Тёмный

Anchor የወልዲያ ወቅታዊ ሁኔታ፥ የፋኖ ድሎች በየአቅጣጫው፥ በአዲስ አበባ ፈረሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል፥ የሚተርፍ ሰፈር የለም፥ የብልጽግናው ነብይ ትንቢት 

Anchor Media
Подписаться 295 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 303   
@mesaymekonnen5
@mesaymekonnen5 3 часа назад
ከዛሬ ጀምሮ የደሬ ኒውስን መረረጃዎች የምታገኙት በዚህ የራምብል አካውንት ብቻ ነው። Folow በማድረግ ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ።ደሬ ኒውስ በራምብል ብቻ! rumble.com/c/DERENEWS
@fantuaschanaqi
@fantuaschanaqi 3 часа назад
7:27
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork 3 часа назад
❤😂🎉😢😮😅😊😘🤣🥰😂🙏❤️😍😄👌🌹❤😂🎉😢😮😅😊
@BasaznShwantasew
@BasaznShwantasew Час назад
Dere news
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Час назад
ደሬ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiengida7551
@yeshiengida7551 53 минуты назад
6:04 6:09 ​@@BasaznShwantasew
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 11 минут назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@Samuel-h6w
@Samuel-h6w 23 минуты назад
የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ባይኖሩ በምን እንደበር ነበር የአዲስ አበባ ሕዝብ መነሳት አለበህ ጨቋኞቹን እና ግፈኞችን በቃ ልትላቸው ይገባል ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 2 часа назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@NardosHailu-z4w
@NardosHailu-z4w 3 часа назад
ሁለቱ ጀግኖች በርቱልን❤❤❤
@Yesufaziza
@Yesufaziza 6 минут назад
በርቱ ጀግኖች ❤💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 часа назад
መሳይና ደሬ ጀግኖቻችን ይግፉሀን ድምፅ ክበሩልን ❤ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 3 часа назад
Good luck fanno. Keep up the good job 👏. You are absolutely the winner 🏆. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 ✋️ 🇺🇸 👍
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 часа назад
ትክክል እናመሰግናለን ሆዳሞች ይወድማሉ ኢትዮጵያም ትነሳለች❤❤❤❤❤❤❤
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 14 минут назад
@@YosepheYehdego-cc8zw kkkkkkkk Italy slave.
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
ፀሎት ፀሎት አድርጉ ወገን ሰላም ለሀገራችን ይሄን ጉግማንጉግ ፈጣሪ ከሀገራችን ይንቀልልን ድል ለፋኖ❤
@FomXjd
@FomXjd 3 часа назад
ድል ለፋኖ
@febanlove2876
@febanlove2876 33 минуты назад
ዋውውውው ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 3 часа назад
መልካም ቀን ለእናነተም ለአማራ ፍኖም ጭምር
@birhanblackorbit
@birhanblackorbit 3 часа назад
Anchor የቁርጥ ቀን ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tariku8486
@tariku8486 36 минут назад
ደሬ ጀግና እና እወነተኛ ጋዜጠኛ ነህ መሰይ በርቱ
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Час назад
ድል ለተገፋው አማራ 💪💪💪 ድል ለጀግናው ፋኖ እመብርሃን ከፊት ትቅደምላቸው ❤❤❤❤❤
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 46 минут назад
አብይ አባቱን እንኩዋን የማያውቅ ዲቃላ አረመኔው😢😢😢ገረጨጮችን በገጀራ አረዳቸው😢😢😢
@ayneyeshy1041
@ayneyeshy1041 39 минут назад
I am living in Urael. Its tru we are packing our things.
