Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 387 A የፈውስ ስርዓት 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

የፈውስ ስርዓት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

12 дек 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 681   
@mulu109
@mulu109 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን
@user-ro5eb2ln2g
@user-ro5eb2ln2g 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 лет назад
አባታችንንንን በፀሎቶ አስቡን በስደት ያለነውን። አምላክ ይጠብቆት በስላም ያቆየኝ እና ደጅን ደርሼ ለመባርክ ያብቃኝ በመስቀሎ ለመባርክ ያብቃኝ አሜን ፫
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 4 года назад
የኛ የስደተኞች መጽናኛችን አለኝታችን ሁሉ ነገራችን ዕጽብ ዕጽብ ዕጽብ ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን ።የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የሰራዊት ጌታ!!!
@meieymelese5697
@meieymelese5697 22 дня назад
አምላከ ገብርኤል የውንቅሽቱ አንተ የግፍ ቦታ የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድርስልኚ ስደተኚ ነኚ
@samuser9414
@samuser9414 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen abatachen edimena Tena yisitlin amen amen amen
@user-oq3kh7xs3o
@user-oq3kh7xs3o 5 лет назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ ወንቅሸት ገብርኤል የጻድቃን ከተማ እልልልልልልልልልልልል አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የበረሀው መናኝ በጸሎትዎ አትርሱኝ ከስደት መልስ ወንቅ እሽት ገብርኤልን ለመርገጥና በእጅዎ ለመባረክ እንድበካ ጸልዩልኝ" መርአተ ስላሴ "ብለው
@asaasa8481
@asaasa8481 22 дня назад
የራማዉ ቅዱስ ገብሬኤል ለደጀሰላምህ አብቃኝ አባየ ፈጣሪ ይጠብቅልን ቲከፋኝ መፅናኛይ የኔ አባት
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 5 лет назад
*አባታችን እደ ማቱ ሳላ እድሜ አብዝቶ ይስጦወት የዉቅሽቱ ገብረኤል መተን ለመፈወስ ይብቃን አሜን/፫/*
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 5 лет назад
Amaen
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 22 дня назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እፁብ ድንቅ ነው ወገኖቻችን እንኳን ዳናችሁ ተፈወሳችሁ እልልልልልልልልል ብለናን እናተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅድስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርሰን አሜን፫ ለአባታችን እርጁም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫❤ በርአታችሁ ይድርሰን አሜን፫❤የኔ ጀግና አባት
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
እውነተኛ ሀዋርያ ለሰይጣን እሳት ለአዳም ልጂ ህይወት ከሀገር ውጭ ያለነውን እንኮን የማትረሱ አባትእግዚአብሄር ያኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alamark1631
@alamark1631 22 дня назад
አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልለናተ የደረሰው አምላክ ለኛም ይደረስልን አባታችን አባይያኔስ ተስፍማርያም አባታችን እሺአበት ያኑረልን አሜን በፀሎት ያስብኛ አባዩዩዩ ከነ ቤተሰቦች ወለተ ማርያም ብላችሁ አባዩዩዩ
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz Год назад
አባታችን በፆሎቶዉ ይሰቡን እድሜና ፀጋ ይስጥልን የድግል ማሪያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
@dubaiuaq8300
@dubaiuaq8300 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባታችን ልዩ ስጦታችን ለዘለዓለም ያኑሪልን አሜን 🤲
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 22 дня назад
ቅዱስ አባታችን የበረሐዉ መናኝ የተዋህዶ ኩራት የኛ ልዩ ስጦታ በዚህ ዘመን እርሶን ያደለን አምላክ ክብር ምስጋና ለለዑል እግዚአብሄር ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አባታችን እስከ ዓለም መጻት ይቆዩልን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን🎉👏👏👏ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን👐አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሐገራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን💒
@user-cw4sg7jg1k
@user-cw4sg7jg1k 22 дня назад
አባታችን ኑሩልን ዘለአለም በአሉበት ሰላም ይ ሁኑልን አሜን የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ታአምር የአባታችን እንባ ፀሎት እፁብ ድንቅ ነው በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌾🌾🌾
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 лет назад
አባታችንንን እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጦት አምላክ ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ፫
