Тёмный

Alemneh Wasse ሰበር!! ዩክሬይን ቁልፍ የኮሙኒኬሽንና ኤሌክትሮኒክስ ስፔሺያሊስቶችን በራሺያ ሚሳኤል ጥቃት አጣች!! 

Alemneh Wasse
Подписаться 361 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@MMm-i9r
@MMm-i9r Месяц назад
ዘለንስኪን አሶግዱና ሩሲያ ጋር ተግባቡ ዩኩሬናዊያን
@Zekiman-h8u
@Zekiman-h8u Месяц назад
ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሲ ሩሲያ መቼ ይሆን ወደ ሙሉ ጦርነት የምትገባው ምን አይነት የጀግኖች ሀገር ናት 32 ሀገራትን እየተዋጋች 3 ዓመት!
@tesfayehailemariam1685
@tesfayehailemariam1685 Месяц назад
አቦ ይመችህ ።አለምነህ የባግዳድ ትውስታዎች በዩክሬን
@multnet6087
@multnet6087 Месяц назад
እኒ እራሻ ስትጠቃ ደስ አያለኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም ድል ለራሻ ግራም ነፈሰ ቀኝ እራሻ ማሸነፍ አለባት በቃ የዓለም ያኒ ነው ሚዛኖን የምጠብቀው
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Месяц назад
👑ልዕለ ሀያሉ ቭላድሚር ፑቲን👑 በሞንጎሊያ እጅግ ድንቅ ታሪካዊ አቀባበል ተደርጎለታል ። የእስር ማዘዣ መረቀት ምትለው ይሄ የሽንትቤት ወረቀት😂😂😂 victory for Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Месяц назад
የሽንት ቤት ወረቀት ያለዉ ድሚቲሪ ሜድቬደቭ ነዉ😂የሩሲያ ደጋፊ መሆኔ ኩራት ደስታ ይሰማኛል🇷🇺❤
@eshetukoteofficial7091
@eshetukoteofficial7091 Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ፣ ይህ ሁሉ የአለም ፍጻሜ መቃረቡን የሚያመለክቱ ምልክቶች ናቸው ዜና አከባቢውም ከኛም ሰሚዎች ስለ ሰማይ ቤታችን ኢያሰብን መዳን በኢየሱስ ነው
@teyfahijbttmkl
@teyfahijbttmkl Месяц назад
You are right,no one saved us from our sin except Lord Jesus Christ 🙏🙏
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Месяц назад
Yes very true
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Месяц назад
ወይ አባት ሀገር ራሺያ ስወድህ ሂድ እንግዲህ አ ን በ ሳ ❤
@jomoantenehgetenet1366
@jomoantenehgetenet1366 Месяц назад
ያዉ እንደተለመደዉ ዘለንስኪ ለአባቴ ባይደን እና ለእህቴ ሀሪስ ያደረጋችሁብኝን እናገራለሁ ማለታቸዉ አይቀርም😂😂
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Месяц назад
ዓለም ነህ ራሺያ አሁን የተዘጋጀው በእንግሊዝ ላይ ትምህርት እንዲሆን ታይቶ የማይታወቅ መሣሪያ እንደምትጠቀም ግልጽ እየተቃረበ ነዉ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Месяц назад
እስካንደር ጥም ቆራጭ የጠላት ወታደር ሲጋራ ስባ ጭስ እስኪያወጣ በእስካንደር ተደብይቷል 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
@MMm-i9r
@MMm-i9r Месяц назад
የሰይጣንን ካንብ መድሐኒቱ ሩሲያ ናት
@MudinSultan-g3n
@MudinSultan-g3n Месяц назад
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ አባት ሀገር ራሺየ በርቺ ጠላቶችሽ ይጥፉ
@gelagelawun5576
@gelagelawun5576 Месяц назад
የኢትዮጵያ ዕድገትና ሠላም፣ የሚያባንናቸውና እረፍት የነሳቸው፣ በውጭ ጠላት እየታገዙ ግድያ፣ዝርፊያ፣ንብረት ማውደምና፣ ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ቀውስ በማሰፋፋት የተጀመረውን፡ የለውጥ ጉዞ ለማደናቀፍ ሴረኞች፡የሚያደርጉት ጥረት አይሳካም።
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Месяц назад
ቅዠታም ነህ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው
@wmg6574
@wmg6574 Месяц назад
አለምነው በጣም ነው ትንታኔህን የማዳምጠው የምወደውም፡፡ ግን ዩክሬን የራሷን ሰው አልባ ሰርታ ያልከው ነገር አያሳምንም የምራቡ ዓለም ጠበብቶችን ልኮ እያገዛት እንደሆነ እርግጠኛ ነን።
@YonasSemere-o4z
@YonasSemere-o4z Месяц назад
That's true brother 🙏
@TetoYones
@TetoYones Месяц назад
ድል ሩሰሰ/ራሻ ነዉ❤❤❤❤❤❤ ምእረባዉያንንን 2ት አመት ቢላከም መሳርያ ይሁን ወታደሮች ቢላክም ምንም አትመጣም ፑቲንንን በማንም አይበረከከክም ?❤❤❤❤❤
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor Месяц назад
አለምነህ ምናለበት የ6ወር የኔቶ መልሶ ማጥቃት እስቲራቴጅ ብትል ለምን መሸፋፈን አስፈለገህ?