@meskineway4162
@meskineway4162 3 часа назад
እናሸንፋለን ድላችን ቀርቧል አትጠራጠሩ መሳያችን ሰለምታደርግልን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክህ እየሱሰ በደሙ ይሸፍንህ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Час назад
ድል ለፋኖ ምት እና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን መሳይ የጭቁኖች ድምፅ ናችው አተና ደሬ እግዚአቤሔር ይጠብቃችው ሠላማችው ይብዛልኝ
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 3 часа назад
ፋኖ ወደፊት አማራን በማጥፋት ና በመጥላት የሚጠፋ ሐገር እንጂ የሚለማሀገር የለም።
@YosafBeamlak
@YosafBeamlak 3 часа назад
አላህ ድል ለፋኖ
@motywolo8773
@motywolo8773 Час назад
ወንድም መሳይ ልክ ነህ እነዚህ ወሥላታ የህወሐት ተላላኪ የነበሩ ጋዜጠኞች አሁን የታሠሩት የተሳደዱት በአማራነታቸው ነው እንዴት ይህን መረዳት አቃታቸው :ሌላው በህግ ብቻ ሳይሆን በታሪክም የሚጠየቁ ፍፁም ፀረ አማራ የሆኑ እና ዛሬ የሥርዓቱ ቅጥረኛ ካድሬ የሆኑ እነኤርሚያስ ለገሰ ፎቶአቸው አብሮ ይውጣ ከእነዚህ ጋር መጋለጥ አለባቸው :በተለይ ይህ ግለሰብ እጅግ አስገራሚ ነው ዛሬ የያዘው አቋም አጥባችሁ ልታሰጡት ይገባል :በርግጥ ንቃችሁ እንደተዋችሁት ግልፅ ቢሆንም ነገር ግን መፋለሉ ከልክ አልፋል ብዬ ነው :የእናንተን ለህዝብ መቆም እንደ የውጭ ሀገር ተላላኪ እሱ ለሀገር አሳቢ ሆኖ እየቀረበ ነው ።
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 часа назад
ደሬና መሳይ እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ያክል ተፅዕኖ መፍጠራችሁና ገነት ደርሶ ከየሱስ ጋር ተወያይቶ የመጣውን ውርጋጥ ወደብልፅግና ስብከት አስገባችሁት። ዋው ዋው ደስ ይበላችሁ አቦ ተመቻችሁኝ። መፈጠራቸውን እስከሚጠሉ ድረስ ገና ይቃዣሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehamewnetu1467
@abrehamewnetu1467 Час назад
wow...መሳይና ደሬ እንዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ እንደዛሬ ደስብሎኝ አያዉቅም በ2 በኩልየተሳለ ሰይፍ ነዉ የሆናችሁበት ለዚህ የብልጽግና ወንጌል አራማጅ ካድሬ አንጀቴ ቂቤ ጠጣ በርቱልኝ ጀግኖቼ ኮርቼባችኋለሁ።
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 Час назад
አንከር ሚድያ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር?
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke Час назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መሳይናደሬ የአማራ ድምፅ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Час назад
ይህ ክፉ ቀን አልፎ ማየት ናፈቀኝ። ጦርነት የፖለቲካ ሴሬኞች ውጤት ነው።
@Feteh4all
@Feteh4all Час назад
Mesi and Dere, Nurulen! none like you honestly! tebareku!
@alimohammed942
@alimohammed942 2 часа назад
የኢትዮጵያ ጀግኖች ስራችሁ ለዘለዓለም ሲታወስ ይኖራል
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 40 минут назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው ደሬን በዩቱብ አላስቀመጡትም እጃቸው ይቆረጥ አንደበታቸው ይዘጋ ኢንሻአላ በዩቱብ መምጣትህ ነበር ለህዝብ ተደራሺ የሚሆነው ያሳዝናል
@teklemariamtekeste2010
@teklemariamtekeste2010 3 часа назад
Belom❤️❤️❤️🦾🦾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷FANO
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Час назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Час назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@Mesirat
@Mesirat 53 минуты назад
❤❤ድል ለፋኖ
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 Час назад
መሳይ ያየሰው እና በቃሉ ላይ ያረጋችሁት ስህተት ስለነበር ከፍተኛ ይቅርታ ጠይቃቸው
@Mesirat
@Mesirat 53 минуты назад
😢😢ድል ለፋኖ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 2 часа назад
❤❤❤❤Dere, Mesay bertuuuu❤❤❤❤❤
