Тёмный

Anchor Media ''ቀጣዩ ተልዕኮ ጦርነቱን ከአማራ ክልል ማውጣት ነው'' ረ/ፕ ጌታ አስራደ - የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ 

Anchor Media
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 33 тыс.
0% 0

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@MikiasAzaj
@MikiasAzaj 4 часа назад
በሳል ሰው ነህ በርታ ፡፡
@yeabmyy
@yeabmyy 6 часов назад
ድል ለአማራ ፋኖ ። ፋኖ ያሸንፋል!!
@girmabiru9372
@girmabiru9372 5 часов назад
ቆንጆ ቃለመጠየቅ ነው። ለረዳት ፕሮፌሰሩና ለምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ ለጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አድናቆቴና ምስጋናዬ ይድረሳቸው!
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 4 часа назад
ፋኖችን አላህ ይጠብቃችሁ ድሉ የነተ ነው ጥላታችሁ ጠፍተው የኢትዮጵያን ትንሳኤ እምታዩበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ❤
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 часа назад
ድል በጌታ በእየሱስ ስም ለእውነት ለሚታገለው ለአማራ ፋኖ።
@TrunehYirga
@TrunehYirga 4 часа назад
ድል ለፋኖ!
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 4 часа назад
እስክንድር ን ብናከብረውም የአማራን ትግል የመምራት አቅምም ትከሻም የለውም ለወጣቶቹ ለቆ አጋዥ ይሁን አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ነው እምንፈልገው 💚💛❤️
@KibretHailemicheal
@KibretHailemicheal 4 часа назад
ተው ዘሜ ተው
@febanlove2876
@febanlove2876 4 часа назад
ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉
@fasilbelay1847
@fasilbelay1847 4 часа назад
Mesay we really appreciate you because you are going to interview in all places as could as you can
@AbebaDessie
@AbebaDessie 5 часов назад
መሳይ በጣም ነው የማመሰግንህ የዛሬው እንግዳህ ር/ፕሮፊሰር ጌታ በጣም የሚገርም አገላለፅ ባለሽብዙ እውቀት ፕሮፌሰር እናመሰግናለ መሳያችን አንትንም ።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 4 часа назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት አማራ የተማረ ነው አማራ እግዚአብሔር ን የሜፈራ ሕዝብ ነው አማራ ኢትዮጵያን የሚወድ ሕዝብ ነው አማራ ጀግና ነው አለጥርጥር አሸናፊ ነዉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@ConfusedBowling-lc4ol
@ConfusedBowling-lc4ol 4 часа назад
አማራ ላይመለስ ተነስቶል ቀኝ ብትፈርጥ ግራ ድሉ ለአማራ ነው
@AbGa-h5v
@AbGa-h5v 5 часов назад
ፋኖ እዩዞን አላህ (እግዚአብሔር) ከአንተ ጋር ነዉ በርታ።
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 6 часов назад
በወያኔ ጊዜ ከአ/አበባ ዙሪያ የተፈናቀለዉ ገበሬ በአቢይ ጊዜ ወደቦታዉ እንዲመለስ ተደርጓል !!!አሁንም በአቢይ ጊዜ በኮሪደር ልማት ስም የተፈናቀለዉ ህዝብ አቢይ ሲገረሰ*ስም ሆነ አሁን ወደቦታዉ እንዲመለስ ተፈናቃዩ ተደራጅቶ እንዲቀመጥ ስራ መሰራት አለበት ፋኖም በዚህ ጉዳይ መግለጫ መስጠት አለበት!!!!!!!!!
