Тёмный

Anchor ህዝባዊ ዕምቢተኝነቱና ተጋድሎው ቀጥሏል፥ የመቀሌው ፍጥጫ አሸናፊ ይኖረዋልን? የዶሮ ወጥ ፖለቲካ፥ ሲባስቶፖል ተነስቷል፥ የሰላሌ ህዝብ መልዕክት 

Anchor Media
Подписаться 270 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 21 день назад
የምኒልክ ሀውልት በድጋሚ በወርቅ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ላይ ይሰራል ። የአጼ ቴዎድሮስ ሴባስቶፖልም በቦታው ይመለሳል 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 21 день назад
❤❤❤❤❤ እውነት ነው
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 21 день назад
This is civil disobedience, this is sitting at home in fear of attack by Fano. The government should let it go unless the public defies fano
@user-sb7vb5ur9k
@user-sb7vb5ur9k 21 день назад
without doubt, Amhara fano and Amhara people we will triumphantly!
@tigistthomas9434
@tigistthomas9434 21 день назад
I wish❤❤❤
@user-sb7vb5ur9k
@user-sb7vb5ur9k 21 день назад
@tigistthomas9434 you don't have to wish anything. i have the conviction . you just have to have faith and confidence in Amhara people and Amhara Fano! the sweet victory is going to be ours very soon ! cause all mighty GOD is always looking down on our people 🙏 ❤️ ❤️
@bereketnigussie4579
@bereketnigussie4579 21 день назад
አያት ቅድመ-አያቶቻችን የዶሮ ወጥን አሰራር የቀመሩት በዶሮ እጥረት ምክንያት ስለመሆኑ የታሪክ ማስረጃ የለም!!! አንድ ፕሮጀክት ለመመረቅ የግድ የቀደምቶቻችን ዕውቀት፣ ጥበብ እና ባህል መርከስ እና መዋረድ የለበትም። እኛ የምንሰግድላቸው ነጮች የወደፊት ምርጥ እና ጤናማ የዓለም ምግቦች የኢትዮጵያ ምግቦች እንደሚሆኑ ጥናቶቻቸውን እና መላ-ምቶቻቸውን እያስቀመጡ ነው!!! ለማንኛውም ሽንኩርቱስ የት አለ???
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
ሽንኩርቱም ዶሮም ዘይቱም ሁሉም የለንም። ቢኖረንስ ይሄ ቀልማዳ ቀዉስ ዶሮ ወጣችንን የጤና ጠንቅ በሆነው በKFC ዶሮ ጥብስ ለመተካት ነው ወይ አላማው ?
@romiooo0193
@romiooo0193 20 дней назад
ትክክል ዶሮወጥ የአማራ ❤ ነው በለው ስለሚያስቡ ለዛ ነው ያንቆሽሽው እንግዲህ የበታቺነት ስሜት ቢታከሙም አይድኑ።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 20 дней назад
ዶክተር ደረጄ ዘለቀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ እና ፖለቲካ አዋቂ 😭😭😭😭😭❤❤❤
@አለኝታ_ሚዲያ
@አለኝታ_ሚዲያ 21 день назад
ስለ አብይ አህመድ እንጨት እንጨት የሚል ንግግር ላይ እንደ አጀንዳ ወስዶ መወያየት ልክ አይደለም፡፡ ሰውየው እንደ 5 አመት ህጻን አፉ ላይ የመጣለትን ሁሉ ይዘላብዳልና ለእያንዳንዱ ንግግር መልስ ለመስጠት ከመሞከር ይልቅ የአማራን ህዝብ ትግል በተለይም በፋኖ መካከል ያለውን ስንጥር ለማጥበብ፡ ፋኖን በማጠናከር እንዴት ማስቀጠል እና ትግሉን በአጭር ግዜ መቀዳጀት የሚቻልበትን መንገድ፡ በሀገሪቱ እየታየ ያለውን አጠቃላይ የኑሮ ውድነት እና የመንግስትን አቅመቢስነት ውጤት፡ እና ሌሎችንም ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ አጀንዳዎች ላይ መወያየት እና የሰላ ትችት ማቅረብ የትሻለ ይመስለኛል፡፡ የአብይ አህመድ ዶሮ ሳይሆን ሽንኩርት ስንበላ ነበር፡ ቅጠል በጨው ብሉ፡ ገለሜሌ የሚሉ የዚህ የቀነጨረ ጭንቅላት ያለው እና እንደ እድል ሆኖ ሀገር በእጁ የወደቀችበት የአብህ አህመድን እያንዳንዱን ንግግር መመዘን መውረድ ጭምር ነው፡፡