@weynshitsama503
@weynshitsama503 5 лет назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ ወንቅሸት ገብርኤል የጻድቃን ከተማ ዝናው በአለም ተሰምቷል ዝናው በአለም ተሰምቷል ወንቅሸት ገብርኤል ታምራቱ በዝቷል እልልልልልልልልልልልል እውነት ነው አባየ ይኖሮል ገና ብዙ እናያለን
@ganattasfa4459
@ganattasfa4459 5 лет назад
አባ ዮሃንስ እድሜና ጤና ይስጦት ፀሎቶ አይለየን የስደተኞች አባት ለደጆ ያብቃኝ
@egziabherfikrnewyemaryamlj9621
Elllllllll Abatachin zmare melaektn yasemaln erejim edmena tenawun yadlln yegna tenafaki Egnanm be tselotot yimaren kdus Gebreal ledeju yabkan amen(3)
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 лет назад
Hrda w
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 лет назад
Vodafone 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒☔☔☔💒💒💒💒☔☔☔☔
@user-tx5ot5je2n
@user-tx5ot5je2n 5 лет назад
ዝናው በአለም ተስማ ውቅሽት ገብረኤል የፃድቃን ክተማ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 22 дня назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከነቤተስቦቼ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢
@tayitutesemamamotayitutese5017
Egzaber edimewon yarzimilen edimena tenawon abzito yistelenamen amen amen😍😍😍😍
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад
አባታችን በፀሎቶ አስብን በስደት ያለንውን አምላክ ይጠብቆን በስላም ያቆየኝ ደጅን ደርሼ ለመባርክ ያብቃኝ በመስቀሎ ለመባርክ ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባዬዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sanfekede2975
@sanfekede2975 5 лет назад
ቅዱሥ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭😭😘😘😘
@werkinesheshetu1258
@werkinesheshetu1258 5 лет назад
Kedes Gablel la dagu yabekenye 😅😅😅😅😅😅
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 5 лет назад
እባክህ ቅዱስ ገብሪል ለቦታህ አብቃኝ
@gff7556
@gff7556 Год назад
ቅዱሰ ገብረኤል ለደጂህ ያብቃኝ በሰላም ከሰደት መልሰኝ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Год назад
AmenAmenAmen kalewot yasaleng
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 22 дня назад
እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የሚለቅስ አሻንጉት አንጠቀም 🤲🤲🤲🤲
@saryfsse4785
@saryfsse4785 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ እስከነቤተስቡቼ አስብኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 22 дня назад
ለተፈወሳቹ ወገኖች እንኳን ደስ አላቹ አሜን አሜን አባታችን ጠላታቸዉ የግራቸዉ መረጋጫ ያርግልን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን ፀጋው ይብዛልን ዝናሁ ከአለም አለም ይሰማልን የሰላም አባት የስደተኞች አባት አባዬ ሺአመት ኑሩልን የእባታችንን መዝሙር ስብከታቸውን በሰማሁ ቁጥር ሁልጊዜ ደስታ ህሊናዬ ውስጤ ደስተኛ ነኝ አባዬ በፀሉትሁ አስቡኝ የስደት ስንቄ እግዚአብሄር አምላክ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ለደጁ ይብቃኝ ፀሉትሁ ያግዘኝ አባታችን ፀልዩልኝ ማህደር ማርያም ነኝ አሜን አሜን አሜን
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 лет назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን አሜን፫
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
የበረሀው መናኝ አባቴ አባ ዩሀንስ ቸሩ አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን የስደተኞች ተስፋችን አስታዋሻችን የጥላታችን ሰይፍ በእጅወት እንድንባረክ እንባ ፀሎትወት ይርዳን አሜን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@buzayyemaryamljiffhjbh2184
@buzayyemaryamljiffhjbh2184 5 лет назад
Ellllllllllllllll abatachin shi aemet nurln
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ አባዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@annahanna8932
@annahanna8932 22 дня назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን 🤲የሥላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ አባታችን ፀሎትዎ በረከትዎ ይደርብን🤲ባሉበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🌾🌾
@eldana123
@eldana123 22 дня назад
