Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 706 A ''ቍጣ እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት ጊዜ ተሸሸግ'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

29 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 844   
@ffffaaffffaa1401
@ffffaaffffaa1401 4 года назад
የሰላም የፍቅር የትህትና የስደተኞች አባታችን የበረሀው መናኝ ልዩ ስጦታችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ክፉ አይንካብን ተስፋችን መከታችን አባታችን አባዬ ስለሰዎ እባ ብሎ ጌታ ይቅርታውን ምህረቱን ልላክልን
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gdf7602
@gdf7602 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 4 года назад
አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@nigusedesalegn6922
@nigusedesalegn6922 4 года назад
አባታችን በፀሎት አስቡን
@nigusedesalegn6922
@nigusedesalegn6922 4 года назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን ወለተ ማርያም
@hananma6884
@hananma6884 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ አረ እንባ ፀሎትዎ ይድረስልኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ድኜ ለምስክርነትህ አብቃኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 8 месяцев назад
አባታችን እኳን በሰላም በጤና መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን🤲 ላስተማሩን ለመከሩን አባታችንቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማን አሜን🤲 አባታችን በፀሎተዎ ያስቡኝ ሀጢያተኛ ልጀዎ ነኝወለተ ሚካኤል እያሉ🤲
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን የበረሀው መናኝ የስምንተኛ ሺ ሐዋርያው ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን ጠላቶዎትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነውን 30/60/100 መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ገዳማችን ማህበራችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን አሜን አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 8 месяцев назад
የወንጌል ገበሬ የህግ መምህር የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን እንኳን ደና መጡልን 🎉አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለህዝብህ ሰላም ጤና ፍቅር ላክልን
@As-pe4bz
@As-pe4bz 4 года назад
አባዬ. በጾለታችሁ. ይሆን. መቅሰፍት. በሽታ. ከአለም. ያጥፉልን. እሮሶውንም. እግዚብሄር. አምላክ. ይጠብቅልን. ስደቶኘችንም. በጾለታችሁ. አስቡን
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 года назад
አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የበረሀው አለት አቤቱ የሰራውይት ጌታ የመጣብንን መቅሰፍት አንተ አርቅልን።
@user-sv3fd7et9b
@user-sv3fd7et9b 4 года назад
አምላካችን መድሃኒያለም ለዓለም ሁሉ አባታችን ስለሆኑ መድሀንያለምን አመሰግነዋለሁ አባቴ የበረሀው መናኝ የአድያመ ዪርዳኖስ ወንቅሸት ቅ/ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራች የመጣውን ቁጣ በናንተ ፀሎት መድሃያለም ይቅር ይበለን እድሜ ጤና ይስጥልን ።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 8 месяцев назад
አባታችን በፀሎትዎ አባት እናቴአባቴ ልጆቼ ስል እራሴ በሥደት በስደት ሆኖ አመታቴን እያሥቆጠርኩ የአመት ልጅ ጥዬ ሌጆቼን ለማሴተማርና ለማስተዳደር ልጅነቴ ሳልጨርስ የሰጠኝ ፀጋ በረከቴ ግን ህይወታችን ተመሠቃቅሎ እህቶቼ ወንድሞቼ አኔዴ በብሽታ አንዴ ስራ በማጣት ተቸግረናል ኤሴቲ የሴደተኞች መፅናኛ በፀሎትዎ አይርሱን
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 года назад
አባየ የድሆች አባት እንኳንደህና መጡልን ስስታችን ሺ አመት ኑርልን የስደተኖች መጽናኛችን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 5 месяцев назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 года назад
አባየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጠወት ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎተወ አስቡኝ በስደት ያለነው ልጆቹህ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን
@dana-ym9wl
@dana-ym9wl 4 года назад
አባታችን በፀሎቶት አስቡን እንቅልፍ የሚባል የለኝም በስደት ሀገር ነው የምኖረው እዚ ስለኔ እዛ ስልቤተሰቦቼ ስለልጆቼ ይሳስበኛል በፍራት ተውጬ ነው ያለሁት ስላለም ሁሉ ፀሎት አደርጉልን አባታችንንን 😭
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
🤲🙇😭🙏✝️💒🇪🇹❤😭
@mimimuluneh7724
@mimimuluneh7724 4 года назад
Ayezisch e,r ale
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አይዞን እግዚአብሔር አለ
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 года назад
@@mimimuluneh7724 e .r እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊው ለበረከቱ እኔም እደዚህ ብለው ስላስተማሩኝ ነው እህቴ
@mimimuluneh7724
@mimimuluneh7724 4 года назад
Aemesegunele 💕
@asaasa8481
@asaasa8481 8 месяцев назад
አሜን የአባቶቻችን ፀሎቶ ልመና ሀገራችንን ገዳማችንን በተሰቦቻችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን እደኛሀጥ ያት ታይሆን እደሱ ቸርነት ብሎ ያባቶቻችን አምላካ የኛምአምላክ ይቅር ይበለን ሰላሙን ይመልስልን አሜን አባዬዬዬዬዬዬዬ ፀሎትሁ አይለየን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад
የኛ ውድ እባት የበረሃው መናኝ እንባን ፀሎተወት ይርዳን ሺ አመት ኑርልን ኣባዬ በፀሎት ኣስብን ኣተርስን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን
@hemahema-pk4gc
@hemahema-pk4gc 7 месяцев назад
የኛ ልዩ አባት የበርሀው መናኝ የሰደተኞች አባት ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን በመንፍሰ ቅዱሰ አይለዩን አሰቡኝ በፀሎቶት አባቴ የታየ ወለተመድን ብላችሁ አባታለም ከነቤተሰቦቸ😢😢😢
@user-ml5oj6lf8j
@user-ml5oj6lf8j 4 года назад
አባታችን አባ ይሆኒስ በእናተ ጸሎት እና ምላጅ ቁጣዉን ያንሳልን ይቅረታዉን ያዉርድልን ለእኛ ለሀጤተኞች ይቅርታ እዳዴርግልን ለምኑልን በመላእክት በጻድቃን ሰማዕታት በደጋጎች አባትና እናቶቻችን ይሁንብህ ይቅር በለን ቅጣታችንን አቅልልን እስኪ ይኸንን ፍጥረት ተመልከት ያላንተ ማን አለን መፍትሔ ያለው አንተ ጋር ነው እኛ አቅም የለንም እዳጨክንብን ስለናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን
@user-ri1vl4tv2k
@user-ri1vl4tv2k 4 года назад
እንኳን ደናመጡልን የኛልዩ ስጦታ. ከፀጋላይፀጋ ከበረከትላይበረክት. ከድሜላይ እድሜ ጨምሮ ይስጥልን ኑሩልን. የኛመፅናኛ
@tarikwagnewaadd8950
@tarikwagnewaadd8950 4 года назад
አባታችን ሆይ እንካን በደና መጡ በፀሎቶ በእንባዎ አስቡን ጌታ እንደ ክፋታችን ሳይሆን በርስዎ ልመናና ፀሎት ይቅር ይበለን አገራ አገራችን ኢትዮጵያ በእንደናንተ ያለ በፀለያችሁበት ፀሎትና ልመና ነዉየቆመችዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አባታችን ለርሶም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-pc4nk3eb8f
@user-pc4nk3eb8f 4 года назад
የኛ ውድ እባት የበረሃው መናኝ እንባና ፀሎተወት ይርዳን ሺ አመት ኑሩልን
@asadaetho3618
@asadaetho3618 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eteneshkebede4193
@eteneshkebede4193 4 года назад
አሜን እሜን አሜን
@softlife5208
@softlife5208 4 года назад
እንዲህም የሚሰብከን አባት በማግኘታችን አባታችን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ኑሮልን አባታችን
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 4 года назад
አባታችን በፆሎት አስበን
@habtamugebrie
@habtamugebrie 2 месяца назад
አባየ የበረሐዉ መናኝ በፀሎትወ በእንባወ የጎደለኝ ይሙሉልኝ:: የጎደለኝንም እርስዎ በመንፈስ ቅዱስ ያዉቁታለል እኔ መናገር አያስፈለግኝም:: ታዲያ የጎደለኝን በእንቫህ ሙላልኘ የኔ አባት
@fetaneshmengesha2773
@fetaneshmengesha2773 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎትአስቡኝ ወለተጊወርጊስ
