Тёмный
No video :(

Aderajew tesfa || አትመነው || አዝማሪ አደራጀው ተስፋ  

Damat media ዳማት ሚዲያ
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 256 тыс.
50% 1

ይህ ዳማት ሚዲያ ነው። ዳማት ሚዲያ ያልተነካውን የማኅበረሰብ ወግ፣ ባሕል እና እሴት ማሳደግ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሠራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን like,share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
/ @damatmedia
#ቀረርቶ #ፋከራ #Kererto #fukera #የአዝማሪ ጨዋታ #አዝማሪ #ማሲንቆ
Aderajew tesfa || አትመነው || አዝማሪ አደራጀው ተስፋ #azmari‎
azmari song ethiopian,
azmari music,
azmari tizita masinko,
azmari masinko ethiopian music,
azmari masinko,
azmari music amharic,
azmari ethiopian music,
azmari kererto,
azmari adane teka,
azmari song ethiopian funny

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 250   
@amdeworkengida7370
@amdeworkengida7370 Месяц назад
ዕንቁ የሆነ ግን ደግሞ ማንም ትኩረት ያልሰጠውና ያልተሰራበት ቅኔ የሚዘረፍበት ምርጥ የኪነት ሙያ!
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@EzraKebede-z1c
@EzraKebede-z1c 27 дней назад
እድሜና ጤና ይስጥሕ ይሕ ታላቁ የዓማራ ሕዝብ እሴት ነው😮😢 የጠላቶቻችን ፤የወራሪ ማባራሪያ መሳሪያችን ነው። በርታ
@damatmedia
@damatmedia 27 дней назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@emcethiopia
@emcethiopia 6 месяцев назад
ይህ ድንቅ ባህላችን እኮ የትም ዓለም ላይ አይገኝ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ነገር ሆነብን
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
እናመሰግናለን!!❤❤ ባሕሉ እንዲጎለብት ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ!🙏🙏🙏
@asnakewderso4516
@asnakewderso4516 4 месяца назад
ማበዴ ነው ማበዴ ነው የሚለውን ዜማህ ናፈቀኝ።በርታልኝ ወንድሜ
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 2 месяца назад
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ❤❤❤❤
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 2 месяца назад
❤😮😮😮❤❤
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 2 месяца назад
እዲት ላግኝኽ
@alem352
@alem352 Месяц назад
እሰይ ጀግናዬ፣ እነዚህ ታሪክ ደምሳሾች እንዳአንተ ያለ ብቃት ያለዉ አማራ ሲያዩ ቅናት ስለሚያነቅዛቸ እነሱን አትቅረብ። ማዲንጎ???????
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@alem352
@alem352 Месяц назад
የጀግና ዘር ጀግና፣ አደራጀዉ ተስፋ
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@GashawDad
@GashawDad 7 дней назад
በጣም ያምራል
@damatmedia
@damatmedia 6 дней назад
❤❤❤
@משהטסמה
@משהטסמה 14 дней назад
ድምፅህ ቆንጆ ነው ሞቅ አድርገው እግዜር ይባርክህ
@damatmedia
@damatmedia 14 дней назад
❤❤❤
@marknugsa3696
@marknugsa3696 6 месяцев назад
አይ አማራ! ልዩ ስጦታ ነው እኮ❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Месяц назад
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
@ADMASUADUGNAW
@ADMASUADUGNAW 22 дня назад
Jegina
@damatmedia
@damatmedia 22 дня назад
❤❤❤
@mequanentyohanes6602
@mequanentyohanes6602 3 месяца назад
እንደዚህ ያሉ ጥሩ ባለሙያወችን ከተደበቁበት ወደ አደባባይ አውጧቸው ለሀገርና ህዝብ ጥሩ ስራ ይሠራሉ እራሳቸውም ይጠቀማሉ ለምትረዷቸውም ትጠቀሙባው አላችሁ።
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@LG-TUBE
@LG-TUBE 6 месяцев назад
ወንድሜ ያብዛችሁ አዝማሪ ስሰማ አልቅሸ ልሞት ነው በትዝታ ሰላም ሆኖ ዘወር ዘወር ብዬ በአካል ባገኛችሁ ምኞቴ ነው።
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን! ❤❤❤
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 2 месяца назад
በጣም እንጅ ድምፁ ደሞ ልብ ይሰብራልንከነግጥሙ እህህህህ 🙏🙏🙏bless him
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 6 месяцев назад
አንድ ቀን እንጨዋታለን እረጋ ብለን ማሲንቆ ጨዋታ ያስደስተኛል
@kingphone1253
@kingphone1253 2 месяца назад
ድምፅህም ውበትክም ሁለመናህ ደስየምትል ወድም እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህ በት ይጠብቅህ❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@KasahunGetie
@KasahunGetie 23 дня назад
ፋኖ
@damatmedia
@damatmedia 23 дня назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@feedelband205
@feedelband205 5 месяцев назад
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ልእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት መቼም በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
❤❤❤
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 6 месяцев назад
የቴወድሮስ ምድር ጀጌናን አመጣ እንጅ ቴወድሮስ የኢትዮጵያ እጅግ ገናናው ንጉሥ ነው
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@honestygalor6748
@honestygalor6748 6 месяцев назад
A wonderful player and articulate in the way he expresses himself. This ones need to be supported by all means possible. The culture of looking down on them should be overcome by the society so that they could be recognised by some outfits dedicated to coordinating their work for a gainful purpose.
