Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 708 A ''ከክፉ አድራጊዎች አንዱ'' 

Translated title
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

''ከክፉ አድራጊዎች አንዱ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 621   
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 11 месяцев назад
አሜን ለመከሩን ላስተማሩን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛ ልዩ አባት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@thigistthigist548
@thigistthigist548 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserethaile5041
@meserethaile5041 10 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማክን ኣባታችን እባችሁን ጾሎታችሁ ይርዳን
@libb2103
@libb2103 4 года назад
አባየቃለህይወት. ያሰማልን በፀሎትአስብኝ. ወለተአማኑኤል. እያሉ
@slmaalariny519
@slmaalariny519 3 года назад
ለአባታችን ርጅም እድሜ የሰጥልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭 ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ በፀሎት አሰቡን ወለተ ክርሰቶሰ
@mimimarata9019
@mimimarata9019 3 года назад
አባቴ እኳን በሰላም መጡ የስደተኞች መፅናና የደሆች አባታ የፍቅር ተምሳሌት ሺ አመት ኑሩልን ትጉ አባት ፈጣሪ ሰቶናል ቃለ ህይወት ያሠማልን🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад
የኛ አባት የተዋህዶ ግርማ ሞገስ አባታችን የአዳም ልጅ ተስፍ የስደተኞች መፅናኛ አባታችን እርሶ ባይኖሩልን ምን ይዉጠን ነበር ተመሥገን አምላኬ አባታችንን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘልአለም የተመሠገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከክፍ ነገር ይጠብቆት አባታችን በእርሶ ላይ ጨንቀታችን ሁሉ ይለቀናል
@nibretnibret8832
@nibretnibret8832 4 года назад
አሜን
@tltingotltingo7149
@tltingotltingo7149 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@meskeremfekede4939
@meskeremfekede4939 4 года назад
Amen amen amen
@ህድኣትህድኣት
@ህድኣትህድኣት 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@copsjack1567
@copsjack1567 4 года назад
Amene amene amene
@salamyonas2692
@salamyonas2692 3 года назад
አባዬ ልዩ ስጣታችን እንኳን ድህና መጡልን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን አሜን
@Merhawit909
@Merhawit909 4 года назад
#አባዬ_ባርኩኝ። አባዬ ባርኩኝ - ህይወቴ እንዲቀና ፣ ጽሩይ እንድሆን - እንዲኖረኝ ፋና ፣ በፍፁም እንዳልስት - እንድሄድ - በእግዚአብሔር ጎዳና ፣ በከንቱ እንዳልታበይ - ልቤም እንዲቀና ፣ ባለጸጋ እንድሆን - በሰማዩ መና ፣ ህይወቴ እንድታገኝ - ሰላምና ጤና ፣ ይህን ክፉ ቀን እንዳልፍ _ ከመጣው በሽታ ነፍሴም እንድትማር - ጻድቅ ትሁንና ፣ አባዬ ባርኩኝ - ኑና በደመና ። #መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@muluwagaw5206
@muluwagaw5206 4 года назад
አባዬባርኩኝ
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ይባርኩን በመንፈስ ቅዱስ
@sisterholdbaseghnout6857
@sisterholdbaseghnout6857 4 года назад
@@yewonkeshtukidusgebralante8990 አሜን አሜን አሜን
@sisterholdbaseghnout6857
@sisterholdbaseghnout6857 4 года назад
@@yewonkeshtukidusgebralante8990 ሳራ የ ድንግል ማሪያም ልጅ
@decvyy5351
@decvyy5351 4 года назад
Amen Amen Amen, yebarkun
@ainieanah3505
@ainieanah3505 4 года назад
Ameen Ameen Ameen
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿☝️ አባ ትምህርትሁ ሙሉ ሰው አድረጎኛል አባዬ ቃለ ሂ ወ ት ያ ሰ ማልን አባ ፍቅር
@azenetesemma9842
@azenetesemma9842 4 года назад
Aba, End ersewo yale abat yeseten amlak beijigu yimesgen.