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
የዚህ ሰው ንግግር በቀላሉ መታየት የለበትም። ከንግግሩ ጀርባ ባህልን የማጥፋት ተልእኮ ሊኖረው ይችላል። እየተከታተሉ ደደብነቱን ማጋለጥ ያስፈልጋል።
@አለኝታ_ሚዲያ
@አለኝታ_ሚዲያ 20 дней назад
@@abuhaile6517 ስራ አስፈታን፡ ብዙ አጀንዳ እያለብን ብዬ ነው እንጂ ልክ ነው፡፡ ዝም ከማለት ህዝብ እንዳይደናገር የመልስ ምት መስጠቱ ጥሩ ነው፡፡
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 21 день назад
እንኳን አደርሳቹ አደርሰን👏👏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ይስጣት በይቅርታ አይኑም ይያት ይድብሳት ይበቃል ይበለን 🤲🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 21 день назад
🙏አሜን🙏💚💛❤️🙏
@mba6473
@mba6473 21 день назад
ስንት ደንቆሮ ተንደላቆ እየኖረ ይህን የመሰለ ምሁር ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
ትክክል! እንደዚህ ማሰብ የሚችሉ ሰዎችን እያጣን ዶሮ ወጥ ባህላችን በፈረንጅ KFC ዶሮ ጥብስ መተካት አለብን የሚል ደንቆሮ ቀልማዳ መጫወቻ ሆነናል።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 21 день назад
ድል ለአማራ ህዝብ የንፁሃን ድም እግዚአብሄር ይፍረድ 😢😢😢
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 21 день назад
የአብይ ራአዮ ኢትዮጵያዊነትን 💚💛❤️በህል! ሃይማኖት ! በአረብና በምእራብያን ለማስለወጥ ነው!ግን ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ማንነት ከሰማይ የተሰጠን ልዮ!!ከአለም ለየት ያልን ፍፁም ውብ መልክ❤ውብ ከለር❤️ውብ በሃል❤️ያለን ድብልቅ ቀይ ጠይም ጥቁር ከለር ያለን❤️እንግዳ ተቀባይ🙏ፈረሃ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን🙏ህዝብ ያለባት ድንቅ ሃገር 💚💛❤️ናት ሃገራችን🙏ፈጣሪ ከዚህ አጥፊ ሰው እጅ ያውጣልን ሃገራችንን💚💛❤️
@solomonjembere6401
@solomonjembere6401 21 день назад
ከዶሮ ጭንቅላት የፈለቀ ጫጩት አስተሳሰብ
@zolazola5725
@zolazola5725 21 день назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በቀን አንዴ የሚበላው አንድ እንጀራ በሽሮ ባጣበት ሠዐት ስለ ዶሮ ወጥ አንስቶ የሚዘባርቅ መሪ ተብዬ እግዚአብሔር ይንቀልልን።ድል ለአማራ ፋኖ❤🎉❤
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 21 день назад
@@zolazola5725 ይሄ ቀንዳም ሰይጣን ዋና ዒላማ አድርጎ የተነሳው ብርቅዬ የሆኑ የትዮጵያዊነት ምልክቶችን ማጥፋት ነው -- በተለይ ደሞ ምንጫቸው አማራ ነው ተብለው የሚታወቁትን፦ እነ ጤፍን፣ እነ እንጀራን፣ እነ ዶሮ ወጥን...። ነገ ደግሞ ጠብቁ - "ምርጥ ብሔራዊ ምግባችን ገንፎ ነው" ይለናል።
@hannge7073
@hannge7073 21 день назад
እብድ እንጂ መንግስት አደለም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
ይሄ ቆሻሻ ቀልማዳ ቀውስ አሁን ደግሞ በባህላችን መጣ። ዶሮ ወጣችንን የጤና ጠንቅ በሆነው በKFC ዶሮ ጥብስ ለመተካት ነው አላማው?
