Тёмный

Alemneh Wasse # ስለእስራኤል ጥቃት  

Alemneh Wasse
Подписаться 370 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@mohammed.getahun
@mohammed.getahun 3 часа назад
እስካሁን የአንተን ሚዲያ አቀራረብ በጣም ነበር የምወደው። በዚህ የዜና አቀራረብ ለእስራኤል ሙሉ ወገንተኝነትህን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ እና ገለልተኝነት የጎደለው ነው።
@tesfaeyesusdegife2758
@tesfaeyesusdegife2758 14 часов назад
አለምነህ ሚዛናዊ በማድረግ የተለያዩ ገፆች በማዋት ብትዘግብ ይሻላል።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 часов назад
ከራሱ ኪስ አውጥቶ ነው እንዴ የዘገበው ነው እያሳለፍክ ነው የምትሰማው እያጣቀሰ ነው የሰራው
@እኔነኝ-ኸ1ዀ
@እኔነኝ-ኸ1ዀ 8 часов назад
አቶ ተስፋዬ > የሚለው ቃል : ዛቻ እንዲሁም ትእዛዝ መስጠት ይመስልብሃል ስለዚህ ሌላ ቃል ብትጠቀም የሚሻል ይመስለኛል ::
@eyasudawit-y9c
@eyasudawit-y9c 7 часов назад
​p
@abdulkadirahmed6558
@abdulkadirahmed6558 2 часа назад
ትክክል ነው
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 15 часов назад
ሌሎች ሚዲያዎች መጠነኛ ነው ብለዋል አለምነህ ዋሴ ይዋሻል ኢራን በስራኢል ላይ ያደረገችውን ጉዳት ትንፍሽ አላለም
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 часов назад
😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 часов назад
🤣🤣🤣🤣 ሲጀመር የኢራን መሪዋች አባገነን ናቸው ጋዜጠኛ ገብቶ እንዲዘግብ አይፈቅዱም አራት ጀት ለሰአታት እያንዣበቡ ሀያ ኣላማ ሲደበድቡ የት ነበሩ?ከሆነም እንኳን አልተጎዱ እንዲህ ብለው ቢያልፉ ይሻላቸዋል ዋጥ አድርገው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 часов назад
መሀመድ እመን ተመተካል😂😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 6 часов назад
Mohamed why you are here to leasten his you tube bro let me advise you don't burn your lf
@AbdenurMohamedseid
@AbdenurMohamedseid 13 часов назад
ጥቃቱ 90 በመቶ ኣይናችን እያየን ከሽፏል እንደ ልጅ የሰማሀው ሁሉ አይወራም
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 часов назад
😂😂ምንአገባን ያንድዳት እቺን አሸባሪ ጥርቅም🤗
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 часов назад
አብዲ ተው እንጂ😂😂😂
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 8 часов назад
Eran..west..neberachu😂
@solomongelu553
@solomongelu553 17 часов назад
ምን አገባን እስኪ አንድ ቀን በአማራ ክልል በድሮን ስለሚሞተው የአማራ ገበሪ ዘግብ ምን አይነት ሰው ነው በእናታቸው
@robbarobi2784
@robbarobi2784 16 часов назад
You shut up heis professional journalist 🎉
@w.h167
@w.h167 14 часов назад
ስለ አማራ ክልል አንቺ ዘግ ቢ😂😂😂
@solomongelu553
@solomongelu553 13 часов назад
@@w.h167 እዴ። በደንብ ነው የምዘገበው ለወገኔ አተ እስራኤል ኢራን ምናምን በል እኔ እሚመለከተኝ ስለውገኔ ነው እነሱ ስላተ ጉዳያቸው አደለም ደነዝ
@selam65030
@selam65030 9 часов назад
😂አለምነህ ፈሪ ቂጡን የሚነፋ ወንድ ነዉ ሚስት የለዉም 🎉
@jozibaye591
@jozibaye591 7 часов назад
@@selam65030. I don’t think so brooooo
@MsratHafiz
@MsratHafiz 18 часов назад
ሰላም የምንሰማበትን ቀን አምጣልን
@millionlucky3742
@millionlucky3742 12 часов назад
አለም እያለ የሚወያዩት ነበር የደበረኝ እንደዚህ ነው ዘገባ ብራቮ
@kedirwerkicho
@kedirwerkicho 18 часов назад
እግዛብሄር ይመስገን የእስራኤል ጀቶች ተልኮወቻውን ጫርሶ በሳለም ተመልሶወል አልክ 34 ደቂቃ በቃራብከዉ ትንታኔ እንዲመስ አታስበንን
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 17 часов назад
ገና ምን አይተው 😢እስራል ጀግና🙏
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 18 часов назад
ዜናውን ያሳረግበትን የመጨረሻ አረፍተነገር የተዛባ ነው! ለእስራኤል ያለህ አድሎአዊበት ገሀድ የወጣ ነው!!
