Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 253 A የፈውስ ስርአት በግና ቂርቆስ ገዳም 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 777 тыс.
50% 1

የፈውስ ስርዓት በግና ቅ/ቂርቆስ ገዳም

Опубликовано:

 

5 апр 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 года назад
አባቴ አባ ዮሐንስ በጸሎትዎ አስቡኝ ከጥርጣሬ መንፈስ ቅዱስ ገብርኤል እውነተኛ መንፈስ በልቤ አሳድርብኝ ቅዱስ ገብርኤል እናቴን ባማላጅነትህ አድንልኝ ለደጅህ ከናቴ ጋር ድና ለምስክርነት እንድበቃ እርዳኝ አባቴ አባ ዮሐንስ ደጅህ እንድንመጣ እንባና ጸሎትዎ ይርዳኝ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 года назад
ይሄ ድህነት ይሄ ምህረት ለኔና ለቤተሰቦቼም ቢሆንልን ጌታ አብ ወልድ መንፈስ ሆይይይይይይይ እባክህ ድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜንንንንንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sadasada4221
@sadasada4221 6 месяцев назад
የውቅሸቱ ገብርኤል ከነቤተሰቦቼ ከዴጂህ ጣለኝኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለምኘህ አታሳፍረኝምም አባቴ የበረሃውመናኝ ፆሎተው አይለየኝኝ
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 3 месяца назад
አቤቱ ጌታየሆን 😢😢😢 አባቴ አብልዬሀንስ ንጹህልብወ ለኔም ለቤተሰቤም በሀጻት የቆሸሽን በዶሮና በጠቋይ በወዳጃ እረ ኡኡኡኡአ እደው ቤቱ አንስማማ እናቴምአብልቴም ሁሉም በሽተኛናቸው እረ በአባዬሀንስ በእንባበጸሎትዎ እርዳኝ ለቤቱ ለቅዱስገብርኤል ያብቃኝ መጥቸ እደምመሰክር ሙለተስፍአለኝ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እናቴናአባቴንይዠ እምመጣያርገኝ ትዳር ብለው ወዳገሬ ልህድብል ይዞኛል እግሬን አስቡኝ እህታችሁ ደካማዋ ወለተማርያምብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢 አምላኬ ልመናየን ትሰማኝ ይሆን በደሌግን እጅጉንየለም😢😢😢
@user-gi9po6wb5c
@user-gi9po6wb5c 2 года назад
ማራኪዉ አርበኛ የበረሀዉ መናኝ አባዮሀንስ ተሥፍማርያም ዘላለም ኑሩልን
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባና ጸሎት የሁላችንም ይድረስልን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛ እቁ አባት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ኪዳነ ማርያም ከመላዉ ቤተሰቦቸ አባዬዬ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 месяца назад
❤❤❤amen
@bzuyebzuye1273
@bzuyebzuye1273 2 года назад
አባ የሐዋንስ አባቴ ተሠቃዬሁ ላገሬ እስኪያበቃኝኝ እሰሩልኝኝ ለዚህ ቦታ ያብቃኝ ቅድስ ገዎርጊስ በፈረሱ ይርገጥልኝቅዱስ ገብርኤል በነበልባሉ ያቃጥልኝ እመብርሀን እናቴ መንገዱን ትክፈትልኝኝኝኝኝ
@user-oe2vb2yl1v
@user-oe2vb2yl1v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፊወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የደሬሰ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድሬስልን ኣሜን የበርሃው መናኝ እኔም ወለተ ብርሃን ከነ በተሰዎቼ ብርሃኑ ካሕሳይ ከነ በተሰዎቹ ከታሰርነው የሰይጣን እስራት በመንፊስ ቅዱስ ይፊቱን ኣባታችን
@user-ic5so8yy6z
@user-ic5so8yy6z 4 года назад
አባ የስደት ልጅወት ወለተ ነበያት እያሉ አባቴ በመጠራጠር እነዳላምን እያረገ በጤናየ በገዘቤ በሠራየ ቤተሰቤን በሞላ በቁርጥማት አሰቃየን አባቴ የወቅሸቱ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 лет назад
የወንቅሼት ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ።
@applered4091
@applered4091 5 лет назад
የት ሀገር ነው
@user-xf3sc9jy9b
@user-xf3sc9jy9b 5 лет назад
የት ሀገር ነው ወንድሜ እንዲሄድ እፍልግ ነበር ባህር ዳር ነው ንገሩኝ
@almazketema9218
@almazketema9218 4 года назад
በናታችሁ ንገሩኝ የት ከገርነው
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጆ ያብቃን
@Ah-gg2qj
@Ah-gg2qj 4 года назад
አባቴ እድሜወትን ፈጣሪየ ያርዝምልን ከካፉ ሁሉ ይጠብቅወት አቤት ታዐምር ማየት ነዉ ልኔ ለሀጠተኛ ወለተ ማራያም ለተባረከዉ ቂሄ እኔንም ያብቃኝ አቤትኔ ፈራሁ