@user-ty1xs5ti8k
@user-ty1xs5ti8k 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትሁ ይድረሰን በፀሎትዎ ይማረን መድሀኒ አለም እድሜዎትን ያርዝምልን
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 4 года назад
የበርሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም የዶሆችአባት በስወፀልትነውየምነኑርው አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@axe5159
@axe5159 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን 🤲አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏
@heuteheute3812
@heuteheute3812 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@selamtube9373
@selamtube9373 8 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእርሰዎ እንባ እና ፀሎት እጥፍቶልናል ኮርናንሀይሉን አደተራ ጉንፉን አድርገው እያሉ የለመንኩልን ደርሶልናል አባታችን እርሶዎን አያሳጣን እስከ ምፅአት ያቆይልን እሜን አሜን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት ጌታ ሆይ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
@saradesign9507
@saradesign9507 4 года назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በምሕረቱ ይጠብቀን ይቅርም ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ ፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አባታለሜ ሠላሜ እኮነዎት አሁንስ እራቡን ስስታችን😢
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይን
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ዋ ነፍሴ ምን ይሁን መጨረሻሽ ኣምላኬ ለንሰሃ ሞት ኣብቃኝ ስደት ይብቃ በለን በሰላም ለኣገራችን ኣብቃን 🤲😭🙇🇪🇹✝️💒❤ በስራየ የት ይሁን መግብያየ 🙇😭ቃለ ህይወት ያሰማሊን ኣባ ፀሎት ኣይለየን ኣሜንንን 🤲ኣገራችንና ህዝቧን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ኣሜንንን 🤲🤲🤲😭🙇✝️💒🇪🇹❤🙏
@lemlemyerayalij979
@lemlemyerayalij979 4 года назад
አብይ ስድት ንኝ beseleit aesebig weleti gebireli😭😭😭😭😭kezemni beshiti margi yakir beleni
@zz2210
@zz2210 4 года назад
አባታችን ስጦታችን የበረሀው መናኝ የእርሶ ፀሎት እንባ ይሄን ክፉ ቀን ያሻግረን በውጭ ሀገር ላለነው የ እርሶን ትምህርት ምክር መስማት መፅናኛችን ሰላማችን ነው ህይወታችን የለወጡ አባታችን ስለሆኑ በትይንተ መስኮት አይጥፋብን በፀሎት አስቡን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 8 месяцев назад
አምነን አሜን አሜን አባታችን እንኳ ደህና መጡልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@mulukenalemayehu4541
@mulukenalemayehu4541 4 года назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በመንፈስ ቅዱስ አይለዩን ። እርስዎንም ቅ 'ገብርኤል በክንፉ ይሰውርልን ከነሀጢያታችን እንዳንሞት እግዚያብሔር ይጠብቀን አሜን!
@murrservices8463
@murrservices8463 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እርጅም እድሜና ይስጥልን በምርቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ስምተን 30,60,100 የምናፈራ ያርገን አሜን በጾሎቶወት ይስብኝ ወለተ ማርያም
@Em1mengste
@Em1mengste 8 месяцев назад
የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ድንቅ ታደርጋለች አባታችን የኛ ተስፋ ከፈጣሪ በታች ስለህዝቡ የሚያነቡት እንባችሁን ሰምቶ ሀይሉን አድክሞልናል አሁንም በዚህ ሠዓት ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ዘንድ ዘሎትዎ ያስምረን በእውነት የሚያስፈራ ጊዜ😢😢😢
@ganattasfa4459
@ganattasfa4459 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ ሳላሞት ይብዛ የለም አባት ፀሎቶ ለአለም ይድረስ ከመጣብን ቁጣ ፈጣር ይጠብቀን እሱ በቃ ይበለን እደሃጥያታችን ሳይሄን እደቸርነቱ አባ ፀሎቶ ልመናዎ አይለየን እድሜና ጤና ይስጥል አባችን የበረሃው መናኝ እህተማርቆስ ከዱባ
