Тёмный

Alemneh Wasse ኔቶ የፊታችን ማክሰኞ በዋሺንግተን ሲሰበሰብ --- 

Alemneh Wasse
Подписаться 327 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Кино

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@user-hu3dp3ry9f
@user-hu3dp3ry9f 8 дней назад
አለምነህ እጅግ የማደንቀው መረጃ አጣርቶና አብጠርጥሮ እውነታውን ለህዝብ የሚያንጸባርቅ ጠንካራ ጋዘጠኛ እን ትክክለኛ ጋዘጠኛ ነህ።በርታ
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d 8 дней назад
ሰላም ታላቁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ የሩሲያ ነገር እንደ ሀገሬ ያስጨንቃኛል ድል ለሩሲያ።
@merhabatube219
@merhabatube219 8 дней назад
Silerasachin guday weyim zim binil
@nahomkaleb2377
@nahomkaleb2377 8 дней назад
አረብ አና አስራኤል መሆን ወንጀል አይደለም ታላቅ ሰውን ማብጠልጠል ከመዋረድ በስተቀር ምንም ጥቅም የለውም Alem we love you honest man in the world ❤❤❤
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 8 дней назад
Respect!!! Alemneh Wase
@kingwe37
@kingwe37 6 дней назад
Best journalist 👏 thanks
@amanuelsol
@amanuelsol 7 дней назад
እግዚአብሔር አትልም ማነው መድሀኔዓለም ?
@mussiegebeyehu7078
@mussiegebeyehu7078 8 дней назад
ሰላማ ችሁ ይብዛ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር የምታቀርቡበት መንገድ ትንታኔ ይለያል
@merhabatube219
@merhabatube219 8 дней назад
We keep on voice to outside world 🌎 than our big issues so what is journalism ❓
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 8 дней назад
Go on please Sir.
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 8 дней назад
አለምነህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ከዘረኝነት የፀዳ ሚዲያ። ከፍ በል
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 7 дней назад
ባይደን denial situation ውስጥ መግባቱ ለትራምፕ ይበልጥ መንገዱን እያሰፋለት ነው::
@georgemedy9767
@georgemedy9767 8 дней назад
Thanks!
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse 7 дней назад
በጣም እናመሠግናለሁ።appreciated.
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 7 дней назад
10/08/2016 - 01/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 8 дней назад
❤❤❤ we love you so much
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 8 дней назад
JB ተሸንፎል
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 8 дней назад
ታላቁ አለም። እንዳንተ የዘገባ ዴቬሎፕመንት ሂስቶሪ ላይ ሌላውም ቢሰራ ሀገራችን በመረጃ ጥራት ከፍ ትል ነበር
@ashidiqa7108
@ashidiqa7108 8 дней назад
Bayden kashnefem bedingate yimootal
@abytaddese6004
@abytaddese6004 8 дней назад
ጋሽ አሌ ብዙ ግዜ "ባይደን ጃጅተዋል "ይል ነበር ።
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i 8 дней назад
Alemenehe yemache
@deguzewdi4034
@deguzewdi4034 7 дней назад
Bothe are not good for Africa
@user-tv8gp5pn5t
@user-tv8gp5pn5t 8 дней назад
የሩሲያ አዲስ ባታ መያዝ አለም አንዴት አየህው
@wecareimportexportplcfoodw3933
@wecareimportexportplcfoodw3933 8 дней назад
ኔቶን ሰብስቦ የያዘው አሜሪካ ነዉ ወይስ በይደን?
@M1KTUBE
@M1KTUBE 8 дней назад
ትዕቢት: ከጥፋት ትቀድማለች:: ሰው መሆናቸውን ረስቷል:: ባይደን እንኩዋንስ በሰውች የሚወሰን ስልጣን ቀርቶ ከኪሳቸው የምትገኝ መቶ dollar የራሳቸው የግላቸው መሆኗን አረጋግጠው መናገር የለባቸውም:: ምክንያት, በሰከንዶች ወስጥ የሚፈጠር ነገር አይታወቅም:: ጆይ ባይደን የማይመረጡበት ምክንያት 1. የሀማስ, የዩክሬን, የህዝቦላ, ሩቅና መካከልኛ ምስራቅ አገሮች መካከል የፈጠሩት ውጥረት ምክንያት በሚሰጣቸው ድምፅ ላይ ተፅዕኖ አይፈጠርም ብሎ ማሰብ አይቻለም:: ባጠቃላይ ባይደን የተጠሉ መሆናቸው ግልፅ ነው:: ተፎካካሪያቸው ከትራም ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ ባይደን መቶ በመቶ ተሸናፊ በሆኑ ነበር:: ምናልባት ምናልባት የትራም ተራ ስብዕና በጥቂቱም ቢሆንም ለባይደን ዕድል ሊሰጥ ይችላል:: ምርጫውን የእትዮጵያዉያ ድምፅ ከፍተኛ ሚና አለው, ኢትዮጵያ ማለት አፍሪካ ማለት ነው እስከመባል ተደርሶአል:: በርግጥ ሁለቱም በኢትዮጵያውያን የተጠሉ ኛቸው::
