Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 527 A ''የመዳን ቀን'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''የመዳን ቀን''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Опубликовано:

 

23 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 460   
@marthaabera9124
@marthaabera9124 5 лет назад
እኛ ኦርቶድክሶች እኮ ታድለናል እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏 ላልመርጥህ የመረጥከኝ አምላክ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@user-zf6nj3gn5n
@user-zf6nj3gn5n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dg3jj5rs8o
@user-dg3jj5rs8o 5 лет назад
Martha Abera እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hiretabirhanedengelemareya1929
@@user-zf6nj3gn5n Amen Amen Amen bwineti
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 лет назад
በላቼው ላተ የዴረሰ ለኔም ይድረሰኝ አብረን አድ ወረ ነበረን የዛሬ አመት እኔ አሁንም ያመኛል አባየ ድረሱልኝ
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ የእውነት እኛን ስለወደደን አባ ዮሀንስን አመጣልን ክብር ለርሱ ይሁን አባታችን ለኛ ለስደተኞች ለበሽተኛው ለደሀው ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@rahelmekonne8768
@rahelmekonne8768 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@litagessesse5193
@litagessesse5193 5 лет назад
Amen
@fatemahhbsb7979
@fatemahhbsb7979 4 года назад
አባታችን ንሩልን በጤና ዝማሬ መላክት ያስማልን
@aedhanombelay5850
@aedhanombelay5850 4 года назад
እሜን እሜን እሜን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@bettygyohannis2113
@bettygyohannis2113 5 лет назад
ያባታችን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@phone7761
@phone7761 5 лет назад
እልልልልል ሰላሜ መጣልኝ የወንቅሸት ገብርኤል ጸሎቱን እንደኔ የሰማው አሜን ይበል ያባታችን ጸሎት በያለንበት ይድረሰን አንደኛነኝ በስደትም ባገርውስጥም ያላችሁ ከመከራንልስጋ ከመከራ ነፍስ የወንቅሸት ገብርኤል ይጠብቃችሁ ያባታችን የበረሀው መናኝ ለኛ ሲሉ ይሰደባሉ ለኛ ሲሉ ይሰቃያሉ ለኛ ሲሉ ያለቅሳሉ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-lt7dc9mk2g
@user-lt7dc9mk2g 5 лет назад
የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙇ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💗💒🕊💚💛❤🕊
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@litagessesse5193
@litagessesse5193 5 лет назад
Amen
@user-ln3ou3zh7d
@user-ln3ou3zh7d 5 лет назад
ለኛም ፈውስ እንደሆንኩን ለአንቱም ዘላለም እድሜ እመኝልኋለሁ
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
የኛ የ8 ሺ አዋርያ , ዝነኛዉ ባህይታዊ አባቴ ፀጋዎትን ያብዛልን አባዬ ሲከፍኝ እርሶን ሳይ ደስ ይለኛል የኔ መፅናኛየ ብርታቴ ጉልበቴ ነዎት ኡፍ መለየት ክፍ ነዉ አባየ ለዘልአለም ይኑሩልን የኔን የሃፂያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይሥጥልኝ አምላኬ
@user-hu6yn1tt5w
@user-hu6yn1tt5w 5 лет назад
የሰላም አባት የፍቅር አባት የበረሀው መናኝ የወንጌሉ አርበኛ የስደተኞች አባት መመኪያችን እንኳን በሰላም በጡልን አባታችን
@almsa2234
@almsa2234 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንን ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln rejem edemey&.yesteln.lebotawe.yebekan.
