Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 528 A '' ስለ ኃጢአታችሁ ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ '' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''ስለ ኃጢአታችሁ ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 314   
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜንአሜን ቃለህይወትያሠማልን አባታችን የበረሃው መናኝ የኢትዪጲያ ቅድሥ አባታችን ዳግማዊ ዩሃኒሥ ሺ አመት ኑሩልን በረከትዎ እረዴትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@shaikiamal5992
@shaikiamal5992 5 лет назад
የወርቅ ሽቱገብሬል ለደጅ አብቃኝ አባታችንን ይጠብቅልን እልልልሌልልልልልልልል ቃለሂወትን ያሰማልን
@bekelchedo7304
@bekelchedo7304 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይ ስጦት በረከተ፰ት ይደርብን አዬዬ
@mazamohammed5312
@mazamohammed5312 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችነም ማስተዋሉን ያድለን አሜን የእርስወንም እድሜ ያርዝምልን የሰራዊት ጊታ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 года назад
አባታችን እንኳን መጡልን የርሰዎስ ይለያል አቤት ደስ ማለቱ እደኔ የቤተክርስቲያን። ሽታ መአዛ የናፈቀው እግዚአብሔር። ፍቀድልኝ መአዛ ያለውን ያንን ደጅህን በእውነት ልቀላቀለው ወደድኩ በል ፍቀድልኝ ፍቅርነህና ፍቅርህ ስብሮኛል አምላኬ የአባቶቸ አምላክ በል ፍቀድልኝ
@kwaitea3672
@kwaitea3672 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገነ ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን በረከቶት አይለየነ ጸጋዉን ያብዛሎት ጸሎቶት ከእኛ አትለየን ጠላቶትን የእግሮት መረገጫ ያድርግሎት በቆፈረዉ ጉድጓድ ይጣልሎት እንባዎት ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@sofialove635
@sofialove635 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችንበእዉነትቃለህወትያሠማልን ከሚድኑትያርገንአሜንአሜንእግዚአብሔርአምላክ
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 9 месяцев назад
እግዛአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 9 месяцев назад
የወንጌል ገበሬ የበረሐዉ ኮከብ የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን🎉ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኛንም ከሚድኑት ያድርገን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@axe5159
@axe5159 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ በረከት ይደርብን 👏
@annahanna8932
@annahanna8932 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጡ አባቴ❤ ✝️ቃለህየወት ቃለበረከት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@fatmhmm902
@fatmhmm902 9 месяцев назад
አሜንአሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን አባዬ ስደተኛ ልጅሑ ንኝ በፅሎቱ አይርሱኝ አባዬ ክንቤተሰቦቼ
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mairym766
@mairym766 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 👏🕊
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hananma6884
@hananma6884 9 месяцев назад
አባታችን ሺሺሺአመት ያኑርልን አቤት ውበት እግዚአብሔር የምንሰማበት እዝነልቦናችንን ክፈትልን ቅዱስ ገብርኤል አማልደን አባቴ🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@AlemBahiru
@AlemBahiru 9 месяцев назад
አባዬ የኛ አባቴ የስደተኞች አባቴ አባ ፀሎትወት ከነቤተሰቤ ይሁንልኝ በፀሎትወት አስቡኝ ስደተኛ ልጅወትን
@user-ws6yz6zk7o
@user-ws6yz6zk7o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሠማልን አባታች እረጂም እድሜ ይሥጥልን
@tigsityekedusgebrelliji7192
@tigsityekedusgebrelliji7192 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen aba yesdetgnoch yedehoch azagn wud abat shi amet nurulen
@noorjodeh1961
@noorjodeh1961 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@getetachane2286
@getetachane2286 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን አባታችን እድ ሜነ ጤና ይሰጥልን ሺ አመት ኒሩልን አሜን አሜን አሜን
@imaiimai2740
@imaiimai2740 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባ እደሜ ይስጥልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 лет назад
የእኔ አባት የተዋህዶ አርበኛ ጀግና ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእርሶ አይለየን
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@addismana5153
@addismana5153 9 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 አፍርተን የመንግሰቱ ወሪሽ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 лет назад