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so Год назад
ይሄ ምህረትለኔና ለመላ ቤተሰቦቼይሁንልን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስት ሆይይይይይ እባክህ ድረስልንን ቤተሰቦቼ ባለማወቅ በሴጣን ተተብትበውብኛን የበረሀው መናኝ የናንተ አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴም ታማብኛለች በፀሎት አስቡኝ የስደት ቤተሰቦቼ 😢😢😢😢😢
@seniethio6832
@seniethio6832 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ በ ባእድ ሀገር ነኝ ውስጤን ይጨንቀኛል ሆዴንም ያመኛል እስቡኝ በፀሎት ወለተ ሰንበት ነኝ አባይዬዬ ለምእመን የደረሱ አባቴ ለኔም ድረሱልኝ ቃል ህይወትን ያስማልን
@hanaeshetu7268
@hanaeshetu7268 5 лет назад
አባ እድሜዎትን ያርዝመው ለእኛም ፀሎት ያርጉልን አባ በስደት አለም ላይ ላለነው እህቶች ሁሉ በረከተዎ ዪደርብን አሜን፫
@zebenaywendey7140
@zebenaywendey7140 Год назад
አባታችን እድሜውን ጨምሮ ጨምሮ ያስጥሁ ቃሌወት ያሠማልን በሰደት ነውየአለሁት ጥየ ማሪያም ብላችሁ በጸሎት አስብኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-le5rd4lm1w
@user-le5rd4lm1w 3 года назад
የወንቅሼት✟✟✟ ቅዱስ ገብርኤል✟✟✟ ተመስገን ኣምላክ✟✟✟ ክቡር አቦና አብፀሎትኩም ዘኩሩና ደከማታት ደቅኩም አቦዋ እግዚአብሔር ኣምላክና ፀጉኡ የብዝሕልኩም አሜን ፫ ክቡር አቦና✟✟✟✟
@Fano44
@Fano44 4 года назад
የበርሀው መናኝ የኛ መፀናኛ አባ ዮሀንስ እግዚአብሔር የሰጠክ ፀጋ ታላቅ ነው ለኔም ለስደተኛዋ ታሪኬን ቀይርው አባቴ
@Fano44
@Fano44 4 года назад
እግዚኦ ሰይጣንም ዩቲብ ያያል ይህን የአባታችን ድንቅ የፍውስ ስርአት ድስ ላክ የሚያርገው መቸም ሰው አይደለም
@libenmidea4473
@libenmidea4473 3 года назад
እውነት ነው
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Год назад
ሰለማይ ነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እፁብ ደንቅ ነዉ ሽ አመት ያቆይልን በእዉነት ይች ቀን መቸነዉ የማገኛት አይይይይ ስደት አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነቤተሰቦቸ🤲😥😥☦️🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-fu2fs9uu5m
@user-fu2fs9uu5m 2 года назад
ኣባታችን ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን የህንን የፈዊስ ኣገልግሎት ለኝም እንድንፈወስ በመንፈሳቸዉ ይሰብን ቅድስ ገብሬኤል ኣንተ ጠብቀን🙏
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባ የኛ ስጦታ ሰላም ሁንልን ከጥዋት እስከ ማታ የኛ የስደተኞች አባት በፀሎታቸው አስቡን
@talseeb4737
@talseeb4737 6 лет назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ርዥም እድሜ ከሙሉ ጤንንት ጋር ይስጥልን እኔም ሀጢያተኛ ልጆዎ ነኝ በፀሎቶዎ ያስቡኝ እኛም ከስደት ተመልሰን ከስራታችን ለመፈታት ያብቃን አሜን የረሃመው ቅዱስ ገብረኤል አስበን እመቤቴ ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ምህረቱን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 6 месяцев назад
የበሪሃዉ መናኝ ኣባቴ በተሰጣቸዉ ቃልኪዳን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሪኤ ኣባቴ እኔም ከነቤተሶቦቼ ኣድነኝ ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ ወልደ ሰንቤት ከነቤተሶቦቹ ይድረሱልን ለምስክሪነት ያብቃን❤❤❤❤
@zebiba7563
@zebiba7563 6 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የበረሀው መናኝ ክፍን ያዝልኝ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ🤲
@tegesmulugeta9983
@tegesmulugeta9983 5 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለደጅህ ያብቃይ ቅዱስ ገብርኤል
@user-zh6bl3sk6y
@user-zh6bl3sk6y 5 лет назад
አቤቱ አባቴ ሆይ ማርን እድሜ ይስጥልን ላባ ዪሀንስ ተስፍ ማራያም ድንግል ማርያም ታቆይልን
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 2 года назад