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 21 день назад
አሜን አሜን አሜን
@baletedare5567
@baletedare5567 20 дней назад
አጀንዳ እየሰጣችሁ ነው
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 21 день назад
When I was working in King County Public Health Covid Management Team at Seattle, the public bought us Lunch every day from different restaurants. There was one thing all team agreed with, The Ethiopian “Doro Wot” was the best. This arrogant prime minster is destroying all values of the country.
@ETTrends
@ETTrends 21 день назад
Maybe it is an opportunity for you and others to assess old values by going vegan and stop participating in the killing and suffering of animals. Violence on animals is the cause of all sufferings
@beletetigist9830
@beletetigist9830 21 день назад
​@@ETTrendsየሰዎችን እነደከብት መታረድ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳናቆም የእንሰሳት መብት ማክበር እንሞግት 😏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
Why don’t you first tell your people to stop the slaughtering of Amharas in your region?The Abagedas came out to condemn the killings of deers while saying nothing when children were massacred and buried mass graves.
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 21 день назад
እንዴት ነው ዶሮ የሚበላው። ብልፅግና ደቼ ይብላ። ይህ ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ የማይወክል እንከፍ ድርጅት ኧነ አሽቀንጥረን መጣል ነው። ኧረ ኢትዮጵያዊያን ምን ነካን ምንስ አዚም አስነኩን። ከማለቃችን በፊት አንድ ላይ ሆነን እንታገላቸው።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 21 день назад
ጠላትማ ጠላት ነው አስቀድሞ መግደል ሆዳም አማራን ነው::ፋኖ ድል በድል እየሆናችሁ ነው እናሽንፋለን::
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 21 день назад
ሁሉም ፋኖን ይቀላቀል። ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወዘተ ሳትል ተነስ አንድ ሁን። ትግሬ ወያኔን ጊዜያዊ አስተዳደር ብልፅግና ሳትል ፋኖን ተቀላቀል ታገል።
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 21 день назад
ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ሁሉ ከአማራ ፋኖ ጋር ቁመክ ይህን እብድ አብይን ማስወገድ አለብህ
@IsraelTadesse-tb1pd
@IsraelTadesse-tb1pd 21 день назад
Ye Amhara fano rasu mech anid hone? Kahunu ye nigsina ena lik 4 killo gebtew endemiyastedadru new act emiyaregut
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 21 день назад
አብይ እብድ ነዉ የሚናገረዉን አያቅም
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 21 день назад
እብድ መሳይ አውቆ አበድ ነው።
@tirutegegne7291
@tirutegegne7291 21 день назад
ሚስቱም ወደ ሆስፒታል ብትወስደው ይሻላት ነበር።
@esayastasew3733
@esayastasew3733 20 дней назад
በጣም አዝኛለው ይህንን ምሁር ሳንጠቀምበት ሃገሪቱም ከዚህ ምሁር ሰው እውቀቱን ሳትጠቀበት ወደማይቀረው አለም ተሸኘ ነፍስህን በአጸደ ሕያዋን ያሳርፋት። ያሳዝናል ።።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 20 дней назад
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ ፋኖ አንድ አማራ ያ ብቻ ነ ነፃ የሚያወጣን ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው እና የምናሽንፈው በአንድነታችን ብቻ ነው ድል ለፋኖ::
@mekonentsegaye4813
@mekonentsegaye4813 21 день назад
ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያኑርልን።