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
የመዳን ቀን አሁን ነው እሱም ወንቅ እሸት ነው :: አባዬ የበረሃው መናኝ የስደተኞች አባት እንኳን ሰላም መጡልን ሰላመወትን ያብዛልን
@Babu-jz6tg
@Babu-jz6tg 5 лет назад
አባታችን ወንቅሸትለዘላለም ያኑሮልን አሜን አሜን አሜን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@fentayeenawgaw1217
@fentayeenawgaw1217 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ እንተን የፈወስ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ለስደተኞች በመንፈስ ቅዱስ ይድረሱልን
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 года назад
አሜንንን
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 лет назад
አባዬ የኛ ናፍቆት እንኳን ሰላም መጡልን 🙏🙏 የኛ አባት ለጠላታችን እሳት ለእኛ ለልጆችሁ ማር ነውት የኛ እንቁ የተዋህዶ ኩራት የአዳም ልጅ ተስፋ። ዘላለም ኑሩልን !!!!
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አሜን
@user-ci2wz9zb7o
@user-ci2wz9zb7o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 5 лет назад
Amen amen amen
@litagessesse5193
@litagessesse5193 5 лет назад
Amen
@mesymesy9791
@mesymesy9791 5 лет назад
እግዝሀብሄር ይችቀን ለኔም ይስጠኝ
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 лет назад
አባታችን አባይውሀንሥ ቃለሂወት ያሠማልን እደሜ ይሥጥልን አሜን አሜን እኔም መጥቸ ለመፈወሥ ያብቃኝ እህት ወንድሞቸ እኔ ደካማነኝ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@asterabrham8470
@asterabrham8470 4 года назад
የበረኸው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የስምንተኛው ሺ ሐዋርያ እውተኛው የኦርቶዶክስ አርበኛ የድኸውና የስደተኛው የቆሙ አባት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ይኽን የተቀደሰ ለመርገጥ ምኞቴ ነው አባቴ በጸሎቶ አስቡኝ ኑሩልን እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ሐሳብ ይጠብቅዎ አባቴ
@Efrata210
@Efrata210 5 лет назад
የበረሀው መናኝ ኣባታችን እንደርስዎ ያለ የ 8000ኛው ሺ ሀዋርያ 1000 ይወለድ 😘💒❤️✅ Orthodox church 💒❤️🙏🍀🍀🍀!!
@ykbtube8869
@ykbtube8869 5 лет назад
እንደኔ ማነው ወንቅሸት ሄዶ በአባታችን መስቀል በማረክ የናፈቀው አባቴ እድሜ አብዝቶ ይስጥክ የአንተን ክፉ አያሰማን!!
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችው ወገኖቸ የተፈወሳችው ሁላችውም ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ተጨንቀው ላሉ ወገኖቻችን ይድረስላቸው አሜን
@user-wo9io1we4w
@user-wo9io1we4w 5 лет назад
የተዋህዶ ቤትሰቦች እንኳን ደሰ አለችህ ደም መላሽ የሆንን አባት የስጠን ችሩ መዳነያልም ይክበር ይመሰገን እኛንም ክሰደት መለሶ ልድጁ ያበቃን ቅዱስ ግብርኤል አሜን አሜን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ ዘላለም ያኑርልን አባዬ የስደት ስንቃችን እንወዶታለን ለእነሱ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አሜን፫
@museabera
@museabera 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z6OpdKVm3mc.html Bezih adrasha mezmurochun yadamtu,,subscribe yadrgu
@user-iq8tf5tv9d
@user-iq8tf5tv9d 5 лет назад
ኣርቶዶክስ ያረገኝ አምላኬን አመሰግንሀለሁ አባታችን የኛ ተስፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Amen amen amen ⛪🙏
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 лет назад
አባ የኛ ህይወት የእግዛብሔር ስጦታ ስንቱን ደስታ አየሁ ባይኔ
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 лет назад
እድሜ እና ጤና ላባቶችቻን ይስጥልን
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ይች ቀን ናፈቀችኝ አባታችን በመንፈሥ ቅዱሥ ባርኩኝ አሜን አሜን አሜን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 4 года назад
አባ ዮሀኒስ ተስፍማርያም በጾሎታችሁ አስብኝ ከነቤተሰቦቼ አባዬ አባቴም እናቴም ዛርና ጨሌ አለባቸው እና ደሞ በመተት ሀብታቸውን ተቀምተዋል እኛም ልጆቹ ባይነጥላ መንፈስ ተከበናል አባቴ በጾሎቶ አስቡን ለደጅህ አብቃን የራማው ቅዱስ ገብርኤል እና ቤተሰቦቼንም አስቧቸው አባ
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 4 года назад
ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ የመብርሀን ወዳጅ
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይቆዩልን አሜን
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የበረሀው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ ሊቀ አላፋ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም እንኳን ደና መጡልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ማታሱላን ይስጥልን 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን መንግሥተ ሠያትን ያውርሥልን አባዬ እግዚአብሔር ይመሥገን ለተፈወሡት ጨርሶይማርልልን ለነሡየደረሥ አምላከ ዬሀንሥ ለሁላችን ይድረሥልን አሜን አባዬ ክፉ አይካብን ዘላለም ኑርልን የኛ ተሥፋ
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
አባታችን እኩን በሰላም መጡልን ወገኖች ለናተ የደርሰ ለኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባዬዬን አባታችንን ሰላማቸውን አብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 месяцев назад
ለተፈወሱ ወገኖቻቺን ጨርሶ ይማርልን እነሱን የፈወሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ እሩፍኤል አምላከ ቅድሳን አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታቺን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 5 лет назад
አባታችን የስደተኞች. አባት. የሰላም. አባት. የፍቅር. አባት. የበረሀው. መናኝ. ብቸኛው. ባታዊው. መለቁሴ. የ8 ሺ. ሀዋርያ. እግዚአብሄር. አምላክ. የመረጠክ. ምንም. ቃላት. የለኝም. አባቴን. የምገልጥበት. ብቻ. እግዚአብሄር. የምለምነው. የማቱን. ሳላ. እዲሜ. ይስጣቸው
@yigzawmelkamu7901
@yigzawmelkamu7901 5 лет назад
እግዚአብሔር አባየን ባይልክልን ኖሮ ስንቶቻችን በሰይጣን እንደታሠርን እንቀር ነበርን።
@tesfaotesfao5188
@tesfaotesfao5188 3 года назад
እግዛቤር ክሱጋር ይሁን አባዮሁኔስ ተሰፍሁን ተገኝ ከስረያል አገር ነኝ
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይህን ያደርገ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በፍጥርት አደበት ሁሉ የተመሰገ ይሁን የበረሐው መናኝ አባቴ ዮሐንስ እድሜወትን ያርዝምልን በርከተወት አይለየን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 лет назад
የወንቅ እሸትቱ ቅዱስ ገብርኤል ለነሱ የደረስክ እኛንም በምልጃህ አድነን ለአባታችን ለአዛኛችን ለአልቃሻችን ረጅም እድሜና ጤና ስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም
@sara.a3214
@sara.a3214 10 месяцев назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ልቦናየን ንፁህ አድርግልኝ አሜን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
የኔስ መጨረሻ መቼ ይሆን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢❤ አባቴ የበረሀዉ መናኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ለኛ ለስደተኞች የስምንተኛዉ ሀዋርያ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ተጨነቀች ነፍሴ ነፍሴን አደራ አስቡኝ የሚያስጨንቀኝን አሳፍሩልኝ አባቴ የበረሀዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ ወለተ መድህን ነኝ ስደተኛዋ😭😭😭
@hanagezahegn4495
@hanagezahegn4495 3 года назад
እድሚ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት፣ለዘ ለለም ይኑሩ ፣ እንደርሶ ያሉት ያብዛልን ያበርክትልን
@hanagezahegn4495
@hanagezahegn4495 3 года назад
✞✝♥
@zhraaas8742
@zhraaas8742 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰዉ ምላከ ቅዱሳን አምላከ ዮሐንስ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእኛም ይድረስልን አባየ ገብር ማርያም ወለተ እየሱስ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ መተት እያሳደሱ አሁን ቤታችን ጦርነት ዉስጥ ነዉ
@user-zf6nj3gn5n
@user-zf6nj3gn5n 5 лет назад
አምላኬ ሆይ ከስደት መልስ ለዚህ ቦታ አብቃን ሁላችንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ አባታችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ያደረግኸኝ።አምላክ ስምህ እስከ ዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን💒💒💒💒👈👈🙊🙊
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