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችው አባዬ በፀሎቶ አስቡኝ የወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅክ አብቃኝ የሳብኩትን አሳካልኝ ጠናንትንም ስጠኝ
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 4 года назад
አባዬ የበረሀዉ መናኝ የስደተኞች አባት የሠላም አባት ሺ አመት ያኑርልን ስለእርሶ እንባና ጠሎት ብሎ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይማረን ስለእናቱ እናታችን ንፅይተ ንፁሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን ሀፃተኛትን በዝታል አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ አስቡኝ ከነመላ ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል
@addismana5153
@addismana5153 8 месяцев назад
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን አሜን የሰላሴ ባርያ የግፋ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበረከት ያድርገን አሜን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረነ ይቅር በለነ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረነ ይቅር በለነ
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@distadistah1991
@distadistah1991 4 года назад
አባ የበርሀዉ መናኝ የሚስኪኖች መፅናኛ የስደተኞች መፅናኛ በፆሎታችሁ አስቡኝ ለንስሀ እዳበቃኝ በሰዉ ሀገር ነኝ ሐፃተኛ ነኝ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 8 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸገውን ያብዛለወ እርጂም እድሜና ጤና ይሰጠወ አሜን በጸሎተወ አይርሱኝ
@suzygisme9736
@suzygisme9736 4 года назад
አቤቱ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ስለአባቾቻችን ስለእነ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ብለህ ማርን
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ሰላሙን ያምጣል የበረሀው መናኝ የእርሶ ፀሎትና ልመና አይለየን
@milon166
@milon166 4 года назад
አባታችን የበረሃው መናኝ በፅሎታችሁ አስቡን በስደትነን አባታችን ሆይ ጊታን ተማፀኑልን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገ በ አባታችን እንባ እና ፆለት በመቤታችን አማላጅነት ዛሬ በለተ ቀኗ ከሁነብኝ መከራ ድኛለሁ በ ምህርቷ ጉብኝታኛለች ክብርና ምስጋና ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ የዴርሰች ወገኖቸ ላናተም ከጭቅ ከመከራ ታውጣችሁ ትድርስላችሁ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saraseme2783
@saraseme2783 4 года назад
Amen Amen Amen
@zebiba7563
@zebiba7563 5 месяцев назад
አሜንንን
@kebebadefris9030
@kebebadefris9030 4 года назад
አባ እድሜዎትን ያርዝምልኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ወንቅ እሸት ገዳምን ለማያት ያብቃችሁ እኔ የስደት ሂወትን አላቀውም ድሀ የድሀ ልጅ ነኝ ግን ስደት መሄድ ሳልፈልግ ቀርቼ አደለም አቅም ስለሌለኝ አድሳባ እሰው ቤት እሰራለሁ በቅርቡ ወቅሸት ሄጄ ነበር ካለብኝ በሽታ ሁሉ ተፈውሻለሁ ለሌሎችም ፀበሉን በማምጣት ከስኳር ከደም ግፊት ድነውል ለቦታው ያብቃችሁ እህቶቼ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
@kebebadefris9030
@kebebadefris9030 4 года назад
ሚጣ ፍቅር እሺ እናት ፀሊይልኝ ኑሮ ከብዶኛል
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሰተማሩን ለመእክሩን ለአባታችን ቃልህይውት ያስምልን አሜን አሜን
@tihtinamuluken5451
@tihtinamuluken5451 4 года назад
የሰላም አባት ቃለሕይወት ያሰማልን አባ እኛ ስደተኛ ልጆችህን በቶለት አስበን አግዚአብሔር አድመዉን ያድለወት አሜን
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታሆይ ስለአባታችን እንባፀሎት ብለህ ለኢትዮቢያ ሀገራችን ህዝቦቼንን ፍቅር ሰላም አድነት ስጥልን 👐አሜን👐👐አሜን👐አሜን💐💐💐💐💐
@Em1mengste
@Em1mengste 8 месяцев назад
አባታችን አሁንም እግዚያብሔር ፀሎትዎን ሰምቶ ይማረን ሀጢያታችን ከምድር ወደሰማይ ደርሳለች አቤቱ ማረን ማረን ማረን😢😢😢😢😢
@alemalem7864