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 17 часов назад
Awo Israel .degafi new almmneh betam dedeb new
@HailuDebele-ns8sj
@HailuDebele-ns8sj 6 часов назад
It was hoey 😂
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 13 часов назад
እንዲህ የኔ ጌታ ይሄ ነው አምላኬ የምለው ይሄ ነው ድንቅ ቸር ያልኩት እግዚያብሄር እኔ የወደድኩት ያባቶቼ አምላክ እስራኤልን የብረት ክንፍ ሆኖ በደምህ ሸፍናት
@Helen-i7j
@Helen-i7j 6 часов назад
አሜን
@MiranAbayna
@MiranAbayna 13 часов назад
ድል ለእስራኤል
@merhabatube219
@merhabatube219 8 часов назад
ለ ኬንያ🇰🇪
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 10 часов назад
ትንታኔ ብቻ ሳይሆን ዜናም በደንብ ቢኖርህ ሁሌም ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ዘገባህ ይመቸኛል በርታ!!
@እኔነኝ-ኸ1ዀ
@እኔነኝ-ኸ1ዀ 7 часов назад
ውድ ኢትዮጵያውያን ስለአገራችን ብቻ ብንጨቃጨቅ ያምርብናል :: ከኢትዮጵያ ውጭ ያለው የራሳቸው ጉዳይ:: ግን ለእኛ መረጃዎችን ማድመጡ ይበቃናል :: ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን !!
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 18 часов назад
ድል ለእስራኤል ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እንኳን ደህና መጣህ
@AbdulhadiYasin
@AbdulhadiYasin 16 часов назад
ሰው እየሞተ እግር ኳስ ጨዋታ ይመስል ድል ለእከሌ ብሎ በሌላው ሞትና ስቃይ መደሰት አይከብድም? ምናለ በየእምነታችን ስለሰላም ብንፀልይ?
@siyanasiyana2014
@siyanasiyana2014 4 часа назад
Bravo Isreal🙏🏆🥇🏅🎖️
@abdulkadirahmed6558
@abdulkadirahmed6558 18 часов назад
አይዞዋችሁ።ይሄ የናንተ ፍላጎት ነው ።እድሜ ለነ አቤል ብርሃኑ ለነ ፈታ ዴይሊ ብዙ በሌላ ቋንቋችንም እንከታተላለን ። ምጠይቅህ ነገር ግን በራሽያ ና ዩክሬን ጉዳይ ስለራሽያ ምዕራባዊ ያን ሚዲያ የውሽት ሽፋን እንደምሰጡ ተናግረህ የራስህን ትንታኔ ትተነትን ነበር ። የበለጠ ስለ ኢራን ምዕራባውያን ውሽት እንደምነግሩን እያወክ እዚህጋ ከፍላጎትህ ጋር አብሮ ስለሄደልህ ብቻ ኮፒ አርገህ መዘገብህ ይገርማል። ሌላ ማስረጃ ካንተ ብቻ እስካሁን የሰማነው ነገር ሄዝቦላ የለም ኢራን ብቻዋን ቀርታለች ብለሃል።ግን ከምንም ጊዜ በላይ ከባድ ጦርነት በሄዝቦላ ና እስራኤል መካከል እየተደረገ ነው።ይሄ ሁሉ ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው ?