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
አሜ ን አሜን አሜን ይብዙልን
@masrathmasarath8757
@masrathmasarath8757 4 года назад
አባ ተፈወስኩ አባ ሽአመት ንርልኚ ያስጨነቀኚ ሁሉ በአባ ተፈወስኩ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
እልልል የበረሃው መናኛ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
ሰማንእቱ ቅዱስ ጊ ወርጊስ ይህን ያ ሽማቀቀንን በሽታ ከአለም ላይ ያፍልን በየአለንበት ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቀን የአዳም ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
አሜን አሜን አሜን
@sara8874
@sara8874 4 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@salamteka6041
@salamteka6041 4 года назад
Amen Amen Amen
@አቻምየለሽሰጠኝ
@አቻምየለሽሰጠኝ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zufankebede3707
@zufankebede3707 4 месяца назад
አባታችን ኑርልነ ዉለተ ማርያም ዉለተ ክሮስ ወልደ የዋሃንስ እያላቺ በፀሎት አስቡን
@classtel3252
@classtel3252 4 года назад
አባታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴን ይጠብቅልን የስደተኞች አባታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባቴ እኛም የስደት ልጆች ይጠብቅልን በፀሎት አስቡን የበረሃው መናኝ አባቴ የሰራዊት ጌታ ሆይ ልኡል እግዚአብሔር ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ አባታችን ጠብቅልን ጌታ ሆይ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@የሰአሊለነቅድስትልጅነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemalem5092
@alemalem5092 4 года назад
Amen.Amen.Amen.Amen. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.Qalywetnye. Yashmalnye.Abetchnye...🙏🙏🙏
@አብራሃምየድግልልጅ
የሰላም የፍቅር #አባት እንኳን በደና መጡልን #የድሆች አባት ሺአመት ያኑርልን አሜን🙏
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 года назад
አባታችን የበረሀው አለት እውነተኛው ባሀታውይ አቤቱ የመጣብንን ቁጣ አሳልን
@goan1770
@goan1770 4 года назад
ሰላም የፍቅር አባታችን እኳን በሰላመጡ ትምህርትሁ ሰው እዲሆን አርጌኛል እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@honorhon8215
@honorhon8215 4 года назад
እግዚአብሔረ ፈቅረ ነውአሰቡኝ አባይ
@asterabrham8470
@asterabrham8470 4 года назад
አባታችን የበረኸው መናኝ ቃለሕይወትን ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኛው አጽናኝ ማራኪው እግዚአብሔር ይጠብቅልን የፍቅር አባት ዘወትር ጸሎትዎ አይለየን ለአገራችን ያብቃን
@zaydimatewos1198
@zaydimatewos1198 Год назад
አባታችን አንባ ጸሎቶት ይድረስልኝ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን በጸሎቶት አስብኝ ወለተ ምካኤል
@masratmasra1127
@masratmasra1127 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን ተገናችን አሜን
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 4 года назад
አባዬ ልዩ አባት አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥላቶትን ከእግሮ በታች ይጣልልን አሜን
@FhrFhf-yd5ro
@FhrFhf-yd5ro 3 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አባየ ለስተመሩንና ለመከሩን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። ✝️ እግዚአብሔር ይመሰገን ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይክበር ይመሰገን ።
@ieewa4724
@ieewa4724 4 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልንአባ
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 4 года назад
አሜን አሜን
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን
የመነጋው ሰብሳቢ አባ ዮሐንስ ተስፉ ማሪያም በእድሜ በጸጋወ ያቆይልን ጸሎቶ እባው ከፈጣሪ ምህትተን ያሰጠን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 года назад