@Dejene-l7m
@Dejene-l7m 4 часа назад
መዳረሻችን አማራ እና መዳረሻችን ኢትዮጵያ በመርህ ደረጃ አንድ እኮ ነው የሚገርመኝ ለምን መስማማት እንዳቃታቸው ነው።
@Mekdelanews
@Mekdelanews 4 часа назад
ድንቅ አገላለፅ እንድህ አይነት በሳል አመራሮችን ወደሚዲያ ማምጣት ፈርጀ በዙ ጥቅም አለዉ ፕ/ር እናመሰግናለን 👏🙏
@kumneger6418
@kumneger6418 4 часа назад
ዋው ዋው ፕሮፌስር የአብዛኛውን አማራ ብስጭት ልብና ሃዘን ጭንቀትና የትግል ምክንያት ቁጭ ነው ያደረጉልን በጣም እናመሰግናለን የአማራ ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ቢሆኑ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል:: መሳይ እናመሰግናለን!!!
@fanoiscoming
@fanoiscoming 4 часа назад
choma ahun asresiniahil sew nuro new jil
@tariku8486
@tariku8486 6 часов назад
ፋኖ ሀይሉ እግዚአብሔር ነው አትጠራጠሩ ፋኖ ያሸንፋል
@destalencho9106
@destalencho9106 4 часа назад
እኝህን የፋኖ መሪ ደጋግመህ ጋብዛቸው።
@TrunehYirga
@TrunehYirga 4 часа назад
ፋኖ ጌታ አስራደ ህወሓትን ፊትለፊት ተፋልሞ ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለ ጀግና ሙሁር ነው
@gfg4073
@gfg4073 4 часа назад
አማራየ ጊዮርጊስ ይርዳችው❤❤❤
@حسنمحمد-م1ق1ل
@حسنمحمد-م1ق1ل 5 часов назад
እውነት ለመናገር ጎቦዝ ሰው ነህ
@KefelegnBayou
@KefelegnBayou 6 часов назад
በትግል ውስጥ በሀሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል አዲስ ነገር አይደለም።
@fentahunabebed7843
@fentahunabebed7843 5 часов назад
አይ፣እስክንድር።መዳረሻችን፣መቀሌ ወይም ጂጂጋ ኢትዮጵያ አላለም።
@soyegerado6831
@soyegerado6831 5 часов назад
አማራ ትልቅ ማህበረሰብ ነው፣መብቱን አስደፍሮ ፣የቁም ሙት ከመሆን እየሞተ ክብርና መብቱን ለማስከበር ቁርጠኛ ነው!!!አማራ ማህበረሰብ ላይ የተሰራው የሀሰት የጥላቻ ትርክት ሰፊና ጥልቅ በመሆኑ፣ማህበረሰቡ ነገ እስትንፋሱ ከመጥፋቱ በፊት ጠንክሮ በመታገል ህልውናውን ለማስቀጠል ትግሉ በቂ እውቀት ባላቸው፣ቆራጥ የአማራ ልጆች ሊመራ ይገባል!!!
@AdinoMelese
@AdinoMelese 4 часа назад
መዳረሻች አማራ ምርጥ ሀሳብ ነው ።መዳረሻችን ኢትዮጵያ ለሌሎች ኢትዮጵያዊ ስጋት መሰሎ ስለሚታይ ለጠላት አመች የሆነ በር ይከፍታል ስለዚህ መነሻችሁ አንድ እንደሆ ነው መድረሻችሁም አማራ ወደሚለዉ ፋኖ ተዋህዳችሁ አማራን አድኑ አማራ ነፃ ከሆነ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወንድሞቹ ጋር ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣል። ስለዚህ ወይ ተዋሀዱ ወይ ከትግሉ ዉጡ ። መነሻው መድረሻው አማራ የሆነ ፋኖ ያስፈልጋል ። ኢትዮጵያ እያላችሁ እንዳታስበሉን።
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h 5 часов назад
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትንተና
