Тёмный

Alemneh Wasse የፑቲን እና የሺ ወዳጅነት "የባለፀጋና የብቸኛ"  

Alemneh Wasse
Подписаться 319 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Кино

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@eyobyonas880
@eyobyonas880 14 дней назад
አዋዜ በእውነት በጣም ወርዶል ያው ምስክር ከፈለክ ኮሜንቶቹን ማንበብ ነው ።ከ ምእራባዊያን ፕሮፖጋንዳ ድስቁርና ውጣ እውነታውን ዘግብ ። የጥላቻ ስድብ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ተጉመህ በዚህ ላይ ስድብ ጨምረህ ታቀርባለህ እራስህ እፈርበት በዚህ ላይ የአድማጮችን ኮሜንት ትሰርዛለህ አይ በጣም ወርዳቿል።
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Ashebari degafi neh
@eyobyonas880
@eyobyonas880 14 дней назад
​@@MrChuchu4lifeአንተ አለህ አደል እንዴ የአሜሪካና የምእራባዊያን የግብረ ሰዶም ደጋፊ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
@@eyobyonas880 Ante dedeb gebre sedom 1gna Russia west new yalew google arg. Chinam endezaw
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo 15 дней назад
እንዳንድ ጋዜጠኛ የምእራባዊያንን ዜናወች የተናገሩትን የፃፉትን ለእኛ ተርጉማችሁ ትነግሩናላችሁ የኢትዮጲያ ጋዜጠኞች ወርዳችኋል።የምራባዊያን መንግስታት ሚዲያዎች ስለሩሲያ ጥሩ ነገር አይናገሩም።አሁን ላይ በራሳችን ስልክ ዜናዎችን ከእናተ ቀድመን እንሰማለን።
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Ashebari degafi neh
@temesgenalemayehu-ok4hy
@temesgenalemayehu-ok4hy 14 дней назад
ልክ ነህ
@user-oj4xm2nb3g
@user-oj4xm2nb3g 15 дней назад
ድል ለሩሲያ ፍታሀዊነት ይቀርሀል
@deguzewdi4034
@deguzewdi4034 14 дней назад
ከሰደበኝ መልሶ የነገረኝ ይላል የሐገሬ ልጅ እደማምነዉ ጀግና እና ባለፀግነት ብዙ ልዩነት አለዉ አለምዬ ተደፍረህ ሁሌ እደአፍሪካ መሪዮች በዶለር ከመዘወር እደፑቲን ሐገርህን በማስከበር ለዘላለም በድህነት በክብር መኖር ታላቅ ታሪክ ነዉ እደእስራኤል እና አሜሪካ ግን አሻጥር እና የዶላር መዘዉር ነዉ ጀግንነት እደኔ ፑቲን ጀግና ነወ የቻይናም ምኞት እደ ፑቲን መሆን ነዉ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Ashebari
@user-lf4bh8gw6c
@user-lf4bh8gw6c 14 дней назад
​@@MrChuchu4lifel
@Umeralemu-zs4kr
@Umeralemu-zs4kr 15 дней назад
ድል ለፑቲን ለጀግናው
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Ashebari
@user-gw3gr8uh8r
@user-gw3gr8uh8r 14 дней назад
You are Right Alemnh
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 15 дней назад
አለም እናመሰግናለን በርታ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 15 дней назад
የሁለቱ ግኑኝነት የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ቤተሰባዊ ወዳጅነት የተሻገረ ነው ለነገሩ አሁን ተለምዶል የሁለት የጣፋጭ እራት መገባበዝና ልብ ለልብ መመካከር ያን ሰአት ሁሌም ሀዘን ጨለማ ይውጣቸዋል ምእራባዊያን ገና ትቃጠላላችው
@debewhailu7085
@debewhailu7085 14 дней назад
የቅናት መንፈስ ነዉ። እነኝህ ቡዳዎች
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Ante neh buda
@alem5097
@alem5097 14 дней назад
ከቢባሲ. ጋዜጠኛ. ምን ሊጠበቅ. ኖሯል ፑቲን. እንዳህ. እንደምንም. የሚያጣጥሏቸው. አይደሉም. ቢቢሲ. በሀምሳዎቹና. በሰልሳዎቹ. ቀረ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Eshi ke Ethiopia television yehuneleh?