ስለማይነገረ። ስጦታው። እግዚአብሔር። ይመስገነ። አባዬ። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ለእናተ። የደረስ። ለእኛም። አምላክ። ዮሐንስ። ይድረስልን። አሜን።
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 3 года назад
እልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን አባታችን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 лет назад
አባይ ሁሌ ታፁነናኝለህ ለደጃችሁ ያብቃን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል ለሁላችንም ፍጥኖ ይድረስልን ወገኖቻችንን ጨርሶ ይማርልን አሜን፫😢አባታችንን ገዳማችንን ኢትዮቢያ ሀገራችንን ፍጣሪ አምላካችን ይጠብቅልን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🌿🙏አሜን🌿🙏አሜን🌿🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@hannamariem3185
@hannamariem3185 5 лет назад
የእኛ አባት ባህታዊ ዮሐንስ የስላም አባት የፍቅር አባት ኑሩልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን
@user-ib3fu3hp8x
@user-ib3fu3hp8x 5 лет назад
አባ ፍጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛሌት ቅዱስ ገብሬል ልድጅ አብቃኝ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Год назад
እሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው አባታችን ለዘላለም ይኑርልን የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ቤተሰቦችን ለደጅህ አብቃልኝ የበርሃው መናኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
እንኳን ደስስስስ እላችኋለሁ የትፈወሳች ወገኖቻችን ለእናት የደረስ አምላክ የሐንስ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይደረስልን አባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን
@user-id6ml8dg3d
@user-id6ml8dg3d 4 года назад
አባዮሀንስ ተስፋማሪያም ሺአመት ይኑሩ
@magdes425
@magdes425 5 лет назад
እግዚያብሄር ይመስገን አባተችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ስደተኛ ልጆቻችሁ አሜን ባለንበት ይማረን አባቴ እናንተን ለአንድ ቀን እንደድናይዎት የራማው መላዕክ ቅዱስ ገበርኤ ይርዳን አባቴ ፃጌ ማርያምን እያላችሁ አስቡኝ ስደተኛ ልጃችሁን 😭😭😭😭
@bbbbbb-qj7yy
@bbbbbb-qj7yy 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝናው በአለም ተሰማ
@fikirtsilasi7772
@fikirtsilasi7772 5 лет назад
አባቴ አባየሁንስ ተስፋማርያም በፀሎተወት ያስቡኚ
@samerasamera2674
@samerasamera2674 5 лет назад
አባየ ዮሀኒስየበርሀውመናኝ የኛተናፍቂአባትእኳንደህናመጡልን እድሜናጤናወትንያርዝምልንአባ
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደናመጡ ለነሡ የደረሠ ለኛይድረሥ ውድጓደኞቸ በፆለታችሁ አሥቡኝ ሁሉም ነገር ግራ ሁኖብኛል
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ጨርሶ ይማራችሁ ወገኖቻችን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን
@afomiyatesfaye353
@afomiyatesfaye353 5 лет назад
የስደተኞች እንቁ አባት እግዚአብሔር እድሜዎትን የርዝምልን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@azemeraazemera2274
@azemeraazemera2274 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልአባታችን ዘላለም ኑሪልን የድሆች አባት የሲእደትኞች አባት የ8ሸሃዋሪያት ኑሪልን አሜን አሜን አሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 5 лет назад
ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረረረረረረረጂም ዕድሜና ጤናና ይስጥልኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባ ይፀልዩልኝ
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፍ የተዋህዶ በመሆንየ ሁለየም ከምንም በላይ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን አባታችንን አባ ዩሀንስን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁላችንንም ከታሰርንበት የሴጣን ማሰርያ ነፅ የወጠን ታደርገን ፀንድ ንፁህ ፍቃድህ ይሁንልን ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ለደጂህ አብቃን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
