Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 907 A ''አስደናቂው ገዳም'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

''አስደናቂው ገዳም''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 524   
@samerasamera2674
@samerasamera2674 3 года назад
አባየ.ስለእርሰወ.ቃላትየለኝም.ብቻሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ.አመት.ይኑሩልን.የበርሀው.መናኝ.እኔሀፂያተኛነኝ.የኔንእድሜ.ጨምሮለእርሰወይስጠወት.አባየ.አለይታየ.አባየየየየየየየየየ.ኑሩልንምግዜንም.ገዳማችነንም.እርሰወንምይጠብቅልን..ቅዱስገብርኤል.አሜን.አሜን.አሜንንንንን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
እልልልልልልልልልልል🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር አባት የስደተኞች አባት የበርሀው መናኝ ስደተኛው ባህታዊ የተዋህዶ እንቁ ልዩ ስጦታችን የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ምድረ ገነት አድያመ ዮርዳኖስ እባክህ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ኦ አምላኬ የነሀሱን በር ክፈትልኝ ደካማ ነኝና በሀይልህ አበርታኝ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃልን ተምረን የምንለወጥ ያድርገን አሜን አቤቱ ንፁህ ልቦናን አድለኝ🙌💒💠
@mulu109
@mulu109 3 года назад
አባዬ የስደተኞች አባት እንኳን ደህና መጡልን 💐💐💐 በረከትዎ ይደርብን እኔ በእርስዎ እንባ ጸሎት ታሪኬ ተቀይሯል አራት አመት በስደት ስኖር ምንም አልነበረኝ እሰራለሁ የት እንደሚገባ አላውቅም አሁን ግን እርስዎን ካወኩ በኋላ አመት ከአምስት ወር የሰራሁት ገንዘብ ተባርኮልኝ ከአምሮ በላይ ሆኖ ዛሬ ከሰው እኩል ሁኜ በደስታ እገኛለሁ አባዬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ያድልልኝ በስደት እምትኖሩ እህት ወንድሞቸ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ እንባና ጸሎት ደርሶላችሁ እንደኔ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@YeshiTeshale
@YeshiTeshale 5 месяцев назад
አሜን አሜን
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን የስደተኞች አለኝታ በፀሎታችሁ ይማረኝ አባ ዮሀንሥ ተስፋ ማርያም የበረሀዉ መናኝ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን!!! የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@asfc7228
@asfc7228 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን እንኳን በስላም መጡልን የኣቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ኣምላክ ገዳማችን ሀገራችንን ኣባታችንን ይጠብቅልን እግዝኣብሔር ኣምላክ🤲🤲🤲🤲
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 3 года назад
አባየ እንደምን ዋሉ እንዴት ሰነበቱ እንኳን ደና መጡ የስላሴ ባሪያ የወንጌል አርበኛ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ።
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 года назад
አሜንአባታችንለደጅህያብቃን
@Tube-ce8mm
@Tube-ce8mm 3 года назад
ስት ስአት ነው ላፍ ላይ የሚገቡት ንገሩኝየተዋህዶ ልጆች
@zahratsfai1203
@zahratsfai1203 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 3 года назад
እኔም እምታውቁ ካላቹህ ንገሩኝ
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 года назад
አባታችን በእድሜ በጤና ይኑሩልን የታሪክ አባት የወጌል ገበሬ የደሆች አባት የስደተኞች ተሰፍ ልዬ ነወት ቃላትም የለን ሺ ሺሺሺሺሺሺሺአመት ኑሩልን ገዳማችን አባታችን አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባየ በፆለት ያስብኝ እስከነ ቤተሰቦቸ በሰለም አገሬ ገብቸ ወደ ገዳሙ እስምሄድ ወል ወል ብሎኛን
@samerasamera2674
@samerasamera2674 3 года назад
አባየ.እኳን.ደህናመ.ጡልን.ቃለህይወት.ያሰማልን.መግስተሰማያት.ያውርስልን.ያገልግለወትዘመነውን.ያርዝምለወት.የ.መርሀውመናኝ.እንወደወታለን.አለይታችን.እርጅም.እደሜይስጥልን..አሜን.አሜን.አሜንንንንንንንንን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