@alemalem7864 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የአሰማልን አባታችን አቤቱ ማርን ይቅር በለን የአባታችን እርደት በርከት ይደርብን አሜን
@helenwendemo881
@helenwendemo881 4 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የስደተኛች አባት በፀሎችሁ አስቡኝ ወለተማርያም
@dimlaa2679
@dimlaa2679 4 года назад
አባየ በእውነት በስደት አለም ያልነውም ተጨንቀናል ፀልዩልን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን እዲያበቃን
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 8 месяцев назад
የኛ ልዩ አባት በአፈሰሱት እንባ ያ የመከራ ቀን አለፈ አሁንም ይህ የሰዉ ልጅ እንደ እንሰሳ የሚታረድበት ጊዜ በእርስወ እንባና ጸሎት አንደሚያልፍ ተስፋ እናደርጋለን
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 года назад
አቤቱ አምላካችን ስለ አባታችን ብለህ ማረን ማረን ማረን ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን
@user-fq4pe1dg8l
@user-fq4pe1dg8l 4 года назад
ኣባየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ፀሎቶትን ተቀብሎ ይቅር ይበለን ስለታችንን ይዘን ወንቅሸት ገብርኤል ገዳምን ለመርገጥ እሱ ልኡል እግዛብሄር ያብቃን የበረሃው መናኝ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ኣባታችንን ኣባ ይሃንስ ተስፋ ማርያም ኣትርሱን ኣስቡን ኣባቴ
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 3 года назад
የእግዚአብሔር ስጦታችን ሺ አመት ኑሩልን በጶሎትወት ያስቡኝ በእርኩስ መንፍስ እየተሰቃየሁ ነው ስደተኛዋ ልጂህ ወለተ ሂወት
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 года назад
እባቴ እንካን ደና መጡልን የስደተኝ እባት እግዚአብሔር ይመስገን እዜ ላደረስን በስሎት ያስቡን 🙏 ግን ወረርሽን ይይጠቡቀን በረክቶት እና እግዚአብሔር ችርነት እልተወንሜ ተመስገን የኝ ይስደተኝ ተስፍችን እድሜ ይስትልን ♥️♥️♥️
@user-kn5qw7mt3p
@user-kn5qw7mt3p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የምግዜም እባና ፀሎትህ ያስበኝ ስደተኛ ነኝ
@amjdfg8180
@amjdfg8180 4 года назад
አባዬ ጸሎቱህ በአለም ዙሪያ ላለነው ሁሉ ይደረሥልን ከዚህ አሥፈሪና ክፍ በሽታ ከልጆቻችንና ከቤተሠቦቻችን በጤና እንዲጠብቀን ጸሎቱህ ይርዳን አለምን የኢትዮጲያ አምላክ ከዚህ አሥፈሪ በሽታ ይጠብቀንእርሷዎንም ጌታ ይጠብቅልን አባታችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariaymaxumancihtabkgue5d655
@mariaymaxumancihtabkgue5d655 4 года назад
Yeselam abati aba yohannes edam enue tianie yetilne betislote yesbogune amen AMEN AMEN 😭🙏🙏🙏
@melkambeyene7452
@melkambeyene7452 4 года назад
ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💒💒💒💒🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sablenzabi1966
@sablenzabi1966 4 года назад
ቃል ሂወት. ያሰማልን. አሜን. አሜን አሜን ዝሜሬ መልዕክትያስማልን አሜን አሜን. አሜን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
ሰላም አባታችን የኛ አፅናኝ ውድ የተዋህዶ መብራት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት እንባና ፀሎትኦ ለኛም በስደትም ላለን ለሃገራችንም ፀሎት ልመናዎ ይድረስልን የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም እሷ ይህን ክፉ ዘመን ታሻግረን አሜን !!🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 ቃለህይወትን የሰማልን እግዚአብሔር እጁን ይዘርጋልን በደላችንን ይቅር ይበለን 🙏🙏😭😭😭😭😭💒💒💚💛❤
@user-do9bx7ic1z
@user-do9bx7ic1z 4 года назад
አሜን
@geniyemaryamlijortdoxnegn5875
@geniyemaryamlijortdoxnegn5875 4 года назад
Amen amen amen
@amelewerke216
@amelewerke216 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር እደቸርነቱ ይጠብቀን
@serlemvip1018
@serlemvip1018 4 года назад
አባዬ እድሜ ይስጥልን🙏🙏አባዬየበረሀው መናኝ እንደኛክፋትእና ሀጺያትሳያይ ያንንቱን ደግነት አይቶ ይማረን😭😭 አማልዱን አስምሩን😭😭😭እግዚኦ አስምሩን😭😭😭😭
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 4 года назад