@danbeltube3338
@danbeltube3338 5 часов назад
እነሱ እኮ አሜርካ እና እስራኤል በአጠቃላይ ምራዕብዊያን ጠል ስለሆኑ ነው ብሮ እስኪ አስበው እንደ ሰው መቶ አየር መቃወሚያ የማያስቀረው የጦር ጀት ሂዶ አንዱም ሳይመታ ሳይወድቅ ሲመለስ ምኑን መከቱት ኢራን አሯን በልታለች 🤣🤣😂😂
@naodbeba6277
@naodbeba6277 15 часов назад
ታማኝነቱ ስትል አታፍርም 😂😂😂
@Mengshaile
@Mengshaile 13 часов назад
ውሽት
@zeyaduMoha
@zeyaduMoha 17 часов назад
አዘጋገብህ የእስራኤል ይመስላል የተመረዘ ነዉ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 15 часов назад
ena mohamod gimu , fersamu , kendamu ...ect. eyal. yizegeb ende? 😮 timbo 😂😂
@እኔነኝ-ኸ1ዀ
@እኔነኝ-ኸ1ዀ 7 часов назад
ፍላጎትሽ ዜና ማድመጥ ሳይሆን እስራኤል ና አሜሪካ እንዲሁም አጠቃላይ ምዕራቦች ተገደሉ የሚለውን መስማት ብቻ ፈልገሽ ስለመጣሽ ምንም መረጃ ላንቺ መረጃ አይደለም :: እኛ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ውጭ ያለውን ሂደቶች እንደመረጃ ብቻ ብንወስደው በጎ ሳይሆን አይቀርም ::
@dabaroba1829
@dabaroba1829 17 часов назад
ምንድነው መጨረሻው የተሳሳተ ነገር አለ
@deyogaber85
@deyogaber85 17 часов назад
ዛሬ በእስራኤል ገሊሎት በተባለው ቦታ ዛሬ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ቆሰሉ:: ከቁስለኞች መካከል አንዱ በጸና: ስድስቱ በከባድ: አምስቱ በመካከለኛ: ሌሎች ደግሞ በቀላል ሁኔታ ቆስለዋል:: በሽብርተኛው ላይ እርምጃ የተወሰደበት መሆኑን ከደረሰን ዘገባ መረዳት ችለናል::
@tigist-ps8kb
@tigist-ps8kb 18 часов назад
እውነተኛ ዜና ❤❤
@AbdulwhabMohammed-h7u
@AbdulwhabMohammed-h7u 13 часов назад
Why do you usually take Israel and US media's as a first source?
@babuabiye1351
@babuabiye1351 8 часов назад
እኔ ሚገርመኝ ባለፈው ሳምንት የእስራኤሉ መ/ሚ/ኢራን ከባድ የሆነ ምት እናደርስባታለን የጉዳቱ መጠን ምን ያህል እንደሆነ ወዲያውኑ አታውቀውም ብሎ ነበር ይኸው በየቀኑ አዳዲስ መረጃ ታወጣለች
@MuftadinShermolo
@MuftadinShermolo 17 часов назад
የሳተላይት መረጃ ይገርማል ይህን ያህል ጨንቀት በውሸት የእስራኤልን ደካማነት ለመሸፈን ምነው በቃ አልቻለችም በል የዓለም ሚዲያ እንደሚዘግቡት ማለቴ ነወ።
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 17 часов назад
ትንሽ ትንካኝ አለቃትም ያለችው ኢራን ትሞክራታ። ደካማነቷን ያሳዩን። ትፈጃቸዋለች።
@Abcd-x5w3q
@Abcd-x5w3q 12 часов назад
እንደሱ ከዘገበማ ይሞታል
@LIVERPOOL-gm4pw
@LIVERPOOL-gm4pw 17 часов назад
የአይሁዱ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እድሜህ ይጠር አቦ ካንተ ጋር ኢትዮጵያዊ መባሌን ሰረዝኩት።
@w.h167
@w.h167 14 часов назад
የአለምን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ😂😂
@AxumawiKing
@AxumawiKing 13 часов назад
ስለ ኢትዮጲያ ምናባህ አገባ አንተ የአረብ አምላኪ ሂድ የቀሚሳም ልጅ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 13 часов назад
😂😂😂😂 እኔኮ የሚያስቀኝ በስድብ መመረቃቹሁ ነው😂😂😂😂
@duliti7133
@duliti7133 13 часов назад
ከእውቀት ነፃ የሆንክ አለምነህ እስራኤላዊ ነው
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 13 часов назад
😅😅😅😅😅oooo😅😅😅😅
@abdihassen1860
@abdihassen1860 15 часов назад
አለምነህ በእስራኤል ሚድያ ሊባኖስላይ የተደረገውን ጥቃት ምስል ኢራን የደረሰባት የእስራኤል በቀል ብለውን አልጀዚራ እውነቱን አቀረበው የእስራኤል ሚድያም ምስሉን አጥፍቶ ይቅርታ ጠየቀ ስለዚህ አለምነህ የነሱን መግለጫ እንዴት እንመን
@Abcd-x5w3q
@Abcd-x5w3q 12 часов назад
Delafield Israel new
@et2507
@et2507 18 часов назад
The stuff is called Defence Defend Defense. The tactic and/or strategy cannot get measured. What is intifada?