እግዚአብሔር አምልክ እድሜዎትን ያረዝመልን አባታቺን ባራካቶት ይደረብን 🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል አባታችን አባ ዮሁንስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ እድሜ ጤና ይስጥልን የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጥብቅልን አባየ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእኔ ቤተሠቦች በመንፈስ እንዳለ ሁሎች ተይዘውብኛል ድንዝዝ ፍዝዝ አርጎ እንዳያስቡ አርጎ ይዞቸውል ብዙ ጎድ አለ ብዘረዝዝር ጊዜ ያጥርብኛል ነገ ወንድሜ እስከልጆ ይሄዳል 20 አመት ደብተራ የተመላለሠ ነው በፀሎታችሁ እንዴፈውስልኝ እንዴመጣ አግዞኝ እባካችሁ
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
አባዬ የበርሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን ያዳም ልጅ ተስፋ ልዩ ስጦታችን አምላክ ይጠብቅልን እንወዶታለን በርሶ ብዙ ተደርጕልኛል ለመመስከር ያብቃኝ ወንቅሽት መጥቼ እግሮት ላይ ውድቅ እስክል ቸኩያለሁ ሺ አመት ኑሩልን እልልልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር አባ ዩሐንስ ተስፋ ማርያምን ለስጠህን እልልልልልልልልልልልልልል
@geujrhrhhd1274
@geujrhrhhd1274 3 года назад
አባቴአስቡኝወለተገብብርኤል
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i 5 лет назад
ኣሜን 3 ኣሰይ ዕልልልልል ተመስገን እግዚኣብሄር ናይ ቀዳማይ ክፍለ ዘመን ፈውሲ ሳጥናኤል ተነበርኪኩ ክብሪ ን እግዚኣብሄር ን ድንግል ማርያም ክብሪ ን ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ይኩን
@sofysssss5176
@sofysssss5176 3 года назад
ብሰላታችህ ኣስብን ኣባታችን 🙏🙏🙏
@user-mm4ed5fg7u
@user-mm4ed5fg7u 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እባክህ አምላኬ መድሀኒቴ እየሡስ ክርስቶስ ከጥርጣሬ መንፈስ በላዬላይ እዳያድር አንተ አሦግድልኝ 😢😢😢😢 እበላለሁ ክህ አምላኬ ከዚህ በረከት እድትደባልቀኝ በሀጢያተኛዉ አደበቴ እማፀንሀለሁ 😢😢😢😢 ቅዱሥ ሚካኤል አባቴ በበርሀ ስሠደድ የተከተልከኝ እመቤቴ ማርያም እባክሽ እርጅኝና ልዳን ልፈወስ ከነቤተሠቦቼ ነፃ አዉጪኝ አባክሽ እናቴ 🤲🤲🤲😥😥😥😥
@wubetietadele804
@wubetietadele804 Год назад
አምላኬ ሆይ ለኔም የአባታችን መንፈስ ቅዱስ ጠጋቸው ይድረሰን ከነቤተሰቦቸ ተብትቦ ከሚያሰቃየን ከዳቢሎስ ጭፍራ እስራት የተፈታን ነፃ የወጣን አድርገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እስከመቸ እንደዚህ እኖራለሁ ለነሱ የደረሰ ለኔም ለወለተ ማርያም ድረስልኝ የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@daniyemuziqaafanaoromi6618
@daniyemuziqaafanaoromi6618 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድም እና ጤና ይስጥልን
@zamzmzamzm8861
@zamzmzamzm8861 4 года назад
የወንቅሸት ገብርኤል ለእኔም ድረስልኝ ለደጅህም አብቃኝ አባ ይፀልሉልኝ በሰላም አገሬ እንድ መለስ ከሳውዲ ነኝ
@betiamare1862
@betiamare1862 Год назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኔኤል ብላችሁ ይህ ቀን ለኔ ይናፍቀኛል እርዳኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል የበረሀው መናኝ አምላክ አስቡኝ
@yeshambeltadese3694
@yeshambeltadese3694 3 года назад
በጣም ድቅ ታምር ነው። የሰው ልጅ ምን ያህል በሰው ጭካኔ እተሰቃየና በድግምት እና በመተት በብዙ የሰይጣን የታሰረ አለ በጣም ነው ያስለቀሰኝ የሰው ስቃይ የሰው ፍዳ አተ ፈወስከነ አባ ዮሐንስ። እኛንም በጾለት አስበን ለመምጣት ለተቸገርነው እና የሂወት አቅጣጫው ለጠፍብን ሰው ።አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አባታችን ፀሎቶት ይደርብን በስደትነዉ ያለዉት በፀሎቶት ያስቡኝ። ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ከመላዉ ቤተሰቧቼ በፀሎት ያስቡኝ የወቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ ። አባ ዮሐንስ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@user-ck4lq9rs6y
@user-ck4lq9rs6y 3 года назад
እኔም ከእስር ተፈታው ዛሬ የአባየ እምባ አዳነኝ አባ ዮሃንስ ፀጋውን ያብዛሉት አባየ ብፀለቶ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን እያቱ ፈውሱኝ