@wulchafogebre5356
@wulchafogebre5356 14 дней назад
ድል ለጀግናው የኡክሬይን ህዝብ💪💪💪🇺🇦🇺🇦🇺🇦
@eyobyonas880
@eyobyonas880 15 дней назад
የሸሸከው ዜና አለ ግን አሜሪካ አለም ላይ ጸብ ጫሪ መሆኑዋን የሚረጋግጥ የተቋውሞ ስምምነት ተፈራርመዋል አሜሪካ ላይ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 14 дней назад
Leba Zerafi. America yedureye selam askebari selehonch new metelat aydel degemo andu zemedeh america hono dollar eyaslak tebelaleh aydel, hodam
@ethiotube6965
@ethiotube6965 14 дней назад
እውነት አከብርካለሁ ነገር ግን ዛሬ ታዘብኩህ ብዙ ጊዜ ሰዎች ኮሜንት ላይ አንተን ወደ አንድ ታደላለክ በተለይ ምእራባዊያኑን እና አይሁዶቹን ትወግናለክ ሲሉ አይ ነበር ነገር ግን እስራኤል ብዙ አመት ቆይቶ ስለመጣ ለዛ ይሆናል እንጂ የከፋ ነገር አይኖረውም ብዬ ነበር የማስበው ነገር ግን ዛሬ እውነት ነው እንዴ ብዬ እንዳስብ አደረከኝ ፑቲን ምን ይወጣለታል የምእራባዊያኑን ሀያላነት ለመጣል እየጣረ ያለ መሪ ነው አለምን እንዘውራለን እያሉ አለም እያባሉ ያሉ አገራትን እየተዋጋ ያለ መሪ ነው አገር እና አገር በማባላት እና አገር በማፍረስ የሚደሰቱ አገራትን እየተዋጋ ነው ያለው ብንችል ፑቲንን መደገፍ ነው እንጂ እሱን ማጣጣል እና የእሱን ስራ ትንሽ አርጎ እሱን ለማሳጣት መሞከር አግባብ አይደለም ሰው እንዴት እነ አሜሪካን ይደግፋል መሳሪያ ለመሸጥ ብለው አገር የሚያወድሙ እና የሚያፈርሱ አገሮች ናቸው እነሱ የሚዘውሩትን መሪ ለማስቀመጥ ብለው አፍሪካ ውስጥ እንኳን ስንት መፈንቅለ መንግስት እያደረጉ ስንት ሰው ገድለዋል። ለራሳቸው ጥቅም ብቻ እንጂ አንድ አገር ፈረሰ አልፈረሰ የማይጨነቁ ናቸው ሰው እንዴት እነሱን ይደግፋል ወደድንም ጠላንም የእኛ አገርም እንደዚህ ለመሆንዋ የእነሱም እጅ እንዳለበት ግልፅ ነው ቢያንስ የሚሰሩት መጥፎ ስራ ሊያናደን ይገባል እነዚህን አረመኔዎች ለመዋጋት የተነሳውን ፑቲን ማጣጣል አግባብ አይደለም ሲጀመር እሱ የማንንም ድጋፍ አይፈልግም ኔቶን ለብቻው ያቆመ እና እየተዋጋቸው ያለ መሪ ነው ። ያለ አቻ ግንኙነት ምናምን እያልክ እሱን ለማኮሰስ እና የበታች ለማስመሰል አትሞክር እስኪ የእሱ ምኑ ነው ያለ አቻ ያስባለው ኢኮኖሚው ወይስ የጦር አቅሙ ወይስ ምኑ ሁሉንም በተግባር እያሳየ ነውኮ ከማንም ቢበልጥ እንጂ አያንስም እንደምትለው የበታች እና አቅም የሌለው ወይም ፓወር የሌለው ኢኮኖሚው ትንሽ ቢሆን ኖሮማ አንተ የምትደግፋቸው ኔቶዎች እስከ አሁን ሩሲያን ያወድሟት ነበር ነገር ግን አልቻሉትም እሱ ጭራሽ እያሸነፈ እና እየመራ ነው ይህን መሪ ለማኮሰስ መሞከር አይን ያወጣ የምእራባዊያን ደጋፊ መሆን ነው እነሱን መደገፍ መብትክ ነው እነሱን ማምለክም ትችላለክ እሱ የእኛ ጉዳይ አይደለም ነገር ግን ወደ ህዝቡ የምትለቀው ነገር ግን እውነት እና መሬት ላይ ያለውን ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል በሚዲያክ የእራስክን ፍላጎት የምታንፀባርቅ ከሆነ ጥሩ አይመስለኝም ደሞ ኮሜንቶችን አንብብ ወይም ኮመንቱን ዝጋው ለማንኛውም በርታ
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 14 дней назад
ሴትዮዋ ምቀኛ ነች
@samieshetie5517
@samieshetie5517 14 дней назад
ድል ለሩሲያ እና ለመሪዋ አለምነሕ ዋሴ አዋዜ የናንተን ዜና ለማየት Internet የምገባው