@alehegnbeza
@alehegnbeza Час назад
Prosperity Party (PP) - ብል(ጽ)ግና - is a curse (እኩይ), obscene and disgusting! Amhara Fano is a model of integrity! ድል ለአማራ ፋኖ። እናሸንፋለን።
@ahmedseid503
@ahmedseid503 2 часа назад
አንበሳወች ናችሁ በርቱ
@DTFNews
@DTFNews 22 минуты назад
ደሬ ሁሉም ሰው እኩል ነው ግን አማራ ታሪኩ ይለያል አማራ ሂስትሪ ሰርች አርገህ ስታነበው ከጥንትም ጦረኛ ተዋጊ የማይፈራ ጀግና ሕዝብ መሆኑን የውጭዎቹ ሁሉ ያውቁታል አማራ ኢራቅ ብለህ ሰርች ስታረግ ጦረኛ እንደሆኑና ኢራቅ ውስጥ እንደሚኖሩ እስከ ህንድ የመን ድረስ አማራ እነደነበር ያስረዳናል ይህን ያነሳውት ሁሉም እኩል ናቸው ባልከው ነው እኩል አይደሉም ሁለት አመት ዘሎ ቀይ በኔት ደፍቶ የመጣውን በተራ ተዋጊ ፋኖ አፈር ደቼ ሲበላ ባህር ሀይል ተብሎ የገባው አፈር ሀይል እስከሚባል ድረስ የተባለ ነው ስለዚህ አማራ ጀግና ተዋጊ እንደሆነ ከጥንትም ነጮቹም ያቁታል የኦሮሞ ኢሊቶችም ተማርን የሚሉትም ያውቁታል ማሸነፋችን አይቀርም ምን ጊዜም ፈጣሪ ከተበደለው ጎን ነው የሚቆመው በመፃህፍ ቅዱስም እንዳየነው እናሸንፋለን ድል ለአማራው ድል ለፋኖ አንድ ፋኖ አንድ አማራ አመሰግናለው
@nigetube6038
@nigetube6038 19 минут назад
አገዛዙ አዲስ አበባን ሽሚያ ላይ ነው። ፋኖም ሆነ ሌላው ሀይል ስልጣኑን ከመረከቡ በፊት የአዲስ አበባ መሬት ተቸብችቦ እራሳቸውን ለማበልፀግ እየተሻሙ ነው።
@fanoiscoming
@fanoiscoming 40 минут назад
ማንም ሊያወራ ይችላል ነገር ግን እናንተ የአማራ ህዝብን ስቃይና በደል ለአለም ምታሳውቁ ስለዚህ ለማንም አትጨነቁ የተበዳይ ድምፆች ናቹ
@selam65030
@selam65030 3 часа назад
😂😂እዴት ናቹ ዳኒ ቦይ የተባለዉ አዲሱ ሳተላይት ተመችቶኛል🎉🎉
@HamidAhimed
@HamidAhimed 3 часа назад
❤❤❤ mashalla allhi yitebikachew dill le Amara fano 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Час назад
እውነት ነው እናንተ ብቻ ሳትሆኑ መላው ኢትዩጵያ ደግፏቸው ነበር ብልፅግናን። ግን አሁን ህዝቡም ማንም አይደግፍም አለቀ
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 58 минут назад
ህውሀትን አልደገፉም ውሸት ነው ከማንም በላይ ህውሀትን ታግለዋል ያም ሆነ ይህ ግን መሳይ ስህተት የነበራችሁት እናንተ እስከሆናችሁ ድረስ መጠቋቆም ሳይሆን ይቅርታ መጠየቅ ይሻላል
@مريممحمد-ك8م2ظ
@مريممحمد-ك8م2ظ Час назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@Saldawit
@Saldawit 53 минуты назад
በቃሉ አላምረው፣ አበበ ባዩ፣ ያየሰው ሽመልስ ENN እያሉ የሠሩትን ለአማራ ህዝብ እልቂት መቼም ቢሆን አንረሳውም
@worknshhone6204
@worknshhone6204 2 часа назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ሀስተኛ ነቢአት ነን ባዮች እኔ ከዚህም ውጥንቅጥ የሀይማኖት ጉባኤ እራሳን የለየች የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ውስጥ በማደጌ በጣም ደስ ይለኛል
@userasnakech
@userasnakech 2 часа назад
ሙሴ ያልነዉ ሰዉዬ ፈርዖን ሆነልን እግዚአብሔር ያንሳልን😭 ተበዳዩ ሁሉም ፋኖን እየጠበቀ ነዉ ሁሉም ብነሳ በቀላል ይሸነፍ ነበር የአድስ አበባ ህዝብ ደንዝዟል
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Час назад
እኔን የሚአናድደኝ ነገር እራሳቸውን እጥፍ የሚለውን ዜና ስሰማ ነው። እንዴት አንድ ሰው የቻለውን ያሕል የእረመኔ ደጋፊ ወይም አባል ይዞ ቢሄድ ምን አለበት። እራስን ማጥፋት እኮ ሀጢአት ብቻ ሳይሆን ከጠላት ጋር መተባበርም ነው።
@YosafBeamlak
@YosafBeamlak 3 часа назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ፋኖ
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Час назад
መሳይ በናንተ ሁሌም እንኮራለን
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 2 часа назад
Bertu Mesay Gech. Ye Abby Sayitan Ahmed degaffi wofffeeeee, sayitanam sibesebbbb❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonayele849
@solomonayele849 2 часа назад
ኦሮሞ ወደ ስልጣን የመጣው ሀገር ሊያፈርስ ነው።ይህንን ለኢትዮጵያ ህዝብ ማስረዳት አለባችሁ .ባሪያዎች ስለሆኑ ባሪያ ምንጊዜም አወራጅ ነው.
