Тёмный

Alemneh Wasse ትራምፕና ካማላ  

Alemneh Wasse
Подписаться 370 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@YacobHailu
@YacobHailu Час назад
መጣ መጣ ደግሞ አስገምጋሚው የብርቅዬ ጋዜጠኛችን ድምፅ ።ኑርልን!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 часа назад
ሰላም ተወዳጅ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
@yasinhusse
@yasinhusse Час назад
ድል ለኢትዮጵያ ❤
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 2 часа назад
ድል ለትራፕ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 часа назад
ከረጅም ዓመታት በፊት በኦባማ ምርጫ ዘመን ፋና ሬድዮ ላይ በትረካህ ጅምር፦ "አሜሪካ ዋይት ሐውስ የፍትህ ተራራ ላይሆን ይችላል። ላትወደውና ላትፈልገው ትችል ይሆናል። ላትቀናበት ግን አትችልም...." እንዳልከው ይህንን የዓለም ትኩረትና ቅናት የሆነ ትንቅንቅ ባንተ ማድመጥ ግሩም ስሜት ይሰጣልና እናመሠግናለን። ደግሞ በአገላለጽህ ብታስውብልን እንዴት እንደሚጥም!
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Час назад
አለም ዜና አቀራረብህ እጅግአሪፍ ነው
@kukulu99
@kukulu99 41 минуту назад
በሚያሳዝን ሆኔታ ክርስትናን ዝቅ ለማድረግ ስለሞከረች ከኔ ቀይ ካርድ አግኝታለች ምክንያቱም ሁሉም ነገር ያልፋል ለዘላለም የሚኖረው በእግዚአብሔር ላየ ያለው እምነትታችን ነው
@kinghenians986
@kinghenians986 50 минут назад
ትራፕ በሁሉም ስዊንግ ስቴት ና ባትል ግራውንድ በዝረራ እየመራት ይገኛል❤🎉🤝🇺🇸🥰💪
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Час назад
የህዝብ አስተያየት አሁን ካለው እውነታ ጋር በፍፁም አይገናኝም:: ሚዲያዎች የተያዙት በሊበራሎች ስለሆነ
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m Час назад
ትራኘ ቢመረጥ ጥሩ ነው ቢያንስ ግብረ ሶዶሞች አንድ መላይ ይሰጣቸው ነበረ
@kebebushetesemakebebushe8489
ድል ለካማላ
@kinghenians986
@kinghenians986 50 минут назад
ምነው የሰይጣን አምላኪዋ ደጋፊ ነኝ አልሽ 😒😑
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 Час назад
👍
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Час назад
ትራንፕ ቢመረጥ ኢራን ከነተላላኪዎቿ ይጠፋሉ ከዚያ መሃከለኛው ምስራቅ ሰላም ይሆናል በተለይ ከህንድ ውቅያኖስ ጫፍ እስከ ስዊዝ ካናል ድረሥ ሰላሙ ይጠበቃል። የዚህ ሰርጥ ሰላም በኢኮኖሚው እና በህዝብ ለህዝብ ያለውን ጥሩ ግንኙነት ያሳልጣል
@tesjij8484
@tesjij8484 Час назад
ዲሞክራቶች በጣም ቀፋፊዋች ናቸው ምናምንቴዋችና በስው ሀገር ጣልቃ የሚገቡ እርግጥ ሁሉም እንደዛው ቢሆኑ ሪፐብሊካን ይሻላሉ
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 Час назад
ድል ለትራንፕ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤
@amareyarit5401
@amareyarit5401 56 минут назад
ያለውን የሚያቃጥል መንግስት እያለ አቃጥሉልኝ ብሎ ውይም አፍርስልኝ ብሎ ቤትሚገዛ ያለ ይመስላቹሃል ማስታውቂያየምተስሩት
@bettynegest8571
@bettynegest8571 Час назад
Yeah ewnet new Hamila karis diqala yemetschbetin hobreteseb enkuan litadin yematichil Dabilos kehadi haymanote bis nachew . Ehen ahun yalew Ye alem hlkit yemasnesa tor mekera Ende set meten endemsbrer Fanta echew gn zorew alemin. Esat wist lasgebu Ye mitru mehonachew new
@abby87877
@abby87877 33 минуты назад
አለም ምነው ግማሹን ማስታወቂያ አደረጋችሁት ?? ቀንሱት እንጂ
@et2507
@et2507 Час назад
The M State., 269 each. HollyMolly.
@53067
@53067 2 часа назад
President Trump እንደሚያሸንፉ ምንም ጥርጥር የለኝም ምርጫው የፆታ ከሆነ ሴቶች ይበዛሉ😂
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 часа назад
ትራንፕ ያሸንፋሉ ።
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m Час назад
ኸረ የማስታወቂያ ብዛት 😅😅😅
@Anatolean4801
@Anatolean4801 Час назад
ተራራ ከሚያክል እርግዝና አይጥ ተወለደች አለች ኢራን በፋሮስኛ ምን ለማለት ነው ያ ሁሉ የእሰራኤል ድንፋታ የት ገባ ነው ነገሩ አንተም ነገሩ አልጥም አለህ መሰለኝ ወደ አሜሪካ ተቀነጠስክ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Час назад
ድል ለካሚላ❤❤❤❤❤
Далее