Тёмный

Alemneh Wasse  

Alemneh Wasse
Подписаться 371 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 4 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዉድ ወንድማችን አለምነህ🇪🇹❤
@እኔነኝ-ኸ1ዀ
@እኔነኝ-ኸ1ዀ 3 дня назад
አቶ አሰፋ መስማት የምትፈልገውን ሰምተህ መቀመጥህ የድርጊቶችን እውነታ አይቀይረውምና የዜና ምንጭ አለምነህ ብቻ ስላልሆነ ሌላ የኢንተርኔት አውታሮችንም በመጠቀም ግንዛቤህን አስፋው :: በግሌ ይጨፋጨፉ አያገባኝም ላንተ ግን ከተለያዩ ምንጮች መረጃ ማግኘትህ ይበጅሃል :: for your information አለምነህ ልክ እንዳንተ የሰማውን በምትሰማው ቋንቋ ተነተንልህ እንጂ ያቀረበው መረጃ ትክክል ነው ማለት አይደለም :: ነገር ግን ከተለያዩ ምንጮች የምታገኘውን መረጃ አጣምረህ ሊሆን ይችላል ወደምትለው እሳቤ መሄድ ያንተ ጥረት ነው ::
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 4 дня назад
የአስተያየት ሰጭዎችን ሃሳብ ሳነበው ከስብእና ሳይሆን ከእምነት በመነሳት ነው።የቂል ስሜት ከዚህች ሐገር ነፍ ነው።
@Mhas-oz5ts
@Mhas-oz5ts 4 дня назад
ያንተስ? አንተ ስትሆን ትክክል ሌላው ሲሆን ስህተት😂😂😂
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 4 дня назад
@@Mhas-oz5ts አይሁድ አይደለሁም
@አየቶላ
@አየቶላ 4 дня назад
ከዉሃ የቀጠነ በቀል ነዉ
@yisehakawurares
@yisehakawurares 4 дня назад
በትክክል ኢሄ ለስም ያክል ብቻ ነው
@hadishsitanabraha2530
@hadishsitanabraha2530 4 дня назад
ሀሀሀሀ የሄንይ ውሻ እስላም ብትሆን ነው እንጅ በንዴት ቅጥል ስላልክ ነው ይሄን የእስራኤል እርምጃ ጅምር ነው እንጅ ለማይት ያብቃህ ጀግናዋ እስራኤል እራንን ወደ አርማጌዶ ትቀይራታለቻ !!
@KmalDare
@KmalDare 4 дня назад
​@@hadishsitanabraha2530ምኑ ነው ጅምር መጀመሪያ እስኪ ሚዲያዎችን ተከታተል የቀድኩት የበቀል እርምጃ ጨርሸለሁ አለች እኮ😂
@seid6867
@seid6867 4 дня назад
​@ እንደት ዉሻ ዉሻ ይላል😂😂hadishsitanabraha2530
@Irondome-g4f
@Irondome-g4f 4 дня назад
​@@hadishsitanabraha2530ኢስራኤል ከክርስቲን በላይ ሙስሊም አለ ሀበሻ የወይና ልጅ የለቀቀው video ተመልከት
@glory3954
@glory3954 4 дня назад
እውነት ለመናገር በዚህ ጥቃት ያደነኩት የኢራንን የመከላከል ብቃት ነው ያንን ሁላ ሮኬት ባታከሽፍ ኖሮ እንደ ጋዛ ወድማ ነበር ትንሽ ጥቃት የሚያስመስሉት ግን ፍፁም ውሸት ነው በሙሉ አቅም አጥቅተው ከሽፎባቸዋል
@getahunwoldemeskel
@getahunwoldemeskel 4 дня назад
አይመስለኝም!