Amlake wenkschet kuds gebrial aboy amlake yewhans amlake berehaw menani amlake scherkos aseditu maryam amlake berehaw menani abate yeyam ydresln bemenfes kudus msana zelo rukus menfes siol yba bereketey mnetk Selam zkele Menfes kab melae sdrana Sol yeteweley bemenfes kudus dreseley neaywn mestewal yaedlen aynelbonana ykfetelna amen Amen Amen yhkuneley yderegeley
@diididid3669
@diididid3669 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ሽ አመት ያኑርልን የሩ መድሀኒአለም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አለኝታችን
@aishaaalmualla8061
@aishaaalmualla8061 5 лет назад
ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እግዜያብሔር እድሜን እና ጤና ያድልልን አባታን በረክቶት ይደርብን
@user-nk8ug6ou3s
@user-nk8ug6ou3s 5 лет назад
የኔልዩአባት እድሜወትን ያርዝምልኝ በጾለትወት እስቡኝአባየ እናቴእድመጣ እርኔስበጭቀት ልሞትነው በስውሀገርር
@tayitutesemamamotayitutese5017
Ellllllllellllllllelllllll amen amen amen !!!!!!!!!!!
@ramicell2883
@ramicell2883 5 лет назад
አባ ሺ አመት ኑሩልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክፍ አይንካብኝ
@user-cy1id4sj1g
@user-cy1id4sj1g 5 лет назад
ዝነኛው ባህታዊ አባየ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
@tegasttegast3276
@tegasttegast3276 5 лет назад
ዝነኛው ባህታዊ አባየ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
@amelayalew9900
@amelayalew9900 3 года назад
አባቴ ድርስልኝ በመንፈስ ቅዱስ ይሄን ክፉ መንፈስ ከእኔም ከቤተሠቦቼ በእሳት መዶሻ ቀጥቅጠህ በርባኖስ አስገባልኝ ሠላም ፍቅር ረዴት በረከት ስጠን በእንባዎት በፆሎተዎት በተሠጠዎት ቃል ኪዳን ፈውሰን ለምስክርነት አብቁኝ
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p 22 дня назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን፫ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@hanamariam7180
@hanamariam7180 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እንድህ ናቸው የኛ አባት ጥላት አበርካኪ ናቸው የኛ አባት የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ኑሩልን ሺአመት የኛ አባት የስላም አርበኛ የፍቅር አርበኛ የልማት አርበኛ የወንጌል ገበሬ ናቸው የኛ አባት እግዚአብሔር አምላክ አባ የማቱሳላን እድሜው ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 22 дня назад
ዝናው በአለም ተሰምቷል ወንቅሸት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ አባታችን በአሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🤲 ለተፈውሳችሁ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
@georgehaddad1810
@georgehaddad1810 22 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
@martalovelove8121
@martalovelove8121 5 лет назад
ለአባታችን ለበረሀው. መናኝ. ለአባ ዮሐንስ. ተስፋ. ማርያም. እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አምላክ. እኛንም በፀሎት አስቡን. አባታችን
@3124aa
@3124aa 22 дня назад
እልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ የእኛ አባት የመዳናችን ምክንያት የንታየ ፈጣሪ ዘላለም ያኑርልን ጠላተወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን አሜን
@soopna4697
@soopna4697 4 года назад
አምላከ ዮሀንስ ልጆቼን አተጠብቅልኝ ልጆቼን ይዜ ደጅህን እድረድጥ አብቃኝ የወቅሸት ቅድስ ገብረኤል ገዳም አሜንአሜንአሜን
@horid856
@horid856 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል ጨርሶ ይማርልን እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሐንስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አባታችንን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፆለት አስብኝ
@hanasemere8077
@hanasemere8077 3 года назад
አባታችን ትህትናቸው ይገርማል የእግዚአብሄር ስጦታችን
@alame.dasalan9992
@alame.dasalan9992 5 лет назад
Amen Amen Amen💜💒 Rejimeedametena Yestelinkudisgebareelhoylegi Abeqagne
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ ማራኪው ዮሀንስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ አምላከ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@rtyurtyy9626
@rtyurtyy9626 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን ለተፈወሣችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተየደረሠ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ያባታችን እንባና ፆለት ለኛም ይድረሥልን አሜን አሜን አሜን
@user-wo9io1we4w
