Тёмный
Anchor Media
Anchor Media
Anchor Media
Подписаться
Комментарии
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 56 секунд назад
Sir you are sitting in the United States of America living comfortably and you want to criticize the leader of Ethiopia with 120 million people it's funny again the man is doing his job he's working and you are in this media basically making full of yourself and that's that's fine at the end of the day you are the one that's going to look like a loser because you don't have any Integrity you just up here basically to oppose this man while he's doing his job you probably getting paid by this medium for sure what a shame shame on you
@berhanayele8466
@berhanayele8466 4 минуты назад
አቶ ገለታው ከጋዜጠኛ መሣይ መኮንን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የምቴደርጉትን ውይይት ሁሌም በጥሞና እከታተላለሁ።በርቱ በተጨማሪ ለአማራ ህዝብ ትግል ጉልበት የሚሆኑ መረጃዎችና ትንታኔዎች ላይ ብታተኩሩ መልካምነው👍👍👍
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 5 минут назад
Messay. Shame on you
@biratuolika574
@biratuolika574 7 минут назад
tesfa atikuretu, ayizowatchu, genzeb sayitan newu, genzebun messay weyim dereje yisebsib, abebe belew yakefafil, habtamu deresegn yiferim, eyeruse audit tarig
@deredamot
@deredamot 8 минут назад
መሣይ በጣም የሚያሳዝነው የኢትዮጵያን ህዝብ ሰልለውታል በየፖርኩ እየዞረ ምረቃ እየተባል አቁሳይ ቃላትን እየወረወረ ምን አለ አዲስ አበባ ልመና የተሰማራው ጉድ ነው ይህን እያየ ፎቅ የሚመርቅ መሪ ነው የጣለብን።
@maresketafff2901
@maresketafff2901 11 минут назад
መሳይ ዛሬ ሳልወድ በግድ አሳከኝ።እነዚን ሰዎች እያዳዱ ቃላታቹ ይገልጻቸዋል።እግዚአብሔር ግን ትቢተኞችን ይጠየፋል ጥጋባቸውን ያስተነፍሳል ።ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ፈጣሪሆይ ወገኖቻችንን ከዚ መከራ ስቃ እደገናም በስቃያቸው ከሚሳለቅ ግፈኛ ሠሪ ፈጣሪ ሆይ አሳካላቸው ።አሜን
@AshuMiraf
@AshuMiraf 11 минут назад
አሜሪካ ቁጭ ብሎ እንደማውራት ቀላል አይደለም መሥራት ከባድ ነው
@ghionyihene786
@ghionyihene786 14 минут назад
አቶ ገለታው "ቅዳሤ" "ሳይሆን "መወድስ" በሚል ቢስተካከል የተሻለ ይመስለኛል።
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 15 минут назад
አረጋ ከበደ ቀንድ አውጣ ነው ቅቅቅቅቅቅ
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 17 минут назад
❤❤❤❤መሳይ
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 24 минуты назад
😢😢😢😢😢
@TheHighlander007
@TheHighlander007 24 минуты назад
ፋኖ የሚባል ጥርስ የለሽ ተዋጊ ለውጥ ይስመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 26 минут назад
እረ አላህ አንተ ድረስልን
@mariemuller9904
@mariemuller9904 28 минут назад
Innante Denkorowochu sile A.A sittaweru ye A.A hizb indemisemachihu masseb bittchilu tiru new , mesakia messalekia honachihual .