@glory3954
@glory3954 4 дня назад
@@getahunwoldemeskel ቃል አቀባያቸው ድርጊቱ እየተፈፀመ የተናገረውን ስማው በሚዲያዎችም እንዳየነው አብዛኛው ሲከሽፍ ነው በመሃል ውድመት ያደረሰም አለ
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 4 дня назад
እውነት ማውራት አቃተህ አይደል
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 4 дня назад
ምን ትሰራለክ
@Fikru1948
@Fikru1948 3 дня назад
Denqorowoch, get out of here 👎
@Fikru1948
@Fikru1948 3 дня назад
Without a doubt, Alemneh Wassie could be a defense minister if the system the system has a workable atmosphere👍 👍
@haysemaahmed1620
@haysemaahmed1620 4 дня назад
ማታ ስትል የነበረው ምንድን ነው
@hagerienwidedu4018
@hagerienwidedu4018 4 дня назад
Alemineh. Betrakaw, be hitsanat elkit tashofaleh ? werershignun yababisbih
@Mhas-oz5ts
@Mhas-oz5ts 4 дня назад
ያህያ ሲንዋር ን ተራ ወታደር አድርገህ ስታወራ ስምተን አፈርን ። ላንተ ጀግና ማለት ለሆዱ የሚኖር ነው፡፡ የ ሲንዋርን ጀግንነት አለም እየመሰከረለት ነው:: እስከ መጨረሻ እስትንፋሱ ለህዝቡ ታግለዋል።
@CalnNega
@CalnNega 4 дня назад
እስራኤል 24 ቀን ሙሉ ተዘጋጅታ እርምጃ ወስጃለሁ ማለቷ አስቂኝ ነው። ቀልድ
@kinfeKebede-um2gq
@kinfeKebede-um2gq 3 дня назад
በጣም ለእስራኤል ታዳላለህ ‼ እውነት አታዛባ !!!
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 4 дня назад
አለምነህ ነጥብ ጥለሀል እስራኤል ቴህራን ላይ ከባድ ጥቃት ሰነዘረች ያልከው ዘገባ የዝንብ እንኳ የሚያህል አልነበረም
@EbrahimmohammedEshetie
@EbrahimmohammedEshetie 4 дня назад
አለም ቆይ ጋላንት በስካር ዉስጥ ሆኖ ነበርዴ ያን ያለዉ ነዉ ወይስ ፐርሺያዎች ሊባኖስ መሰሉት??????
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 4 дня назад
ምስል ላይ ሊባኖስ ላይ የጋየ እሳት ኢራን ላይ አስመስለህ አታቅርብ
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 4 дня назад
አለም ዋሴ የስራኤል ኮንዶም ነው that is a fact
@Hewan1996
@Hewan1996 4 дня назад
አሁንስ ጦርነትና የጦርነት ወሬ ሰለቸኝ ሰላም ለአገራችን እንዲሁም ሰላም ለአለም ይሁን።
@sayameen760
@sayameen760 4 дня назад
እውነት ብለሃል
@AbuuneysSefa
@AbuuneysSefa 4 дня назад
ይሄን የየጦርነት ይቁም ጥያቄ ጎሮሮ ላይ እደመቆም የሚቆጠርባቸው ግለሰቦች እንዳሉም ልብ ልንለው ይገባል ለምሳሌ ይህን ጋዜጠኛ
@EjigayehuKebede-e5s
@EjigayehuKebede-e5s 4 дня назад
የመጀመሪያ ማዘናጊያ ነው የሚመስለው ግን በፖለቲከኞች ምክንያት ንፁን አንዳይጎዱ እግዚአብሔር አምላክ ሠላም ላገራችን ሠላም ለዓለም ይስጥልን 🙏
@sarakonjotouch1021
@sarakonjotouch1021 4 дня назад
እኔም ብያለው ያ ሀሉ ዛቻ የት ገባ😂😂😂😂😂
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 4 дня назад
አለምነህ ካንተ በላይ የሚያውቁ ስውች እንዳሉ የዘነጋህ ይመስላል ዘገባህ ስላም ለአለም
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 4 дня назад
የአንተ ጥገኛ ጠያቂ ሀገር እስራኤልና የሷ ደጋፊ የሆንከዉ አንተም የሚትጠፉበት ቀን እሩቅ አይደለም እንሻአላህ።
@Helen-i7j
@Helen-i7j 4 дня назад
እናተ አሪጆች ምን ያርጋችሁ እነ ሀማስ የሀሂዝቦላ መሪዎች እስራኤልን እናጠፍለን ሰሲሉ አንድ በአንድ እንደ አይጥ በየዋሸው ሲደበቁ ቆይተው በየዋሻው በየቦታው ሞቱ የእስራኤለን ልትደነቁ እና እግዜቤርን ልተትከተሉ ይገባ ነበር በነገራችን ላይ ኢራኖች በብዛት ኡስራኤልን ነው የሚደግፉት እናተ እኮ በማያገባችሁ ለእውነት ያልቆማችሁ አሰመሳዬች ናችሁ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
እሺ አጥፍቶ ጠፊዎች በቃ አጥፍቶ መጥፋት ፍልስፍናችሁ ነዉ አይደል?????