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 21 день назад
በነዚህ 33 ዓመታት ገብርገብ በትምህርት ቤት አይሰጥም ፈሪሃ አምላክ አጥተናል በዘር ተመደብን እና ሰው መሆናችንንም ረሳን💔 እንደ አንድ ሀገር ነዋሪ እና ሰው በእርስ በእርሳችን ላይ ስላደረግነው ክፉ ነገር እና ጥላቻ ሁላችንም እባካችሁ በሃይማኖታችን በምናምንበት በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክከን ይቅርታ መጠየቅ አለብን🤲 በእግዚአብሔር ይቅርታ ሰላምን፣ ነፃነትን እና እርስ በርስ ታማኝነትን እንድናገኝ 🤲እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዘር ጥላቻ ስቃይ ይፈውሳት🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
@b.6015
@b.6015 21 день назад
ይከ ሰው በላ አውሬ ሀገሬችንን ሊያጠፋ ነው የመጣው
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 21 день назад
ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💚💛❤
@huyttt2922
@huyttt2922 21 день назад
አማራ ክልል ሆኖ በአብይ ተጎትቶ የሚረሸንን የአማራ ወጣትን ኑፁሀን አትበሉ በብልፅግና አማራ የሆነ በሙሉ ኑፁሀን አይደለም አማራነት ወንጀል ተደርጎዋል ስለዚህ እየታገልኩ ከምሞት የአብይ ቅጥረኜች ይዘልዝሉኝ ይግፈፊኝ ይበልቱኝ ካለ ይበሉት ሲያንሳቸው ነው
@EliasMelka1024
@EliasMelka1024 21 день назад
እውነት በጣም አዝኛለው አንድ ዋነኛ ታጋያችንን ነው ያጣነው እግዛሀቤር ነፍሳቸውን ይማር
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 21 день назад
ኧረ እውነት ነው ይህ ሰውዬ ታማሚ ነው የስነልቦና ህክምና ቦታ መሄድ አለበት 😂😂😂 ይህችን ሀገር ከእጁ ፈልቅቆ የሚያወጣት እግዚአብሔር ይላክልን እንጂ የምትሏቸው ዶክተሮች እራሳቸው እብዶች ናቸው !!!!
@fresenayhenok
@fresenayhenok 21 день назад
ደንቆሮ ሲጀመር ሀገርና ባሕል ማዋረድ ሥራውነው
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 21 день назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 21 день назад
በየትኛውም ሀገር የባህል ምግብ አለ ብለህ ብለህ ሙዝ በዳቦ ሲገርመን በባህል ምግባችን በዶሮ መጣህ መንግስታችን ቀስ እያለ ባህላችንን ለማጥፋት እየጣረ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
እንደዛ ይመስላል። የራሱስ ገንፎ ዱቄት የበዛበት ዉሃ አይደለም ወይ ? 😂🤣😂
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 21 день назад
አሁን ዋናው ነገር ይህን ሰው ግዜ ሳንሰጥ በተባበሰ ክንድ መንቀል ነው።
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 21 день назад
በጣም ያሳዝናል ሀገሪቱን አፍርሶ እና አዋርዶ ጨረሳት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesimelaku4513
@mesimelaku4513 21 день назад
ሰውዬው እኮ የደሮ ወጥ ለማጣጣል እና አጀንዳ ለማድረግ የሞከረው የአማራ ዶሮ ወጥ ሲባል ያውቃልና የዶሮ ወጥ ከአማራ ጋር አያይዞ ጥላቻውን ሲያወጣ ነው መሳይ ቆይ ታያለህ ቀጥሎ ስለጠላ መጥፎነት ይነግረናል ፡፡
@genetkebede1628
@genetkebede1628 20 дней назад
የዶ/ር ደረጄን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@maekel6789
@maekel6789 21 день назад
ድል ለአማራፋኖ🥰❤ነፍስ ይማር ዶክተር ደረጀ😢
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 21 день назад
ኦፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ጀግና ነበሩእዉነት
@EiliGonzalaze
@EiliGonzalaze 21 день назад
ሰድስት አመቱ ነው ዶሮ መብላተ የጀመረው ወጡም የሸተተው አነመሳይ አኔ ይህን ሰውዬ ስረዳው የኑሮው ችግር በልጅነቱ ያጠቃው የጎረቤቶቹ ሕይወት እያየ ሲጎመጅ ምራቁን ሲውጥ ያደገ መሆኑ ተረድ ቼዋለሁ ። ስለዚህ ነው የሀልም ጥማት ፍላጎቱን አየረካበት ስለሆነ ሀገራችንን አንደሀገር ማየት የተሳነው ምቀኛ ቀናተኛ ከሴት እናቶቻችን ማዕፀን ያልተፈጠረ ዕሊናው ከዲያቢሎስ የከፋ ነገን የጋረደበት ያልተጨናገፈ ተንቀሳቃስ ሽል ነው።
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 21 день назад
የእውነት ሓቀኛ ሰው በምድርላይ አይቆይም ይባላል እውነት ነው ለካ ይህን የመሰለ የሓቅ ሰው የእውነት በተለይ በኤርትራ ታሪክና ነፃነት የሚያምር ምሁር ሳይደብቅ ሳይዋሽ እውነታውን የሚናገር የህግ ባለሙያ ነበር ነብስህን ለገነት ያብቃት ቤተሰቦችህንም መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ አምላክ