@NatiGazemo
@NatiGazemo 17 часов назад
ኢራን ገና ውስጥ ውስጡን ህመሙ እየተሰማት የተመታችበትን ቁስሏ ስመረቅዝ ራሷ ታወጠዋለች አሁን ላይ አልታያትም መሰለኝ ያ ሁሉ ከ100 በላይ አየር ሃይል የታጠቀውን ተተኳሽ ይዘውት አልተመለሰምና።
@serawitulemma2358
@serawitulemma2358 14 часов назад
8 ደቂቃ የዜና ትንታኔ 7 ደቂቃ አሰልቺና መረን የለቀቀ ማስታወቂያ ታዲያ እንዴት ነው ሰው አዋዜን ሰብስክራይብ የሚያደርገው please ይስተካከል
@YasinKedir-hb5mn
@YasinKedir-hb5mn 12 часов назад
ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት ሚጎልህ ሽማግሌ
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 10 часов назад
ታዲያ የዐለምነሕ ዋሤን ፕሮግራም ዐትከታተል ? ምንታደርጋለሕ በዕሡ ቻናልውሥጥ ?
@אבבהאבבאו
@אבבהאבבאו 5 часов назад
አረብ አገራት እስከሚገባቸው ድረስ ይቀጥላል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍👍👍
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 15 часов назад
ምንጊዜም ሚዛናዊ ዘጋቢ ያስፈልጋል
@Abcd-x5w3q
@Abcd-x5w3q 12 часов назад
Neber
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 6 часов назад
እስራኤል አስተዋይ ናቸው አሁን መንገድ ነው የተጠረገው ቀጣይ ይሞክሩት።
@truemidiacom
@truemidiacom 7 часов назад
አለምን እየመራን ነው የሚሉት ጆ በይደን እርጅና ተጭኗቸው ሚነገሩት አያውቁም ስለዚህ አትፍረዱበት በአለምነ ወሴ ድሮ ነበር ሚዛናዊ ዘገባ የሚዘግበው አሁን እርጅነም ስለያዘው እምነቱም ፂዮነዊ ስለሆነ ነው
@Helen-i7j
@Helen-i7j 4 часа назад
አለመነህን ለመናገር ቢያንስ ኢትዬጲያዊ እውነተኛ መሆን አለብህ የአራጆች አጋዥ ከሆንክ አመጣጥህን ሰለምነውቅ እንረዳሀለን
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 16 часов назад
አንጋፋዉና ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለምነህ ሁሌም ለእዉነተኛ ዘገባዉቹሁ እናመሰግናለን በርታልን አዕምሮ የጎደለችዉ ሰዎች ለሚፁሑፍ ጀሮ አትሰጥ ጤነኞች አይደሉም እዛዉ ዉሸት ሚሰሙበት ሚዲያ ይሂዱ ሺወች እዉነተኞች ከጏንህ ነን ❤
@tsigetube7178
@tsigetube7178 15 часов назад
Tikikil
@sayameen760
@sayameen760 14 часов назад
አለምነህ ወገንታኛ ነው የሚያሰኘው ሁሌ እስራኤል እንደዚህ አደርኩ የምትለው ብቻ ነው የምያመጣው : ከዚህ በፊት ኢራን 90% ዓላማ መትቻለሁ ስትል ልክ እስራኤል ተከላክ ያለሁ ስላለች እስዋ ጋ ሆነ አሁን ደግሞ ያን ሁሉ ፉኮራ ከ ሞቶ በላይ ኣየር ፕሌን ኣሰልፋ ዓለም ሓያልነታችን ያያል ያለች ፉኮራ ኢራን ራስዋ ተራራ ያህል እርጉዝ ሆና እንደ አይጥ ነው የወለድችው እያለ ለምን ጋዜጠኛው አለምነህ ኣካብዳል ስለዝህ እውነት አያወራም
@AlmazMubarek
@AlmazMubarek 12 часов назад
የመጨረሻውን አዳምጥ አለምነህ ውሽታም መሆኑን😂😂😂😂
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 8 часов назад
@@AlmazMubarek የቃላት ግድፈት ነው የሰው ልጅ ነው ስህተት አለ ይህን ብቻ ይዞ የተከበረን ጋዜጠኛ ወሽታም እያሉ ማጣጣል ተገቢ አይደለም
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 5 часов назад
ዱንያ ውራጅ ብሎም አዋራጅ ናት። ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። በመሆኑም ለዘላለማዊ ጥቅማችሁ ስትሉ ሠልማችሁ እንጂ አትሙቱ። ያልሰለመ ሁሉ ለዘላለም በጀሀነም የእሳት ባህር ውስጥ ይዘወትራል። ላ ኢላሃ ኢለሏህ አሏሁ አክበር።