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ላምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁንልን ተመስገን ለነሱ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ለቤተሰቦቻችንም ድረሱልን ለደጃችሁ ያብቃን በፀሎታችሁ በእንባችሁ አስቡን አባዬ ለእናንተም እድሜና ጤና ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላቶቻችሁን ከእግሮቻችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈውሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን ለበረሀው መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን ኑሩልን እንወዶታለን ❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 4 года назад
አባ እረዥም እድሜ ይስጦት ከጤና ጋር እደጆት መጥቸ ለመፈወስ ያብቃኝ አድ አመት ከምናምን ወር ይቀረኛል በሰላም ጨርሸ ወዳገሬ ገብቸ ለደጆ ለመርገጥና ለመፈወስ ያብቃኝ የወቅሸቱ ገዳም ቅዱስ ገብርኤል
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn she amet yanurelin bedema bestga yitebeklin AMEN AMEN AMEN bewunet lenanet yeders amelaki legnam yiderseln AMEN AMEN AMEN Selmayenger Sitotaw Egziabiher Yemsegen 🤲🙏🙏🙏💚💛❤☝️🍃
@user-yx4sf8uv2r
@user-yx4sf8uv2r 6 месяцев назад
ለአባታችን የማቱ ሳላን እድሚ ይስጥልን ከክፉ ይሰውርልን እንወድወት አለን አባ በጸሎታችሁ አትርሱን ገብረ ስላሴ ነኝ የባችሁ ተለላ ለኔ ለሀጥያተኛው ይድርሰልኝ😢
@user-rq4tk6rw8q
@user-rq4tk6rw8q 5 лет назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ በዱባይ የምትኖሩ እባካችሁ ወንቅ እሸት ቅ/ገብርኤል ገዳም ፀበል ካላችሁ ስጡኝ እባካችሁ
@user-ov2ln2do4n
@user-ov2ln2do4n 3 года назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦቶ አባ
@user-ov2ln2do4n
@user-ov2ln2do4n 3 года назад
በረከቶት ይድረሰን
@DhfDhf-rz7xf
@DhfDhf-rz7xf 21 день назад
አሜን
@hdhdydhd1763
@hdhdydhd1763 3 года назад
አባታችን ሆይ ከስደት በሰላም እንድንመለስ 💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብጸሎቻን ኣስብንኝ
@murde-vp2mh
@murde-vp2mh 2 года назад
Amen amen amen
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህን እንቁን አባት ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ፆሎታቹህ ለደጃቹህ ያብቃኝ ህመሜ በዝቶብኛልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bfbgggjgdd4713
@bfbgggjgdd4713 5 лет назад
አባ ፀሎት አድርጉልኝ በስደት ላይ ነኝ ምንም ጤና የለም የሰረሁትም ምንም በረከት የለውም
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክትን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@hannateshager7813
@hannateshager7813 Год назад
አቤቱ ቸሩ ፈጣሪዬ ሆይ ለታመሙ ፈውስን ለተጨነቁ ነፍሶች ሰላሞን ላዘኑ መፅናናትን ስጥ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ተመስገን አሜንንንን🙏🙏🙏
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
ማራኪው የበረሃው መናኝ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ለእኔም በመንፈስ ቅዱስ ይባርኩኝ አባዪ
@fayaking642
@fayaking642 5 лет назад
እረጅም እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባታችን ይጠብቅልን አሜን
@AsmaAsma-ce6ji
@AsmaAsma-ce6ji 4 года назад
Abatachin ibakotin silikotin Arabia hageri newu yalehuti
@selamselam703
@selamselam703 5 лет назад
በፆሎታቸው ያስቡን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@senaitwelaa
@senaitwelaa 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ሁሉ እንደዚህ ምህረት ሲያገኙ እንዴት ደስ ይላል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስ ልብ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Elelelelelleleleelelelelle Qal hiwot yisamalen Abatachin igzeber idime ina xena isxachew Ameen