@gelagelawun5576
@gelagelawun5576 Месяц назад
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ለመላው ሰላም ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ ። ኢትዮጵያችን ዳግም ትነሳለች ገናናም ትሆናለች።
@misghinagheb9692
@misghinagheb9692 Месяц назад
Min ager alba yzeh Ethiopia tlale ende tinish atafrim wey?
@tadessetsegay3252
@tadessetsegay3252 Месяц назад
ድል ለ አቢ ማለትህ እኮ ነዉ
@TesfayeAsefa-z2u
@TesfayeAsefa-z2u Месяц назад
ፋጣርያችን የእትዮጵያ አምላካ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን እትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር እጇን ትዘረጋለች አሜን
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 Месяц назад
ፖልታቫ የተማርኩባት በጣም ውብ ከተማ ነበረች
@getemelese1971
@getemelese1971 Месяц назад
የባህር ድሮን የዩክሬን ሳይሆን የእንግሊዝ ስሪት ነዉ።
@ABBKebede
@ABBKebede Месяц назад
Thank you Lord 🙏
@WaaqayyoonbulaaAbdallah
@WaaqayyoonbulaaAbdallah Месяц назад
አለምነህ ቡፋ
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Месяц назад
እዛዉስጥ የሞቱት የዩኩሬን እና የኔቶ ቅጥረኛ ወታደሮች ናቸዉ👌ዩኩሬን ፕሮጋንዳ ታቁም😂🌷🇷🇺💪
@mulualemabate3193
@mulualemabate3193 Месяц назад
Endih bemereja endarasken yerase enjera yiwutaleh. Nice one alem
@kalu8560
@kalu8560 Месяц назад
ተፅናኑ የይኩረን ፣ጠበቆች ።።።
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Месяц назад
እኛም ከፍተኛ ኤሌክትሮኒክ ዌልፌር ላይ መስራት አለብን ፣ ድሮኖች ጃም ተደርገው ካልሆነ ። በምንም አይወድቁም ። አንዳንዴ መቶ ምናምን ድሮን አንድግዜ ሊመጣ ይችላል ። ኤሌክትሮኒክ እና ኮምኒኬሽን ዌፕኖች ላይ መስራት አለብን
@545menel
@545menel Месяц назад
አለምዬ አንኮን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@JaferHamid
@JaferHamid Месяц назад
እንኳን ደና መጠቹሁ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Месяц назад
Waww Russia 🇷🇺 ketye😮😮😮
@muhamedmame-d2i
@muhamedmame-d2i Месяц назад
ኣለምዬ እናመሠግናለን
@eskenderjemal255
@eskenderjemal255 Месяц назад
ቁርጥ ስጋ እየበላሁ አዋዜ አነሰኝ
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w Месяц назад
አዋዜ ምርጥ ሚዲያአ
@TetoYones
@TetoYones Месяц назад
ሰለ መሳርያ ለ ዪከሪን ያልተሰጠ መሳርያ የለም ፐቲን እያነደደው ነዉ ያለዉ ዩኩሪን ምን ላይ ደረሰለት ነዉ ጢያቂዉ
@zelekeabegaz-b9s
@zelekeabegaz-b9s Месяц назад
ጥጃዉ ዘለንኪ
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d Месяц назад
Veva veva veva Rusha
@aniley873
@aniley873 Месяц назад
RUSSIA ❤❤❤
@MMm-i9r
@MMm-i9r Месяц назад
ሀይማርስ ሩሲያ ላይ ከተተኮሰ ቁጥር ሁለት ሳርማት ኒወርክ ላይ ይተኮሳን ፋክት
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k Месяц назад
ዓለማችን የሰዉን ቁጥር ከምድር ላይ ለመቀነስ እየተጣደፈች ነዉ ..? ወይስ ምንድነዉ እንደዚህ የመተላለቅ ምስጢሩ ..?