@MeleseMekonen-mp3jb
@MeleseMekonen-mp3jb 5 часов назад
ድል ለፋኖ
@tmel7772
@tmel7772 4 часа назад
Leka fano yebeselu sewochi alut ❤❤❤❤❤❤
@Sisay-ur6ei
@Sisay-ur6ei 6 часов назад
ድንቅ አገላለፅ ! ፋኖ በፖለቲካውም መስክ በሳል የሆኑ ሰዎች እንዳሉት ማሳያ ነው። ጀግና !!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 5 часов назад
ቢያንስ በትክክል "ፋኖ" ማለት ይቻላል።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 6 часов назад
አንድነት አንድነት ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነት በጣም ወሳኝነው
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 6 часов назад
የአማራ ፋኖ የገጠመው ፈተና በድል እንዲወጣው እመኛለሁ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 4 часа назад
አማራ ጀግና ሰው ያፈራል እኔ አማራን ካልመራን የሚሉ ከሰልጣን ጥመኞ ከጎጠኞ መንደር እራስህን ከህዝባዊ ድርጅት ውሰጥ በመሁንህ እንኮራለን ፖለቲካ በእውቀት ሲተነተን እንዴት እንደሚያምር እዛ ሰፈር አዳሙጡ ።
@SaraKenaw
@SaraKenaw 5 часов назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ እውነት ያሽንፋን
@deresejimma8192
@deresejimma8192 5 часов назад
ገና አሁን ፋኖ ፓለተካ የሚያውቁና የሚያብራሩ ሰዎች እንዳሉት አረጋገጠ
@Putin3444
@Putin3444 5 часов назад
እስክንድር ከክልሉ ይወጣ!
@MesfinJ
@MesfinJ 6 часов назад
በጣም ገንቢ ዉይይት ነዉ። ፕሮፌሰር እናመሰግናለን።
@Fekadegebre-c8g
@Fekadegebre-c8g 6 часов назад
እኔ የሁለት አካላት ውጤት ነኝ። አባቴ የሸዋ ኦሮሞ ነው እናቴ ደግሞ የጎጃም አማራ ነች። የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው። አንድ ሶማሌያዊ ወዳጄ ነገረኝ እኛ ሶማሌዎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ አማራ ነን ብለን እናስብ ነበር። እንደ ኦሮሞ፣ ትግሬ ጉራጌ ወዘተ ያሉ ሰዎች እንዳሉ አናውቅም ነበር። ሁሉም ሶማሊያውያን አማራ ጠላቶቻችን ናቸው ብለው ያስቡ ነበር አሁን ግን አማራ ማን እንደሆነ እናውቃለን። ከስካንዲኒቪዳ/ዴንማርክ- ጠላት በዐማራው ሕዝብ ላይ ከእውነት የራቀ ፕሮፓጋንዳ ሠርቷል።
@LiliAbera-w4r
@LiliAbera-w4r 4 часа назад
በጊታቸው በየነ የሚዘወር አሸከር የአማራን ትግል የሰፈር ማረግ ይፈልጋል
@TadilaKumlgne
@TadilaKumlgne 5 часов назад
እንኳን ከኢትዮጵያዊ እናት ተወለድክ ኩራታችን ነህ
@KefelegnBayou
@KefelegnBayou 6 часов назад
አማራ የህልውና ትግል የጀመረው ከ1983 ጀምሮነው እያደገ እያደገ ሄዶ አሁን የደረሰበት ደረጃ ላይ ከፍ ብሏል ።
@AbrhamTs
@AbrhamTs 4 часа назад
ንግግሯን ጠበቃችን አስረስ ማሬ ይናገራት አቤት የአስረስ ማሬ የፖለቲካ ብስለት ያስደንቀኛል💪💪💪
@Yotor7
@Yotor7 4 часа назад