@YosafBeamlak
@YosafBeamlak 3 часа назад
💪💪💪💪💪 ፋኖ
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u Час назад
በርቱ ጀግኖቻችን
@motywolo8773
@motywolo8773 Час назад
በተለይ የዋቅጅራ ልጅ ሠሞኑንጨርቁን ጥሎ ሊያብድ ነው
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 3 часа назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇱🇷🇱🇷🇱🇷
@HamidAhimed
@HamidAhimed 3 часа назад
❤ mashalla dill le Amara fano 💪💪💪💚💛❤
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h 3 часа назад
ጀግናዎች
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 3 часа назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@tititezeta5435
@tititezeta5435 35 минут назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabebaAwol
@HabebaAwol 3 часа назад
❤❤❤የኔምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 33 минуты назад
የታደለ የበላይነህ ክንዴ ፋብሪካ በየቀኑ ይጎበኛል
@ltka.a3616
@ltka.a3616 Час назад
በርቱ መሳይ ስራ መስራትህን አሳይተሀል።
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Час назад
አበበ ቶላ እኮ ከበደሌ ቢራ ላይ ምስሌን አንሱልኝ ብሎ እኮ ነው የሚደነፋው
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 41 минуту назад
ወይ ፈጣሪ ምነዉ አምላክ በቃችሁ ቢለን ወንድም ወንድሙን ገሎ ምንአይነት ደሥታ ይገኛል አንዳችን ለአንደኛችን እናሥፈልጋለን አኮ እንዴ ምን ማለትነዉ የህንን ጨዋ ህዝብ ማንገላታት ሸአመት አይኖርም ፈጣሪ አምላክ በቃችሁ ይበለን እኔ ያገሬን ነገር ሣሥበዉ በጣም በጣም አዝናለሁኝ ተዉ ተዉ ይበቃል ወገን ለወገን መጨካን ለምን ሠዉ በከንቱ ይሙት አንዳችን ለአንደኛችን አናሥፈለጋለን እነኮን ተማረኩ ለምን በከንቱ ይሙቱ ሁሉም የምዮ ኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር በቃችሑ ይበለን ❤
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 2 часа назад
እስክንድር ተናግሮ ነበር የሚሰማው ጠፋ እንጂ
@Abex_Alem
@Abex_Alem 2 часа назад
ነገሩ ለዚህ ሚዲያ ሊቀርብ የማይመጥን ነው መሳይ እንዳልከው❤ የናንተ አሳሳቅ ግን ተመችቶኛል ሌላ ሚሳኤል እንኳ ቢሆን ያከሽፈዋል❤❤❤❤
@YilmaNadew
@YilmaNadew 2 часа назад
ደሬ ማሸነህንና ማሸነፋችንን የሚያረጋግጥ ምልክት ነው የናንተ ዩ ቲዩ መዘጋት በርቱ
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 Час назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ
@YeheyesEndale-uk1jm
@YeheyesEndale-uk1jm 2 часа назад
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፋል
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 часа назад
Victory to Fano ❤❤❤❤❤❤
@ahmedseid503
@ahmedseid503 2 часа назад
የበሰበሰ ጥርስ መነቀሉ ላይቀር ትንሽ ያስቸግራል የበሰበሰ መውደቁ አይቀር
@wussenahmed
@wussenahmed 2 часа назад
ብልፅግና በአለም አቀፍ የጦረወጀል መጠየቅ አለባቸዉ
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Час назад
አ ብይ እራሱ ፋኖን አስታግስልኝ ንገርልኝ ብሎት ነው ይሄ ስውየ ወቶ የሚቀደደው አይ ፋኖ ሺ አመት ያኑርህ
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 2 часа назад
"ለአንድ ሕዝብ: ግፈኛን መንግሥት የሚፈፈጽምበትን የግፍ ሞትና መጨቆን በዝምታ ማለፍ የውርደት ሞት ነው"
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 2 часа назад
Del Le Fans 💪💪💪❤️
@kitcozezi1900
@kitcozezi1900 28 минут назад
Yes Mesay Brihanu gelatin not gula
@ikal-ti7jn