አባ እንኳን በስላም መጡልንናፍቆታችን አባ ስላሞት ይብዛልን. ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋያኑርልን
@marjanamarjana2454
@marjanamarjana2454 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@weletemaryamg7969
@weletemaryamg7969 4 года назад
Yftun Aba
@ddd-cw4nn
@ddd-cw4nn 4 года назад
እንኳን ደና ያመጡልን አባዬ ቃለሒወት ያሰማልን የስደተኞች አባት የድሆች መፅናኛ እድና ጠናወትን ያድልልን አሜን
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 года назад
አሜንአሜንአሜንአባታችንኳንደህናመጠልንየስድፕተኞችተስፋ.አባታችንየምንናፍቅህየመንፈስቅዱስልጆችህ..የምትናፍቀንአባታችን.ይኸቀንአልፎእዲንገናኝ.በቅዱስገብሬልደጂቁመንእዲንመሰከርአባቴአስቡኝበፀላት.እግዚአባርአምላክምሀሪነወናየአባታችንንእባይበስልንአሜንወገኖቸአምላክይጠብቀንከዚህክፈበሺታአሜን
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 4 года назад
አባዬ እረጂም እድሜና ጤናወትን ይስጥልን አባታችን
@የወይንሀረግ
@የወይንሀረግ 11 месяцев назад
የኛ ቱህት አባታ እግዚአብሔር በበበበእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በፆሎታቹህ አስቡኝ አባቴ
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 4 года назад
አባታችን የኛ ልዩ የበረሃው መናኝ የወንጀል አርበኛ በፀሎት አስቡን የሥደት ልጆችህ
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ባርኩን አባቴ ይቅር ይለን ዘንድ ይምረን ዘንድ ምህረትን የዘንብልን ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዲሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይለን ዘንድ ባርኩን አባቴ
@martademoze583
@martademoze583 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ና ህዝቦችን እግዚአብሔር አንተ ጠብቅልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@yachiwandemo8788
@yachiwandemo8788 4 года назад
አባ እንኳን ሠላም መጡልን እንባዎት ፀሎትዎት ለኛ ለሀጢያተኞች በረከትወት ይደርብን
@ህድኣትህድኣት
@ህድኣትህድኣት 4 года назад
ኣባታችን በፆሎት ኣስቡኝ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህማረን
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
አሜን። አሜን። አሜን። አባዬ ፀሎትዎ ይርዳን። በሥደት የለነውን ላገራችን። አብቅቶ። ለንሥሃ ሞት ያብቃን አሜን። አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜ ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ሺአመት ኑሩልን አባታችን አሜን
@ፂነኝየናቴናፉቂ
@ፂነኝየናቴናፉቂ 4 года назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
አሜን አሜን አሜን
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 года назад
እመቤቴ ማርያም ጠላ ከለላ ትሁንልዎት አባ ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን ጠብቃት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን እና ህዝቧን ፀሎት ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል አባ እረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጦት ፈጣሪ በፀሎት አስበን አደራ አባቴንም ፀልዩለት ስኳር አለበት አገር ተረጋግቶ ለደጆት ያብቃን ፈጣሪ
@selamabrham3728
@selamabrham3728 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን አባቴ በፁሎቶ ያስቡኝ እግዚአብሔር ሀጧቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ አሜን
@fetaneshmengesha2773
@fetaneshmengesha2773 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን አባታችን
@amaamm7487
@amaamm7487 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለአባታችን እንባና ፀሎት ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 года назад
አሜን አሜን እውነት ፍጣር ሆይ በደግ አባት እንባና ጸሎት ብልህ ተለመነን አምላኬ ሆይ አባታችንን ጠብቅልን
@turayashady5807
@turayashady5807 2 года назад
አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማአልን ስለ እርሳቸው እንባ ፆሎት ብሎ ይማረን በሽታው ያጥፈልን አባዬ የፍቅር የትትና መምህር ህይወቴ ናዎት በስደቱ አለም ህኝ መፅናኛየ የኔ ልዬ አባት እሺ አመት ይኑሪልን ክፉዎትን አያሳያኝ አባታለሜ በአሉበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን በፆሎትዎት አይርሱኝ አባዬ
@hananma6884
@hananma6884 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ ተስፋችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን እንባ ፀሎትዎ አይለየን አባዬ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️
@EgssgshDhegeeg
@EgssgshDhegeeg 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ አሜን ጠላትውትን የእግርዎ መርገጫ ስር ይጣልልን አሜን አባታችን የተዋህዶ ፋና የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ ሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰሜነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችን ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን አሜን አባየበጸለተወአይርሱኝ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲 አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲 አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲 አሜን አሜን አሜን🤲 ቃልም ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🤲
@jayabdulla5861
@jayabdulla5861 4 года назад
አባታችን የኛ የስደተኛ አለይታችን ፀሎትሁ ይጠብቀን በረከታችሁ ይደርብን የበረሀው መናኝ
@mekedesmekoya4875
@mekedesmekoya4875 3 года назад
አባታችን እኳን ደና መጡልን ፀለተወ እባው ይድረሥልኝ በጾለተወ አሥቡኝ ወለተ እየሡ ብለው አባቴ
@senaittadesse338
@senaittadesse338 4 года назад
አባቴ ለኛ ለስደተኞች ተስፋ እንዲሆኑን እርሶን ስለ ሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
የበረሃው መናኛ አምላክ እባክህ ተለምነን ሰለ በረሃው መናኛ ሰለ አባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም ብለህ 😭አባየ እግዚአብሔር እርሱዋን ይጠብቅልን
@senaitwelaa
@senaitwelaa 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@beriktiberikti7751
@beriktiberikti7751 4 года назад
እግዛቤሄር የተመሰገነ ይሆን አባቴ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጡት አባታችን የመፅናኛ ሰብከትና ጸሎት ስሰማ ልቤ ደስ ይሰኛል እጽናናለሁ የስደተኛው የሰላም አባት በፀልታቹ ሁለ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት
@heuteheute3812
@heuteheute3812 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@soliyanayoutube6391
@soliyanayoutube6391 4 года назад
አባታችን የእርሰው እንባ ለኛ ለበደለኞቹ ምህረትን ያሰጠን
@Fd-gd2eg
@Fd-gd2eg 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን❤⛪❤⛪❤⛪❤🙌🕯🕯🕯💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@svxjej9660
@svxjej9660 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ መጽናኛየ አባየ በጾሎትወያስቡኝ ወለ ማርያም ብለው አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 11 месяцев назад
አባታችን የተዋህዶ ኩራት የወንጌል ገበሬ የትሕትና ይህግ መምህር ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰሱን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ከተጠሩን ሳይሆን ከተመረጡት ያድርገን
@እስከመቼእስከመቼ
@እስከመቼእስከመቼ 4 года назад
አባታችን፣እንኮን፣ደና፣ምጡ።
@ሀናየባታልጂ-ከ5ቨ
@ሀናየባታልጂ-ከ5ቨ 4 года назад
አባታችን እንኮን ደና መጡ ሽሽሽ አመት ይኑሩልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 года назад
አባታችን እንካን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ የለኝም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 4 года назад
አባታችን በሰውሀገር ላለነው በድንግል ማሪያም አማላጅነት ፀልዩልን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 4 года назад