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@tsehaymengesha3311
@tsehaymengesha3311 6 месяцев назад
ድንቅ ችሎታ በርታ ወንድሜ
@zolahome376
@zolahome376 Месяц назад
መጀመሪያ የአቅራራሀት ዋው
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስሚል ❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@SolomonChanie
@SolomonChanie 3 месяца назад
አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@getenttekl7891
@getenttekl7891 6 месяцев назад
ያምራል በርታልኝ ወንድሜ ጀግና ያሳውቃል
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@sisaynewtesfanew7471
@sisaynewtesfanew7471 6 месяцев назад
ዋው! ድንቅ ችሎታ አለህ ወንድም ቀጥልበት።
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@GufBux
@GufBux 3 месяца назад
የኔ አባት ሰላሙን ያብዥዛልን
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-jw4ll8ov8w
@user-jw4ll8ov8w Месяц назад
የሄ ኣካኪ ዘራፍ ኣይጠቅምም ሰለ ሰላም መዝፈን ነው ለህዝብና ለኣገር የሚጠቅም ወዳጄ
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 Месяц назад
አደራጀው የሰፈሬ ልጅ ነው። ጉብ ጽዮን ከተባለች ቀበሌ ፎገራ አብረን ነው ያደግነው።
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-bc1lz8nf3c
@user-bc1lz8nf3c 4 месяца назад
❤❤❤❤❤Amesgenalew bedeb neber yajebkgne yezaeryew 2 amet serglay teget❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lc4nq8cd9w
@user-lc4nq8cd9w Месяц назад
አሪፉ ነው ባህላቺን አንዳይጠፋ ማዘመን አለብን
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 2 месяца назад
አይ እውቀት ! አርቲስት ብሎ ዝም በርታተራመድ ገስግስ ‼️
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@abereazimeraw1387
@abereazimeraw1387 5 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ በርታ
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@hadiyaahmed6731
@hadiyaahmed6731 6 месяцев назад
ስንቱ ጀግና የቴዎድሮስ ልጅ ሞልቶ የምን ደመቀ ነው ጃል
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏 ❤❤❤
@rozi2706
@rozi2706 4 месяца назад
እኮ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e Месяц назад
እውነት ነው ወገኔ ፈጣራ አምላክ ከናተ ይሁን❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 5 месяцев назад
አማራየልዬሰጦታ ነው እኮብቻ ይህ ቀንያልፍ ይሆን
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@danharamaya
@danharamaya 5 месяцев назад
GREAT!!!!
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@12345AABB
@12345AABB 3 месяца назад
አይድምፁ አይቅኒ ይመቺህ ወንድም እስኪ አንተካን ግለፁልን የሆድ የሆዳቺንን
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-dh4bk8ns3b
@user-dh4bk8ns3b 3 месяца назад
አማራየ እግዚአብሔርን ተሰቶሀል እኮ አንድ መሆን ነው የካበደህ ባንዳው ሚኑሻ አድማ ብትና
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@adiseewunu
@adiseewunu 2 месяца назад
ዋው አማራየ ባለቅኔው
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@Meri-we8kg
@Meri-we8kg 2 месяца назад
Yesethi wenasetota
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@yamitsega4189
@yamitsega4189 3 месяца назад
It is true that " Art is mighty than sniper ".