@U_Too
@U_Too 21 день назад
የዐማራ ትግል ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል። ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል። ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል። ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል። አዘዞና መኮድን በከባድ መሳሪያ መውደም አለበት።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Thank you Jegnochachin God bless you both
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
God bless you, Jegna Fano Asres. Thank you all
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 21 день назад
ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️
@saraabate1804
@saraabate1804 21 день назад
እኛም እንላለን በ4አቅጣጫ ያላቹሁ የፋኖ ታጋይም አታጋይም ተስማምታችሁ ባንድነት ትግሉን አጠናክሩት የናተህ ጥንካሬና አንድነት ለህዝቡ ሞራልም ድጋፍም እንዲኖረው የማደርገው።አሳምነው ጽጌ አንድ ሁኑ እንዳለው አንድ ሁኑ።በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ናቹሁ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Thank you Fano Jegnaw God bless you
@AddisMekonnenYetneberk
@AddisMekonnenYetneberk 20 дней назад
ዘውዱ የሚመጥን አጭር የሚመስል ሰፊ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የአፄ ቴድሮስን እና የእንግሊዟን ቪክቶሪያን አነፃፅሮ ኢትዮጵያ ምንያህል ታላቅ ሀገር እንደነበረች እንደሆነች ነው ! ያገር ታሪክ አፍራሽ ጊዜው ሲደርስ እራሱ ይፈርሳል ። የኢትዮጵያ ታሪክ በየልባችን ታትሞ ይኖራል በፅሁፍ ለትውልድም በክብር ይተላለፋል ! አቶ ዘውዱ አነፃፅረህ ለገለፅከው ከሁሉም እኩል የሆነውን የኢትዮጵያን ሉአላይነት አመሰግናለሁ !
@bestrong1237
@bestrong1237 21 день назад
Marie Antoinette የተባለች የፈረንሳይ ልዕልት፦ ''ህዝቡ የሚጮኸው የሚበላው ዳቦ አጥቶ ነው'' ቢሏት ''ዳቦ ከሌለ ለምን ኬክ አይበሉም'' አለች፡፡ የኛ Marie Antoinette ዶሮው ቀርቶ ሽንኩርቱ በተገኘ!
@CristianYeshiwas-bl3mr
@CristianYeshiwas-bl3mr 20 дней назад
መሳይ ጀግናችን በርታልን። የኢትዬጲያ አምላክ ብልፅግናን አስወግዶልን እናነተም ወደ እናት ሀገራችሁ የምትመለሱበት:ኢትዬጲያውያን ነፃነት የሚያገኙበት:ብሄርተኝነት የሚጠፋበት ይሁኖልን(2017 ዓ.ም)።
@WorkuGeremew-pw2pi
@WorkuGeremew-pw2pi 21 день назад
የአእምሮ ሓኪም ፕሮፌሰር መስፍን ምክክር የሚባለውን ትተው ቢያክሟቸው ይሻላል
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 21 день назад
👉መርዘኛው የአእምሮ ሽንቁር ባለቤት አብዮት አህመድ የታሪክ እስረኛው ኦሮሙማ ታሪክ እያጠፋ ነው ትክክል❗️
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 21 день назад
Excellent discussion ❤❤❤❤
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 21 день назад
ለህሊና ያላደረውን የገቡበት ገብቶ መቀንደብ ነው። የፋኖ የአማራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸውና ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰሜን ደቡብ ምዕራብ ምሥራቅ ሳይባል የፋኖ አባል መቀላቀል መደገፍ አለበት። ካልሆነ ሁሉም ተራ በተራ በአገዛዙ በተለያየ መልኩ ማለቁና እያለቀ ነው።
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад
የደንቆሮዎች እና የመርዘኞች ወደመድረክ መምጣት ምሁራኖቻችንን እያሳጣን ነው😡የዶክተር ደረጄ ዘለቀንነፍስ ይማርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@getachew109
@getachew109 21 день назад
Kebt kadre hod ader wuta kezih
@yohanishabite
@yohanishabite 21 день назад
በአዲስ ሱ አቤት ለዩቱቤሮች አጀንዳ ለመስጠት የጅላጅሎች እርዳን ነው።እኛን መረረን መጣና ሰላምና ነው።የጭንቀትም ጭምር ነው❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Thank you Messay for the interview. God bless you both.