@user-wo9io1we4w 5 лет назад
አመላክ ዮሐንስ የብርሀው መናኝ ልዩ ሰጦታችን የውንቅሽቱ ቅዱስ ግብርኤል ከሰደት መልስ ለደጁህ አበቃኝ አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ በመንፈስ ቅዱስ ቤተሰቤቼን ባርኩልኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@goodgood1107
@goodgood1107 5 лет назад
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@meserethhile4041
@meserethhile4041 5 лет назад
የበርሀው መናኝ አባታችን እንክዋን በሰላም መጡልን እርዴት በርክትውት አይለየን አባቴ እኔንም በበርክተወት አስቡኝ
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 года назад
ማራኪዉ ዮሐንስ መንፈሳዊ ጀግና ጠላት አንበርካኪዉ የበረሃው መናኝ የአዳም ልጆች መድሀኒት ነዉ
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን የበረሃው መናኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ጠላቶትን እንደ ሌጊዎን ጭፍራ ያርግፍሎት ድል የርሶ ይሁን በፀሎትዎ አይርሱን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@dhdhdbdhdbdbdhdhrj1687
@dhdhdbdhdbdbdhdhrj1687 5 лет назад
Eeelllllllllllllllleellll
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናንተየደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜንአባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልንአሜን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንሺሺሺአመት ያኑርልን የወገኖቼን የምትፈውስ አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 22 дня назад
የወንቅሸቱ ቅዲስ ገብረኤል አባቴ እኔንም ከነ መላ ቤተሰቦቼ ለመፈወስ አብቃን አሜን😢
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን 1000አመት ኑሩልን የኔን እድሜ ለእርሶ ይስጥልኝ ደጅዎትን ረግጨ ልሙት አባቴ
@aziebzekarias5213
@aziebzekarias5213 3 года назад
Amen amen amen
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 года назад
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል አባታችን ሽአመት ኑርልን
@maron-m1234
@maron-m1234 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳንደስአላችሁለአባታችንእረጅምእድሜናጤናእግዚአብሔርይስጥልን❤❤❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 22 дня назад
አባዬዬዬዬ የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ በባእድ አገር ማንም የለኝና በመንፈስ ቅድስ ባርኩኝ አባዬ 😢😢😢😢😢😢አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን ማን እደናተ የኛአባት መኩሪያችን መመኪያችን አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለደጅህ ታሪክ ቀያሪነህና ታሪኬን ቀይረህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-yq7ih4gr2y
@user-yq7ih4gr2y 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እልልልል ዝናው በአልም ተሠማ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብርሀን ስላሴ
@samsungphone4079
@samsungphone4079 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ አሜን ለተፈወሡ ወገኖቻችን ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን የሠጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ለእርሡ ይሁን አባታችን አባሉት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለእኔም እስከመላዉ ቤተሠቦቸ በመንፈስ ቅዱስ ጦለታችሁ አይለየኝ አሜን❤❤❤
@toromamo5177
@toromamo5177 5 лет назад
የወደደን እግዚአብሔር ይመስገን ለርሱ ምን ይከፈለዋል አባታችንን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን የላከልን እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን አሜን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን
@user-dt1xk8pr5b
@user-dt1xk8pr5b 5 лет назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አባየ ለነሱ የደረሰው ፈውስ ለኛም ይድረሰን የእግዛብሔር አገልጋይ ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@user-rn2hg1ot4x
@user-rn2hg1ot4x 5 лет назад
Elellllllllllllllllllllllllllllllllll elellllllllllllllllllllllllllllllllll elellllllllllllllllllllllllllllllllll elellllllllllllllllllllllllllllllllll edma ene tiny ystot Abe amen
@user-rn2hg1ot4x
@user-rn2hg1ot4x 5 лет назад
Egzhbaher yemsgan
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 5 лет назад
አባታችን. እዲሜናጤናይሲጥልን. በረከቶት. አይለየን. ወንቅሸት. ቅዱስ. ገቢሬኤል. ለመሳለም. ያቢቃን. ያቢቃን. በፀሎት. አይርሱን. ሰይፈ. ገቢሬኤል. ከኩዌት. ከስደት. አለም. ፀልዩልን.