Amen Amen Amen abatachn gedamachin yixebek abaye be tselot asibuleng walete mariyam
@dir204
@dir204 4 года назад
አሜን። አባታችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት። ዘመኑዎት ይባረክ
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 года назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቤቱ ይቅር በለን አምላክ ሆይ የስደተኞች አባት በፅሎት አስቡን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ 🙏🙏🙏
@zarahiwet1
@zarahiwet1 4 года назад
ቃለ ህይወት ኣባታችን በጸሎታቹ ኣይለየን
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 8 месяцев назад
አባታችን በፀሎታችሁሁ አስቡኝ አይኔን አሞኛል 😥ስደተኛ ልጃችሁ ሰደል እሕተሚካኤል
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን የበረሀው መናኝ ኣባታችን ኣባ ተስፋ ማርያም ለዘላለም ንሩልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ኣገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ኣባየ ለኢትዮጵያ ህዝብም በመላእ ኣለም በስደት የምንገኝ ልጆችሁም በፆሎትዎ ያስብኝ
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 3 года назад
ብእውነ አባታችንይህን ቅን አልፎ ብአካል ልምግናኝት ያብቃን አባታችን ልምባርክ ያብቃንብፀሎት ያስብኝ አባዬ ውልትህ ማርያም እያሉ አባዬ ብስግድት ያስጭነቅኛል ልልጂ ልቤትስቦቼ አድራ አባዬ ብፀሎት ያስብኝ ክቱ ነኝ
@haymanotabuhoy4227
@haymanotabuhoy4227 4 года назад
እልልልልልልልል እንካን በስላም መጡልን የበረሃው መናኝ የንታየ የውሃንስ ያ ሁሉን ኣልፎ ለድጋሜ የወንቅሽት ቅዱስ ገብሬኣኤል ገዳም ለመርገጥ ያብቃኝ ክዚ ሁሉ መክራን መቅዘፍት ይስውረን የታየ በጾሎቱ ያስቡን ኣሜን (3)
@user-uv8oi6mx6p
@user-uv8oi6mx6p 4 года назад
ፀሎትህ ይጠብቀን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋህ ይጨምርልህ አለም ሁሉ ባንተ ይዳን
@joudj5608
@joudj5608 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይሠ ጥልን. ተሥፋመግሥተሠመያትን. ያውርሥልን አባበፀሎቶዎ አሦቡኝ. መሠረተድንግል
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 года назад
የኛ ስጦታችን የበረህኛው መናኝ ለዘላለም ያኑርልን የኛ የስድተኞች ተስፋችን ለዘለለም ያኑርልን ከመጣብን መቅስፈት የእርሶን እንባና ፀሎት አይቶ ምህርት ይላክልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@user-xu6ub7jq8w
@user-xu6ub7jq8w 3 года назад
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለወረቅሸት ገብረኤል ለደጅ ያብቃን በፀለታችሁ አስብን
@tenam1736
@tenam1736 4 года назад
እልልልል አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የኛ መመኪያ ልዩ ስጦታችን እሺ አመት ኑሩልን ለደጅህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 8 месяцев назад
እኳን በሰላም መጡልን የኛልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን አባታችን የስደት መፅናኛየ🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒💒እግዚአብሔር 🌷አምላክ🍀አባታችንን ገዳማችንን ኢትዮቢያ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤ ዳግም እስከ ምፃአት አለም ይጠብቅልን አሜን💒👐
@chitayochitayochitayo5975
@chitayochitayochitayo5975 8 месяцев назад
Amen amen amen qale hiwot yasemalin abbayee yiftu yibarku be tsoloti asibuyi welete maariyaam sayilee gabree.iil bilachu 🤲🤲🤲✝️
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 4 года назад
አባዬዬዬ የኛ መመኪያ የስላሴ አጋልገይ የክርስቶስ ሙሽራ የቅዱሳን ውንድም የኛ ተስፍ የስደተኞች ብርሃን የስደተኞች መመኪያ እንኳን በስላም መጡልን
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 года назад
ከእግዚአብሔር በታች የኛ ተሥፋችን ነዎት አትሙቱብን ሽ አመት ኑሩልን እኛንም በምክር ታሥተካክሉናላችሁ
@haleeemhk9580