ልዩ ነህ የኛ አባት የበረሀው መናኝ የወቅሸት መስራች ጥላት አስጨናቂው እግዚአብሔር ያኑሮት አሜን አሜን አሜን ዝናው በአለም ተሰማ የወቅሸት ገዳም ዩሃንስ የሰሩት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 10 месяцев назад
ለናተ የደረሠው አምላከ ዩሀንሥ ለኛም ይድረሥልን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን ለተፈወሳችሁ ወገኖች ጨርሶይማራችሁ ለአባታችን ማራኪው በድሜበፅጋያኑርልን
@munahamed3819
@munahamed3819 5 лет назад
የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሀኒስ እፍሜ እና ጤና ይስጥልን እድሜወትን ያርዝምልን ፆለትወ አይለየን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 года назад
በዙሪያ ያለህ በዙሪያ ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልዬ ጀግና አባት ዘላለም ኑሩልን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
የስደተኞች አባታችን የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የስጠን ሰጦታችን አባታችን እረጀሚ እድሜ ጤና ይስጥልን
@mohammedabdu9960
@mohammedabdu9960 5 лет назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር እኛንም ለሀገራች ያብቃን
@beetiawoke3705
@beetiawoke3705 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን በጰሎት እስቡን አባዬ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ss-xr4ok
@ss-xr4ok 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም በመንፈስ ቅድስ ፈውሱን አባታችን
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 лет назад
የበረሀው ጀግና የበረሀው መናኝ ንዑህ ባህታዊ አባታችን አባ ዮሀኒስ ልኡል እግዚአብሄር ሺ አመት ያኑርልኝ።አሜን
@user-pb9iw9zq4s
@user-pb9iw9zq4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@harakatrak459
@harakatrak459 5 лет назад
አባየ,ምጡሉን,የበርሀው,ምናኝ,አባየ,ወነቅሽት,ምጥች,አድሜየ,በሙሉ,እዳግልግል,ሀጢያትኛነኝና,በፆልት,አስቡኝ,አባየ,ታሪክ,ቅይሩልኝ
@muhammadzulfikar4301
@muhammadzulfikar4301 5 лет назад
Ililii ililii ililii ililii ililii ililii ililii
@masrathmasarath8757
@masrathmasarath8757 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@vipku1550
@vipku1550 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-ct4hu2im7s
@user-ct4hu2im7s Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኛ ልዩ አባት የበርሀ መናኝ ጸሎትን አምባ በመንፈሰ ቅዱሰ የድርሰልኝ አባት
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሠላም መጡልን ሺ አመት ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም የተዋህዶ ጀግና የበረሐዉ መናኝ አባዬ እርሶን የሠጠን አምላከ ዮሐንስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን
@user-qf4lg8pj3t
@user-qf4lg8pj3t 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asresmekonnen7667
@asresmekonnen7667 5 лет назад
ካሚራ ማን እግዚአብሔር ያገልግሎታ ዘመን ያርዝምልን
@user-io3ox2kl9f
@user-io3ox2kl9f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባ ሼ አመት ኑረለነሸ አስቦን በፆለተ
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 10 месяцев назад
የሰላም አንምባሳደር የበረሐዉ ኮከብ የአንድነት አባት የተዋህዶ እንቁ💚💛❤ልዩ ስጦታችን ሺ ሺ ሺ ዓመት እግዚአብሄር ይጠብቅልን እንኳን ደስ አላቹሁ ወገኖቻችን👏👏🎉🎉እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን🙏
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመገን አምላከ ዮሐንስ ጨርሶ ይማራች ሁ አባታችንን ይጠብቅልን ሺ አመት ይኑሩልን ጠላቶቻቸውን እንደ ሌጌዎን ጭፍራ ሰብስቦ በ እንባ በፀሎታቸው በቆፈሩት ጉድጉድ ይጨምራቸው አሜን አሜን አሜን
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 10 месяцев назад
አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 😊
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 месяцев назад
አባታቺን እንኳን ደና መጡ የኛ መፆናኛ እንቁ አባታቺን ፀሎቶት አይለየን ከነ መላ ቤተሰቦቼ እሕተ መድሕን አትርሱኝ😢
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን በእድሜ በጥናይጠብቅልን አባየ ፆለትዎ ይረዳኝ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@monaeyayu7505