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 4 дня назад
ይመስለኛል ኢራን በጥበብም ከእስራኤል ትበልጣለች ሃያልነቷ ተፈጥሮአዊ ነው የኢራን😮 ምንም እንኳን የእስራኤል ደጋፊ ብሆንም
@Amaru-qf9yd
@Amaru-qf9yd 4 дня назад
አታስቅኝ
@melkamusonko
@melkamusonko 4 дня назад
አረ ተወ በአለም ቁንጩ ቦታዎች ላይ አይሁድ እንጅ እራን አይደለችም ነገር ግን psychics አራን
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 4 дня назад
ቀሚስ ለባሽ ተፀነኑ
@haysemaahmed1620
@haysemaahmed1620 4 дня назад
አሜሪካ እንግሊዝ እስራኤል 3የመሸነፋቸው ዋና ምልክት ነው
@አየቶላ
@አየቶላ 4 дня назад
የመደም ቅመም😅​@@MeKdi-w4s
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 4 дня назад
እስራኤሎች "የተገኘውን ወርቃማ እድል ቢቢ አባከኑት" እያሉ ነው "ፓይለቶቻችንን አደጋ ውስጥ የከተትነው ለዚችው ነው ወይ? " እያሉ
@EbrahimmohammedEshetie
@EbrahimmohammedEshetie 4 дня назад
በቃ ተዉ ኢራንኮ ሀማስ አይደለም እስራኤል የቻለችዉን አርጋለችኮ 😅😅😅😅😅
@ermiyasermi9846
@ermiyasermi9846 4 дня назад
እስራኤል እማ መላ አረብን ማጥፋት ትችላለች100%
@Irondome-g4f
@Irondome-g4f 4 дня назад
በምን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እረ እግዚአብሔር በዚሁ በቃ ብሎ በሰላም በኖርን የጦርነት ጥሩ የለውም
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf 4 дня назад
እስራኤል ኢራንን እስከ ዛሪ ድረስ በብዙ መልኩ ተበቅላት አለች ።ነገር ግን የአሁኑ በቀለ ቀጠናው ወደ ሙሉ ጦርነት የሚገባበት እድል የፍፃሜው ማስጀመሪያ እንደሚሆን እስራኤል በደንብ ስለአሰበችበት የአሁኑን አይነት ጥቃት ተበቅላ ነጥብ ጥላ ማለፍ ነው የፈለገችው።ለዚህ ነው አሁን ኢራኖች አልተመታንም ብለን አለባበሰን ማለፍ ይላል እንጂ ከዚህ በኋላማ ይህች ጉደኛ አገር ሰው አታረገንም ፡አለምም ይታዘበናል እያሉ ምን አይነት መግለጫ እንኳ መስጠት እንዳለባቸው ግራ ተጋብተዋል።ድል ለእስራኤል❤❤❤❤
@armahabila-rh1it
@armahabila-rh1it 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂 ወሬ
@عبدالصمد-ح2ب
@عبدالصمد-ح2ب 4 дня назад
አወደመቻት እያልክ ስትበጠረቅ አልነበር እንደ
@לגסהאינגדה
@לגסהאינגדה 4 дня назад
Ante kzenam min agebah endefelege yibel
@عبدالصمد-ح2ب
@عبدالصمد-ح2ب 4 дня назад
@@לגסהאינגדהከሽንትቤት ምን ይወጣል ዱሮስ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 4 дня назад
​. አሳዳጊ የበደለህ። ዱሮስ ከኩታራ ምን ይጠበቃል
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 4 дня назад
እኛ ብለን ነበር እንደ እዝራaል ፈሪ በአለም ዬለም የጀርበ አጥንቷ አሜርከን በትኖር እዝራaል የሚትበል አገር አትኖርም ነበር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
አሳቅከኝ ማን እስራኤልን ፈሪ እንዳላት ተመልከቱ
@ZelekeZeleke-l5o
@ZelekeZeleke-l5o 3 дня назад
የዱላውን ብርቱነት የምታውቀው ኢራን ብቻ ናት ሊሂቃን የሚሰጡት አስተያየት የራሳቸው ነው ። እስራኤል ሁለት ሀገር አቋርጣ ጥቃቱን መፈፀሟ መዘንጋት የለበትም! !