@Annttteeee11444
@Annttteeee11444 8 дней назад
ለምን ሰለ አሜሪካ ብቻ ትዝግባለህ ሰለ ሀገርህ ዘግብ አለምናህ ዋሴ
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 8 дней назад
ምን አገባህ የግድ ፖለቲካ ያውራልህ
@maremimo4259
@maremimo4259 8 дней назад
ምኑነውሰፌ እስላም ጠለስለሆንክ ነው
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 8 дней назад
በጣም እሚገርመው አሜሪካ ውስጥ ሰው የለም እንዴ ይሄ የከረከሰ ሰውዬ ስልጣን አይገባውም
@merhabatube219
@merhabatube219 8 дней назад
America system is working even without president
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 дней назад
Obaman eko fake meri neber yemilut..obama zimblo neber yemichohew.​@@merhabatube219
@haileworkye6975
@haileworkye6975 8 дней назад
አለምነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ!!!!!! ግን ለምን የሀገርህን ጉዳይ አይመለከተኝም አልክ??????!! ከሁሉም በላይ እኮ የሀገርህ ጉዳይ መቅደም አለበት!!!!!! ከዛን ውጭ የጋን ውሥጥ መብራት ነህ
@user-jq8pl1rr6y
@user-jq8pl1rr6y 8 дней назад
ለምን የአማራን መከራ በነፃነት እውነቱን አትዘገግብም እውነቱን ብቻ የአለም ሚዲያ የዘገበውን እንኳ ሳትዘግብ በመቅረትህ የጋዜጣኛን ማእረግህን ያሳጣሀል ስለእውነት
@TameBulcha-ps4rw
@TameBulcha-ps4rw 8 дней назад
ባለጌ!!!
@eyobyonas880
@eyobyonas880 8 дней назад
የአትላንታው ጠያቂ ትክክለኛ ጥያቄና እይታ ነው የሁላችንም ሀሳብ ነው። አለምነህ በዚህ መጠን ባይደንን መደገፍ ያሳዝናል በሌላ አማርኛ አለም ወደ ኒውክሬል ጦርነት ትግባ ማለት ነው ባይደንን መደገፍ ።ሲቀጥል ኔቶን የአለም የሰላም ጥላ ማረግ ብቻ ብዙ ነገርህ ምእራባዊያን ነው ። ይገርማል ብቻ ሁሉም ታዝቧል ለካ
@mikifurniture5508
@mikifurniture5508 8 дней назад
አለም እየደገፈ አይመስለኝም እያለ ያለው ሰውየው ከሳተ ቆይቷል አመታት ሆኖታል ለዚህም አመታቱን አልሳቱም ካልክ ሃሙስ ከአመታቱ የተለየ ምን ተፈጠረ ነው ።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 8 дней назад
@@mikifurniture5508 እንደዛ ብቻም ሳይሆን እየሳቱ ሀገር ሲመሩ ነበር ስለዚህ የሀሙሱንም እንደ ማንኛውም ቀናቸው ልንቀበለው ይገባል ነው ።እሱማ እልም ያለ ደጋፊ ነው የእለቱ ለት ሀሙስ ሀዘን ተቀምጦ ነበር ካለየህው ገብተህ እየው ባዘነ በተሰበር ድምጽና ስሜት የሰራውን ዘገባ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 8 дней назад
ቀን በቀን ስለ ባይደን ሽፋን ስሰራ ስሰራ ነገርኩክ እኮ ዲሞክራቶች እንዳንተ አልተጋጋጡም እንደው ቢያቁልህ የሚኒ ሶታ ከንቲባነበር ሚያረኩህ😂😂😂😂😂
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Osman-eu1kg
@Osman-eu1kg 8 дней назад
አለም ነህ ድብን ያለ የሁዳ እስራኢላዊ ነው የነታንያሁ ቃላቀባይ ነው።
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d 8 дней назад
@@Osman-eu1kg ቀሽም ስለ ኢራን አንተ ለምን አትዘግብም የሀይማኖት ጉዳይ አታደርገው አንተ ኢራንን ደገፍክ አለምነህ እስራኤልን ደገፈ ምንም ሚመጣ ነገር የለም።
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 8 дней назад
እስላም ይጠፋል
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 дней назад
አራጅ ዶሮጭንቅላት
@kingwe37
@kingwe37 6 дней назад
Dedebe comment
@Osman-eu1kg
@Osman-eu1kg 8 дней назад
አለም ላይ ያለ እምነት አይጠፍም እንደ አንተ አይነት ቁሻሻ ሰው ግን ይጠፍል
@amanuelsol
@amanuelsol 7 дней назад
አንተ የመሀመድ ጅኒ ተሸካሜ ማን ስማ ብሎ አስገደደህ?
@antenehyeshitela6039
@antenehyeshitela6039 8 дней назад
Thanks!
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse 8 дней назад
Thanks a lot.
Далее
Alemneh Wasse ትረፊ ያላት ነፍስ
38:57
Просмотров 23 тыс.
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 1,7 млн
Ай ай 🤣
0:27
Просмотров 1,5 млн