@addismana5153
@addismana5153 22 дня назад
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የስደት ስቃችን መጸናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 года назад
ማራኪዉ ዮሐንስ ፍቅሩ የሚማርከዉ ገና ከማህፀን አምላክ የመረጠዉ ዝነኛዉ ባህታዊ የሠላም አባት ነዉ የእኛ ትሁት አባት ሲቻለዉ የሚማረው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
እልልልልልልል አባታችን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፉማሪያም እረጅም እድሜ ለኛ ለአዳም ልጆች ሲል ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@user-wk2xy2sy6s
@user-wk2xy2sy6s 5 лет назад
አባ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጧት በእውነት እኛም ልጇቻችሁ ላገራችን ምድር ያብቃን ለዚች ለተቀደሰች ምድር አሜን አሜን አሜን
@bgdhbjgsbb9968
@bgdhbjgsbb9968 5 лет назад
አምላካ ዮሐንስ የበረሀው መናኝ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ
@mulumebteadewn7078
@mulumebteadewn7078 5 лет назад
እባዬ አምላክ የሰጠን ይሄ የስውልጅ ጠላት በእድላችን እየተላከ ሰርተን እዳናገኝ እዳንዝ እየበተነ በጤናችን እየገባ የሚናውጠን የሰውልጅ ጠላት አሳዱልን አቃጥሉልን ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋው አባዬ ተረፍን እርሶን ፈጣሪ ስጠን ኑሩልን አንድ ሺ አመት አሜን ንን በፅሎት አስቡኝ ስህነማርያም ከዱባይ ከነልጆቼ አባዬ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 5 лет назад
አባ ቃለ ህይወት ያስማልን መንግሰት ሠማያት ያሠማልን
@iloveethiopia1660
@iloveethiopia1660 5 лет назад
Amen Amen Amen Amen
@tigstdisene4904
@tigstdisene4904 2 года назад
ተመስገን. አሜን አሜን አሜን እኔላይ. ያለህ. ጠላትም. አባቴ. ያንቀጥቅጡልኝ. አባታችን. በረከተወት. ይደርብን. አሜን አሜን አሜን
@merhawitabraha2168
@merhawitabraha2168 22 дня назад
Elllllllllllllllll egzabher yemsagn yerama melak yewanqset qudas gebriale lename dersah.lemsakrnat abqan amen amen amen
@ababateshager5310
@ababateshager5310 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ መጽናኛ ሕይወት የሠላም የትሕትና የታሪክ አባት የድሆች መጋቢ ሺሺሺ ዓመት ያኑርልን አባታችን አሜን 🤲ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላቸው ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🌱🌻🕊🌻
@user-xj8bt8cq7c
@user-xj8bt8cq7c Год назад
አባዬ የኛ አባት ልዩ ስጦታችን አባየ እርስዎን በምን ቁዋንቁዋ ነው የሚገልፅዎት አባየ ህይወቴ ተስፋየህይወቴ ሁሉ ነገሬ አባዬ እድሜዎትንእንደማቱ ሳላ ያርዝምልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሰላም ያኑርልን አሜን፫
@mintamirkiros3835
@mintamirkiros3835 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@wasli8257
@wasli8257 4 года назад
አባ የወሃንሰ ተስፋ ማርያም የበረሃ መናኛ የቅድስ ገበሪኤል ዝነኛም ከስደት ላይነኛ በፀለታቹ አሰብን ገረብ ሃገር ነው የለሁት
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሸሸሸ አመት የኑርልን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን
@adenyoutube4118
@adenyoutube4118 Год назад
አባቴ የበረሐው መናኝ ከሚድኑት ያርገን ለተፈወሳችው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን
@user-tn2kn5ou3k
@user-tn2kn5ou3k 5 лет назад
አባዬ የኛ ልዩ ስጦታ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Год назад
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng ellllllllllellllllllllllellllllllleer
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 4 года назад
የስምንተኛው ሺ ሐዋርያ አባዬ ሺአመት ኑሩልን ጥላቶዎት ከእግሮዎ መርገጫ ይጣልልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሃንስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን የአባታችን እንበና ፀሎት አይለየን አሜን
@user-dy5gd5hu1d
@user-dy5gd5hu1d 5 лет назад
እልልልልልል አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የሰላም አበሰት።የዘላለም ፆሎቴ ቤተሰቦቼን ወደሱ እንዲመጡ በፆሎትው አሰቦልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
የአዳም ልጅ ህይወት የኛ ልዩ አባት እርስዎን የመሰለ ቅዱስ አባት ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ለዘልአለም አሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
Abatachin ❤Aba YOHANNES 😍 EGIZEABIHER yitebikilen yakoyilin Amen amen amen!!!
