Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 530 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት'' 

Translated title
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 457   
@የመርሳዋየዜድእህት
በእውነት እግዚአብሔር እረርቶን ከስደት መልስ እኛም ተፈውሰን ለምስክርነት ያብቃን ❤አባታችን ሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ አርበኛ🙇
@የመርሳዋየዜድእህት
የተዋህዶ ልጆጅ ቤተሰብ ሁነናል እግዚአብሔር ያበርታን
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
አሜን አሜን አሜን
@fikirtesfay4597
@fikirtesfay4597 5 лет назад
Amen!!!!
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@@yegnatube7 ቤተሰብ ሁነናል የራማው ቅዱስ ገብርኤል ያበረታን አሜን አሜን አሜን
@hamadhamad5066
@hamadhamad5066 5 лет назад
Amen
@getetachane2286
@getetachane2286 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ጠብቅልን አምላክ
@mollash6647
@mollash6647 5 лет назад
ሠላም አባታችን እኛንም በፆለታችሁ አስቡን
@سارهساره-م8و9ص
@سارهساره-م8و9ص 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@ሙሉዬሀበሻዊት
@ሙሉዬሀበሻዊት 5 лет назад
ቅዱስ ገብርኤል ሀሳባችንን አሟልቶ ለደጁ አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ምስጋና ይግባው በአባታችን አድሮ የሚፈውሰን ልዑል እግዚአብሄር
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን ሺ አመት ያኑርልን
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@መልካምየማርያምልጅ
አሚን አሚን አሚንንን ሁላችንንም ደጀለመድርስ ያብቃን ለሳቸውም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያኑርልን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን የራማው መላክ ቅዱስ ገብረኤ የበረሀው መናኝ እባታችን
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 5 лет назад
የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ታምሩ ብዙ ነው ተነግሮም አያልቅ አጹብ ድንቅ እያሉ ማመስገን ብቻ ነው ምን ይከፈለዋል መድኃኒአለም
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
amen amen amen
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995 5 лет назад
ወቅሸት ቅዱስ ገብረል ሆይ ለነሱ የደረስክ ለንየም ድረስልኝ ኣባየይ ኣባ ይውሓንስ ተስፋ ማርያም እባኩት ፆሎት ኣርጉልኝ
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለማይመረመር የአባዬ ስጦታ ዕፁብ ቅንቅ ያሉ ማመሥገን ነዉ አባቴ ለዘልአለም ህያዉ ነዎት
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ሽ አመት ኑሩልኝ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ
@honeygrace6235
@honeygrace6235 5 лет назад
ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሐር ይመስገን. እንኳን ደስ አላችሁ የበረሀዉ መናኝ እድሜ ጤና ሰጥቶ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
እልል እኩን ደህና መጣችሁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ወገኖች ለናተ የደርሰ ለኛም ድነን መጠን ለመመሥከር ያብቃን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባታችንን ጠብቅልን ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
@የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበሪሀው መናኝ በፀጋ ለዘላለም ያኑርልን አሜን አንካን ደስ አላች አሜን ለናተ ይደረስ ለኛም የደረስ አሜን የበሪሀው መናኝ የአባ ዮሐንስ ፁሎት በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን
@Shani-th9qz
@Shani-th9qz 5 лет назад
ኣሜንኣሜንለደጁያድርሰን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰላችሁ ለኛም ይድረስልን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@wubliebylie7626
@wubliebylie7626 5 лет назад
አባ በፆለት አስቡኝ ደም ማነስ እራሴ እየዞር አልስተካከልልኝ አለ አባ በእውነት እንደ እርሰዎ አባት የለም እርሰዎ ልዩ ስጦታ ነዎት ለተዋህዶ ሽ አመት ኑሩልን
@shamsashamsa9241
@shamsashamsa9241 5 лет назад
እግዚብሔር ይመስግን አባታችን ይጠብቅልን አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ
በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ከስደት ተመልሰን ቦታውን ለምርገጥ ያብቃን አባየ በፆለቶ ያስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በሰው ሀገር በዳቢሎስ ስራ እየተሠቃየሁ ነው
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር ይማሥገን አባታችን እግዚአብሔር የጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@marie9698
@marie9698 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ግብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫
@bereketatnafu3778
@bereketatnafu3778 5 лет назад
አማን ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን የአባታችን የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፍወሳችሁ ጨርሶይማራችሁ እኛም ለመመስክር ያብቃን ለአባታችን ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
አሜን አሜን አሜን ለንም የአባታችን ፀሎተይደረስለኝ