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 4 дня назад
ተፈራርተዋል ሃያላኖች። ይሁን ጥሩ ነው ሰላማዊ ህዝብ እንዳያልቅ። ነገር ግን በእስላም ስም ህዝብ የማፈጁ ሰዎች የተጀመረው መቀጠል አለበት። አያቶላን የዛች 21 አመቷ ልጅ ደም ይጠራዋል
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 4 дня назад
ፐርሺያዎች(ኢራኖች)የመከላከል አቅምዋቸው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለአለም ያሳዩበት ነው።
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 дня назад
😂😂 ቱልቱላው ጋዛ ሲቀጠቀጥ😂😂
@armahabila-rh1it
@armahabila-rh1it 2 дня назад
​@amnuelsolomonቅ 30 ቅዘኑ 😂😂😂😂
@FirewTakele
@FirewTakele 4 дня назад
🇮🇷💪💪💪💪💪 Iran 🇮🇷
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 дня назад
ኢራን እስራኤል ለማጥፋት ነው አይዶሎጃ ስለዚህ ታሪካዊ ቦታ ልክ እንደ ቱርክ እንዲወርሱ ነው ጥረትክ ወይ ?
@husenmohamed-hq3vy
@husenmohamed-hq3vy 3 дня назад
ሰላም ኢትዮጵያ ሰላም አለም ሁሉ
@abytaddese6004
@abytaddese6004 4 дня назад
አይደለም እነሱ እኔም ተሳልቂያለው።
@Helen-i7j
@Helen-i7j 4 дня назад
ማነሸ ትንኝ ወይስ ዝንብ
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 4 дня назад
እስራኤል በቀል መለስኩኝ ከምትል ብተወውስ ባይ ነኝ እኔ በጣም ውርድ ያለ ቲሽ እነ ሀምዛ እንክዋን ደስ አላችሁ 😂
@Irondome-g4f
@Irondome-g4f 4 дня назад
እንኳን አብሮ ደስ ያለን ቅድስተማርያም
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 4 дня назад
የጭረት ያህል በማይቆጠር ጥቃት ኢራን ስትጋይ አደረች ብለህ ዘግበህ ነበር... ጽንፈኝነት ይውደም
@MiranAbayna
@MiranAbayna 4 дня назад
እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ከእስራኤል ጋር ሁን
@ahmedbnabdelah
@ahmedbnabdelah 4 дня назад
ግፈኛ አህያ
@MiranAbayna
@MiranAbayna 4 дня назад
@@ahmedbnabdelah ማን?