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ የኛ ልዩ በእድሜና በጤና ያኑርልን እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በረከትዎት ይደርብን አሜን አባዬ በስደት ያለን ልጆቾ በፀሎት ያስቡን !!!
@maryamaba2649
@maryamaba2649 Год назад
Amen amen amen
@YordanosTezera-dp7bi
@YordanosTezera-dp7bi 22 дня назад
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን 🤲አባታችን እመብርሃን ትጠብቀዎት
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-pk5bz9fg1w
@user-pk5bz9fg1w 22 дня назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚ አብሔር ይመሰገን አባታችን ቀሺ አመት ኑሩልን❤
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 Год назад
ዝናው በአለም ተሰማ ወቅሸት ገብርኤ የፃድቃን ከተማአባታችን ፀጋውን ያብዛልን ሁለተ ሰንበት አባየ በመንፈስ ቅዱስ ባርኩኝ
@user-lz9ef1zr5w
@user-lz9ef1zr5w 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቦታችን ኣባ ዮሃንስ አግዚኣብሄር አምላካችን ጀማሪ ሳይሆን ፈጻሜ ያደርገልኩም የእኔ ተስፋዝጊ ደካማ ኣብ ሰሎትኩም ሓስቡኔ
@user-ct6kw8yc1m
@user-ct6kw8yc1m 5 лет назад
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን እኛስ መች ይሆን ከዚህ ተገኝተን ድነን ተፈውስን በረከት አፍስን መች ይሆን በርክታችሁ ከሁላችንም ጋር ይድረብን
@user-qk6vm9hd4k
@user-qk6vm9hd4k 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 Год назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ለናተ የደርሰ አምላክ ይዋንስ አምለክ ገብርኤል ለኛም በ ሴጣን ማሰሪያ የታስርነዉ ይፍታን አሜን አባታቺን ፀጋዉን ያብዛሎት በእደሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@eldana123
@eldana123 Месяц назад
Yeberahaw menani abate yegfe abate yegfe bota amlake wenkschet kuds gebrial aboy amlake yewhans amlake berehaw menani amlake scherkos aseditu maryam adey bemenfes kudus ljey dresuley ljoschey dresuley hadera
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 лет назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ የፈቅሸት ገብሬል ታምራቱ በዝቷል ዝናው በአለም ተሰማ አባ እድሚዎት ይርዘም ክፉ አያስነኮት ቅዱስ ገብረኤል በክፉ ይጋርድህ አባ አስቡን በጸሎት
@yeshitsegaye8893
@yeshitsegaye8893 5 лет назад
እኔም አልቀርም በፅሎቶ አስቡኝ ደጅህ እስክደርስ አባቴ አባ ዮዋንስ ተስፋ ማሪያም አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን ኑሩልን እንወዶታለን ፀሎቶት ዝማሬዎት እንባዎት ይታደገኝ በነፍስም በስጋም ።አባታችን ይፍቱኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል
Далее
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 220 тыс.