@almacortez9245
@almacortez9245 5 лет назад
አባ በፆለታችሁ አሥቡን እኛንም በሥደት ያለነውን እኔም በህመም እየተሠቃየሁ ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን
@marifmarif2710
@marifmarif2710 2 года назад
አባታችን እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደርሰ ለሁላችን ይዲርስልን
@edgwd3138
@edgwd3138 2 года назад
ኣባታችን ሆይ እባክሁን ለኒ በፅሎት ያግዙን በእመቤታችን ሰም ክሰደት መጥቺ መንፍሳዊት ሰው እንድሆን ለሁላችን የኣዳም ልጀ የሆንን በፅሎት ኣግዙን እኒ ክልጀነቲ ጀምሪ በጣም ነው ምወዳቹ ኣባቲ እኒ ክሰደት መጥቺ በእጀሁን ሰትዮዙን እንዲት ደሰ ይለኝ ነበረ ኣባቴ እባክሁን በፅሎት ኣግዙንሃገራችን ሰላም ያርገልን 💐🌻⛪⛪⛪⛪
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 3 года назад
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አባየ በፆለታችሁአስቡን ደጁንለመረገጥ ያብቃን አባየ እድሜእና ጢና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-hp9zr2iu3y
@user-hp9zr2iu3y 6 лет назад
እልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ብዝትትት ያድርግልን በስደት ያለነውን ልጆቾወን በጸሎትወ ያስቡን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@nigatuteklehaymanot4465
@nigatuteklehaymanot4465 2 года назад
አባ በረከቶ ይድረስልን ፀልዩልን ተጨንቀናል ድረሱልን እርኩሳን መናፍስትን ሁሉ አርቁልን አሜን
@user-qp3fi1wl8n
@user-qp3fi1wl8n 5 лет назад
ማራኪው የ8ኛውሽ ሀዋርያ ልዩ ስጦታችን ልኡል እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን
@taybatayba4966
@taybatayba4966 5 лет назад
እልልልልልልልል ተመሠገን እልልልልልልልልል
@dyzvsujs3262
@dyzvsujs3262 4 года назад
አሜን
@user-xm4ou6ce1c
@user-xm4ou6ce1c 3 года назад
ስልክ ቁጥር ላኪልኝ
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አሜን እንኳን ደስስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን እናተን የሰማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የጊና ጭርቆስ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ጭርቆስ የበርህዉ መናኝ እባና ፆሎት ለተጨነቅነዉ ሁሉ ይደርስልን አሜን የበርህዉ መናኝ ማራኪው ማራኪው የስመተኛወ ሀዋሪያ የስላሴ አገልጋይ ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን የበርህዉ መናኝ አባቴ ከጭንቀት አወጣኝ እኔንም በመንፈስ ቅዱስ ፈወሰኝ አባቴ
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 4 месяца назад
የኔ አባት የበርሃው መናይ ከነ መላ ቤተሰቦቸ እንባ ፆለተወ ደርሶልን የምመሰክርበትን አቅርብልይ አምላኬ ሆይ የውስጤን አተ ታቃለህ ለምስክርነት አብቃይ በትጋት ማህበሬ እመሰክር አለሁ የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልን
@user-xz6dl2th9b
@user-xz6dl2th9b 6 лет назад
አሜን(3) አባ እድሜናጤና ይስጥልን በስደት ያለኖች ለደጁ ያብቃን
@user-vi4uh1mq9z
@user-vi4uh1mq9z 3 года назад
ኣባየ አባ የዋሃንስ በፆሎታችውን አሱብን ሆዴን ይነፋኛል በሰደት ነኝ ያለሁንት ለወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤለ ደጁን ያብቃኝ እህቶች ወንድሞቼ በፀሎታችውን አስብን
@djkh6333
@djkh6333 2 года назад
አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በረከታቹ አይለየን አሜን አሜን አሜን ወለተ መስቀል ነኝ
@mdjac7814
@mdjac7814 2 года назад
በቤቱ ያቆይልን መፅናኛችን ልዩ አባት ኩራታችን አይዞት በወነት ለወገኖቻችን የደረሰ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለኛም በሀዛብ ሀገር ጤና ላጣነዉ ጤና ይስጠን አባዬ በፀሎትሁ አስቡኝ እስተ ሞላ ቤተሰቦቼ የአይፀድቂቷ ማርያም የእኔንም ቤተሰቦች ለደጁ ያብቃልኝ ጥዋት ማታ ልመናዬ ነዉ ፀሎትሁ ይርዳኝ እኔንም በሀዛብ ሀገር ያለሁንን ሰዉቹን አራርቶልን እንደሰዉ በደህና ደሞዝ እየሰራሁ ደስተኛ ሆኔ በወነት በመሀበሬ ለምስክርነት ያብቃኝ ፀሎትሁ ይርዳኝ የማይገባኝ የረከስሁ ሐፂያተኛ ልጅሁ ነኝ እህተ ማርያም አባዬ