@haleeemhk9580 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰለማዎት ይብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን በጸሎት ያስቡንል
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋይጠብቅልን
@user-xo6um3we2s
@user-xo6um3we2s 3 года назад
አባቴ የበረሀው መናኝ አባዩሀኒሥ ተሥፈማሪያም እድሜና ጤና ይሥጥል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 года назад
አባታችን አባ ዪሀንስ በፀሉት አስቡን በስደት ይለንውን ለሀገራችን ይብቃን ለደጂህ አብቃን እድሜዎትን ይርዝምልን ፀጋውን ይብዛልን አሜንንንንንንንንን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 4 года назад
amen amen amen kalewute yasemalen Aba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota Agerachen Selam yarigelane kefuna Nagera yarekalen 🙏
@maryamm2939
@maryamm2939 4 года назад
ኣባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በፀሎት ኣስብኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁ ወለተ ስላስ ነኝ ወየልኝ መፆም መፀለይ አልቻልኩም ደካማ ነኝ አባ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 4 года назад
አባዬ የኛ መካሪ አለይታችን የተዋሕዶ ፍሬ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን መንግስተ ሠመያትን ያዉርስልን አሜን ጠላትዎትን የእግርዎ ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል አባታችን ሺአመት ኑርልን
@user-wp1mr5rr8q
@user-wp1mr5rr8q 4 года назад
አቤቱ መዳንሐሌም ሆይ ያባታችን እንባ ሥማን ቤቃን ቤሌን ሐጥያቴኛ ኔን ቤዴለኛ ኔን እንዴ በዴላችን ሣይሆ እንዴምረሕት ይሁን ይቅር በቄሌን 😭😭😭 ላባታችን ቃሌ ሕዎት ያሠማልን እኛንም ከሥዴት መልሤሕ ጠለንሠሐ ሞት አቀፈብቃን አይይይይይ መፈጣርዬ 😭😭😭😭😭😭
@nebebumulat5013
@nebebumulat5013 4 года назад
የኛ ሩሩህ አባታችን አሜን እጀህን እሳ ይብቃናል ይብለልን አባየ የእርስዎ እንባ አምላክ ክዚህ ክፉ ብሽታ እሱ ፈጣሪ አሳለፎ አይስጠንም ዝነኛው ብህታዊ የብራሃው መናኝ እርስውንም እግዛብሄር ይጠብቅልን የእርስው ፆሎት እና ብርክት ክሁላችን ጋር ይድርብን አሜን አሜን አሜን
@messmess4257
@messmess4257 4 года назад
የእግዛቤር ፍፁም ሰላም ይብሳሎት አባ በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ክክፉ ይጠብቆት አባ ይዋንስ የምነት አርበኝ
@ghgggghhj6449
@ghgggghhj6449 4 года назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡ የኛ አጽናኝ ሽ አመት ኑሩልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን የስደተኛ አባት የናተ ጸሎት እንባ የመጣውን መቅሰፍት ያርቅልን አሜን በረከታችሁ እረደኤታችሁ ይደርብን። አይዞችሁ የተዋህዶልጆች ባገርም በውጭም ያላችሁት ያመነ የተጠመቀ ይድና አትፍሩ።
@fathimaabdu6953
@fathimaabdu6953 4 года назад
አባታች እንኳን ደህና መጡ እድሜወትን እረጅም ያርግል ቃለህዉት ያሰማልን እኔ ሲያመኝ ሲቸግረኝ ሲክፋኝ አባቴ ድረሱልኝ ወቅሸት ገብርኤል ባባቴ እባ በፅለታቸዉ ድረስልኝ እላለሁ በሰዉ ሀገር መዝሙራቸዉን ስሰማ አለቅሳለሁ ፈጣሪ በሰላም ሀገሬ ገብቸ ወቅሸት ገብሬ ኤልን ለመሳለም ያብቃኝ
@eleeni7124
@eleeni7124 4 года назад
አባታችን ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አቤቱ እደቸርነቱ ከመጣብን መአት በይቅርታ እጆቹ በቃብሎ ስለቅዱሳን ስለ መናንያን ስለናቱ እጽይተ ንጹአን በቃ ብሎ ያሳልን እሱ እሩሩ አዛኝ ነውና የምህረትን ደብዳቤ ይላክ ልን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@slmaalariny519
@slmaalariny519 3 года назад
አባታችን በፀሎቶት አሰቡን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 4 года назад
የስደተኞች መፅናኛ አባታችን ኑሩልን በፀሎተወት ያስቡን
@adna1325
@adna1325 4 года назад
ቃለ ህይወት የሠማልን አባታችን ጠብቀን በስደት ያለነዉን ይህን ክፍዘመን ያጥፍልን
Далее
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 439 тыс.
OMN Horn Odeessaalee Adoolessa 27, 2024
1:10:13
Просмотров 2,3 тыс.
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 439 тыс.