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እ ፁብ ድንቅ ነው የ አባታችን ፀጋ ተነግሮ አያልቅም ብቻ ሺ አመት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ጠላቶቻቸውን ዶጋ አመድ ያድርግላቸው አሜን አሜን አሜን
@emmaemma7603
@emmaemma7603 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ትልቅ ስ ራውንእየሰራነው የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤልታምሩ ብዙነው ለተፈወሳችሁ እንኩን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልጨርሶይማራችሁ ለአባታችን እርጂም እድሜይስጥልን ጸገውን ያብዛለወት አባታችን የእግዚአብሔርልዩ ስጦታ
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
ለናንተ የደርሠ የራሀማው ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን ኩራትአችን ያቆይልን ጠላቶቻችሁ እግር አችሁ ሥር ይውደቁ
@destademekeselemon3493
@destademekeselemon3493 5 лет назад
ኣባታችን ኣባየውሃንስ እስከነ ገዳሙ እግዛኣብሔር የጠብቅልን የራማውመላክ ቅዱስ ገብር ኣኤል ለናንተ የደረስ ለሁሉ ህዝበ ክርስትያን ይድረስለት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 5 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችው እንኳን ደስ አላችው ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад
እግዚቢሂር ይጠብቆወት አባ ዮሁንስ ተስፋ ማሪያም እሺ አመት ኑሩልን
@slkebede6735
@slkebede6735 5 лет назад
ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ለተጨነቅነው ይድረስልን! ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ እድሜና ጤና ይስጥልን! መድሐኒያለም ይጠብቅልን! የወንቅሸት ገብርኤል ድረስልኝ:: ለደጅህ አብቃኝ:: አሜን!
@የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አለችህ የተዋህዶ ቤትሰቦች እናት የፍወሰ አመላክ ዮሀንስ የወንቅሽቱ ቅዱስ እንኛም ከሰደት መለሶ ከአወደምህርቱ ያበቃን የፍወሰን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ ለናንተየደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ የአባታችን አባ ዮሐንስ እንባ ፀሎት ለኔም ይዶረስ አባታችን በፀሎትዎ አትርሱኝ እኔም ለምስክርስነት አብቃኝ 👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊👏👏
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በኡነት ለናተ የደረሠ አምላክ ሁላችንን ይጠብቀን አሜን አሜን አባታችንን እመብርሀን ትተብቅልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን አሜን
@yeshwerkdemeke291
@yeshwerkdemeke291 5 лет назад
አባትችን አባ ዮሐንስ እንኳን ደህና መጡ ናፍቀዉኝ ነበር እድሜ እና ጤና ይስጣወት የተዋህዶ ብረሃናችን ናችሁየእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እናመሥግነዉ
@rozazariun5291
@rozazariun5291 5 лет назад
አባታችንየኑሩልንአንአሜንአሜን
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 лет назад
የበረሀው መናኝ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም በሠላም ከሥደት ወደሀገሬ ተመልሽ ለመመሥከር ያብቃኝ ሂወቲ ምሥቅልቅል ብሎብኛል አባቲ በፀሎትሁ እሠቡኝ እቦታው እሥከምመጣ ✝✝✝✝✝✝✝😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethiopia5096
@ethiopia5096 4 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብራኤል ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
እዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@የንጉስልጀነኝያውምየክርስ
አቤት መታደል አባ የድንግል ልጀ ፀጋውን ያብዛለወት እኛንም ስደተኞችን ቅድስ ገብርኤል ይጎብኝን አባ በፀሎታችሁ አስቡን
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
ለናንተ የደረሠው ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አባ ዮሀዮሀንስ ለኛም ይድረሱልን
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 5 лет назад
የበረሃው መናኝ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እርዥም እድሜ ጤና ይስጥወት የኛ መዳኛችን
@amenwldehana3369
@amenwldehana3369 5 лет назад
Amen Amen Amen lant yederse yewnksht kidus geberle leant yeders legnam yederselen yeAba yohans tesfa mariyam amlake
@Burtukan-o2s
@Burtukan-o2s 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሇንስ ሁላችንንም ይስማን አባታችን እግዚ አብሔር ይጠብቅልን👏👏
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሠው የወንቅሸት ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@melkiedress6839
@melkiedress6839 5 лет назад
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
AMEN AMEN AMEN ABATACHNI EDMEN TENAN YESTUT AMEN
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰው የራማው ቅዱስ ገብርኤል የ8ኛ ሺ ሃወርያው ዮሐንስ ፀሎትና ዕንባ ለኛም ለስደተኞች ከነ ቤተሰቦቻችን ይድረስልን አባ እንዎዶታለን ክፉ አይንካብን
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የተፈወሳቹ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ከስደት ተመልሰን የተቀደሰዉን ስፍራ ረግጠን ለመመስከር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
ነፍሴ ተጨነቀች አቤቱ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የኔ መጨረሻ ምን ይሆን??