@almazohone6136
@almazohone6136 5 лет назад
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታእባክወ ይፀሉዩልኝ ከቤተስቦቼ ጋር በፀሎቶት አሥቡን እባክወ
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 лет назад
ለአባታችን እግዚአቢሄር እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን
@user-qs7jq2er4o
@user-qs7jq2er4o 3 года назад
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ደድጅሽ አብቃኝ አባታችን ተስፋ ማርያም ብዕድሜና በጤና ያቆየልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አባትየ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለኔየም ከቦቶሶቦችየ ጋር ድረስልኝ ህማቅ ጋንን ሰይጣን ኣርቅልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 года назад
ማራኪው ባሃታዊ የበረሃው መናኝ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለእኔና ለቤተሰቦቸ ይድረስልን 😭
@yematagubaye2065
@yematagubaye2065 5 лет назад
አባ እድሜና ጤና ይሥጥልን በረከተወ ይድረሠን አሜን ለደጁ ቅዱሥ ገብርኤል ያብቃን
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 3 года назад
ቅዱሥ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን
@user-sb5qb5py5v
@user-sb5qb5py5v 5 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥልን በጸሎታችሁ አስቡኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለኔም ደርስልኝ😭😭😭😭
@fhff78
@fhff78 5 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት አሜን አሜን አሜን
@vkdif1792
@vkdif1792 2 года назад
አባታችን አባ ዮሀንሥ ተሥፋ ማርያም እረጅም እድሜ ይሥጥልን ፀጋዉን ይሥጥልን የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኚ
@Sara-wf6qy
@Sara-wf6qy 3 года назад
ቅዱስ ገብርኤል የወርቅሸት አድነት ገዳም ለደጅህ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል አተው ተብቀን አባታችን በፅሎቱሁ አስቡን አትረ፯ሡን ስደተኞችን
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 3 года назад
አባታችን አባይዋንስ ተስፋ ማሪያም በውጭ ያለነውን በፀሎት አስበን
@ethopiaethopia3273
@ethopiaethopia3273 6 лет назад
አባታችን ረጂምና ጤነ ይስጥልን የኦረቶዶክስ እምነት ተከታዬች የሆናችሁ በሙሉ እንኩአን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሡስ ክረስቶስ ትንሳኤ በአል አደረሣችሁ ከእና ቤተሠቦቻችሁ መልካም በአል ይሁንልን አሜን፫
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 года назад
እባ እባኮት ስለምንወደው ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለው በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ፍቅርተ መድን አባ እንዲያዉ ስለ ድንግል ማርያም ብልው አስቡን በቤተሠብ ተጨንቀናል ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጭንቅ ትገላግለን አሜን አሜን አሜንንንንንንን ሰላሙን ጤናውን ያድሎት እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@hayat2512
@hayat2512 2 месяца назад
አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የመዳናችን ምክንያት የመኖራችን ምክኒያት ጀግናው ባህታዊ የድሀዎች አባት እስከ ምፅአት አለም ያቆይልን አሜን፫ ጠላታቸውን በቆፈረው ጉድጓድ ፍግባለዎት እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ለሁላችን ይስማን ለእኔም ለደካማዋ ለሀጢአተኛዋ ይድረኝ😂
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 лет назад
እር የመዳን ቀን መቼ ነው እኔስ ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ገብርኤል እውነት ላንተ ምን ይሳንሀል እኔንስ ለዴጅህ ብታበቃኝን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 лет назад
