Тёмный

Abebe Melese: Legend || Video Credit - Arts Tv World 

Teddy Afro
Подписаться 1 млн
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@samiosman4215
@samiosman4215 4 года назад
አበበ መለሰ የኢትዮጵያ የሙዚቃ የግጥም አባት ይመቸው👍👍
@henockalmazutekle7193
@henockalmazutekle7193 5 лет назад
That is why I am still listening to Abugida after almost 19 years here in Denmark.
@berehanbehonegn136
@berehanbehonegn136 5 лет назад
አቤ እናመሰግናለህ ለቴዲ አድናቆትን ስለለገስክ:: የቴዲ ነገር እኛም ገብቶን በልባችን ያስቀመጥነው የእግዚአብሔር ስጦታችን ነው::
@nunavutmelody6403
@nunavutmelody6403 4 года назад
YES OUR HERO TEDDY U DESERVE MORE RESPECT ✊ N 10Q ABE ✌️
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
Legend speaks for the legend!!!!
@habtamukibret7437
@habtamukibret7437 5 лет назад
simply you deserve all the appreciation on the earth! salute you King Tewodros 3
@edenyetddyafroadinakisalmo1640
Lek new wowww yene meret
@hanankm4587
@hanankm4587 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ባለውለታ ኑርልን
@mitiafro963
@mitiafro963 5 лет назад
Wowww ewenat new des yelal telek sew semasakir Abe edema ena tena yestek
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
ቴዲን በኢትዮጵያ ሀገሬ ነው ምመስለው በቃ ሀገሬ ነው❤❤❤
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 7 месяцев назад
ሁሉው ሰቦች ደሞ ከፈለጉህ ደሞ ደርፍ ምድራፍ, መግዛት ደርፈቶች ይችላሉ ❤🎉
@hanna8382
@hanna8382 5 лет назад
ቴዴዬ የኛ ጅግና ስለኢትዮ ጸልይልን። አንተነክ ያለከን በምድር ላይ ንጹ ስው
@tigstgetawa
@tigstgetawa 5 лет назад
We love you forever #Teddyachin😍😍😍
@zelalemfikadu245
@zelalemfikadu245 5 лет назад
Teddye yene geta antema lyu nek. Abe 🙏🙏
@ወልድያየጁ
@ወልድያየጁ 4 года назад
ዋው ቴድ እንወድሀለን በርታ
@orckidnasser6458
@orckidnasser6458 4 года назад
Teddy , U R my idol , From London lots of love. ,, 🌼🌸🌺🏵
@dinakadir4888
@dinakadir4888 5 лет назад
እኔ የምለዉ አለኝ ሀሳቤን የሚጋራ ቴዲ የኢትዮጵያታላቅ ዘፋኝ እና ብዙ የሰራ ልጅ እንደመሆኑ ይለንን አክብሮት እና ሙገሳ ሽልማት እውቅና በህይወት እያለ ብንገልፅለት ከመንግስትም ከግለሰብ ቡሀላ አያምጣውና ከፈጣሪ ቢመጣ እሱ እንዲ ነበር እንዲ ማለቱ አይጠቅምም ፈጣሪ ቢሰጠኝ በስሙ ት/ቤት እከፍት ነበር ጥሩ ጥሩ ተማሪዎች እንደማፈራ ተስፍ አደርጋለው
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
ቴዲ ማለት ለኛ ወደ ልጆችን ሁሉ ነገራችን ነው እናመሰግናለን
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 5 лет назад
እምዬ ኢትዮጵያ ሰለምሽ ይብዛልን
@eyobaabogida7270
@eyobaabogida7270 5 лет назад
Gash Abebe Meles Ebakiwen Wede Geldo yemihedutun andi bet sebsibew yemekeru
@መሲብላቴና
@መሲብላቴና 5 лет назад
ቴድዬ የዘመኔ ስጦታ
@antetube6090
@antetube6090 5 лет назад
እውነተኛ ምስክር ቴዲያችን ይገባሀል
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 лет назад
ምርጥ ሰው እውነት ነው ቴዲ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነው❤❤❤❤💖💖💖
@temu_rb7147
@temu_rb7147 5 лет назад
wow absolutely right
@majedsaad7438
@majedsaad7438 Год назад
ፅጌረዳ አልበም ❤️❤️❤️ እስካሁንም አዳምጠዋለሁ #1አልበም
@yohannesm
@yohannesm 5 лет назад
ቴዲ ምርጥ ሰው እግዚዓብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@welloculturalmusic6868
@welloculturalmusic6868 5 лет назад
Abe ምርጥ ሰው🙏
@tejeaenley865
@tejeaenley865 5 лет назад
Teddye yega ngus ye ethiopia amlak ytebkehe
@melatabebe8547
@melatabebe8547 5 лет назад
my teddy💕
@enate261
@enate261 5 лет назад
እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት ብላቴናው ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ይሔ ምስክርነት ሲያንስክ ነው ። ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ሰቶክ የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትንሳዬ ያሳይክ ዘንድ ምኞቴ ነው !!! ኧረ ኡኡኡኡኡ እንዴት ብዬ ልግለፅክ ለማድነቅ ለማመስገን የሚመጥንክ ቃል አጣው
@yarednegu8599
@yarednegu8599 5 лет назад
Tady I love you so much
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 лет назад
ቴዲዬ እኛ ንጉሥ ❤
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 лет назад
ምርጥ ሰው❤
@salmonyeteddyafroadinakiye7682
@salmonyeteddyafroadinakiye7682 3 года назад
Ewenat new enamesginalen
@kaleabgebremeskel8692
@kaleabgebremeskel8692 4 года назад
ያንስሀል እኮ ቴዲየ አንተኮ ጥበብ እራሷ ነህ ማንም ጋ አትወዳደር ብላቴናው ግን አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ስራወችንም ልቀቅ ለአድናቂ
@zolamulu292
@zolamulu292 5 лет назад
እውነት ነው አቤ እግዚአብሔር ያክብርህ ዝም ቡሎ በፉከራና በሽለላ ጥበበኛ ሆን አይሆንም።
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 лет назад
እውነት ነው ,,,,,,,,, እውነተኛ ጥበብ ,, የምትፈልቀው ለጥበብ ተፈጥሮ እራሱን ለጥበብ ሰቶ በጥበብ ውስጥ የሚኖር ጠቢብ የጥበብ ሰው ተጨንቆ ተጠቦ የሚፈጥራት ናት ። ለዚህም ማረጋገጫው ምሳሌ ማሳያው ቴዲ አፍሮ ነው።
@jugglingtaxibikeride2170
@jugglingtaxibikeride2170 5 лет назад
Juggling Taxi 🚖Teddy Afro And The Ethiopian community.