@YetuSiyu
@YetuSiyu 16 часов назад
Eshi felashawochu eski enayalen 😅
@YhenewMolla
@YhenewMolla 16 часов назад
እኔ የምለው እንድ ነገር አለ የምትሳደቡ ሰወች ጋዜጠኛው ምን ያድርግላችሁ ኢራን አትሳደቡም መቶ ጀቶች ሀገሯ ገብተው በሰላም ሲመለሱ እነሱ ምን ይሰራሉ ወደድህም ጠላህም በመካከለኛው ምስራቅ እስራኤልን የሚያቆም ሃይል የለም "እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፊም"
@truemidiacom
@truemidiacom 6 часов назад
እምነቱ አይሁድ የሆነ ሁሉ እንዳንተ ነው የሚገልጸው አይሁድ
@shemsunuri5494
@shemsunuri5494 8 часов назад
አለምነህዋሴ ዜናውን ሚዛናዊ አድርገው ትዝብት ውስጥ እየገባህ ነው
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 18 часов назад
አንጀት አርስ ዜና አቀራረብ።
@naodbeba6277
@naodbeba6277 15 часов назад
የአይሁድ ደጋፊ ለጋዜጠኝነት አትመጥንም ሞያው አንተን አይወክልም በግልፅ አድሎህ ይታያል 😂😂😂
@NegewoDeko
@NegewoDeko 9 часов назад
አለምነህ በጣም ተዘብኩ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር ላካ አይድለህም 😂😂😂😂
@dandi704
@dandi704 10 часов назад
ባተ በኩል የሚቀርብ ዜናም ሆነ ማንኛውም ነገር ታማኝነት አጥቶዋል አናምንህም የእስራኤል ገረድ !! ጭራሽ ቤት ማስተዋወቅህ የበለጠ Real estateቶች ላይ እምነት እንድናጣ አርገህናል!!!!
@degietube7896
@degietube7896 17 часов назад
የኢራን ደጋፊዎች አትንጨርጨሩ፣አለምነህ ምን ያድርጋቻሁ?እዉነቱ ይከነክናል።
@DarlingtonOCHOLA
@DarlingtonOCHOLA 18 часов назад
Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤
@MolloberFedadab
@MolloberFedadab 12 часов назад
እስራኤል በኣሜሪካ ጀርባ ታዝላ እስከመቼ እንደምትቆይ መተንበይ ባንችልም ኣንድ ቀን መውረዷ ግን፣ መገመት ኣይቀርም። የፍልስጤምን ጥያቄ በፍትሃዊነት ካላስተናገደች ሰላም ይኖራታል ማለትም ላም ኣለኝ በሰማይ ነው የሚሆነው። መካድ የማይቻለው እውነታ ቢኖር " ምንግዜም በዚች ኣለም ሃያል ነኝ ባይ የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር መድከሙ የማይቀር ሲሆን፣በተራው ደካማው የነበረ ማየሉና መጠንከሩ የማይቀር የኣለም ታሪክና የፖለቲካ ሂደት ያስተምረናል"
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 часов назад
ግን እኮ እስራኤል እግዚአብሔር ቃል ገብቶላታል የሃያላን ሃያል እኮ እግዚአብሔር ብቻነው🙏ደሞኮ እነ ሃማስ ከማሸበር ከማረድ ከማጥፋት የዘለለ ምንም እውቀት የላቸውም እግዚአብሔር ይፈርዳል!! !!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 часов назад
ኢራን በሩሲያ ታዝላ እስከመቼ😂😂😂
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 5 часов назад
አሜሪካ እና እስራኤል መቸም አይለያዩም።ገመድ ይዘህ ብትታነቅ ይሻልሀል😂😂
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 9 часов назад
ለዚህ ሰውየ በቁመቱ ልክ መስታዎት ገዝቶ የሚሰጥልኝ ሂሳቡን እኔ እከፍላለሁ
@duliti7133
@duliti7133 13 часов назад
አለም አረቦች እስራኤል በአየር ክልላቸው እንዳትበር ከልክለው ነበር በየት በኩል ነው የበረሩት
@abdihassen1860
@abdihassen1860 17 часов назад
እሺባክህ የአይሁዶች ብቃት ውሸትን እውነት አድርጎ ማቅረብ ነበር አሁን አለም አወቀ አለም ነህ ይቅርብህ
@EyobSelassie
@EyobSelassie 16 часов назад
ምኑ ነው ውሸት ወንድሜ ?