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 4 дня назад
​@@ahmedbnabdelah አንተ የጣኦት አላህ ተከታይ የመሐመድ ሸርሙጣው ነብይ ተከታይ እስራኤል መቼም እስከ ዘላለም አትሸነፍም
@Helen-i7j
@Helen-i7j 4 дня назад
አሜን እሱ ከሷጋ ባይሆን አሸባረዎች ይውጧት ነበር የቃል ኪዳን ሀገር ሰንል በምክንያት ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
አሜን ነዉ እኮ አይ ዞን እሱ ለአባቶቻችን የገባዉን ኪዳን አይረሳም
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 4 дня назад
እራን በእዉነት እንደ ሌሎች መስሎዋቸው ገብተው ተዋርዶ ተመለሱ።
@Misrratube
@Misrratube 4 дня назад
😂
@AS-xw5pj
@AS-xw5pj 4 дня назад
ለዚሁ ነው በሬ ያረድኩት
@kassawworku2382
@kassawworku2382 4 дня назад
እስራኤል ወሰድኩት ያለችው የበቀል እርምጃ ለሁላችንም ግልጽ እየሆነልን አይደለም የእስራኤል ባለስልጣናት እራሱ በተወሰደው እርምጃ ደስተኛ አይደሉም ምን አይነት ሀይል የእስራኤልን እጅ እንዳሰረ ግራ ያጋባል
@53067
@53067 4 дня назад
ምንም ሀይል አላሰራትም ትእግስት እና ጥበብ ያስፈልጋል ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@SeadaKhalid
@SeadaKhalid 4 дня назад
አቅሟ ከዚህ በላይ ማድረግ አይችልም
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 4 дня назад
አይምሰልህ አሜሪካ ወጥራ ይዛት ነው ​@@SeadaKhalid
@53067
@53067 4 дня назад
በርግጥ እንደተወራለት አይደለም ግን ለዚህ በቂ ምክንያት አላቸው ድል ለቅድስት ሀገሬ እስራኤል💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱
@የኔነ
@የኔነ 4 дня назад
❤❤🇸🇻🇸🇻🇸🇻እስራኤል ለሙከራ ነው እየፈተነቻቸው ነው ድል ለእስራኤል 🇸🇻🇸🇻💪💪💪💪💪
@aminroble-g4n
@aminroble-g4n 4 дня назад
ታምራት ገለታን አስመሰልካት የሚባለውን ስማ እና አብላላው
@tedymaya702
@tedymaya702 4 дня назад
አለም እስራኤል ከ ኢራን ጋር ተመከካክራ ነው የመታችአት ተብሏል እስኪ እየው ዜናውን
@naomicannel5786
@naomicannel5786 4 дня назад
Khamnei follows
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 4 дня назад
የአሜሪካ ምርጭንነው የሚጠብቁት ትረፐ እንደ ሚታወቀ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 4 дня назад
🔥እስራኤል በኢራን ያደረሰችው እስከዚህም አይደለም ካለች ኢራን፣ 🔥ታዲያ ለምንድን ነው የአያ ቶላ መንግስት፣ በኢራን ላይ የደረሰውን ጉዳት ማንኛውም ዜጋ ቪዲዮ ቀርጾና ፎቶ አንስቶ በእስራኤል የተደበደቡትን ቢያስተላልፍ ያለምን ፍርድ ❓
@esabellalala
@esabellalala 4 дня назад
አረብ ሢዋሸ በጌታ ልክየለዉም
@gechfentahun2031
@gechfentahun2031 4 дня назад
ኢራን በደንብ ተመታለች ግን ክብሯን ለማስጠበቅ እስራኤል ብዙም ጉዳት አላደረሰችብኝም እያለች ታስተባብላለች እንዴት ከመቶ በላይ አየር ሂዶ በደንብ ሳይወግጣት ይመለሳል? እንደኔ ኢራን በአሪፍ ተመታለች እስራኤላውያንን አትኪ ስትባል አሸባሪዋ ኢራን አሰማም ድል ለእስራኤል ❤
@ethio2765
@ethio2765 4 дня назад
ምንም እውቀቱ የለህም ማለት ነው አለም በኢራን Bavar በአድናቆት ተገርሟል ከ Iron Dome ያልተናነሰ ብቃት ነው ያሳየው
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 4 дня назад
​@@ethio2765ህልም😂😂😂
@ahmedbnabdelah
@ahmedbnabdelah 4 дня назад
እንኳን መቶ ለምን አንድሺ አትልክም በብቃት ተከላክላለች ትከላከላለችም ወደፊትም
@NatiGazemo
@NatiGazemo 4 дня назад
ትክክል መቸም ብሆን ተጋጣሚ የወረበትን ዱላ አምኖ አያውቅም ምክንቱም እንደ ሽንፈት ስለሚያዩት ነው ። ግን ምስጢሩን የያሚያውቀው አስቦበት የተነሳውን ያሳካው እና ወደ ሰፈሩ በሰላም የተመለሰው ያውቀዋልና ።
@SultammohamedSeid
@SultammohamedSeid 4 дня назад
Kitiregna nachu huletachuhm
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech 4 дня назад
Alem vs Esayas❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@NuredinEdamo
@NuredinEdamo 3 дня назад
አይዞህ አልተሳካም
@samuelmamowolde9951
@samuelmamowolde9951 4 дня назад
ለማዘናጋት ይመስለኛል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
አመድ በዱቄት እንደሚስቅ አይነት ማለት ነዉ?????