ለወገኖቻችን የደረሰላቸው የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለየጁ ያብቃን ከታሰርንበት ከመንፈስ እስር በአባታችን አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም የተፈታን እንሁን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-ou5zb7rl2k
@user-ou5zb7rl2k 5 лет назад
ممم
@selamasrat8141
@selamasrat8141 5 лет назад
Hedma tena yestot aba yewanis
@etyety7760
@etyety7760 5 лет назад
@@selamasrat8141 አባትስችንእድሜወንያርዝምለን
@aaaaass4456
@aaaaass4456 5 лет назад
እግዝአብሔር ይባርኩት አባት እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይጠብቅን ልዑል እግዛብሔር አሜን
@user-rz8dn5cy9g
@user-rz8dn5cy9g Год назад
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የበረሃው መናኝ አባታችን የሰጠን አሜን አሜን አሜን።
@misomiso5027
@misomiso5027 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰዉ የወንቅሸቱ ቅዱሰ ገብሬኤል የአሰዲቱ ማሪያም የአባታችን እንበዉ ፁሎት ለእኛም ድረሰልን አሜን አሜን አሜን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
አባ እረዥም እድሜ ከጤናጋይ ይስጥልን በረከቶት ይደርብ። የተዋህዶ ልጆች እኩዋን። ለዋዚማ አደረሳቹ መልካም የትሳኤ ዋዜማ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን፣ እንደቸርነቱ ይማረን ፣ ይቅር ይበለን ። "ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን"፤ ( ሮሜ 6: 5, 7-8) ።
@hsushsvshsishsgs1793
@hsushsvshsishsgs1793 6 лет назад
አባ ቴ ለአግር ምድሮ አቡቃኝ እንየም ልፍወስ እግዝሀቡህር
@godolays1408
@godolays1408 6 лет назад
አሜን እልልልልልል እረጅም እድሜ ጤና ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር መቸ ከስደት ተመልሸ ይህንን ቦታ አይቸ
@monica1062
@monica1062 5 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qi2yt5om5p
@user-qi2yt5om5p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል። እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጤና ይብዛልችው
@user-nn9hc9qs9r
@user-nn9hc9qs9r 5 лет назад
እግዚሀብሄር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚሀብሄር ያክብርልኝ
@user-qb3rb6hy6c
@user-qb3rb6hy6c 3 года назад
አባቴ በወለተ ማርያም ሐብተማርያም ስም በፀሎትሁ አስቡኝ እኔ መበርታት አቅቶኛል ብርታት እንዲኖረኝ መላው ቤተሰቤን አስቡኝ በፀሎትህ ሀገሬ ስገባ ብርታት ኖሮኝ ደጅሁ እስከምረግጥ ድረስ አበርቱኝ መንፈስ ቅዱስ እንዲያድርብኝ ወንድሜን ፍቅረማርያም ፀዳለ ማርያም አብረውኝ ነው ያሉት በስደት አባቴን ሐብተማርያም መላው ቤተሰቤን አስቡልኝ በፀሎትሁ። እግዚያብሔር እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሁ ለኛ ሲል ያቆይልን።
@marinet4095
@marinet4095 3 года назад
ለነም ዲርስልኝ የወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ኣቦየሃን ኣባታችን በፅለታቹ አስብኝ
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ ሺ አመት ኑሩልን እንወዶታለን ያዳም ልጅ ተስፋ የኛ አባት ልዩ ከአምላክ የተስጠን ስጦታ ችን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
@user-gj4rk6wr7s
@user-gj4rk6wr7s 4 года назад
Aere.auauauauauauauauauau.enye.hatyatyen.ayalkm.aba.yohans.abatye.welela.telyilgn.sle.nebs.wede.wenkshet.gedam.kedegu.yamtagn
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 5 лет назад
አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም በስደት ያለነውን በፀሎትወ ያስቡን
@yashiyashi1768
@yashiyashi1768 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️
@AbCd-rd5th
@AbCd-rd5th 3 года назад
@@yashiyashi1768አባ
@user-kg7il2uj1q