@deguzewdi4034
@deguzewdi4034 18 часов назад
30 PERSENT TRUE
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
ጠግበው ነበር
@FayaWest420
@FayaWest420 18 часов назад
አንተ ግን በጣም side ይዘህ ነው ምታወራው የከፍሉሀል መሰለኝ ያሳፍራል
@DagmawiBeyene-ko6dl
@DagmawiBeyene-ko6dl 18 часов назад
which side n s w e new
@zelalembirhanu4211
@zelalembirhanu4211 11 часов назад
መጨረሻ።።የኢራኑ ፕሬዚዳንት እስራኤል ትበቀላለች ብለዋል።አልገባኝም
@tsegaberhan
@tsegaberhan 9 часов назад
When will you tell us news of peace, love, and reconciliation? Consider focusing on possible solutions to war and the consequences of war for civilians. Make news and documentaries about the value of peace and how nations can fail. One very important point for a journalist is impartiality, unlike the way you act.
@QasimAbdall
@QasimAbdall 16 часов назад
Jezba yesew jezba
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 15 часов назад
እንዲሑ ነብያቹሑም ተሣዳቢ ነበር፣ ከሡ ስለተማራቹሕ አይፈረድባችሑም።
@מסרק
@מסרק 10 часов назад
በትክክል አድ እስላም ያልሆነ ሰው ከገደላቺሁ 70 ድግል እሴት በሰማይ ይሰጣቺሇል እያለ እሚያስተምር ባለጌ ስብእና የጎደለው ሀያማኖትና ነቢ ስላሳደጋቸው ሁለነገራቸው አስቀያሚ ነው።​@@ZennaalemayehuEshete
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 7 часов назад
​@@מסרקይገልማል እኮ ምን እይነት እምነት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደውም 100 ሴት ነው መሰለኝ እና 1000 በግ እና ፍየልም ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lebebestlebebest8314
@lebebestlebebest8314 17 часов назад
የእስራኤል 1ዱ ኳሊቲ ጠላት ብላ ያሰበችው ሀገር ቀለበት ውስጥ ካልገባ በቀር ምላሽ አትሰጥሙ :: ሌላ ሀገራት ግን ክቤሬ ተነካ ብለው ያለ ኢላማ ቦታ (ሳያጤኑ )በችኮላ ጥይት ያባክናሉ::😂😂😂
@sisaygemechu7630
@sisaygemechu7630 11 часов назад
I think you have confused Israeli leader with the Persian
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 18 часов назад
እኛ ስለ ጃፓን ምን አገባን
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 17 часов назад
😂😂😂😂😂
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 6 часов назад
Hiran tibekelalech weys Israel tibekalalech? Astekakilew
@teddytadege5166
@teddytadege5166 17 часов назад
@alemnehwasse, are you spokesperson of Israel? Your reports has become just one sided. Do better!
@Hani-jt4lb
@Hani-jt4lb 10 часов назад
We love you almeneh ❤😘
@hayredinfetudin764
@hayredinfetudin764 18 часов назад
😂😂😂😂 ወይ አለምነህ
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 15 часов назад
መሣቁ ነው ? እንዲሕም ዐድርጎ የለ ሣቅ 😅
@kinfeKebede-um2gq
@kinfeKebede-um2gq 11 часов назад
ዘገባው ሚዛናዊነት ይጎድለዋል ‼
@AMCOMKl
@AMCOMKl 4 часа назад
በጦርነት ወቅት በጥይት ስትመታ አታዉቀዉም ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ነዉ ህመም የሚሰማህ ኢራንም እየቆየች ነዉ ህመሙ የሚሰማት
@et2507
@et2507 18 часов назад
Alemnek, If I were you, I wouldn't confront congresswoman. She is a Hexagon specialist and/ or distinguished lecturer. Ask the dudes what intifada means, they answer, I stand with Israel. There is a foundation of science. It has pillars. Time Place Person. Where is intifada? I stand with...