@እጠበኝቆሺሻለሁጌታሆይበድ
እልልልል አባየ እንኳን በሰላም መጡልን እንኳን ደስ አላች ለናተ የደረሰ አምላከ አባ ዮሐንስ ለኛም ደርሶልን ለመመስከር ያብቃን አባየ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብለዉ
@za7613
@za7613 5 лет назад
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ከስደቴ በሰላም መልሰህ ለሀገሬ ምድር አብቅተኸኝ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ
@birtukanadisalembirtukanad6399
በእውነት እኛም ከስደት ተመልሰን እደናተ ምንፈወስ ያድርገን.... የእግዚአብሔር መላዕላክ የወንቅሸቱ . ቅዱስ ገብርኤል አባ ዮሐንስን ይጠብቅልን ... እኛንም በያለነበት ይጠብቀን ..አሜን አሜን አሜን!!!
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን ለአባታችን
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 года назад
በስመ ስላሴ የልዑል እግዚሃብሄር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ክፉ አይንካብን የኛ መድሃኒት የኛ ተስፋ የበረሃው መናኝ የስምንተኛው ሺ ሃዋርያ ሺ አመት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛልዎት ከክብር ላይ ክብር ይስጥልን ከህመማችሁ የተፈወሳችሁም እንኳን ደስ አላችሁ አሜን አሜን አሜን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ሞት አይንካብን አሜን።
@Salam-ls4zm
@Salam-ls4zm 4 года назад
እውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልወት ለእቶቻችን የደረሠ የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል የበርሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሀንስ ተሥፋ ማርያም ለኔም ድረሡልኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ለደጃችሁ ያብቃኝ
@amirelove812
@amirelove812 5 лет назад
በእውነት እግዝያብሄር ይመሥገን አባታችን በጰሎት አሥቡኝ ህይወቴ ተመሣቀለብኝ ያ
@ትንሳኤ
@ትንሳኤ 4 года назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ ለናም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 5 лет назад
Amen slemayneger stotaw egzabher yimesgen
@sarahphonetastic6271
@sarahphonetastic6271 4 года назад
ለናንተየደረሠውየወንቅሸቱቅዱሥግብርኤል፣የአባታችንእንባናፀልትለኛምይድረሥልንአሜንአሜንአሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 5 лет назад
ክብር ለአባታች ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባ ይፀልዩልኝ
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 лет назад
እግዚአቢሄር ይመስጌን ስለማይነገር ሱጠታው ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ለአባታች አሜነ{፫}
@ፍረጋልትግራይ-ሠ4ቐ
እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkaserka6108
@serkaserka6108 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እናተን የሰማ ሁላችንንም ይስማን አምላከዮሀኒስ ችግርናጭንቄን አንተ ታውቃለህ ለጻድቃን የደረስህ ለኔም ለሀጺያተኝዋድረስልኝ😭😭😭😭😭😭
@አልማዝአልማዝ-ቈ9ፀ
እግዚአብሄር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ስራውን ድንቅ ታምሩን እያሳየን ነው ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በጰሎት እስቡን
@salamha8626
@salamha8626 5 лет назад
ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 5 лет назад
እልልልልልልልል እናተን የሰማ እኛንም ይስማን
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስ አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ምቀኛቸው ከእግራቸው ስር ይውደቅልን አሜን አሜን አሜን
@edstedst2635
@edstedst2635 5 лет назад
አባቴ. መምህሬ አባ ዩሀንስ ተስፍ ማርያም. በፃለታችሁ እግዚአብሔር እንዲምርኝ ፃሎታችሁ ይድርሰኝ አሜንንን
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 5 лет назад
ኡፍፍፍ እረ እኔስ ቃል አጣሁ አምላከ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም ለዚ ፈውስ ያብቃን አባዬ ሽህ አመት ያኑርልን
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ
የቃልኪዳኑ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ያባዮሀንስ የበረሀው መናኝ ፀሎት ይረዳችሁ
@እሌኒእናቴንናፋቂ
አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እልልልልልልልልልል
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hhhhmmm4484
@hhhhmmm4484 5 лет назад
አሜን አሜን እናቴን የሠማቹ እኘንሞ ይስደረል
@metawt_kasu373
@metawt_kasu373 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑርልን
@lezaleza9296
@lezaleza9296 5 лет назад