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 21 день назад
ዶ\ር ደረጀ መቸ ኢትዮጵያን መርቶ መቸ ያልፍላት አገሬ እያልኩ የጀግናውን ሞት ሰማሁ ያማል
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 21 день назад
አይ አብይ የምትባል ሰው አይይ እምዬ ኢትዮጵያ ምኑን ላከብሽ እምዬ 😢😢😢
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Dr. Dereje God bless his soul Rest him in peace
@astertadsse9682
@astertadsse9682 21 день назад
Fano❤❤❤❤
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 21 день назад
ሽንኩርት 110 ብር ገብቷል 😭😭😭
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Welcome Jegnachin Messay. Enkuan Aderesachihu
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 21 день назад
ስንት የሀገር ችግር እያለ አንድ መንግሥት ስለ ወጥ ያወራል 🤔የሽንኩርት መብዛት እና ማነስ የሰዎች ፍላጎት ነው የሚወስነው አሁን እዚህ ውስጥ ምን አገባህ ! የሚገርም መሪ ነው ያለን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
የሽንኩርት የቅቤ የቲማቲም የሌላም መብዛት ማንም ተነስቶ ሊያጣጥለው የማይችል የምግብ recipeና የባህል ጉዳይ ነው።
@biruktawitesayas6900
@biruktawitesayas6900 21 день назад
እንዲህ ያሉ ምሁራን ፣አርቲስቶች ባጠቃላይ ዜጎች እባካችሁ እራሳችሁን ከዚህ ነፍሰበላ ስርአት ጠብቁ የነዚህን ስውር እጆች አታቁትም ።።
@dawitgebrewit2411
@dawitgebrewit2411 20 дней назад
ለአስገድዶ ደፋሪዎች ህጉ መጥበቅ አለበት በተለይ ለህጻናት እንደኔ አመለካከት የደፋሪውን ብልት መስለብ ነው።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 21 день назад
ይልቅስ ምርጥ የዶሮ ዳቦ አማረኝ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
ዶሮ ዳቦ ዶቄት የበዛበት ስለሆነ ዶሮውን ጠብሰህ በዳቦ ብላው 😂🤣😂
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 20 дней назад
አማረህ? አምሮ አምሮ ይተውሀል🧐
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 20 дней назад
ኧረ እቤት ያለችው ሴትዮ የቀበጠች ባለሙያ ነች። አልናገርም እንጂ ከተናገርኩ ወጪውን ጠሚው ከሸፈኑላት በሰዓታት ውስጥ ከች ታደርገዋለች። ያን ጊዜ አንተም ትጋበዛለህ።
@godisgood3876
@godisgood3876 21 день назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@ProEthiopia
@ProEthiopia 21 день назад
Professor Derege Zeleke, you are our hero RIP
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 21 день назад
ወይ ሽንኩርት እና ዶሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 день назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 20 дней назад
አንኮር ሚዱያ ዘጋቢህ እንዳለው። አዳነች አቤቤ ለተጎጂዋ ወይንም ለሟቿ እናት ቤት በስጦታ ሳይሆን ለጊዚያዊ መጠጊያ ብላ ነው የሰጠቻት። ማለት ከቅርብ ግዜ በኋላ ነገሩ ሲረሳሳ ለግዚያዊ መጠጊያነት ከሰጧት ቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከከተማው ከአዲስ አበባም ያስወጧታል።
@berhana2488
@berhana2488 21 день назад
###ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል
@asmara3973
@asmara3973 21 день назад
የተማረኩትን እዛው መጨረስ ነው የምን እነዚ ናዚውችን መቀለብ
@user-yn7sy6zb1m
@user-yn7sy6zb1m 20 дней назад