gotegna neh ahun yihe nggr mn yiwotalelal
@fasilbelay1847
@fasilbelay1847 5 часов назад
Very interesting idea
@timharmon10
@timharmon10 5 часов назад
የ አማራ ህዝብ ባለበት ሁሉ እራሱን የማስተዳደር መብቱ እንዲከበር መስራት እንጂ ከወዲሁ ህገመንገስት እቀዳለሁ የሚለው አካሄድ የ ፓለቲካ እዳ ይዞ ይመጣል፣፣ ከድል በሁዋላ ስለሚሆነው ከ ሌላው ማህበረሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት የሚሆን ይሆናል ማለቱ ፓለቲካዊ ብስለት ነው
@girmasisay5110
@girmasisay5110 5 часов назад
ግልጽ የሆነ አገላለጽ የዳዊት ኃይል ይስጣችህ እግዚአብሔር አምላክ
@kumneger6418
@kumneger6418 4 часа назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 5 часов назад
ያ! ስር ነቀል የስርአት ለውጥ ብቻና ብቻ💪
@workuassefa6481
@workuassefa6481 4 часа назад
እስክድር የአማራ ዋልታ መሁኑን እንዳተ አይነት ሙሁር አፈርቶል እዛ ሰፈር ያለ ጎጠኞ ወይ ድርጅት አይፈጥር ወይ ከወንድሞቹ አይቀላቀል ሚዲያ ባገኙ ቀጥር ስድብ ተማሩ ከፖሮፈሰር
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 5 часов назад
ፕሮፌሰር እጅግ በጣም እናመሠግንሃለን ዕድሜ ጤና አንተንም መላው በትግል ያለው ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጠላታችሁ በጌታ በእየሱስ ስም ቋንቋው ይደባለቅ በጌታ በእየሱስ ስም ጠላታችሁ ከእግራችሁ ጫማ ይውደቅ እንደጉም ይበተን የአማራው ማኀበረሰብ ሆነ ፋኖ ላይ በእየሱስ ስም የጨለማ ኃይል ይውደቅ መርገም ይፍረስ ቀንበር ይሠበር በአማራ ላይ በጌታ በእየሱስ ስም ሟርት ይፍረስ ጎልያድ ይውደቅ ጠላቶቹ እንደቅጠል ይርገፉ ዕቅድ ፕላናቸው አጀንዳቸው ይገልበጥ አሜን።
@BelayZeleke-rk2nq
@BelayZeleke-rk2nq 6 часов назад
መጀመራ ከናዳርጋቸው ሴራ ውጣ ኢትዮጵያ እያለ ስለኖረ አይደለም ሲገደል የኖረ አማራ ጨቁኖናል እያለ ባለበት ሁኔታ ተመልሶ ኢትዮጵያ ይላል የዚህ ሰው ነገር ዉሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል ነው
@merkebbelay-y2w
@merkebbelay-y2w 4 часа назад
በጣመ በሣል አገላለጽ
@astair1568
@astair1568 6 часов назад
ፋኖ፣ ለሀገር፡ እየሰራ፡ ነዉ፡ ማሸነፉ፡ አይቀሬ፡ ነዉ፡❤
@yathiethiopia1296
@yathiethiopia1296 5 часов назад
ድል።ለአማራ።ፋኖ።ድል።ለፋኖ።ድል።ለፋኖ።ድል።ለፋኖ።ድል።ለፋኖ።ድል።ለፋኖ
@Ra.com65
@Ra.com65 6 часов назад
አምላኬ አደራህን ውድሙች 🙏🙏🙏
@merd24
@merd24 4 часа назад
መጀመሪያ አንድ ሁኑ ከዚያ በኋላ ነው ጦርነቱኝን ከአማራ ክልል ውጭ የምታወጡት። ቅድሚያ ከፋፋዩ እስክንድር ነጋን ጥግ አስይዙ
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 4 часа назад
በፋኖ ስም ስልጣን ለመጨበጥ በግዠት የሰከረ ፕሮፌስር ነኝ በይ ነው።
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam 5 часов назад
We thank u professor.