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 30 минут назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@genetgenet8172
@genetgenet8172 31 минуту назад
ድል ለፋኖ ድል ለጅግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ መሳይ በርታ እውነት ነው ውንድማችን እንዳለው በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው
@liyaendu1817
@liyaendu1817 34 минуты назад
መሣይ ዶክተሯ የምታሞግሳት ግለሠብን አፈናቅላ ለህንፃዋ ማስፋፊያ ሰለተሠጣት ነው ውሻ ለበላበት ይጮኃል!!!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 50 минут назад
ፋኖዎች አብይ አህመድን ገድሎ የመጣው ቢመጣ ይሻል ነበር:: እድሜ ባገኘ ቁጥር ከዚህ በላይ ደም መፍሰሱ አይቀርም::
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 51 минуту назад
የምናዉቀዉን ብትደጋግሙትም?..መሣይ አገላለፅህ ራሱ ማራኪ ነዉ። ገለታዉም ጨዋና ጎበዝ የምትናፈቁ ናችሁ
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 54 минуты назад
ሰላም ውይ መሳይ❤❤❤🎉🎉🎉
@maresketafff2901
@maresketafff2901 56 минут назад
ባርያ ነው ሙገሰ መደነቅ ሚወድ
@weyni4104
@weyni4104 58 минут назад
❤ሠላም ይላሀል አቢይ አህመድ ያስጠጋሀል በሀላ ደረጃ በደረጃ በሴራ ይገድልሀል ለአቢይ አህመድ የስልጣን አደጋ ኮሆንክ ፊክ ነው አቢይ ውሸታም ነው ታማኝ አይደለም❤
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 Час назад
አይ መሳይ የሰው ክፉ ሰው ያከፋ አለ አማራ ሲተርት በመጀመሪ ሰው የሚያዋርድ እራሱ የተዋረደ ሰው ነው
@jimmyteddy6983
@jimmyteddy6983 Час назад
ይሄ መሳይ የሚባል ጉማሬ ፊት በቅርቡ ልብሱን ጥለ ያብዳል ይሄ ጉማሬ ፊት ያልገባው እውነት ከአብይ ጀርባ 60 ሚልዮን የኦሮሞ ሕዝብ የአፋር ሕዝብ የሱማል ክልል ሕዝብ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች የአገው የቅማት የጋሜላ የቤኒሻጉል ጉሙዝ ሕዝብ ከአብ ጀርባ ናቸው አብይን ቡሀይል ከስልጣን ሊያሶግድ የሚችል ምድረዊ ሀይል የለም የናተ የትምክተኛ አማሮች ምኞት የህል እጀራ ነው የናተ ተረት ተረት እያየን እየሳቅን ነው መሳይ ጉማሬ ፊቶ በቀን 10 ጊዜ እየወጣህ ብታላዝን የሚሰማህ የለም
@weyni4104
@weyni4104 Час назад
❤መንግስት ና ህግ የለም ያለው የአእምሮ በሽተኛ ነው አቶ አቢይ አህመድ ሰጣን 100%❤
@zubeydamuhammed4976
@zubeydamuhammed4976 Час назад
Baqinat tiqaaxelaalachew Oromo wadedkim xelaakim afikin hulumenakin keffetk Oromo yinegsaal yadgaal yiseraal. Innante inda teraabech wushaa buf buf buf balu!!!!!! Kkkkkk ❤❤💚💚❤❤
@michalemichale5880
@michalemichale5880 Час назад
Fano should and must be supported by any cost before it is to late.
@zubeydamuhammed4976
@zubeydamuhammed4976 Час назад
Dagmoo Galata bilew iheen Diqaala kiftaaf wushatam keet amxitew new. Ayafrim Oromo negni yilaal. Oromo ikoo indante Diqaala gantu yeelahum. Antee ashker takeflok yamitichoo warooballa nek. Oromo ka Qumaaxa gaar machem andi hoono indih bawerede malku inda shinti beet ayithedaadam::
@sinta8585
@sinta8585 Час назад
ድል እጁ ላይ ያለን ህዝብ ቄስና ጳጳስ በ ማምጣት ማታለል ድሮ ቀር አብሰላችሁታል እስኪ በቃው
@reece_james8768
@reece_james8768 Час назад
ገለታው ስለ ዲሞክራሲ ተወራለህ እንዴ ህዝብ መኖር አቅቶት