@keremujemal3482
@keremujemal3482 Месяц назад
World should learn from Russians how to make wars... Just impressive!
@YohannesTerefe-bw8dx
@YohannesTerefe-bw8dx Месяц назад
Welcome
@wendmagegnehuberihun8750
@wendmagegnehuberihun8750 Месяц назад
እኔ ያልገባኝ ዩክሬን እጅና እግሯ ታስሮ ነው ተዋጊ የሚሏት ሚስሳኤል መተኮስ ካልቻለች አየርመቋወሚያ ሳትይዝ እንደልቡ ፑቲን ሲፈንጭባት ምዕራብያን የሚባሉ ጉዶች በጣም እራስ ወዳድዎች ናቸው ምክንያቱም እረጅም እረቀት ሚሳኤል ብትጠቀም እራሻ ይመታናል በሚል ፍርሀት
@Mengst420
@Mengst420 Месяц назад
በሬ ተው ሶ እሸት ላም ለምኖ ወተት ተበድሮ ጦርነት የለም ገና ዮክሬን ትጠፋለች
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o Месяц назад
Bertalin alem
@solomonbekele3582
@solomonbekele3582 Месяц назад
አለምዬ እንዴት አመሻቹ
@123be33078
@123be33078 Месяц назад
ጎምቱ ወይም የድሮ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር,,,,,,, ግን """ሰበር """ ተብሎ የሚቀርብ ዜና እንዴት ያለ ዜና ነው????? እስኪ መልስልኝ።።።
@Vipx-in7di
@Vipx-in7di Месяц назад
አለምነዋሤ..ጠፋሓ..በሠላምነወ
@nagebelay3892
@nagebelay3892 Месяц назад
ሁል ግዜ እንዲህ አንብብልን
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@YirdawBeuty
@YirdawBeuty Месяц назад
Glory for Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺.
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Месяц назад
Helme yehunbachehaul uk&us
@RonaldLewis-y3e
@RonaldLewis-y3e 29 дней назад
Connelly Fords
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm Месяц назад
🇷🇺🇷🇺🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇪🇹🇪🇹
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 Месяц назад
ዘለንስኪ ከነአሜሪካ ያልጠየቀውና ያልተሰጠው የጦር መሳሪያ አይነት የለም። የተቀረው ኒኩሌር ሚሳኤል ብቻ ነው።
@EeEe-iz7hf
@EeEe-iz7hf Месяц назад
ድል ለእናት አገረ እሩስያ
@VictorVictor-v5b
@VictorVictor-v5b Месяц назад
Awaze berta .....
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or Месяц назад
ክርስቲያን አማን ፑር የምዕራባውያን ሸርሙጣ ነች
@EthioHabesha-o5g
@EthioHabesha-o5g Месяц назад
ስለ ኢትዮጵያ አትዘግብም እንዴ አለምነህ ዋሴ?
@girmakebede3525
@girmakebede3525 Месяц назад
No one knows the number nuk. The US and Russia have.
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k Месяц назад
sle federal ena abiye atawera becha enji lelawe edawe gebse new
@LeonardRaymond-y9z
@LeonardRaymond-y9z 27 дней назад
Ila Passage
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Месяц назад
Russia💪💪💪💪
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Месяц назад
"ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት አታከብሩም!" ቀጀላ መርዳሳ (የባሕል ሚ/ር) Mon 04 Mar 2024 የካቲት 25/ በ2016 ዓ.ም) ,አድዋን ተውት!አታስቡት! የአድዋን ሩጫ ተውት አያገባችሁም! (አዳነች አቤቤ)
@אוריאגומס
@אוריאגומס Месяц назад
አለምነው ዋሲ እሱ ሆድህ ፈድቶ ብታርፍ ምን አለ ብትገላግል
@semita6254
@semita6254 Месяц назад
R u The only Russian Amharic speaker reportor or corespondent? Communist ye derg atelaa 😊
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm Месяц назад
🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
@tekletsegaaboret
@tekletsegaaboret Месяц назад
ሼባው ምነው
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Месяц назад
Mouthpiece of Putin. Always you are like that.
