thigistthigist548
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alamark1631
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደናመጡልን አባታችን
@YalemkenDessie
እግዚአብሔር ሆይ በያለንበት ጠብቀን
@user-vu9md2hy2p
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት
Далее