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 6 часов назад
❤ድል ለአማራ ፋኖ❤💪
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 4 часа назад
ፅፈኛ ቤሄረተኞች እያጠቁን በላበት ሰለመዳረሻ እና የትግል ምክኒያቱን መደባለቅ ልክ አይደለም አሁን በለንበት ሁኔታ እምንታገለው የአማራ ቢሄርተኝ ነት ነው ሰንነሳ የአማራ ህልውና ሰን ጨረስ የአማራን ጥቅም ማሰከበር ነው ከሌሎች ቢሄሮች ጋር
@LiliAbera-w4r
@LiliAbera-w4r 4 часа назад
በጎጃም የሚደበቅ ጎጠኞ ድርጅት በማፈረስ አሰክድርን በመሰደብ የሚመጣ ለውጥ የለም ደንቆሮ ካልሁናቹሁ በሰተቀር ከግለሰብ ውረድ
@AbrhamTs
@AbrhamTs 4 часа назад
😂😂😂😂😂
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 часа назад
የእውነትና የንፁሐን ደም የፈሰሰውን ጌታ ሁሉን ያቃል ልብና ኩላሊትን ይመረምራል ያያል ይፈርዳል ስለዚህ አመራውም በጌታ በአምላኩ በስላሴ አምሣል ነው የተፈጠረው በአሁኑ ሰዓት በማንነቱ ዘሩ እንዲጠፋ የታወጀበት ፍትህ የጎደለበት በድሮን በጦር ጀት በጦር ኤሊኮፍተር እስካፍንጨው የታጠቀ እንዲጨፈጭፈው የተላከበት ነው የአማራ የፋኖ ትምክት ጌታ እየሱስ ነው። በጌታ በእየሱስ ስም የታወጀበት አዋጅ በእየሱስ ስም ይገልበጥ ጠላቶቹ አይኑ ጨለማ ጉልበቱ ቄጠማ ይሁን።አሜን ድል ለተገፋው ለተበደለው ሕዝብ አመራ ፋኖ ይሁን።
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 6 часов назад
ወታደራዊ እቅድ ቀድመህ ከተናገርክ የመሣካት እድሉን በ50% ቀነስከዉ ማለት ነዉ።
@AsratuGetnet
@AsratuGetnet 5 часов назад
ስኳድ እኮ ነው ወንድም
@yhm7276
@yhm7276 4 часа назад
አወ በጣም አስፈላጊ አርእስት ነው; ጦርነቱን ከአማራ ክልል እንድወጣ የሚያስችል ስልት አወጥቶ ትግሉ በዚያ መስመር ካልተጓዘ የድሉን ጊዜና የህዝቡንም ስቃይ የሚያራዝመው ስለሆነ የተነሳው በትክክለኛ ወቅት ስለሆነ እጅግ በጣም ሊበረታታ ይገባለወ።
@yosephkidane7063
@yosephkidane7063 5 часов назад
አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 5 часов назад
❤አቤት ብስለትና አስተዋይነት ክበርልን ወንድም ፋኖ❤
@fentahunabebed7843
@fentahunabebed7843 5 часов назад
የህልውና ትግል መዳረሻው ህልውናውን ማረጋገጥ ነው፣ማለትም መነሻም ሆነ መዳረሻህ አማራ፣ነው🎉🎉🎉😅😅😅😅😅
@Hope-l4m
@Hope-l4m 6 часов назад
Mesay ❤❤❤❤❤
@MiemnonAg23
@MiemnonAg23 4 часа назад
የተሳሳተ እሳቤ አለ በክልሉ ብቻ እታገላለሁ ያለ ፋኖ የለም ጌታ አስራደ ተስተካል የትግሉ መነሻ የአማራ ህልውና ህልውና ማስከበር መዳረሻው መሆን አለበት
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 5 часов назад
መሳይ ሀዲድ እየሳትክ ነው:: ይሄ ሰው ከእስክንድር ነጋ ጋር ሆኖ የአማራ ፋኖን ለሁለት የከፈለ የስልጣን ጥመኛ ነው::
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 5 часов назад
እውነትም አስራደ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@getachewtefera3860
@getachewtefera3860 4 часа назад
ፕሮፌሱሩ በፋኖነት እንጂ በእስክንድር የግል ድርጅት ስም መቅረብ አልነበረበትም።
@EndashewAsfe
@EndashewAsfe 6 часов назад
ድልለፋኖ ሞትለብልፅግና
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 6 часов назад
አማራ መገንጠልን እንደአማራጭ ይዙዋል። ክዚ ቦሀላ ኢትዮጵያ እያለ የሚጃጃል አማራ የልም
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 6 часов назад
Yes you right !!!!