አባታችን ኑርልን ዘላለም የአለም ብርሀን በእንባሁ በፆሎቶ አይሪሱኝ የስደተኞች የሰላም አባት የፍቅር ተስፍችን የበረሀው መናኝ አባ ዩሀኒስ ትስፍ ማርያም ።
@sarasara-js2ms
@sarasara-js2ms 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyeruseyerus4712
@eyeruseyerus4712 4 года назад
አባታችን ኑርልን ዘላለም የአለም ብርሀን በእንባሁ በፆሎቶ አይረሱኝ የስደተኞች የኢስላም አባት አሜን አሜን አሜን
@dhrtgfvgfhfyh2677
@dhrtgfvgfhfyh2677 4 года назад
አባቴ ለነ ለስደተኛዋ ግራ በገባኝ ሰአት እርሶን የሰጠኝ አምላክ ስሙ ዛረም ለዘለአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 года назад
አባቴ ፆሎቶ ይድረሰኝ ተቸግሬ አለሁ እርኩስ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በኔም በልጀቸም ወለተ ሐዋርያት ብለው ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ያስቡን
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 года назад
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በርኩኝ ነብሴ ለንስሓ ምት እንድት በቃ አባ የስደተኞች ተስፍ ሺ አማት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አምላከ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ከመጣው ወረርሽኝ በሽታ ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን ያውጣን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን እንባና ፀሎቶን ፈጣሪ ይስማ በረከቶት ይደርብን
@seble5725
@seble5725 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማራኪው አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም
@kirubailworku4345
@kirubailworku4345 4 года назад
እንኳን ደና መጡልን አባ ሰላምና ጤና ክብረና ምስጋና ባሉበት ይድረስወት እንወድወታለን የኛ አባት
@mahletbirle2695
@mahletbirle2695 4 года назад
የበርህው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የስደተኞች አባት በፀሎት አስቡን
@beettube1521
@beettube1521 4 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእጰሎት እስቡን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን(፫)
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አባታችን
@ልእመቤትየማርያምልጅ
የሰላም የፍቅር💚💚💚አባት💛💛💛 ቃለህይወት ያሰማልን💓💓💓 የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በፀልታችሁ አስቡኝ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@heierijdkdk3208
@heierijdkdk3208 2 года назад
አባታችንእንኳንደናመጡ ቃለሂወት ያሰማልን መግሰተሰማት ያዉርሰልንአሜን ስደተኛዋ ወለተምካኤል በፀለትአስቧት
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃልህይወት ያሰማልን
@mahifkr
@mahifkr 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስቦቸ ለንስሀሞት ያበቃን ዘንድ ፀልዩልኚ አባይ ስደተኛ ነኚ ወለተ ስላሴ
@rigbitgalltigray6113
@rigbitgalltigray6113 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን የእርስዎትን እምባና ለቅሶ ኣይቶ ዝም ኣይልም ኣይጨክንም በሽታውን ከምድረገፅ ያትፋልን ኣባ በፀሎትታሁን ኣስቡን😢😢😢😢😢😢😢😢
@lemodakwt8236
@lemodakwt8236 4 года назад
እባትችንአባየሆኒስተስፋማሪያም።ቃለህውትያስማልን።ቸሩመዳኒለምእድሜናጢነወትንብዚእትያርግልን።አደናተያሉእባቶችንእግዚአቤሔርብዚእትያርግልን።አባቶቻችንበጾቶቻቹህአስቡን።
@almazdoga594
@almazdoga594 4 года назад
የበረሀው መናኝ እንባ ፀሎት ተመልክተክ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ታረቀን በተለይ እኔ ሀጤቴ በዝቴል ለንሳሀ አብቃኝ የወንቅሸቱ ቅድስ ገብኤል አባቴ እርዳኝ
@መቅደሰገብርኤል
@መቅደሰገብርኤል 4 года назад
አባ በፅሎቶው አስቡኝ እግዚአብሄር ለአገሬ እንዲያበቃኝ እድሜና ቲና ይስትልን
@serlemvip1018
@serlemvip1018 4 года назад
አስቡኝበጸሎት ወለተእየሱስ ለንስሀሞት ያብቃን ይማረንይቅርይበለን😭😭😭😭😭😭
@analyyalow6308