በእውነት ሲያምር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ያለጫማ የሚኤዱበትን እግርሮትን የመሳም እድሉን ባገኘው ባይገባኝም እንዲገባኝ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው በረዳኝ በረከቶት ይደርብን አባታችን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን
@mdjac7814
@mdjac7814 3 года назад
ቅዱስ ይኋንስ በረሀኛዉ ቅዱስ ይኋንስ በረሀኛዉ የወንጌል አርበኛዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይዉት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 3 года назад
እግዚአብሔር በደብሩ ያኑርልን የበረሀው መናኝ ፈጥኖ ደራሼ ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥልን ያስተማሩን ለመከሩን ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባታችን የሚያበሳጩሁን ሁሉ ከግርሁ ስር ይጣልልን
@za7613
@za7613 3 года назад
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን የስደተኞች ተስፋ እበእድሜና በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-cc3od2ug8u
@user-cc3od2ug8u 3 года назад
የበረሃው መናኝ አባታችን አባ ዮሓንስ ተሰፋ ማርያም ስራው ምስክር ነው አባዬ ሺ አመት ኑሩሉንንንንንን ጥላቶቹዎን የእግራቸው መራገጫ ያድርግልን ምድረ ገነት ወንቅሸት ገዳም
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከታችሁ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማየት ማመን ነው ጀግና የተዋሕዶ አርበኛ😍😍😍 አምላከ ወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን በፀሎታችው አስቡን 💚💛❤😍💚💛❤😍💚💛❤😍
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 3 года назад
አባዬ የበረሀው መናኚ ስራው ምስክር ነው የታርክ አባት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለሚወዳቸው የሚሰጣቸው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች መጠጊያችን
@ksaksa6925
@ksaksa6925 3 года назад
አሜን አሜንአሜን
@user-nr5qi2kg8w
@user-nr5qi2kg8w 3 года назад
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 3 года назад
ከቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ለበረከቱ ያብቃን በጸሎትዎ አሰቡን አገራችንን ሰላም ያርግልን ለማየትም ያብቃን ልጆቻችሁ በመሆናችን ደሰታችን ወሰን የለውም ተመሰገን ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-dr3no7lq6c
@user-dr3no7lq6c 3 года назад
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን የዛሬ እሶስት አመት መጥቼ አንድ ቀን ብቻ አድሬ ሄድኩ አብሮኝ ሰው ስላልነበር ክፉ መንፈስ ወደመጣሁበት ወደ ባህርዳር መለሰኝ😭አሁን በስደት አለም ነኝ ድጋሚ ደጁን ለመርገጥ እድበቃ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለው አንድ ወር ይቀረኛል ለመግባት
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 3 года назад
ምትክ ጳውሎስ በመፅሀፍ ቅዱስ ተፅፎ አነበብን እሳቸው በተግባር አሳዩን አባታችን አባየሐንስ ተስፋ ማርያም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@zahrblaynsh1097
@zahrblaynsh1097 3 года назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ አባት ተመልከቱ እዩ ተደነቁ ያላችሁን ጥላቶች እያረረ በሉ የኛ አባት ይህ ይመስላል የፊቅር አባት የሰላም አባት ዘለዓለም ኑረልን አባታችን ጌታችን መድሀንታችን እዮሱስ ክርስቶስ አባታችን ጠብቅልን ከስደት ተመልሰን ደጃፉ እን ድን ቆም አድረገን አሜን (3አባቴ)ደስ ይበልህ ደስ አረገ ሀና ልና ያዳም ልጆች የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ አባታች ሰላገኘን ደስ ይበለን ቃልህ ወት ያሰማልን አሜን (3)
@user-tw7nu5gn4z
@user-tw7nu5gn4z 3 года назад
አባዬ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ከዚህ ከተቀደሠ ቦታ የበረከት ተካፋይ ለመሆን መድሀኒሀለም ፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጤና ጸጋ ለሥደተኛው አባታችን ጸልሖት ይድረሰን ለሰውሐገር ለአለነው
@gioplopug9697