@user-kg7il2uj1q 3 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ልኡሊ እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥልን ፀሉዩልኝ ሳኡድ አረብያ ነው ያለሁት እህቴ በመተትና በሰራተኛ እየተሰቃየች ነው ወለተ ክዳን ብላቹ እንድ ትፀሉዩላት በወላድት አምላክ ስም እማፀናቹህ አ አለሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@hrfhgfsd4021
@hrfhgfsd4021 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-ye3wo4qq8d
@user-ye3wo4qq8d 3 года назад
አሜን🙏💚💛❤
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
የወቅሺቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃን አሜን፫🙏🙏🙏
@user-xr7lt3jj5o
@user-xr7lt3jj5o 6 месяцев назад
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አባታችን አባዮሀንስ ጶለታችሁ ሁላችንን ባርከን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
ለእናንተ የደረሰ አምላከ አባዮሐንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@sentuusentuu6835
@sentuusentuu6835 5 лет назад
Lenati yedrsewi lenim lebtsbocha yedrslin baba tetlototi asebun
@ethiokonjo7477
@ethiokonjo7477 5 лет назад
እግዝአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@almazketema9218
@almazketema9218 4 года назад
እንደው የት ቦታናቸው የትስ ሀገር ነው ወንቅሸት ገዳም እሚባለው በፈጣሪ ጽደቁ ንገሩኝ
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@znashteame5858
@znashteame5858 4 года назад
አባያ❤❤❤
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 лет назад
እሰይይይይይይይይ የኛ አባት አባ ዮሀንስ ተ/ማ/ም እድሜህን ያርዝምልን የበረሀው መናኝ እንባህ ይጠብቀን እናቴን እህትና ወንድሞቼን ጎብኝልኝ አባቴ
@mdsttmadst2768
@mdsttmadst2768 4 года назад
አባይሂነስ፡ፀሎትዬድርግኜርግል
@amanualebazezew9377
@amanualebazezew9377 3 года назад
የሑላችን አባት ሆይ ሰላም ላንተይሑን አባ እባኮትን የሰንበት ተማሪ ስለሆንኩኚ የአባታች የእየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶችን እንዳውቅ ፀልይልን ሰላም ለንተ ይሁን
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 4 года назад
Elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel egziyabeher amlak abatachinin etebikilin Amen Amen Amen Amen Amen
@sifaan3900
@sifaan3900 6 лет назад
ስለ ማይኒገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፃሎታችሁ በረከታችሁ ይዳብን አሜን አሜን አሜን አባ በፃሎታችሁ አስቡኝ በርኩኝ ዋለታ ዮሃንስ ይባለሁ
@asaytit5262
@asaytit5262 5 лет назад
እልልልልልልልል እንኳን በስላም መጡልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ሺ አመት ያኑርልን የድሀ አባት
@danitsgab9309
@danitsgab9309 3 года назад
Ñ
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ አባታችን አባ ዮሐንስ ቅዱስ ገብረኤ ለናተ የደር ሰ ለኛም ለሰደተኛች ይደርሰ አሜን ፫🙏🙏🙏
@aal7586
@aal7586 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሰ አምላከገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 5 лет назад
የወንቅሸቱ ገብረኤል ለኔም ድረስልኝ ከነ ቤተሠቦቸ ፍታኝ የበረሃው መናኝ የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አምላክ ድረስልኝ።
@mesigalagame743
@mesigalagame743 3 года назад
Amen Amen Amen
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን እረጅም እድሜ ናጤና ይስጠወት በረከታችሁ አይለየን አሜን
@gfdxghggdfgh5293
@gfdxghggdfgh5293 4 года назад
Amen.amen.amen
@seblebelaykasa9617
@seblebelaykasa9617 2 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u Месяц назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለጀጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
Далее