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 5 месяцев назад
የኔ ጥበበኛ ያአባት አያቶችህን ዱካ እንዳትለቅ።
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@mulugetaendale2394
@mulugetaendale2394 2 месяца назад
arif sra new betam bertelgne wendma
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@MisganawGebria
@MisganawGebria Месяц назад
Ada konjow
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-mm7tz7oz1s
@user-mm7tz7oz1s 5 месяцев назад
ወድማችን በርታልነ በጣም ሚገርም የሚእምር ድምፅ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-nd1fn6bj1x
@user-nd1fn6bj1x 5 месяцев назад
What an amazing typical Nice voice.i said wow!
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 6 месяцев назад
ወጥር አማራዬ
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏 ❤❤❤
@yihunanimaw306
@yihunanimaw306 5 месяцев назад
ኸረ በዘመነ ኸረ በምሬ ሻለቃ መሣፍንትበለው አተ
@yihunanimaw306
@yihunanimaw306 5 месяцев назад
❤❤❤
@LiknawAdis
@LiknawAdis Месяц назад
Gegna
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 6 месяцев назад
የአማራወግ ባህል ማንነት እድጠፍነው አምስቱ ቅኝቶች እድጠፍነው ጂሉ አማራ አሁን ምትከለከሉት
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
አዎ አማራ ብዙ ባህል ወግና ቅርሶች ያሉት ህዝብ ነው። ይህን በማሳወቅ በኩል መስራት ይጠይቃል። 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 2 месяца назад
WOW 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@dktube21
@dktube21 2 месяца назад
አይዞን ወገኔ ይህም ያልፋል
@YosefSiyum-ng2yf
@YosefSiyum-ng2yf 3 месяца назад
በጣም ጥሩ እድሜ ይስጥህ
@user-qf6mx2hc5f
@user-qf6mx2hc5f 3 месяца назад
እደው በናትህ አድራሻወትን ለሰርግ ፈልጌው ነው እዳታልፈኝ
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
+251912930684 በዚህ ዮደውሉ
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@mekaamare2296
@mekaamare2296 3 месяца назад
እኔም ለሃገሬ ያብቃኝጅ 😢😢😢 ኢትዮ ስገባ፡እፈልገዋለው።
@SamiAlesew
@SamiAlesew 2 месяца назад
ሰርግ በሸለላ ነው
@YbalatleWa
@YbalatleWa Месяц назад
እኛ ሰፈር ነዉ ማርየ
@user-mh8mn1ns9s
@user-mh8mn1ns9s 2 месяца назад
ይህሁሉ ሶቆቃ ያልፍና የተሻለውቀንይመጣይሆናል
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-je3dv7tu2g
@user-je3dv7tu2g 5 месяцев назад
በርታ ወድም
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@derao4361
@derao4361 6 месяцев назад
Koshashaa, yemigel yistih fetarii
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🤔🤔
@melkamutilie8630
@melkamutilie8630 6 месяцев назад
berta wendemachen midiawchm bretu🖐🖐🖐🖐🖐
@user-fu4xq7yu2d
@user-fu4xq7yu2d 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@adiadi9836
@adiadi9836 Месяц назад
ስልከህን:አስቀምጥልን ልናገኝህ:እፈልጋለን።
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
+251912930684
@getachewkibret2581
@getachewkibret2581 5 месяцев назад
አደራጀውአምላክአድሜህንያርዝመው
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@lijalemandarge549
@lijalemandarge549 4 месяца назад
Yemigrm chilota berta broo ❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@SeniGashawu-it7og
@SeniGashawu-it7og 3 месяца назад
በርቱ🙏
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@YasinUmarAli-ff8nf
@YasinUmarAli-ff8nf 3 месяца назад
ምትታወቁት ያው በቀረሪቶ ነው የዘመነ መሳፍንት ናፋቅ ሁላ መቸም ቢሆን አይሳካላቹም ጎጠኞች እብሪትና ትእቢት ወጠራቹ አይደል መተንፈሳቹ አይቀርም ድል ለብሔር ብሔረሰቦች ልጆች ይሁን ሞት ሀገር ለከዳው የአማራ እህያው ፋኖ ይሁን
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ep6mn6rc9v
@user-ep6mn6rc9v 2 месяца назад
አሪፍ ነዉ
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@ayenewsewnet7927
@ayenewsewnet7927 4 месяца назад
Waw..konjo demetse
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@guenettekebede9112
@guenettekebede9112 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 5 месяцев назад
ስንት ደህና ሠው ሞልቶ አረሜኔ ነግሶ አማራ አለቀ የኢትዮጵያ ምሠሶ
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@abiyutsegaye8869
@abiyutsegaye8869 4 месяца назад
Adereajew des yelal bereta
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 5 месяцев назад
Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@enetube6308
@enetube6308 Месяц назад
tewodrwoss vs de,eke( bandaw??) abro ayhedim
@jerome663
@jerome663 2 месяца назад
Avant de quitter Addis Abeba , il a fallu faire venir à la maison d'un azmari à la demande de ma fille ( 4 ans ). Ma belle famille s'est démené et en a trouvé un à 3 heure du matin. Dès qu'il a commencé à jouer, ma fille s'est endormie. Que de souvenir.