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 4 дня назад
የኢራን የፓርላማ አባል የእስራኤልን ምላሽ ሲገልፁት ተራራ ከሚያክል እርግዝና አይጥ እንደመገላገል ነው ብለው ገልፀውታል የሚገርም አገላለፅ ነው።
@AberaAbrews
@AberaAbrews 4 дня назад
እንዲ ምትሆኑት ለምን ሰው አልሞተም ነው
@MekinMohammed-w3m
@MekinMohammed-w3m 3 дня назад
አለሜ እስኪታወቅብህ ድረስ ለእስራኤል አትወግን ሚዛናዊ ሁነህ ስራህን ስራ
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 4 дня назад
እራን ስትጋይ አደረች ስትል አልነበረም ወይ?
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 4 дня назад
Alemneh Wase selamih yibza. Ewinetegna journalist neh. Adenkihalehu.
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 дня назад
😂😂😂 ላይቭ ከነሱ ማየት ይሻላል ኮሜዲያን ነው የመሰላችሁኝ😂😂😂😂
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 4 дня назад
👍
@KalebDisasa
@KalebDisasa 4 дня назад
Ewnt lemenager mnm bataderg teru nbr..bezu awerach
@nahommimi9882
@nahommimi9882 4 дня назад
"ተራራ ከሚያክል እርግዝና አይጥ እንደመገላገል ይቆጠራል" በትክክል!
@prabdantube3827
@prabdantube3827 4 дня назад
እኛን ተወን መሪዎቻችን ይህን መፀሐፍ ቢያነቡት ኢትዮጵያ ትቀየር ነበር😏 መፀሐፉ የሚገርም ነው ያላነበበ ያንብበው
@ebra37
@ebra37 4 дня назад
Alemneh wase: atasqegni😅
@naodbeba6277
@naodbeba6277 4 дня назад
ሲጀመር የአሜሪካ አሽከር ናት እስራኤል ማለት በራስዋ ምንም ማድረግ አችልም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
የስድስት ቀኑን ጦርነት እናስታዉሳችሁ???
@naodbeba6277
@naodbeba6277 4 дня назад
@@abebaseyiume8949 እሱም የውክልና ጦርነት ነው አትኩራራ የሚያኮራ ታሪክ አይደለም አይሁድ ደጋፊው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
@@naodbeba6277 የእስራኤል ታሪክ ለሚያዉቀዉ ሁሉ አኩሪ ነዉ
@abduljelile4709
@abduljelile4709 4 дня назад
አሌክሰ ገና ዛሬ አፍታታኸኝ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 4 дня назад
100 ጀት ጥቃት ፈፅሞ አንድም ሳይመታ ጭራሽ ሳይተኮስበት በሠላም መመለሱ ብቻዉን ተዓምራት ነዉ። የኢራን መቃወሚያ ምንም የተጨበጠ ነጥብ አላስመዘገበም። ሠላም ለሁለቱም ቅድሚያ ቢሰጠዉ መልካም ነዉ ያሉበት የጦር ቴክኖሎጂ ደረጃ ብዙ ጥፋት ያስከትላልና....