@gioplopug9697 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የሥደተኛዉ አባታች አባዬ እድሜዋትን ፈጣሪ ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልዋት አባዬ የደሥታችን ምንጭ 🙏🙏🙏
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጤና ፀጋ ለስደተኛው አባታችን በፀሎትሁ አስቡኝ ይድርስን ለሰው ሐገር ለአለነው
@user-sm1rt8ej6k
@user-sm1rt8ej6k 3 года назад
አድሜና ጤና ለበረሐዉ መናኝ ለአባዮሐንስ ተስፋማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ዝነኛው ባህታዊ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ የታሪክ አባት የተዋሕዶ እንቁ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ አባዬ ዘላለም ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን የኛ የስደተኞች ተሰፋ መመኪያችን ልዩ ስጦታችን ኖት
@user-kj3ef4yk4z
@user-kj3ef4yk4z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 3 года назад
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልንመንግስት ሰማያት ያውረሰልን የኔ አባቴ የኔንንንንን የሀጥያተኝዋ እድሜን ይሰጦት አባታችን
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ አስቡኝ በፆለታችሁ እህተ ሚካኤል እህተ ገብረኤል ወልደ አረጋይ
@user-mb8wo8zk5k
@user-mb8wo8zk5k 3 года назад
አባታችን አባዩሀንስተስፋማርያም የኢትዮፒያትንሳኤ የመጀመሪያ ፈርቀዳጅ ነወት አባታችን በማይጠፋቀለም አይምሮአችንውስጥ ተፅፏል እረጅምእድሜ እግዚአብሄርይስጥልን
@user-zk4zy2wg5o
@user-zk4zy2wg5o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያይናችን ብርሃን ወቅሸት ገብርኤል አድነት ገዳም ያለ ሰላም የትም አላየሁ እኔ ከተፈጠርሁ አይቸ አላቅም ባለ ታሪኩ አባት እጹብ ድንቅ ነው ጀግና አባት ሁሉ እደስዎ ቢሆን አገራችን ከውጪ አለም ትበልጥ ነበር በእድገት ጀግናው ባህታዊ የታሪክ ባለቤት አለቱን ከስክሰው ገዳም የሚቀኑ አባዬ ከርስዎ በፊት እኔን ያርገኝ ልክነው ባለም ያልተሰራ ሰርተዋል ኩሩ ጀግና
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 года назад
አባየ እኔ ስለ ወንቅሸትን ቃል ያጥረኛል እኔ ስላየሁት አባየ ኑርልን አባየየየ እንቁ ስጦታ ነወት አባየ ጠላተወን ከግረወ ስር ይውደቁ በጸሎት አስቡን አባ ትውልድ ጠፍተናል አባየየ😢😢😢🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌴🌴🌴🌴
@lave9644
@lave9644 3 года назад
ኣባታችን በጣም ደስ ብሎኛል እድሜዎም ጤናቹም እግዚኣቢሀር ይጠብቅልን እኛም ከስደት ወደ ኣገራችን ተመልሰን ከእርሳቹ ጋር መጥተን እንድንባረክ እግዚኣቢሀር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 3 года назад
የበረሀው መናኝ አባታችን ቅርሣችን ነዎት አባታችን ሺ እድሜ ማቱሣላን ያውርሥል
@emuzeethiopia1208
@emuzeethiopia1208 3 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@aamooo5807
@aamooo5807 3 года назад
እንኳንደህናመጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን አባታችን
@yowhansmezgebo4784
@yowhansmezgebo4784 3 года назад
እግዛብሔር ረጅምእድሜና ጠና ይስጥልን በረከቶ ያካፍለን👏👏👏
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 3 года назад
ሰለማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔርስም ይክበርይመስገን ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸገውን ያብዛለወት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የሰደተኛ የደሀወች አባት የፍቅር የሰላም አባት የወንጌል ገበሬ የበርሀው መናኝ ሺአመት ኑሩልንአሜን የሰማነውን በልቦናችንይሳልብን 30 60 100 ያማር ፍሬ ለማፍራት ያብቃኝ
@emukal5087
@emukal5087 3 года назад
እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
አባዬ የበረሀው መናኝ የስደተኞች አባት የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እቁ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በረከትዎይደርብን
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 3 года назад