😂ነፍሳቸውን ይማርልን ታላቅ ምሁር እምዬ ኢትዮጵያ አታለች ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን ለቤተሰባቸውም እንዲሁ መፅናናትን እመኛለሁ፣
@selammersha1493
@selammersha1493 21 день назад
Fanooooooooooooooooooo ❤❤❤❤
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 21 день назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@saraahmed293
@saraahmed293 21 день назад
ፋኖ ያሸንፋል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Yes Ato Zewdu. We have to voice for our innocent victims. When do we do our part at least peaceful demonstration
@AmenYihonal
@AmenYihonal 20 дней назад
ዶክተር ደረጀ ዘለቀ ነብስ ይማር።
@HfffdHegcc
@HfffdHegcc 21 день назад
አብይ በምን አይነት ድግምት ነዉ የገባብን ጌም ተጫወተብን
@mimia7202
@mimia7202 21 день назад
ነፍስ ይማር Dr ደረጀ 🙏 እውነት እውነቷን ተናጋሪ ነበርክ
@ZewduMelsewZewduMelsew
@ZewduMelsewZewduMelsew 21 день назад
ሰዉየዉን አትፍረዱበት ጨልሏል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Welcome Jegnachin Ato Zewdu
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 21 день назад
እር ኑሮኑሮ የአላህ ምንድነው እምታሰማን ይህ ከብት በያገሩ እየዞረ ዶሮ በዳቦ እየገመጠ አይምሮው ተደፈነ ወየው ጉድ
@mohammedyimam1166
@mohammedyimam1166 21 день назад
እሳቤው እኮ ይህም አንድ ሀገራዊ እሴት ነው ይህ ደግሞ ኦሮሙማው የአማራነው ብለውነው የሚያስቡት ስለዚህ እሷንም መስበሩ ነው
@emahatsionyohannes2272
@emahatsionyohannes2272 21 день назад
R.I.P betam yasazinal
@samisher.
@samisher. 21 день назад
ህዝቡ ከክልል ወደ ክልል ለመዘዋወር የሚፈራው ኢመደበኛ ታጣቂዎችን ብቻ አይደለም መከላከያውንም ጭምር ነው፡፡
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Egziabher yirdachihu.
@MusaAhmed-f5o
@MusaAhmed-f5o 21 день назад
ተስፋ የቆረጠ መንግስት የአይምሮ በሽተኛ ይስለኛል ሠውየው ያገኘው ነገር እማአለ?
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 21 день назад
መተሀራ ውቃቢ ቤት ይካድም ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
አዎ ይሄ መተተኛ አጠገቡ ያስቀመጣት ብርቱካን የተባለች ጠንቋይ ዝናሽ ቢሮ እባብ አለ ያለችውን ሰምተናል።
@AmenYihonal
@AmenYihonal 20 дней назад
ዶሮ ወጡ ለአምስት እና ስድስት ቤተሰብ እንኳ ለሶስት እና አራት ቀን ይቆያል።ዶሮ ጠብሰን ብንበላ ግን ቢበዛ ለሁለት ሰው ለዚያውም ለአንድ ግዜ ብቻ ነው የሚሆነው።እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ባህል እንዲጠፋ ነወይ? በጣም ያሳፍራልኮ
@rttr3992
@rttr3992 20 дней назад
Effffff Yasaznal. Dr Derejey. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤🖤🖤⚫⚫⚫⚫⚫⚫
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 20 дней назад
አገር አውዳሚ ነቀርሳዎች እያሉ ሀገርን የሚጠቅሙ ሙሁራን እያለቁ ነው ሃይ ኢትዬጵያ
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 20 дней назад
የለየት እብድ የሚናገረውን የማያውቅ ደነዝ ነው እሱን ጎትቶ የሚነቅለው ወንድ ይጥፋ!! የሕዝቡም ዝም ብሎ መመልከት በጣም ይሚደንቅ ነው ከዚህ በሁአላ ምን እየተጠበቀ ነው?? ስንት ጉድ እየወረደ!!!!ጸጥ ብሎ መቀመጥ !!!😢😢😢😢
@teferibeyene6501
@teferibeyene6501 21 день назад
The reform from ሙዝ በዳበ to ዶሮ በዳቦ ኪኪኪኪ። ዶሮው ቀርቶ ሽንኩርቱስ የት አለና ነው?