@abdidelil3008
@abdidelil3008 4 дня назад
የምታሳየን ፎቶቤሩት የቤሩት ጥቃትነው
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 4 дня назад
አይ አለምነህ ተፎገርክ በጣም እስራኤልም ተፎግራለች ግን ትዝብት ውስጥ ገብተካል
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 4 дня назад
Israel took out the radar facilities in Syria and Iraq a week or two ago which was a precursor to last night's attack. It made it possible for the Israeli Air Force to go over those two countries and directly into Iran. Brilliant strategy. This recent strike on military targets was not Israel's true response; it was intended merely to mislead Iran. This action served as a field preparation and a test of Iran's capabilities, setting the stage for a potentially larger assault targeting nuclear infrastructure and the regime itself, likely to occur when least expected. I pray for the good people in Iran that are held hostage by a radical religion
@Abdulmalikadil-rt8pm
@Abdulmalikadil-rt8pm 4 дня назад
ጦርነቱ በመቅረቱ ደስ ይላል በተለይ በኢራን አሸናፊነት መደምደሙ አስተያየቴ ምን መሰላችሁ እኔ ክርስትያንም ልሁን ሙስሊምየምቆመው ከሀቅ ነው በተለይ ጋዜጠኞቹ ሁለቱም ችግር ይታይባቸዋል
@MamaMy-s5n
@MamaMy-s5n 4 дня назад
ትናት የእስራኤል አሳፋሪው ቀን ነበር ስለጥቃቱ ሲዝቱ መግለጫ ሲሰጡ ለነበሩባለስልጣናት አሳፋሪነው
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 4 дня назад
ተጋነነ ። እስራኤል ያለ አሜርካ ሎጀስቲክ እና መረጃ ምንም ማለት አይደለችም ። እዉነት እናዉራ። እራን በማዕቀብ ዉስጥ ቢቻቸዉን ሆነዉ እየታገሉ ይገኛሉ
@Babula4590
@Babula4590 4 дня назад
Kesbekes eyemetanaw! Yesemonun semonigna admit
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 4 дня назад
05:03 What a nonsense report 😮 From today I am stopping watching this nonsense report
@lifenetet485
@lifenetet485 4 дня назад
Weregn. Telek sewo ayidelehim ende
@NuredinEdamo
@NuredinEdamo 3 дня назад
አሜርካ ጦርናቱን አትፋልግም ልትለን ናው?
@SeidEdris-o3d
@SeidEdris-o3d 3 дня назад
አይ አለምነህ በመጀመሪያ የእስራኤል ጀቶች የኢራንን ድንበር መድፈር አልቻሉም ሲቀጥል እስራኤል ሚሳኤሎቿ በኢራን መቃወሚያዎች ወድመዋል ብዙ ጊዜ የእስራኤልን እንጂ የኢራንን ብርታት ከመሸፋፈን ውጭ ስትገልፁ አይሰማም ለምን???
@TaybaAden
@TaybaAden 4 дня назад
ዉነቱን መናገርምነዉፋራህ
@AberaAbrews
@AberaAbrews 4 дня назад
ምነው ቃል በቃል አጋናቹ ሰበር እያላቹ ስታቀርብ አልነበር የምር እኔ የተሰማኝ የእስራኤል መንግስት በላይ እናንተ ያፈራቹ ነው የሚመስለኝ ከዘገባቹ አንጻር ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ድል ለሰላም በመጨረሻ ግን ትንታኔክ ይመቸኛል በርቱ
@Irondome-g4f
@Irondome-g4f 4 дня назад
Iron dome
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 4 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AHMEDAhbj
@AHMEDAhbj 3 дня назад
አሃሃሃሃ
@kiyafen6919
@kiyafen6919 4 дня назад
አንብበኽዋል ግን አለም?