የበረሀዋ መናኝ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@masreshatesfaye6763
@masreshatesfaye6763 5 лет назад
አባ ዮሐንስ በፀሎት አስቡኝ በረከትዎት ይድረሰን የወንቅሸት ማሪያም ምልጃና በረከቷ ይድረሰን
@fatmahafty8585
@fatmahafty8585 5 лет назад
ቃለህወትያሰማልንአባእድሜናጤናይስጥልንበፅለትአስቡኝ
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የበረሃው መናኝ ጀግ ና ባህታዊ የወንጌል ገበሬ ሺ አመት ኑሩልን አባይዬ የእኛ አባት ጠላቶትን እንደ ስንዴ እንክርዳድ ለቅሞ ያውጣሎት አባዬ የርሶን ክፉ ኣያሳየኝ አያሰማን የ እኛ አባት የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤልና አት ሰድ ማርያም አሳልፈው አይስጡብን ይጠብቆት ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት እንደ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ ያልብሶት አሜን አሜን አሜን
@Meronbedane
@Meronbedane 9 месяцев назад
ለመከሩን ለገሰፁን ለ አባይን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ሥጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን።
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የበረሀወ መናኝ
@edengurumu3741
@edengurumu3741 5 лет назад
አበይዬእኔ፣በጣምአፆያተኛነኛ፣ለመፃትላገሬአብቅቶኝ፣እግሮትሰርይጣለኝ፣ሺአመትኑሩልኝ።ኦሮቶዶሰነቴኩራቴ
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን የሠማነውን የምንሠማውን በልቦናችን ያሣድርልን ጰጋውን ይጨምርለዎት
@fentayeenawgaw1217
@fentayeenawgaw1217 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የበርሀው መናኝ ማራኪው ሐዋርያ ምትክ የለሽ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥወት አሜን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 9 месяцев назад
አባታችን እንኳበደህናመጣሁል ናፉቆታችን አባታችን ክፉይካብን ኑሩልን ለዘላለም አሜንንን❤❤🌷🌷🌷🌾🌾
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 9 месяцев назад
የበርሀው መናኝ አባቴ በፀሎት ያስቡን በመንፈስቅዱስ ድርሱልን
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን አሜንንን ውድ አባታችን. ሽ አመት ያኑራልን የአዳምልጀተስፍ የወንጌል ገበሬ. እውነተኛው መነኩሴ እድሜወትን. እደማቶሳላም ይራዝምል. አሜን አሜን አሜንን
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን
@musaratalimusarat7595
@musaratalimusarat7595 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለአባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hannamariem3185
@hannamariem3185 5 лет назад
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን የእኛ አባት ባህታዊ ዮሐንስ የድሆች ተስፋ ናቸው
@merryyekebe2151
@merryyekebe2151 5 лет назад
የበርሀው መናኝ የአምላክ ባለሞል አባ የዋንስ ተስፋ ማርያም ሽ አመት ኑሩልን የኛ ድንቅ ስጦታችን የአጋንት እሳት ሐዋርያው ሞለክሴ በረከተወት ይድረሰኝ ለኔ ለሀጥያተኛዋና ለደካማዋ ባርኩኝ አባቴ
@user-uq6qi8ul7g
@user-uq6qi8ul7g 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡን ወንቅሸት እንደናፈቀኝ ምንም የሚናፍቀኝ የለም ለደጁ ያብቃን በሰላም ላባታችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ።
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 9 месяцев назад
አባዬዬዬዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 5 лет назад
አባታችን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን የእርሶ ትምህርት ብዙ ሰው መልሶዋል ከሀጢያት ጎዳና እርሶ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
እልልልል አባዬ አባታችን እኩን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች እኩን አደርሳች እመቤታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ምልጀዋ ጥበቀዋ አይለየን የልባችንን መሻት ትፈፀምልን አባታችንን ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@saramakonia7035
@saramakonia7035 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ለበረሃው መናኝ ለዝነኛው ባህታዊ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 5 лет назад
አባዬ የኛ ስጦታ እንኳን በሰላም መጡ አባዬ በፀሎት አስቡኝ እኔ ስደተኛዋ ልጆት ነኝ አሰዲቱ ማርያም ታምር ትግለፅልሽ በሉኝ ለሶ ተስያለሁ ታምሯን ታሳይሽ በሉኝ ከአጢያቴ ፍፁም እንድታጠብ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ የበረሀው መናኝ አባዬ በፀሎታቸው ያስብን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን የራማው መላእክት ቅዱስ ገብረኤል በክንፉ እረዴኤት ይከልለን አሜን፫
@mesaymorki5181
@mesaymorki5181 5 лет назад
አባ ቸሩ መዳንያለም እድሜናጤና ይስጦት ፣አባ የለውት በሰው አገር ነው፣አባ ፀሎቶ አይለየን ።
@abifiker5997
@abifiker5997 5 лет назад
አባታችን ቀለህወት ያሰማልን የአገልገሎተ ዘመኖ ፈጣሪ ይባርከው ጠላቶን እመብራሀን እግሮ ስር ትጣለው አሜንንንንን!