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 5 часов назад
You are absolutely right. Amhara needs to shape its mindset. What is Ethiopia - Ethiopia? Ethiopia is a summation of its people. Ethiopia is not a sole proprietorship of Amhara.
@MikiasAzaj
@MikiasAzaj 4 часа назад
ኢትዮጵያን እናድን ባትል እንኳን እናፍርስ ከሚሉት(ብልፅግና & ወያኔ) ጋር ባትተባበር ላንተም ይጠቅምሀል ፡፡
@Roz-z2q
@Roz-z2q 5 часов назад
❤❤❤❤
@AbebaDessie
@AbebaDessie 5 часов назад
መሳይ ዲያስፖራው ብለህሽስታወራ እን በጣም አፈርኩ።ዲያስፖራውማ ለጅኒው አብይ የጮወውን ያህል ለኢትዮጵያም ሆነለወገኖቹ መጮህ አልቻለም። በማያገባእ ቦታ ገብቶ ይኸው ዝምታውን ቀጥሎአል። ለዲያቢሎሱ የጮሆውን ይህል ለአማራ ለሌላውን ወገን መጮህ አልቻለም።በሆነ ባልሆነው ይባላል።
@AmdeZenbabaw
@AmdeZenbabaw 5 часов назад
አማራ ዛሪም አየተሰደደ ያለበት ጊዜ ነው መሳይ
@nahufetene306
@nahufetene306 5 часов назад
ጥሩ ገጻ ነው ኃይሉ የፈጣሪ ነው
@JemalKemal-uq1eu
@JemalKemal-uq1eu 4 часа назад
አማራ ፀረ ሙስሊም ነው እንዴት አንድ እንሆናለን ?
@timharmon10
@timharmon10 6 часов назад
ፕሮፍ፣ አሁን ላይ ህገመንግስት ቀዶ መጣል የሚባለው ነገር የሚወራበት ጊዜ ላይ አይደለንም፣፣ ህገመንግስቱ የሁሉም ኢትዮድያዉያን እዳ ነው
@hannagerma3505
@hannagerma3505 6 часов назад
አነውቀውም የመጣበትን መቅር።
@Putin3444
@Putin3444 5 часов назад
ረዳት ፕሮፌሰር አይደልም
@avir1559
@avir1559 4 часа назад
መሳይእናመሰግናለንሚዛናውይማለትየሄነውምክንያቱአድእሚአደርጋቸውእኩልስራቸውሲዘገብነውእጅየስክድርንዝቅየዘመነንከፋአይሰራምህዝብይታዘባልእውነትናንጋትአያደረይጋል
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 5 часов назад
የቋንቋዉ ዉበት የለሳቡ ፍሰት አረ አብይ መሸነፉን ዛሬ አረጋግጫለሁ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 5 часов назад
መሳይ ጦርነቱን ከአማራ ክልል አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው ምክንያቱም በጦርነት ከልሉን ማድቀቁ የመጀመርያው ተልእኮ ስለሆነ
@mahome8623
@mahome8623 5 часов назад
Amazing time frame,in ethiopian history.wow fano.