@debewhailu7085
@debewhailu7085 14 дней назад
ለኔ ሃያሉ ፑቲን ነዉ። 40 western powers አንድ ራሽያን አቃታቸዉ።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 14 дней назад
የሙሳዱ በጋቤ ተው
@mohamedawol916
@mohamedawol916 14 дней назад
ቪድዮውን ሳትጨርሱ ኮመንት የምትፅፉትስ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 15 дней назад
ከለላ ፈልገህ በዛ ከለላ ስር ሆነህ የምእራባዊያን ማለት ያንተን ፍላጎትሀ ሀሳብ ታጸባርቃለህ ያልገባህ ነገር ሁሉ ሰው ካንተ ያልተናነሰ መረጃ ያለው ከተለያዩ ሚዲያዋች ዜናን የማየት እድል እንዳለው ትዘነጋዋለህ ። ለማንኛውም ማሽሞጠጥህ ሚጠበቅ ነው እንኳን አንተ ምድር እራሱ ትጨነቃለች የሁለት ችርስ ማለት ለማንኛውም ቻለው
@IbrahimHajihassen-xb6kc
@IbrahimHajihassen-xb6kc 14 дней назад
Yeamerica buchila neh
@AsiaSeid-qi2kg
@AsiaSeid-qi2kg 14 дней назад
መስታወቂያ አታብዛ
@user-mk6hr1wn8x
@user-mk6hr1wn8x 15 дней назад
Minew ke huletum wegen honeh mayet bitchil Ante ye westeren degafinethin bizu gize tantsebarkalek
@abdissawako9396
@abdissawako9396 14 дней назад
ይሄ ምንም ዜና ሊሆን አይችልም ቢቢሲ ስለፑቲን መልካም ነገር ቢናገር ነበር ዜና የሚሆነው።
@issayasteklit5362
@issayasteklit5362 14 дней назад
Drom bihon xebayachew endih neber ahuh eastern sletenesu yealem hizb aweqachew
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 14 дней назад
የዛሬው ትንተና የባልቴት የቡና እሜት አረጋችሁት😅😅😅
@gemedagage4987
@gemedagage4987 14 дней назад
የሴትየዋ ሀሣብ ቅናት ነው ፣በቃ፣የናንተስ?
@demismariam969
@demismariam969 14 дней назад
እቺ አይነ አመድ እባብ ነች 👎 የማንን አመለካከትና ተልዕኮ እንደያዘች ግልፅ ነው👌 የሆነው ሆኖ ምእራባውያን እንደ ሩሲያና ቻይና ጥምረት የሚያስፈራቸው ምንም ነገር የለም ከላስ👌
@kakodamo1772
@kakodamo1772 15 дней назад
Pls Yemetayu sewoche like Aregu enagezewu
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 14 дней назад
የምእራብ ጋዜጠኞች ፀጉር መሰንጠቅ ይወዳሉ። ሀዘን የተሞላ የቻይናን ደስተኛ ፊት ለማየት መጠበቅ ሞኝነት ነው። ቢያንስ ፕሬዚዳንቱ እንደዛ ማስመሰል አለባቸው። ምክንያቱም አሁንም የቻይና ኢኮኖሚ ከአሜሪካ ጋር ያለው ግንኙነት ወሳኝ ነው። የሩሲያ ዘይት እና ጋዝ ለቻይና ቀርቧል. በጣም ርካሽ ዋጋ ማለት ይቻላል ነፃ ማለት ይቻላል። ሩሲያውያን የኢኮኖሚ መንቀጥቀጥን ያውቃሉ, ነገር ግን ጦርነቱን በድል ለማጠናቀቅ መርጠዋል.
@47sh01
@47sh01 14 дней назад
የቻይናው ዢፒንግ የሺ ተባሉ እንዴ???
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 14 дней назад
ሰላዩ ሰው ተው የራሻው መሪ ድቡ ፑትን ነው ቀዩ ደም ነው ምንጣፉ
@user-vi5bd3sq1c
@user-vi5bd3sq1c 14 дней назад
Failed Title!!!