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Месяц назад
ዘ ላ ን እ ስ ኪ ኳስ የሚጫወት መሰለዉ እንደ አፍሪቃ ዘላኖች ኢትዮ እና ኤርትራ 😮
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 28 дней назад
ሀማስ ይያዝህ አንተ ከብት አጋስስ
@YonasSemere-o4z
@YonasSemere-o4z Месяц назад
Ukraine you Don make anything right, American the made
@dessieassefa945
@dessieassefa945 Месяц назад
ምነው ያለህበትን ሀገር እሳተጎሞራ እና ፍጅት ንቀህ እና እረስተህ የራሻ እና የዩክሬን የእስራኤል እና ፓልስቲኒኣን መዋጋት አስጨነቀህ ? ስለ እዉቀትህ ስለ ትንታኔህ እና አቀራረብህ ማራኪነት ባልጠራጠርም ከቤትህ ከደጅህ ከፊትህ የሚፈፀመዉን እልቂት ቸል ብለህ ከዜና የቃረምከዉን የሩቅ ዜና ስታንቆልጳጵስ ሳይ ምነው ሁሌም ሳደንቅህ እንድኖር ጦርነቱ ተጀመረ እንዴት አደራችሁን እያስታወስኩ የማሀከለኛዉን ምስርቅ ጦርነት ያስጀመረው አለምነህ ይመስለኛል እያልክ እየቀለድኩ ብኖር ያኔዉኑ ብትሞት ይሻልህ ነበር እንዲህ ከምትዘቅጥ እና ፈሪሳዊ ከምትሆን ከወጣት መኮነንነት እስከ አሁን ሁሉንም የሬድዮ ፕሮግራሞችህን ሳስብ መፈጠርክን ወድጀ በዝቅታ መኖርህን ጠልቸ መሞትክን ተመኘሁ
@legessehailu8690
@legessehailu8690 Месяц назад
አለምነህ ዋሴን የራሺያ ሚሳኤል ባፈነዳው 😂😂😂
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Месяц назад
ጠላቱ😂Riussia👌
@gdddtyy242
@gdddtyy242 Месяц назад
ሀነገከ
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ Месяц назад
አለምነህ እንኳን ደሰ ያለህ የምትደግፍት ራሺያ ዘሬ ቀንቶታል እኔ እኮ ለምን በይፋ አክቲቨሰት አትሆንም ለራሺያ። አንተ እኮ እራሺያ ትንሺ ድል ሲቀናት የምትረካዉን ያክል ሴክሰ ሰታደርግ እንኳን የምትረካ አይመሰለኝም literally you sound like as if you are having organismic rush when Russia has a small victory on the battlefield.
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Месяц назад
አተ ጀመራ አድማጭ ነህ አለምነ ሩሲያን ደግፎም አያውቅም የምእራባዊያን ደጋፊ ነው ኔቶ ናፋቂ
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ Месяц назад
@@eyobyonas880 no I am not I have been following alem since the first desert storm war, I love listening to his voice , I have never tired of listening to his voice. He is on of the best vocalist of Amharic language. However I don’t condone his political analysis. He never likes the politics of the west, he leans more to socialistic ideologies.
@kingmuller5189
@kingmuller5189 Месяц назад
ዮሮ ፕራይድ ነገር ነህ መሰለኝ 😂😂😂😂፡ እንዴት ነው ምእራቡ ሲወቀጥ አንቀጠቀጠህሳ፡ ከዚህ በላይ ምን አለምነህ CNN, BBC, NT,WJ, ያነብልሃል በየቀኑ
@hamduali170
@hamduali170 Месяц назад
ምንአልባት የአባ ገነነ ደጋፊ ስለሆንክ ይሆናል ድል ለራሽያ
@yaradyarad483
@yaradyarad483 Месяц назад
አንተ ሄቨን ሄቨን እያልክ የኦሮሙማን የሀሰት ድራማ ስታራግብ ነበር ግን አማራ በኦሮሙማ ሲጨፈጨፍ ዛሬም ህፃናቶች ታግተዉ ሲታረዱ አያገባህም አደል ደግሞ ይሄን የጋላ ብልጭልጭ አታሳየን
@ermiaszewde1970
@ermiaszewde1970 Месяц назад
Min agebah besew ketema
@yaradyarad483
@yaradyarad483 Месяц назад
@@ermiaszewde1970 ወደ ማዳካስካል ባስቸኳይ
@Kebebew-b5s
@Kebebew-b5s Месяц назад
ምኑ ሆዳም ሰው ነህ ግን እንዲያው ጎንደር የሆነውን ግፍ አልሰማህም? እስከመቸ ለሆድህ አድረህ ትዘልቀዋለህ ግን? አሳማ
@NaaBMl1986
@NaaBMl1986 Месяц назад
እናትህን ብዳ አቦ ስያስጠላ ስያነብ
@Habte.Shimelis
@Habte.Shimelis Месяц назад
Welcome
Далее
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 916 тыс.
Mcdonalds cups and ball trick 🤯🥤 #shorts
00:25
Просмотров 612 тыс.