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 4 дня назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aklilumedhin
@aklilumedhin 4 дня назад
Alemnh ye iran ayer kilil algebum ke iraq new yetekosut
@SultammohamedSeid
@SultammohamedSeid 4 дня назад
Alemneh wellah byam emwdihna ewonetgna gazitegna ymaminh sw nbr ahun gin Israel Israel bileh letimot nw seland hagr bicha atawra
@AHMEDAhbj
@AHMEDAhbj 3 дня назад
በአሜርካ አተለክክ አልቻለችም
@Arebu-c6o
@Arebu-c6o 4 дня назад
አየ አለምነህ እስራኢልን ክድአሰጣትነገር ሆነብህ 😂😂😂😂😂
@አየቶላ
@አየቶላ 4 дня назад
አለም በአሜሪካ አተሰብ ፈርተ ነዉ አይጧ
@1950fhhdhhdhh
@1950fhhdhhdhh 4 дня назад
Haha 👊💪👍🏿🇵🇸🇮🇷🙏
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 4 дня назад
ዓለም ነዋሰህ partiality ይታይብሀል። Be neutral.
@okukhalid
@okukhalid 3 дня назад
Menew ye Russia ena Ukraine Zena Teresa ?
@BilalNesir
@BilalNesir 4 дня назад
🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷
@AHMEDAhbj
@AHMEDAhbj 3 дня назад
እኔ የሚላው 100 መቶ ጄቶች የት ገቡ
@abdoulkader8266
@abdoulkader8266 4 дня назад
Ka iraq new yemetachiw
@2010dawit
@2010dawit 4 дня назад
ኢራን በትክክል ያውቃሉ ለህዝቦቻቸው ጥቃቱ ትንሽ ነው ብለው ለመወጣት ነው።ግን ጀግናው የእስራኤል air force ኢራን ሰማይላይ ከመቶ ያላነሳ ተዋጊ ጀቶች እንደልባቸው ሲንፈላሰሱ የፈለጉትን ደብድበው ችሎታቸውን አሳይተው ነው የተመለሱት።ስለዚህ አሁንም ቢሆን ኢራን የግድ ለህዝቦችዋ ጥቃቱ ትንሽ ነው ብላ መሳለቅ አለባት ።ህዝቦች እንዳይነሱባት ስትል።
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 4 дня назад
በትክክል ነው 100 ጀቶችን ነው እስራኤል የፈለገችውን ደብድባ በሰላም ተመልሰዋል!!!እንዳያለቅሱማ ህስባቸው ሊንቋቸው ሆነና ዋጥ አድርገዋት ዝም ያሉ
@misganamosisa7747
@misganamosisa7747 4 дня назад
እስራኤልን በዜና ያገዘፍክ ብቸኛ ሰዉ።
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 4 дня назад
እሺ አለምምም ሆነ እኛ የተገነዘብነው ኢራን በአሜሪካም ጭምር ተፈርታለች ቡፋው ልክ ያጣ ነበር እስራኤል በታሪኳ ተመታ በማታውቀው ልክ እየተመታች በየቀኑ ያለች መሆኑን ተገንዝበናል
@ahmedshafi6329
@ahmedshafi6329 3 дня назад
Iranian me isra'el say hon ke America ganew mawedader yalebbih nesrala indalut be amerka mirkuz new yemitiramadew yihe maregagecanew. Rasi lamin here atiwagam
@SultammohamedSeid
@SultammohamedSeid 4 дня назад
Yewishet photo lemn wesht nw atilum temta bilachuh tasayalachu
@kingmuller5189
@kingmuller5189 4 дня назад
አለምነህ ብያለሁ 94.5% የኢራን አየር መከላከያ ውጤታማ ነበር። በእስካሁኑ IRGC ህንፃ ብቻ እንደተጎዳ ነው የተሰማው። ይህ ለእስራኤል ትልቅ ውርደት ነው ። Iranian bavar and Russian s-300 performed very well.
Далее
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27