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Час назад
ደናዋላቺህአደ፣ራቺህሳዩጋለታወየምንዉዳቺህ እንወዳቺሀለን
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 Час назад
ጦርነት በቃን
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 Час назад
ጦርነት ይቁም
@madotube3523
@madotube3523 Час назад
ሀሜተኛ ምን ሰራችሁ እናንተ ዉጭ ቁጭ ብለህ ተቦትረፍ አዳነች በርቺ ጀግና ነሽ እነዚህ የበሰበሱ ናቸዉ ይሸታሉ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Час назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi1ni5wl4k
@user-mi1ni5wl4k Час назад
አይገለታው አትሸወድ ሴትየዋኮ ከሞተች ቆይታለች ከዚበላይ ስንቴ ትሙት
@michel-ik5kj
@michel-ik5kj Час назад
መሳይ አንተ በሬ ፊት አብይ ጀግና መሪ ነው
@matiasgirma7340
@matiasgirma7340 Час назад
የአአ ከተማ የውሀ አቅርቦት እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል። ቀድሞም ከፍተኛ እጥረት የነበረበት ዘርፍ ነበር። አሁን ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኗል። ከማንኛውም ፕሮጀክት በላይ በቅድሚያ ለውሃ ፕሮጀክት ቢሠጥ ኖሮ የባሰ አይሆንም ነበር።
@mameyasin-gf5qo
@mameyasin-gf5qo 2 часа назад
መሳይ አንተ ለአማራ የምትሰራው ስራ በታሪክ ይፃፋል ።
@samsonberta6760
@samsonberta6760 2 часа назад
መሳይ አቦ ይመቻቹ ዛሬ ትንሽ ፈገግ አሰኛችሁኝ።
@hayatube4721
@hayatube4721 2 часа назад
አለም ላይ ያላችሁ ሙህሮች አብይይ የሚባል ሠይጣንን አጥፉልን
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 часа назад
ድልፍኖፍኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@danieldebo4111
@danieldebo4111 2 часа назад
በእምነት ክርስቲያን የሆኑ ዜጎች በሞሉበት አገር የሰዉን ስራ ከአምላክ ስራ ማስበለጥ የሚከብድ ይሆናል፡፡ይሁን እንጂ የራሳቸዉ የግል ፍልስፊና የሚከተሉ ሰዎችም በአገራችን እንዳሉ እንደራሳቸዉ መረዳት ያስፈልጋል፡፡የአዲስ አባባ ከንትባ የሚሰሩት ደኻ ተኮር የተቀደሰ ተግባራቸዉ፤አቅመ ደካሞችን ከጎዳና ቤት ሰርቶ ማንሳት፤አዲስ አባባን በአፍሪቃ ተወዳዳሪ ለማድረግ እየተሰረ ያለዉ ከፍተኛ የሰፉ ልማቶች የዚህን ዘመን አዲስ አባባ አመራርን ምስገና መንፈግ ኢፍትሃዊነት እንዳይሆን መጠንቀቁ መልካም ነዉ፡፡
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 2 часа назад
በሕዝብ ስቃይና ሞት የሚያላግጥ እኩይ ማለተ ዳንኤል ጋሌኑ ነው። እግዚአብሔር ፍርዱን የሰጠዋል።
@khalidamdihunmohammed3749
@khalidamdihunmohammed3749 2 часа назад
Looser honachu😊
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 2 часа назад
መሳይና ገለተዉ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 2 часа назад
አዳነች ነፍስ ይማር ፣ ማለታቸው ነው ፎቶዋን ለምን ይገዛሉ በህይወት የለችም እንዴ።
@Dayeda
@Dayeda 2 часа назад
ውይ መሳይ ተጨማለቀ።ወራዳ የእውነት አንተ ጋዜጠኛ ነህ😂😂😂😂
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 2 часа назад
ድል ለአማራ ህዝብ ለፋኖኖኖኖኖኖ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj3wm7jt1x
@user-fj3wm7jt1x 3 часа назад
መሳይ አብይ አህመድ መሃይም ነው የአማራ ልዮ አይል አፍርሶ ፋኖን ሱሪውን አሶልቃለው ብሎ መከላከያን በክልሉ ያስገባው እና የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለው እራሱ ሆኖ ከአሻንጉሊቱ አረጋ ከበደ ጋር ፋኖ ይነጋገር ማለቱ ፋኖን ባለቤት ማሳነሱ ነው ድል ለአማራ ፋኖ