@maraki6568
@maraki6568 5 лет назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የሠላም አባት የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ሠደት በቃሺ ብለህ ጎዶሎየን ሞልተህ ለደጂህ አብቃኝ ባባቴ መሥቀል ለመባረክ ያተ ፍቃድ ይሁንልኝ
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ የተከበረ ይሁን የብዙዎቻችን ህይወት እርስዎ ፀሎት እንባ በስብከተዎት ተቀይሯል
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yeshwerkdemeke291
@yeshwerkdemeke291 5 лет назад
አባትችን በፅሎታችሁ እርዱኝ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ቤተሰብ እየመጡልኝ ነው ወደ ወንቅሸት እርሰዎ ዘንድ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጠወት
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
የስደተኞች። ተስፋ። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ቃል። ህይወት። ያስማልን። በፀሎት። አስብኝ። የበረከቱ። ተካፋይ። እንሆን። አባዬ
@yeromgetahun1327
@yeromgetahun1327 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጠናጋ ያድልልን ሽ አመት ኑሩልን አባ
@somali3266
@somali3266 4 года назад
አሜን ቃለህወትንያሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋያኑርልን አሜን
@mesiethiotube2281
@mesiethiotube2281 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 лет назад
ለአባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@fikirtsilasi7772
@fikirtsilasi7772 5 лет назад
አባቴ አባየሁንስ ተስፋማርያም
@azozrostm8141
@azozrostm8141 5 лет назад
አባየ የኔ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን የሰጠን 👏👏👏
@emnet1125
@emnet1125 5 лет назад
የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዩሐንስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ እንደእረሶ ያለ አባት አብዝቶ ይስጠን አሜን አሜን አሜን💠💠💠⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤
@user-jg7jr4bp2m
@user-jg7jr4bp2m 4 года назад
እግዚብሔር ይመስገን ሠላምሁ ይብዛልን አባዬ የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እድሜ የማቱሳላ ያድልልን ላአባታችን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
የበርሃዉ መናኝ ዝነኛዉ ባህታዊ የ8 ሺ ሀዋርያ ስለኛ መከራን የተቀበሉ አባታችን , መድሃኒታችን ተስፍችን , ድሃና ሀብታም ሳይለዩ የሁላችን ፈዋሽ የሆኑ የድንግል ማርያም ልጅ የመረጦት ቅዱስ አባት ነዎት አባዬ እረጅም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 лет назад
አሜን እሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥዎት በረከትዎ አይለየን የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ስምህ ይክበር 🙏
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 лет назад
አባታ ች እዴሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አቤቱ አምላክ ሆዬይ የመጣውን በላ መልሥል ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን
@zeinazeina4169
@zeinazeina4169 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባየ
@heedasneedas7575
@heedasneedas7575 4 года назад
አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ተምረን ለንሰሀ እንድንበቃበት ፀሎቶ ይርዳን አሜን ፫
@sarongualgery5899
@sarongualgery5899 4 года назад
አባታችን የበርሀ መናኝ የስላም የፍቅር አባት ኑርልን አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jg7ci6ru4l
@user-jg7ci6ru4l 5 лет назад
የኔ አባት ስወዶት እኮ አባቴ የነብሴም የስጋዬም መጋቢ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እርሶዎን ሰጠን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ደጆትን ለመርገጥ ያብቃኝ የስደት ስንቃችን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር የድሆች የስደተኜች አባት ሰላምዎት ይብልን አባዬ