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 20 дней назад
ህዝባችን የሚበላውን ምግብ ያውቃል: እንዴት እንደሚሰራም ለዘመናት ያውቃል:: ጎመን ቀቅሎ ወይም አብስሎ ሲበላ ኖርዋል:: ዶቦና ሙዝ ከተገኙም እንዴት መብላት እንዳለበት በሀገሪቱ መሪ ሊነገረው ህዝቡ አይጠበቅም:: ለቀባሪ ማርዳት:: ድፍረት በዛ: ህዝብ መናቅ በረከት:: አታውቁም ማለት በዛ ኸረ በትላልቅ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ: እናትኩር: ውሃ በማያነሱ ትናንሽ ነገሮች ላይ ጊዜ ማባከን አይገባም:: Please don’t sweat on small stuffs.
@learntulearn848
@learntulearn848 21 день назад
#TURKEY 🇹🇷 IS BUILDING THE BIGGEST NAVAL BASE IN THE HORN OF AFRICA, #SOMALIA 🇸🇴 ❗
@yitbarek350
@yitbarek350 21 день назад
Bravo ዋርካው ሻለቃ ምሬ ወዳጆ!👍👍👍👍 ❤️❤️❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 20 дней назад
Messay its sickening to think about our failure to save our country from this monster
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 21 день назад
የአንድ ዶሮ የሚበላ ስጋዋ ከግማሽ ኪሎ አይበልጥም በጥብስ ሆና ከሁለት ሰው አታልፍም ሙሉ ዶሮ ወጥ በስድስት እንጀራ ማባያ ተደርጎ ለ8 ቤተሰብ ጣፍጦ ምሳ ይሆናል
@king_maker9285
@king_maker9285 21 день назад
በአማራ ህዝብ ጥላቻ የተለከፈ ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ አማራ ነገር ግን አፍቃሪ ትግሬ የሆነ ግለሰብ ነበር፤ ደቂቀ እስቲፋኖስን ተከትለው ሸዋ ውስጥ ስራቸውን የተከሉ አማራ ያልነቃባቸው የትግሬ ዘሮች ዉልጅ ነበር። ሁሉም የአማራ ህዝብ ጥላት ጥላቴ ነው ሞተ ኖረ አይመለከተኝም።
@antonioversari7391
@antonioversari7391 21 день назад
ይሄ ሰውየው ኢትዮጵያዊ ነው ወይስ አሊ የን ነው 🤔በጣት ያሳዝናል እንደ ዶሮ ወጥ ምግብ የለም ❤
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 21 день назад
ለምን እራሳችሁ መጥታችሁ ለምን ክጫንቃችሁ አታወርዱም? የኛ ልጆች መስዋእትነት ከፍለው አንተ ከነቤተሱብህ በማግስቱ ይመጣለህ ሞኝህን ፈልግ። ባለፈው አየናችሁኮ።
@BirhanuDamtew-sv9ew
@BirhanuDamtew-sv9ew 21 день назад
አስረስ እቁ ሰው ነው❤❤❤❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 21 день назад
ስላየሁት ደስ አለኝ ይሄን ሰዉዬ
@asmara3973
@asmara3973 21 день назад
😂😂😂😂ፊቱ እራሱ የአይምሮ ዘገምተኛ መሁኑ ያሳውቃል የድባይ ዱሮ ወጥ እድ ስራ ነው እሚፍለገው
@debebeketema7193
@debebeketema7193 21 день назад
መሳይና ዘውዱ መንግሥቴ ጉሩም ሥራ ነው በርቱ✅
@user-pj4sv5hb9r
@user-pj4sv5hb9r 21 день назад
አማራ የሆንክ በየቦታው በአራቱ ማህዘን ያለህ ታጠቅ የአባቶቻችን ታሪክ ሊያጠፍ የመጣ መንግስት ተብየ ገና ኮሪደር እያለ የአጼ ሚኒሊክን ሀውልት ያፈርሳን ፍርስ ያድርገው እና አረ አማራ አረ የአዲስ አባ ህዝብ እሪ በል።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 20 дней назад
እሪ ማለት ሳይሆን ተደራጅቶ አምርሮ መታገል ነው።
Далее
EMS ዜና Thu 12 Sep 2024
Просмотров 826
Что думаете?
00:54
Просмотров 790 тыс.