@filiposseifu5958
@filiposseifu5958 4 года назад
እውነት ነው. ..ዝምብሎ ፈጠራ የለም.. .ከባድ ነው አሪፍ ነገር ለመስራት በጣም.. መጨነቅ ሌላ አለም ውስጥ መሄድ ያስፈልጋል.. በሀይል መመሰጥን ይጠይቃል ግድ ነው.. ! የኛም ድህነት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው lol በጣም ተዝናንተን ስለምንኖር ስለማንጨነቅ ደሀ ሆነን ቀረን! Ha ha.
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 5 лет назад
ቀና አታርጉኝ እኔን ከሔደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ በዚህ አለም ሚዛን ነፍስ ያለ ፍቅር መች ይሞላል በሌለሽበት ሲኖር ያላንቺ ቀን ይጎላል እስኪ አውቀንበት ሰው ሳንፈልግ ሌላ ዳኛ ብለን ለፍቅር ተይ እንገናኝ ዞረን እኛ በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ነግሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ያውም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ...❤️🤙🏽
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 5 лет назад
ቴዲ ጀግናየ
@DawitHailu-r5b
@DawitHailu-r5b 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@hanaalem535
@hanaalem535 5 лет назад
ቴዲ ግን ለምን እንርቢው አይርቡም እንወድሀልን ሺ አመት ኑሬ ልኝ ከንቤተሰቡህ
@hayat6676
@hayat6676 5 лет назад
ቴዶ
@gateyme753
@gateyme753 5 лет назад
EWENET NEW TEDY GENZEBEN FELEGO SAYHON GENZEB RASU TEDYN FELGO YEMETALETAL
@bercap8115
@bercap8115 5 лет назад
wudidir belelebet tefokakari enkua saynorh huletegna ena sostegna satasketil betam rikeh ashenfehal
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 5 лет назад
Tedye sewdk anten ena hagern ekul nwe yemwdachu esk mlaw betsbk ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@jhantelasconcept2487
@jhantelasconcept2487 5 лет назад
እውነት ነው።
@hosteppal4605
@hosteppal4605 5 лет назад
I'm Oromian but I love Ethiopian music
@nahomb2784
@nahomb2784 5 лет назад
Digital Weyane 😩
@elshadayshiferaw1583
@elshadayshiferaw1583 5 лет назад
You are ethiopian
@nahomb2784
@nahomb2784 5 лет назад
If you were Oromo you would have known that there's no word as such - "Oromian". Plenty of Oromos are way prouder of their country Ethiopia than you traitor and poisonous weyane.
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
Tplf please stay away from Tady page
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 5 лет назад
Ante dengay ras
@yaregalfentahun9438
@yaregalfentahun9438 5 лет назад
ቴዲ ግን ምን አርገንህ ነው የ ጠፋሀው ድብድቡ ሳይጀመር የሚያበረታ 1 single እንኳን ብትለቅ
@enderasenegn
@enderasenegn 5 лет назад
yaregal fentahun ጀግና ነው አሪፍ አይቸኩልም, በጣም ብልጥ ነው ከምንም ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም አይገርምህም, ሳይለይለት ምን ብሎ ይልቀቅ
@yaregalfentahun9438
@yaregalfentahun9438 5 лет назад
@@enderasenegn ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነውና አይቀርም
@EthioArtFamilyTV
@EthioArtFamilyTV 4 года назад
የሚደንቅ የቴዲ ሰእል አለኝ ቻናሌን ከፍታቹ እዩት
@MrJemilhu
@MrJemilhu 10 месяцев назад
ቴዲ ስለ ብር አያስብም ነዉ?😅
@besufkad-finishing_work
@besufkad-finishing_work 5 лет назад
የለውጡ ባለቤት ማነው አማራ ወይንስ ኦሮሞየማይገባው የዘመናችን እውነት በሚል ያዘጋጀነውን ምርጥ ቪዲዮ በዚ ሊንክ ታገኛላቹ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YB9FrzPVE8Q.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YB9FrzPVE8Q.html
@zaburaendris3081
@zaburaendris3081 4 года назад
👣👣👣👎👎👎👎
Далее
TEDDY AFRO  |  African Union Africa Impact Award 2019
16:08
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Sembere (ሰምበሬ)
8:35