@monaeyayu7505 2 года назад
አባታችን እረጂም እድሜ ያቆይልን በእጎዚአብሔር ያመነ ይድናል
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@mairym766
@mairym766 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑሪልን
@ematewahdo
@ematewahdo 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ደጁን እንድረግጥ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ አባ ዮሐንስ ይርዳኝ
@sarahibrahim6609
@sarahibrahim6609 5 лет назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጣችሁ አሜን አሜን አሜን በፀሎት ወለት ገብርኤል በለው በፀሎት አስብኝ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታቺን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሐገራቺንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ለተፍወሳችሁ እህቶች ወንድሞች እንካን ደስ አላችሁ እንትን የጎበኝ እኔንም ያስበን አባታችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@asefahantla55
@asefahantla55 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤናዎን ያርዝምል ሽ አመት ኑርል በፆለቶወን አይለዩን እግዚአብሔር ለዘላለም ከሰዎ ጋር ይሁን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱ ስም አሜን አሜን አሜን
@user-qf4lg8pj3t
@user-qf4lg8pj3t 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልል ላይ ልልልልልልልልልልልልልልልልልአብታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አሜን
@selammekuriya9189
@selammekuriya9189 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናውን ይስጥልን ለአባታችን
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 3 года назад
አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@borhanal1252
@borhanal1252 10 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፍወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን
@shamsashamsa9241
@shamsashamsa9241 5 лет назад
ለአባታችን ረጅምጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገንእፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን የአሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበርህዉ መናኝ አባዬ እንባና ፆሎት ለኛም ይደርስልን አሜን የሰላም የፍቅር የስደተኞች የድሆች አፅናኝ ልዬ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የበርህዉ የተዋእዶ ፋና ልዬ ጀግና ባህላዊ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን አባዬ በመንፈስ ቅዱስ ለሰደተኛዋ ልጂህ ደርስልኝ የአሰሪዮችን ልባና አራራልኝ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ደርስልኝ ወለተ ማርያም እያሉ አስቡኝ አባዬ ለምስክርነት አብቃኝ
@atakltikiflay6371
@atakltikiflay6371 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ የውሃንስ ተስፋርያን የበረሃ መናኝ
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 лет назад
የኛ ንፁህ አባት የተዋህዶ አረበኛ እኳንም መጡልን አባዬ እረሰዎን የሰጠን አምላክ ክብረ ምስጋና ይግባው እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥልኚ እኔም በስደት ሁኘ ሁል ጊዜ እያሰብኩዎትና እየናፈቅሁዎት እኖራለሁ ተራዬ ደረሶ የእግረ ትቢያዎትን ስሜ ልሙት አባዬ በፀሎት አስቡኚ
@user-uw5ey9zj8f
@user-uw5ey9zj8f 3 года назад
የሰላም የፍቅር አባታ የበረሀው መናኛ የወንጌል አርበኛ የስደተኞች አባታችን መመኪያ የስደት መፅናኛየ አባቴ እድሜ ከጤና ያኑርልን
@hananma6884
@hananma6884 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የፈወሰ ያዳነ አምላክ ለኛም እስከቤተሰቦቼ ይፈውን አባዬ እንባፀሎትዎ ይድረስልን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 лет назад
አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 10 месяцев назад
የኛዉድ ስጦታችን አባታችን እኳን በሰላም መጣችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Далее
Разоблачение ушные свечи
00:28
Просмотров 379 тыс.
ልብን የሚያርስ ስብከት
12:10