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏
@NewOppo-eg9nk
@NewOppo-eg9nk 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@tedlahabtemeskel4603
@tedlahabtemeskel4603 6 месяцев назад
ሙዚቃ የሕይት ማጣፈጫ ቅመም ናት::
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏 ❤❤❤
@user-rr8iz7kg7q
@user-rr8iz7kg7q 5 месяцев назад
ትችላለህ በርታ❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@merimeslieman6119
@merimeslieman6119 6 месяцев назад
😂😂😂መአሻላሀ
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 6 месяцев назад
😂😂😂❤😂😂❤
@user-nt6rc4mn5f
@user-nt6rc4mn5f 4 месяца назад
min
@user-vc4zw2td2c
@user-vc4zw2td2c 2 месяца назад
ዋው❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-mg4xc5zk4o
@user-mg4xc5zk4o 5 месяцев назад
ዋውውውውውውው❤ 5:12
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-km6lw4xk7b
@user-km6lw4xk7b 4 месяца назад
ጤናህን ይሰጥህ ከየሩሳሌ
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 5 месяцев назад
ደመቀ ወደቀ ሆኗል
@user-mg4xc5zk4o
@user-mg4xc5zk4o 5 месяцев назад
ዋውውውውውውው
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@MikiasKibret
@MikiasKibret 5 месяцев назад
ልሙትልህ
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@habtamualebachew7665
@habtamualebachew7665 2 месяца назад
አዲሰ አበባ ና ያበለሀል
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@daboss2003
@daboss2003 6 месяцев назад
ጉረቤቴ
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 2 месяца назад
Share share ሸር አድርጉለት እኔ አድርጌዋለሁ ጉልበት ሁኑት እስኪ 👍🏾
@damatmedia
@damatmedia 2 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rf4xb5gi2w
@user-rf4xb5gi2w Месяц назад
יפוה מאוד 🎉🎉🎉🎉🎉
@resgeum3410
@resgeum3410 4 месяца назад
ዋውውውው
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@beastfoundation567
@beastfoundation567 6 месяцев назад
ወይኔ ባህላችን እማ ማደግ አለበት!
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@samuelGetaneh-hs6ql
@samuelGetaneh-hs6ql 4 месяца назад
መሰንቆ ስሰማ ሆዴ መረበሸው ነገርስ😢
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@marietedla9997
@marietedla9997 5 месяцев назад
የትኛው ደመቀ ነው? በተረፈ የጠላት ግብዣዋ ብን መሆና ደስ ይላል::
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
❤❤❤
@TechTricks4All2112
@TechTricks4All2112 Месяц назад
Andegna dmts ena klatsie
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@LastaWorke
@LastaWorke 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 6 месяцев назад
Gegena.yagera.leg.dise.setel.berta
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@BiresawTadele
@BiresawTadele 3 месяца назад
10sq
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@mhret-vj2pk
@mhret-vj2pk 5 месяцев назад
ይመችህ❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@YrgaDemelash
@YrgaDemelash 4 месяца назад
ይመችህ ❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@Belete-hc1kw
@Belete-hc1kw 6 месяцев назад
በለጠ
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏 ❤❤❤
@agdr895
@agdr895 3 месяца назад
ደመቀ ማን ነው? በዛ ላይ በደንብ ተውን ቀልድ አታብዛ
@damatmedia
@damatmedia 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@LiknawAdis
@LiknawAdis Месяц назад
😅❤
@damatmedia
@damatmedia Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@abatealelign
@abatealelign 5 месяцев назад
ዋዉ! አቅም አለህ
@damatmedia
@damatmedia 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@arbaarba9602
@arbaarba9602 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@damatmedia
@damatmedia 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
Далее
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33