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባዬ በጰሎት እስቡን አባዬ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ አስታዋሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያኑርልን አባዬ የስደተኞች አባት እንወዶታለን ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hayasaiam9632
@hayasaiam9632 4 года назад
አባት ሆይ አባይዉሀንሲ ደካማ ሌጂህን እባኪት ጿሎት አርጎልኚ;ሰደተኛ:መሲኪን:ልደፐጂህንየ😭😭
@hayasaiam9632
@hayasaiam9632 4 года назад
በላይነሽ ነኚ:አባ:እባኳት:በጿሎት:አሱቡኚ
@tigstyemane404
@tigstyemane404 5 лет назад
አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምልን ፈጣሪ አምላክ
@manichattha6781
@manichattha6781 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ፈተናዬ በዝቶ በስደት የበረሀው መናኝ ድረስልኝ እናልኩ ከህመሜ ድኜ አሁን ተሽሎኛል አባቴ አሁንም ካልካረኩኝ አለቆትም ሁለት እህቶቼ በስደት ይከራተታሉ አዷእያለቀሰች ተመለሰች ባዶዋን አባቴ እርሶ ግን በህልሜ እህቴን አይዞሺ ሲሏት አየው ተስፋ ሰጡኝ እናቴ መንፈስ ያስቸግራታል እደኔ ሀጥያት ሳይሆን በምረቶ ይጎብኝልን ቤተሰቦቼ በባይድ እምነት ታስረዋል አሁን ያለው በስደትነው ያለው እህቴ እድትሄድ አባቴ ፍቃዶ ይሁን በፀሎታቹ አስቡኝ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 лет назад
አባታችን እኳን በሠላም መጡልን ።
@iettay9053
@iettay9053 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያዋርስልን አባ የፍቅር የሰላም አባት አባዮሀንስ ተስፋ ማሪያም የበረህው መናኝ የወጌል ገበሬ የአለም አዳኝ ምክሮት ትምህርቶት አረስቱ እግዛብሄር የመረጠልን ልዩ ተዋህዶ ኢቶጵያዊ መናኝ እደርሶዎ ማን አለ በረከቶት ይደርብን
@meseretmamo1505
@meseretmamo1505 5 лет назад
Amen Amen Amen Abatechin kalehiwot yasemalin 😍😍😍🕊⚘
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
ስለማይነገረ። ስጦታው። እግዚአብሔር። ይመስገነ። እልልልልልልልልልልልል። ዝማሬ። መላክት። ያስማልን። አሜን
@almazdoja7681
@almazdoja7681 5 лет назад
ማራኪው የበረሀዉ መናኝ ቅድስ ዮሐንስ አባታች እንኳን ደና መጡ የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን ፈጣሪ 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ ያብቃን
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tgteshome1597
@tgteshome1597 5 лет назад
አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን።
@aywkgagaytym7043
@aywkgagaytym7043 5 лет назад
እሰይ ታድለናል ተዋህዶ ሃይማኖታችን ደስ ይበልሽ ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@lidyazewdu53
@lidyazewdu53 5 лет назад
እግዚብሄር ይጠብቅወት አባታችን በስራዎት እቅፍት የሚሆኑትን እግዚብሄር ይቀላቸው የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት
@wubalemfenta7886
@wubalemfenta7886 5 лет назад
ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 лет назад
የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ጀግና ንፁህ ባህታዊ የአዳም ልጅ መዳኛ የስደተኞች ተስፋችን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ።እግዚአብሄር ይሄንን እድናይ እድንሰማ ስለፈቀደልን እናመሰግነዋለን ። አባታችን በስደት ያለነው በምነታችን ፀንተን በቃላችን ተገኝተን በሠላም ለሀገራችን እድንበቃ ፀሎትታችሁ አይለየን ።
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 лет назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💜💚💜💚💜💖💙💖💙💖💙💖💙❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛
@maron-m1234
@maron-m1234 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
Далее
"አበባዮሽ"| ዘማሪት አስናቀች ጸጋ
6:10
🛑 ты за кого?
00:11
Просмотров 114 тыс.
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 1,1 млн
ወንቅ እሸት ገዳም 1 የምህላ ጸሎት
29:28