በመሀመድ ሀሚዲን የቀረበና በ AFRICA TV የተላለፈ የ አልፈትዋ ፕሮግራም ሲሆን. ፕሮግራሙ ስለ ቁርአን እና ትክክለኛውን የነብዩ ሱናዎች, ኢማንን, ጋብቻን, ቤተሰብን, ዝምድናን, ከሌሎች ጋር ሊኖረን የሚገባ ግንኙነት, ስለ ጎሮቤት ሐቅ እና ሌሎችንም እጅግ ብዙ ጉዳዮችን ይዳስሳል:
15 сен 2024