@shemsedinelmeto9308
@shemsedinelmeto9308 12 часов назад
Enea eko betam yamegermagn semonun ena al jezira CNN yalegagutn zena keyet amtitak new yametizagibaw are weshat kens fithawi hun ena CNN enkuwan ke 1 terara laye 1 tenish ayet megalagel yalutn ante gin betam kekabdek tera laye sekelkew eko
@MMm-i9r
@MMm-i9r 15 часов назад
ጋሸ በርታ ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሠግናለን❤
@ShemsSule
@ShemsSule 18 часов назад
በአየር ላይ ሲነፍር አየን ሀቁ ይሄ ነው
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 18 часов назад
ኢራን ተደቁሳለች😂
@eri-ramais5789
@eri-ramais5789 17 часов назад
????
@robbarobi2784
@robbarobi2784 16 часов назад
Yes this is true
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 18 часов назад
kkkkkkk አይ አለም ነህ ክክክክ ሊባኖስ ላይ የመታችውን ፍንዳታ ስታሳይ አይቼ በሳቅ ወደኩኝ። አይ መቀደድ ክክክክ
@ImaneAbdu
@ImaneAbdu 18 часов назад
Weregna neh gn betam tadalaleh stawra
@TMAG62
@TMAG62 17 часов назад
Wushetun lenante chemro yawuralachulihu ?😂 min ayinet new
@abebahabte8469
@abebahabte8469 15 часов назад
Alemneh. , mirt. Gazetgna ❤😂❤😂🎉🎉
@mihretutarekegn1258
@mihretutarekegn1258 15 часов назад
Dear Alemneh u are not properly pronouncing Octopus
@semiramusa3217
@semiramusa3217 17 часов назад
እነዚህ ፋሽቶችና አረመኔ የእስራኤል መንግስት ዋጋዉ የምያገኝበት ሩቅ አይደለም።የሰዉ መሬት ዘርፎ የኖረ የለም ፖለስታይን መሬት አይኖራትም ።
@fuadfuad6091
@fuadfuad6091 15 часов назад
Ashkabachi bafiti awaze tamagn new telenberr yemin tamagn new weshatam
@ummaymen5354
@ummaymen5354 16 часов назад
Majorities your followers are blind and deaf even they can't watch and understand the other media that's way you showed disrespectful and giving wrong information You should have respect and keep your dignity if you and me support or not we can't change anything just try to be honest and keep your previous indetity
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 11 часов назад
ሌላ ማዲያ ማለት ላንተ አልጀዚራ እና አረብ ሚዲያ ነው 😂 እሱን አንተ ስማ ዜናውን ያቀረበው ያሜሪካ የዜና ምንጮችን ተንተርሶ ነው እኛ እሱን እንሰማለን😂
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 13 часов назад
Alemenehe 1gaa❤❤❤❤
@kenzaemohamed6857
@kenzaemohamed6857 14 часов назад
በመጨረሻም "እስራኤል ይሄንን ጥቃት ትበቀላለች" ብሎ እርፍ አለ 😂 በዚህ ዘገባህ እኮ ኢራን ተጠቃች እያልክ ነው ወይስ ልብህ እና ምላስህ ተጋጭተውብህ ነው !?