@ikal-ti7jn 58 минут назад
K100100k
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 3 часа назад
አያሳዝንም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚለዉ ደግሞ ሰብስቦ ቢረሽን ነበር ቆንጆ ምክንያቱም ማንም ስለሚያዉቀዉ አማራዉ አልጨከነም ቢጨክን ያልተጠቀዉ አይገደልም ነበር።
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 3 часа назад
ኸረመሣይ ይመችህ አደዚሕ ንገራቼው ለነያዬሠው ሽመልሥ
@Geezemebrat
@Geezemebrat 3 часа назад
የሰውልጆች ከወጡ የማይመለሱበት,ሀገር , ሲቪል ,ሆነ ሌሎቾ በኢትዮጵያ ብቻ ነው,ዓለ ም ይወቀው,
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 3 часа назад
ድልለዐማራፋኖሽንፈትለምርኮኞውብርሃኑጁላእናለመሰሎቹ
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 3 часа назад
Specially ያየሰው ሽመልስ አይመችም
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Час назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemKebda
@AlemKebda 54 минуты назад
ፋኖ ድራም ይሰራል ምርኮኛ እየቅልብ የአማራ ህዝብ አስጨርስ
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 12 минут назад
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@mesfinseifu8504
@mesfinseifu8504 Час назад
It is okay Thanks
@harounekubal8436
@harounekubal8436 51 секунду назад
መሳይና ደረጀ እንድትጠፉ እግዝአቢሄር አሳይቶኛል ያለዉ ፓስተር ( ባስታርድ ) ያሳየዉ እግዚአቢሄር ስም " (አቢ አሕመድ ዓሊ ) " እንደሚባል ግልጽ ይሁንላቹ ።
@NatiNati-e3q
@NatiNati-e3q 34 минуты назад
ደሬና መሳያችን ተዋቸው እነዚህን የህውሐት ርዝራዦች!!!😜😜😜
@AlemKebda
@AlemKebda Час назад
ፋኖ ምርኮኛ እየቅልብ ነው የአማራ ህዝብ እያልቅ ነው አይ ፋኖ ጠላት ይቀልባል
@aklilugetachew8704
@aklilugetachew8704 Час назад
ትችላላቹ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 часа назад
⭕️ ፋኖ ሚይዛቸውን ምርኮኞች ወደ ቤተሰባቸው መልሰው ከሚልኩ ወደ ኤርትራ ይላኳቸው አገርህን አድን ታሪክ ስራ
@HjggFgdgh
@HjggFgdgh Час назад
💚💛❤️
@solomonnega3816
@solomonnega3816 2 часа назад
ያየሰውና በቃሉ ዛሬም በአሮጌው የህወሃት ባቡር ውስጥ እየተንሸራሸሩ ናቸው
@lulut9267
@lulut9267 2 часа назад
ሰው እንዴት ለህሊናው አይኖርም??
@Ayeante
@Ayeante 56 минут назад
የሆኑ ቅንጭሮች ናቸው
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 часа назад
ኦሮሞበጣም አደገኛ ጉዞ ለይ ናቸው,!መላ ኦሮሞ የነአብይን ፈለግ ተከታይ አለመሆኑ በመጠኑ ያረጋጋል,ሰላም ወዳድከሆንክ ይህንን ታስባለህ,,ያንስንል ደሞ,ፍራቻ የሚመስለቸው ገና አልገባቸውም፨
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
መሰይና ደረ እናተ የሚቆጣትሁ ነገር የለም ማድረግ ያለባትሁን እያደረጋትሁ ነዉ ነገር ግን በኢትዮፕያዊነት ስም የሚነግዱትን አነሱ ስተዉ ሰዉ የሚያስቱትን ተዉ በሎቷዉ መሬት ላይ በአንድ ቀን ከ 5 ቀበል በላይ ማንሳት ማለት ምን ማለት አንደሆነ ህፃናት አንኮንይገባቷዋል ። የካ ሚካአኤል ! ቅድስት ማርያም እና ከቀበና በላይ ያለ በተክርስትያን ሰዉአልባ ሆነዉ ቀዳስ የለ አስቀዳስ የለ ወና ቀርተዋል ሲተረጉም ቤተክርስትያን ላንሳ ቢሉ በአንድ ቀን ሊሆን የሚሆነዉን ያዉቃሉ ስለዝህ በልማት ስም ነዋሪዉ ን ከቈሄዉ በሲስተም ማንሳት ነዉ ይህን ለማወቅ ሲሳይ አጌናንና አቤ ቶክቷዉን መሆን አይጠበቅብንም ።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 2 часа назад
መሳይ ያንተ ስህተት ሳይሆን እድፍህ ዘረኝነት ነዉ የነሱ ፖለቲካ ነዉ!!
Далее
다리찢기 고인물⁉️😱 Leg Splits Challenge
00:37
Million jamoasi - Sportsmenka bilan uchrashuv
15:05
Просмотров 880 тыс.
다리찢기 고인물⁉️😱 Leg Splits Challenge
00:37