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጠና ይስጥልን የአገልግሎት ዘበን ያርዝምልን
@user-wh1jj1qu1u
@user-wh1jj1qu1u 3 года назад
በእውነት አባታችን እድሜ ይስጥልን አይደለም ቦታው የደረሰ እሩቅ ያለን ሰው ህሊና ያድሳል አባታችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን *የኛ አባት ዮሐንስ ወንቅ እሸት ያለኸው* * ምስክር አያሻው ስራው ምስክር ነው* * መቅደሱን ሰሩልን ተራራው ደርምሰው*
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሰላም ዋሉልን የበረሀው መናኝ የታሪክ የሰላም አባታችን ጀግናው ባህታዊ ስራው ምስክር ነው ምትክ የለሽ ዳግማዊው ዮሀንስ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@FhrFhf-yd5ro
@FhrFhf-yd5ro 28 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በሁላችን አንደበት ተመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን
@user-cb4ws9qz1c
@user-cb4ws9qz1c 3 года назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን የበረሃው መነኝ የወንጌል ገበሬ የሰላሴ ባርያ የቅዱሳን ወንድም የሰደተኞች መፀናኛ ሰሰታችን አባዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል ያኑርልን አሜን የወንቅሸተ ቅዱሰ ገብረኤል ለደጆ አብቃኚ
@aal7586
@aal7586 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 месяцев назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤እፀብ ድቅ ነው አባታችን ሺ ዘመን ኑሩልን አሞኛል በስደት ፀሎት ያርጉልኝ አስካለይ ማርያም ብለው የኔታ መቀሳቀስ መስራት አልቻልሆም አባታ😢😢😢😢😢
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud 3 года назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልንየበርሀው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ የስምንተኛው ሺህ ባህታዊ በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 3 года назад
በእዉነት አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጠላቴዎቴን ከእግሮት ስር ይጣልልን አሜን በረከታቸዉን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sntayehosntayeo8679
@sntayehosntayeo8679 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን የሰላም የፍቅር አባት 1000 አመት ኑሩልን የስደተኞች መፅናኛ አባት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜንንንንን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባዬ አሜንንንንን
@almaskabada6178
@almaskabada6178 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@zainabbd9739
@zainabbd9739 3 года назад
አባታችንኮ የመንፈሥ ቅዱሥ የባረከው እግዛብሂረ የመረጠው እፁብ ድቅ ነው
@alemyoutube6001
@alemyoutube6001 3 года назад
አባታችን የበረኸው መናኝ የሺዎች አባት እንባና ፀሎትዎ አይለየኝ እኔስ ደካማ ነኝ አለም ያሸነፈኝ በእንባ በፀሎትዎ ወደ እግዚአብሔር አቅርቡኝ
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ,እኳን,ደና,መጡልን,የበረሀው,መናኝ,ስራው,ምስክርነው,የኛ,እቁ,የኛ,ጀግና,የበረሀው,አበሳ,እግዚያብሔር,አምላክ,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ጠላትዎትን,የእግርዎ,መረገጫ,ያድርግልን,አባታችን,የተዋህዶ,ፋና,ምትክ,የለሽ,ልዬ,ስጦታችን,ኑሩልን,ሽሽሽሽሽ,አመት,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏
@mimimarata9019
@mimimarata9019 3 года назад
የኔ አባት በእባ ነው የጨረስኩት ህህህህህህ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የወጌል ገበሬ
@user-ii6ji6tv6h
@user-ii6ji6tv6h 3 года назад
የበረሃው መናኝ ኣባ ይኋንስ ተስፋ ማርያም በፆለተወ ያስቡኝ ሂያዉ እግዛብሔር ቸሩ መድሃንያለም ሁልየምምም ከኛም ከናተም ጋር ይሁን
@user-bx6gy4zl8c
@user-bx6gy4zl8c 3 года назад
አባዬ እንኳን ደህና ሙጡ የበርሀው መናኝ የታርክ ባል ቤት ጅግናው አባቴ የተዋህዶ እንቁ አባታችን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን በእድሜ በጤና ያኑሩልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኛም ለደጁ ያብቅን አባዬ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ
@user-sn2yw9oz5c
@user-sn2yw9oz5c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያበርታልን እመቤታችን ትደግፍልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እንወዶታለን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ምድረ ገነት ለደጁ ያብቃን
@user-fv6ym4mb6t
@user-fv6ym4mb6t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለበርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ሺአመት ኑሩልን የስደት መፅናኛችን
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 3 года назад
*የበረሃው መናኝ አባ ዮሃንስ ሰላሞት ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጸጋውዎን ያብዛልዎ*
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን
@hiwitegrwyti1527
@hiwitegrwyti1527 3 года назад
ኣባቴ 10000 ዓመት ኑሩልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@sishaia6875
@sishaia6875 3 года назад
አባታችን የኛ አሌንታ የተዋህዶ እቁ የዌንጌል ገበሬው የስደተኛ አባት የተዋህዶ አርበኛ ሺ አመትኑሩሉን አባየ በፀሎት እስብን ስደተኛቱ ነኝ የሰው አገር ያደከመኝ
@mastwalasngow476
@mastwalasngow476 3 года назад
አባየ ሽአመት ኑርልን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን አባየ በስረወት በጣም እንኮራለእን ክፉ አይካብን አሜን አሜን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 3 года назад
አባዬ ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የታሪክ አባት ሺሺሺ አመት ኑሩልን ምትክ የለሽ አባዬ
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ፅም ፆለተወት ይደርብን 🤲🤲😭😭
@sifaan3900
@sifaan3900 3 года назад
አዳማ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ምድራዊ ገነት💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 አባዬ ስለ ሁሉም ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን👏 የበረሃ መናኝ ፀሎተችሁ በረከተችሁ አይለይን ❤👏
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 года назад
ጀግና በረኸኛዉ አባታችን የሚሰሩት ታሪክ በአለም ላይ ያፀባረቀ ልዩ አባት በእዉነት ከዚህ በላይ እንዲሰሩን እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ፀጋዉን ያድልልን በረከቶ ፀሎቶ ይደርብን
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 3 года назад
አባየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እውነት የድሆወች አባት አስቡን በፆሎት 🌷💒🌷💒🍀💒🍀💒🍀☘️💒☘️💒☘️💒☘️💒☘️💒🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷💛🌷🍀💛🌷💛🌷💛☘️💛☘️🍀💛🍀💛🍀
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 года назад
የኢትዮጵያ ባለውለታ የበረሀው መናኝ አባቴ የታሪክ አባት ዘላለልም ኑሩልኝ
@rahelmekonne8768
@rahelmekonne8768 3 года назад
አባታችንየኛ ደስታ እርሶን ስናይ አይናችን ይጠግባል ኑሩል
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን በስላም መጡ የምንውድት አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወለተ እየሱስ ህጥያተኛዋ ልጅዉት በፆሎት አስቡኝ አባታችን
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 3 года назад
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን በርከተወት ፆሎተወት አይለየን አባየ
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የድሆች እባት ክብራችን ብእዉነ ሺ እመት ኑሩልን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 года назад
Amen Amen Amen elllllelllllellll zamar melayit yasemaleng kalewot yasemaleng abaye be tselot asibung walete mariyam