@mohamedabdulqadir856
@mohamedabdulqadir856 10 часов назад
Ayy alemneh gobezesh nesh eko ewnetun zegeba sayhon felashawochu le joroachew mesmat emifelguten ena des yimilachewn bicha tizegbaleh min atefaa ante sirah new wadaje keep it up 😂😂
@eskindersalah7671
@eskindersalah7671 8 часов назад
ሚዛናዊ የሆነ ዘገባ ብዘግብ ይሻላል አሁን እያስታወቀብህ መጣ እናከብር ነበር ግን ውሸታም የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀርብ ያለኸው
@tiktokworld5561
@tiktokworld5561 18 часов назад
ለምን ሀደህ እራንን አትመታትም እንዲህ ከምጨንቅህ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 16 часов назад
ኢራን ነደምብ ነው የተጨፈለቀች 💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ኣላርፍም ካለች ይቀጥላል
@wogderesdesta9214
@wogderesdesta9214 10 часов назад
Mastawekiya atabiza yastelal
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 17 часов назад
መቀወራቸውን እየቆዩ ይገባቸዋል። ዮቭ ጋለንት ያለው ይህንን ነው።
@ሀብታሙያዕቆብ
@ሀብታሙያዕቆብ 8 часов назад
ልክ ነህ አለምነህ።
@KasimKasim-p7z
@KasimKasim-p7z 9 часов назад
ኤራን አድኳን አውሮብላል መምታት ካቻለች እስራኤል ከፈለገች እደሦርያ እደቤሩት እደፍልጤም እደየመን ሁሉም በፈለገችግዜ ኤራን መደብደብትችላለች፣
@RemedanNursema
@RemedanNursema 10 часов назад
Yihe kersam betraka edme likihn gotegna honeh ltmot new
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 2 часа назад
deleb mehayim
@حياهبوبا
@حياهبوبا 8 часов назад
ወይዘሮ አለምነሽ ትላትና ናታናሆ ተቃውሞ ገጠመው ጦርነት አንፈልግም ልጆቻችን አለቁ እያሉ ታዲያ ናታኒም ደንግጠው ዝም ታዲያ ልክ እንዳንተ ፖፖፖፖ እያሉ ነው የሚያወሩት ለማንኛው ሂዝቦላ አይፋን ለቃቹ ውጡ አሉ
@Bini-e8v
@Bini-e8v 10 часов назад
ብትክክል ፡ናይ ኢራን ሰማያት ካብሕጂ ፡ ንወተሃደራዊ እስራኤል ክፉት ገይራቶ ኣላ ፡ንብሕጂ ክትዕንድረሉ ምቹእ ኮይኑ ኣሎ ፡ ኢራን ተጠቂዔ ንክትብል የሕፊሩዋ'ሎ ።ዕውት ስልቲ 💪✈️🇮🇱💪✈️🇮🇱💪✈️🇮🇱💪✈️🇮🇱
@aklessya-jk3eu
@aklessya-jk3eu 7 часов назад
አለምነህ ጥቁር ይሁዲ እንደሆነ አብዛኛው ኮሜንት የሚሰጡት አላወቁትም ሚዛናዊ የማያደርገው አለምነህ ዋሴ በቋራ ቤተ እስራኤላውያን ቤተሰብ ነው የእስራኤል ዜግነትም አለው አዘጋገቡ ሆድ አደር ይመስላል በተለይ የጁንታው እና የብልፅግና ጦርነት ጊዜ ብልፅግና ድል ሲቀናው ሰበር እያለ የሚተነትነው የሚገርም ነው አሁን ግን ያገር ውስጥ ጦርነት ላይ ትንታኔ አቁሟል
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 6 часов назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💓💓💓💓💓💓💓
@محمدياسينمحمد-ل1غ
@محمدياسينمحمد-ل1غ 17 часов назад
ክክክክክክክክጅጅጅጅጅጅጅጅጅ
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 12 часов назад
Victory for Israel!!!
@Muhamedhayat-k9w
@Muhamedhayat-k9w 17 часов назад
ፍርደ ገምድል
@tiktokworld5561
@tiktokworld5561 18 часов назад
በሳዳምም ሁሴን ግዜ የለከፈህ ሴይጣን አሁንም አልለቀቀም 😅
@DagmawiBeyene-ko6dl
@DagmawiBeyene-ko6dl 18 часов назад
awu
@kidusimran4616
@kidusimran4616 17 часов назад
😂
@voiceofreason8001
@voiceofreason8001 17 часов назад
Alamina wase don't obsessed with attack, Iran already has a nuclear bomb, and they have hypersonic missile. That will reach evere where in Israel. You talk like Israil accomplish it target, this guy are Parsia thaye are not Arab . They are also smart they know what they are doing.
@Anatolean4801
@Anatolean4801 17 часов назад
አለነህ እድሜህ ከመብሰል አልፎ ነፍሮዋል በሙያህ ግን ገና ጥሬ ነህ
@AlmazMubarek
@AlmazMubarek 12 часов назад
ይሄ ቀዳዳ መጨረሻ ላይ የሚለውን አዳምጡት
Далее