@tekalegneworku
@tekalegneworku 14 дней назад
ቆይ አዋዜ ምንድነው? ስራውስ ምንድነው? ከሚድያዎች ዘገባ እየቀዳ መዘገብ? በእርግጥ አዋዜ ተማኝነቱ ለወሬ ነው ስትሉ ሰማለሁ ምን ለማለት ነው? ወሬው ምንም ይሁን እናቀርበዋለን ነው? እውነታው ግድ አይሰጠንም ነው ? እስክ እንዴ ጋዜጠኛ መረጃውን ከፋክት ጋር እያመሳከራችሁ ልክ የሆነበትንና ያልሆነበትን ጽንስ ሐሳብ ንገሩን ትንሽ ቆይታችሁማ ፑትን መጸዳጃ ቤት ገባ ልትሉን ትችላላችቨሁ
@seyfugis
@seyfugis 14 дней назад
Please be positve or show us doing something. Only critizem...
@eyobyonas880
@eyobyonas880 14 дней назад
የአለምነህም ፍላጎት ነው የምእራባዊያንን ተረት ማስተጋባት ።ይህን የመሰለ የምድራች ልእለ ሀያላንን ጥምረት ከነ ክብሩ ቢዘግብ እርእስ አሰጣጡ እራሱ ያናዳል አይ ምእራባዊያን በየቦታው ዲቃላቹን ፈልፍላችዋል ለካ
@thomaskitaba194
@thomaskitaba194 14 дней назад
ተራ ትንተና
@tekalegneworku
@tekalegneworku 14 дней назад
ለትዝብት ይሆናችሁ ዘንድ እስክ መለስ ብላችሁ የ1/የ2 ወር ያቀረባችሁትን ወሬ አጣሩ በዚህ ሰዓት ዓለም ላይ ጋዜጠኞቹ የቱን መረጃ አቅርቤ የቱን ልተወው ብለው በምጨነቁበት እናንተ ግን ፑትን ብቻ ምክንያቱ ምንድነው?
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 14 дней назад
ወረኛ ሰው የተቆለፈበት ሰው አትሁን
@user-oy9dk5tr3n
@user-oy9dk5tr3n 14 дней назад
አንተ ሰወዬ ጋዜጥኘነት ተምታቶባሀል በዛ ላይ ዜናውን ለማጣፈጥ በመሀል ትዋሻለህ ፡ተው አሁን አርጅተሀል ኤረፍት አድርግ ። መኖሪያ ቤታቸው ተጋብዘዋል ማንም ሄደው ማያቀውን ነገር ግን ፑቲን ጠል ጋዜጠኛ ያንፀባረቀችውን የግል ሀሳብ ይዘህ መጥተህ ትተነትናለህ ስለዚህ ለአድማጭ አይመጥንም ። እንደ ጋዜጠኛ ማቅረብ ያለብህ የፑቲን ጉዞ አንደምታውን ነበረ ።
@DegagaHailu-hf8ut
@DegagaHailu-hf8ut 14 дней назад
እሷ ያለችውን ቀጥታ ከምትነግረን ለምን ያንተን እይታ አትዘግብም፡፡ጋዜጠኝነት ገለልተኝነት መሰለኝ፡፡አንተ እራስህ የእስራኤል ሐማሥ ጦርነት ከመነሣቱ በፊት ፑቲንን ስታሞካሽ ነበር፡፡አሁን ግን ወገንተኝነት እያሳየህ ነው፡፡ጋዜጠኝነት እንዲህ ከሆነ.........
@47sh01
@47sh01 14 дней назад
ጥገኛ ነህ አንተ የራስህ አስተያየት የለህም?? ጋዜጠኛዋ በቅናት ያረረች አሉባልተኛ ናት
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 14 дней назад
መንደሪን የቻይና ቋንቋ መሆኑን የማያውቅ ደደብ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ:: አሳፋሪ::አለምነህ አስተምረው ይሄንን መሐይም አፍቃሪ ፑቲን-ፋሺስት::
@eyobyonas880
@eyobyonas880 14 дней назад
አተ ዲቃላ ፈላሻ
Далее
надувательство чистой воды
00:28
У каждого есть такой друг😂
00:31
Alemneh Wasse በዕሳት መጫወት !!
56:40
Просмотров 40 тыс.
#movie #фильмы #кино
1:01
Просмотров 1,4 млн
Неадекватная стюардесса
1:00