@ermiastbalcha4297
@ermiastbalcha4297 3 года назад
አባታችን እናመሰግናለን ።
@alememaya9355
@alememaya9355 3 года назад
አባታችን እድሜው ከጸጋ ያብዛልን በረከት ይደርብን ብርታቱን ይሰጥዎት
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@amaklethtube6112
@amaklethtube6112 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንበረከትሁይደርብንአባታች።ያገልግሎትዘመንሁንይባርክልን።አባታችን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
አሜንንንንንን፣አባታችን፣አድሜና፣ጤና፣ይስጥዎት፣🤲🤲🤲👏👏👏💚💛❤️🌾🌾🌾💐💐💐🙌🇪🇹አባ፣አይን፣አይቶ፣ይፈርዳል፣ለበረከቱ፣ተካፋይ፣አንድንሆን፣የአብቃል
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እድሜናጤናይስጥዎት።እባታችን።እባታችን።እባታግን።ልልልልልል።ቃለህይወትያስማልን ።
@maryem6840
@maryem6840 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ያግልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን በእድሜ በጤና ይኑሩልን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜንፀጋውን ያብዛላችው አሜን
@lalalala6501
@lalalala6501 3 года назад
የኔ ልዩ አባቴ እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት ኣስብን ኣተርስን ወለተ ስላሴኣባዬዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመርገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት የልማት አባት
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 года назад
Amen aba mistara salasa bajlotot aylyoj sadtjawa lagwat🙏
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 3 года назад
እመብርሃን። አገራችን ትጠብቅል አባታች እድሜና ጤናውን አብዝቶ። ይሥጥልን። አሜን ፫
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 года назад
ኣባታችን ክዝያ ጠላት ስራ ውቶህ ይህንን የደስታ ቀን ብማይርተ በጣም ደስ ደስ ኣለኝ ከጥርልላይ ጋር ሲትነጋገሩ ብህስት ስሞትን ሲይስጠፉ ከአነበርርነት ጊ ጅምሮ ነ ሲከታትርል ይነበረውል ኣጁን ደግም ብገትስ ንርጻነት ልዝህ ስላቦቆት ገትስ ኪብር ምንጋና ይግብስው ኣባተ ብጽሎት ኣትርሱኝ በነ ላይ ያለው ዪፊል ኣይነ ጥልስቭ ብርረከትን ይሚበትነው ኪብርና ስላምን ይሚያዳጣ ምቀኛ ብጽሎቶት ህስይል ሲሲሉኝ ኣደራ በምስርርያም ንግስት በፈቅስፉ ኪርስይና ስም ኢህተ ማተያም
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 года назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐቤሄር አባዬ በረከቶ ይደረብን የእምነት አረበኛ ዘላለም ኑሩልን
@bertyeshet2229
@bertyeshet2229 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የሰጠን እግዚአብሔርን ይክበር ይመስገን ታምር ኛው ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-xe8qp7ct7t
@user-xe8qp7ct7t 3 года назад
አባታችን በፆሎቶዎ አስብን ከስደት መልሲ ለደጅህ ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺሺሺሺአመት ያኑርልን እፀብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የታርክ አባት ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤💚❤💚❤💚❤💚❤💖💖💖💖💖💖💖💖
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቅልን ደስ ቡሎናል በስደትያለን የናፈቀን ገዳሜ አየነዉ በሰላሜ ያገናኛን አባቴ በሰሎት አስቡኛ 🙏🙏🙏❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 3 года назад
አባታችን ሺአመት ኑሩልን ቅዱስገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 года назад
አባታችን በርከትዎ ይደርብን አምላከ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ስለሰጠን በረከትዎ በኛላይ ያስድርብን ጸጋውን ያብዛሎት
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@alemazalemaz7547
@alemazalemaz7547 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Я ЖЕ БЕРЕМЕННА#cat
00:13
Просмотров 543 тыс.