አባታችንየሰላም ፍቅር የአንድነት አባታችን የማቱንሳላ እድሜ ይስጥልን ይጠብቅልን ጠላት ዳቢሎስን እግሮት ስር ይጣልልን አባታችን የወንቅሸቱንቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ከጠላት ዳቡሎስ አባታችን እኛም በእጃት ለመፈወስ ያብቃን የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤል መጨሻችንን ያሳምርልን ለደጅም ለስለቱም ያብቃን አባታችን በፅሎቶት በስግደቶት በእንባዎት ያስቡን ከኩኤት የክርስትና ስሜ እሴተ ሚካኤልነው
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጠብቅልን ለእናንተ የደረስ ለእኛ ይደርስን በፅሎታችሁ አስቡኝ ልጃችሁ ወለተ ሐዋርያት
@merryyekebe2151
@merryyekebe2151 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ የበርሀው መናኝ ለኔም ለቤተሰቤም ላይ ብዙ ነገር አለና ፀሎት እባወ ይርዳኝ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад
እግዚአብሔር ፈቅዶ ለወንቅሸት ገዳም ያብቃኝ ከአህዛብ አገር መልሶ🙏🙏🙏ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏
@ncjdjdkd2713
@ncjdjdkd2713 5 лет назад
እልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማላን ከኔ እድሚ ቀንሶ እግዚአቢሄር ይስጥልኝ በእውነት አባታችን ወላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግልኝ
@meronmeron4565
@meronmeron4565 5 лет назад
አሜን አባ በፀሎቶህ አስቡኝ
@MesertMogese
@MesertMogese 2 месяца назад
አልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወቀሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ያባታችን እንባና ፀሎት እስከነተሠቦቼ አይለየን ታሪካችንንንቀይረው👏👏👏👏👏👏😥
@ይታይሽአየሁሽ
@ይታይሽአየሁሽ 4 года назад
አባታችን በእድሜ ያቆይልን በፀሎታችሁ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልወርቅ ሸት ገዳምአምሳለ እየሱስ አለም እልልልልልል አባታችን እግዚአብሄርይጠብቅልን
@በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የፈወሰ አምላክ እኔንም ለደጅ ያብቃኝ ይፈውሰኝ
@hayemanotehayemanote6190
@hayemanotehayemanote6190 5 лет назад
የራማው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ክስፈት መልስኝ ለደጀህ ለመቅደስ አብቃኝ ለምስክርነት እድታበቃኝ የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም እባ ፀለታቸው ይድርስልን አሜን ፫
@እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜና ጤና ይስልን ወንቅሸት ገብረኤል ከስደት ተመልሰን እደጁህ ለመድረስ አብቃን በፆለት አስቡን አባታችን.......
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 5 лет назад
Amèn Amen Amen 🙏🙏🙏💒💒💒💐💐💐
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
አባየ እኛም እስከ ቤተሠቦቻችን ተፈውሰን ለመመስከር ያብቃን አሜን አሜን አሜን አባየ እኔንም ቤተሠቦቼንም የሚፈትነንን ወደ ሲኦል ይላክልን አሜን
@genetmehari7587
@genetmehari7587 5 лет назад
Konjo Ale
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 лет назад
ሥለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመሥገን የራማዉንጉስ ቅዱስገብረኤል የበረሀዉመናኝ የአባዮሐንስ አምላክ ለደጅህአብቃኝ እዉነትነዉ ዱባይታይቶ የማይታወቀዉ ዝናብ እኔም በአይኔበብረቱ አይቻለሁ የድግልማርያምልጅ ሁለየም ድቅነዉስራዉ
@iettay9053
@iettay9053 5 лет назад
በእውነት እኔ በስደት አገር ላይ በአባዩሀንስ ስም በወቅሸት ገብርኤል ጠርቼውብዙ ተደርጎልኛል እደጅ ቆሜ ምስክርነት ለመስጠት ያብቃኝ ወለተ አማኑኤል
@ahmedeshetu1996
@ahmedeshetu1996 5 лет назад
አሜን ለኛም ይድረሰን እሄ እድል በረከት አባየ እረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋ ይሰጠወት አባቴ እረደትወበረከትወይድረሰን🙏🙏👏👏👏👏⛪⛪
@kal8362
@kal8362 5 лет назад
አቤት መታደል አባቴ የበረሀዉ መናኝ ለደጂህ ያብቃኝ
@briymareyameljebriymareyam6990
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለእባየ በእድሜ ብፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Год назад
ስማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
እግዚአብሔር ይመሥገን ለእግዚአብሔር ምን ይሣነዋል አባቴ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን
@manumanu9014
@manumanu9014 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አምላክ ዮሀንስ የስደተኞች አባት ሺ አመት ኑሩልን
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 5 лет назад
አባታችን የአዳም ልጅ ስጦታ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ልዩ ስጦታ ናቸው
Далее
Silent Hill 2 - Мульт Обзор
07:26
Просмотров 468 тыс.