@analyyalow6308 4 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ የስዴተኞች ተስፍችን አለኝታችን እቁ የፈጣሪ ልዩ ስጦታችን አባዬ ሰላምወት ይብዛልን አባታችን በፀሎት በእባወት አይርሱን ያስቡን እኛ ስዴተኞች ስራ አቁመን አቤት አንወጣም ተዘግቶብን በሀሳብ በጭንቀት እንገኛለን አባታችን ከዚህ አስከፊ በሽታ አምልጠን ለቤተሰቦቻችን እንዲያበቃን
@Em1mengste
@Em1mengste 11 месяцев назад
ውድ አባታችን የእኛ ግርማ ሞገስ ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@addismana5153
@addismana5153 11 месяцев назад
አቤቱ ማረነ ይቅር በለነ አቤቱ ማረነ ይቅር በለነ ጌታ ሆይ ማረነ አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የበረሀው መናኝ የስደተኞች አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስረ ይጣልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወሪሸ ያድርገን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fekadumengiste2284
@fekadumengiste2284 4 года назад
የኔ አባት ስለ እናንተ ብሎ ይማረን እኛ በስደት ያለነው ምን ይዋጠን ሁሉም ወደ ቤተሰቡ ተጠጋ በአይኑም ቢሆን እያዬ ይኖራል በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ዮሀኒስ ነኝ ከስደት
@bxbxbxbbx19
@bxbxbxbbx19 4 года назад
እግዝአብሔር ይማስገን አሜን ለስታማሩን ለማከሩን ለገፀፁን ለአበታችን ቃል ህወት የሰመልን እድሜ በፀጋ የቆይልን የማቶሰለ እድም የድሎት አበዬ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን አበዬ ማንም አኖንም የእርሶ እንቧ ፀሎት ከአለም ገር ነው እግዝአብሔር በቅዱሳን ለይ ድንቅ ስራን ይሰራል
@ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ
እግዜያብሔር ይመስገን የኛ አባት የህይዎትን ቃል ያሰማልን አሜን እድሜንና ጤናን ይስጥልን የማይቋርጠው የማይጠገብውን የእግዜያብሔርን ቃል የሚመግበን አምላከ ዮሃንስ አምላከ ጌዉርጊስ ይመስገን ፡ አባታችንን ያቆይልን
@hadasabai9955
@hadasabai9955 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ የብራሃው ምናኝ አባየዋሃንስ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልሃውት ያስማልን አባታችን አባ ብፂሉትህ አስቦኝ
@sayedcell3685
@sayedcell3685 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባየ እዲሜቶን ያርዝምልን በፅሎት አስቡኝ አባይ በስደት አለም ነኝ አስካለ ማሪያም
@mintamirkiros3835
@mintamirkiros3835 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@የበርሀውመናኝልጂነኝአባዮ
አባዬ እንኳን ደና መጠልን የበርሃው መናኝ አባዬ የወንጌል ግብር የስላሴ ባርያ የስደተኞች አባት በእድሜ በጤና ያኑርልን ሺህ አመት ያቆይልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኔ ኀጢአተኛ በፀሎታች ወለተ መድህን እያሉ አስብኝ አባዬ እናትም በፀሎታች ወለተ ሚካኤል እያሉ አስብት አባዬ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@zahrazahra4701
@zahrazahra4701 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ ጸሎት አሰብኝ ወለተ ኪዲን እድሜ በጤና ይቅዮልን አባዬ
@dirbuasisay7853
@dirbuasisay7853 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በእባ ፆለትወ ያስቡን🙏🙏🙏🙏
@zamanmo2396
@zamanmo2396 4 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን የኛ መፅናኛ እሄን ክፉ ወሬ ልኡል እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ይሰውርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒🌹🌹🌹💐💐💐
@helinaa.yilmaagazehag7824
@helinaa.yilmaagazehag7824 4 года назад
Amen enkwan dena metu Atabechin shi amet nurelig
@ahdd9675
@ahdd9675 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nengashwenegealwit7067
@nengashwenegealwit7067 4 года назад
Amen abatachn betloto asebun
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አባዬ የወንጌል ገበሬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
Далее
ОТПРАВЬ СВОЕЙ ЛП/ЛД
00:10
Просмотров 263 тыс.
Mübariz İbrahimovun atası vəfat etdi
00:14
Просмотров 150 тыс.