@gebreeyesusalemayehu3136
@gebreeyesusalemayehu3136 5 часов назад
የእውነት መንፈስ ቅዱስ ሚያናግህ እንጂ ከራስህ አንቅተህ አይደለም ለምን መሰላችሁ ሁሉም ልክ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።
@negussieayele7809
@negussieayele7809 5 часов назад
እባካችሁ የፋኖ ቃል አቀባዮች መልሳችሁ አጭር ይሁን። ጀግንነታችሁ ድንቅ ነው። መኩሪያችን ናችሁ። መልሳችሁ አይርዘም። ሁሉንም ነገር በአንዴ በአንድ ጥያቄ ላይ ለመናገር አትሞክሩ። በቀጥታ ለጥያቄው ይተመጠነ መልስ መስጠት ክብደት አለው።
@ConfusedBowling-lc4ol
@ConfusedBowling-lc4ol 4 часа назад
እስክድርን አስወጡልን ወይም ወጦ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ እንደማንኛውም ፋኖ አብሮ ይታገል።
@MizanBelihuWodajo
@MizanBelihuWodajo 4 часа назад
Lebda
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 4 часа назад
ውይይቱ መሳይ ለድርጅቱ ዕውቅና የሰጠበት በመሆኑ መልካም ጎኑ የላቀ ነው እንግዲህ መሳይ የዘወትር እንግዳህን አስረስ ማረን ደግሞ በግልፅ ስለ አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መጠየቅ ይጠበቅብሀል። ሌላው ከተቻለ እነ አስረስም ወይ ወደ ድርጅቱ መምጣት ባይችሉ ሌላ አንድ ድርጅት ቢያቆሙ በግልም እየወጡ (አስረስም ሆነ ዘመነ) የግለሰብ ስም እየጠሩ ሀሜት ቢያቆሙ።
@timharmon10
@timharmon10 6 часов назад
ፋኖው በሰፈር ከመደራጀት ጀምሮ፣ ወደ ሰባት እዝ አድጎ፣ አሁን ደሞ ወደ ሁለት ግዙፍ አደረጃጀት ተሸጋግሮ ይገኛል፣፣ የህ ኹነት የተፈጠረው ተአምር በሚያስብል ደረጃ በአንድ አመት ጊዜውስጥ መሆኑን ስታይ በጣም ያስደምማል፣፣ አሁን የሚያስፈልገው ሁለቱ ግዙፍ ተቋም፣ ተቀናጅተው መስራት ብቻ ነው፣፣ የ አማራው ትግል አሁን ባለበት ደረጃ በ አንድ ሰው ብቻ ይመራ መባሉ አደጋ ይዞ ሊመጣ ስለሚችል፣ የትግሉ ደረጃ በበሰለ ልክ አንድነቱ የማይቀር ሀቅ ነው፣፣ ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ 💪🏼💪🏼
@Kenerie
@Kenerie 5 часов назад
መጀመሪያ አንድ ሁን! ወንድሞችህ የመሰረቱትን ድርጅ ስም ቀይረህ እና ዓላማ ጠልፈህ የትም አትደርስም። የእስክነሰድር ነጋ የፖለቲካ ግብ ከአማራ ትግል ተፃራሪ ነው። ይችን እውነት መዋጥ አለብህ።
@Ayeante
@Ayeante 5 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 5 часов назад
Enkwanem ke enante tefeterku del le fano❤❤❤❤❤
@belachewuandargie9504
@belachewuandargie9504 4 часа назад
መሳይ የግለሰቦችን የግል የስልጣን ሽኩቻ የአይዲዎሎጅ ልዩነት ነው እያሉ መደበቅ አይችልም።ግልፅ ነው ችግሩ እኔ ልምራ ነው። መፍትሄው አንድ እና አንድ ነው።የራስን የስልጣን ፍላጎት መግታትና ኢጎን ማስተካከል ነው።የፋኖ ትልቅ እንቅፋት ኢጎ ነው።እሱ ላይ ይስሩ።እስክንድር ለስልጣን ያለውን መረን የለቀቀ ፍላጎት ያስተካክል።
@KefelegnBayou
@KefelegnBayou 5 часов назад
ትግሉ የህልውና ከተባለ የአማራን ህዝብ ማዳን ነው ስለሆነም መዳረሻው አማራ ነው ከዚያ በኋላ ወደ ኢትዮጵያዊነት ይሸጋገራል ለጊዜው መዳረሻው አማራ ነው ። ትግሉ አሁን የብሔር ትግል ነው እርስዎ የሚናገሩት የዜግነት ፓለቲካ ትግል ይመስላል ስለሆነም የዜግነት ትግልና የብሔር ፓለቲካን መለየት ያስፈልጋል።
@kumneger6418
@kumneger6418 4 часа назад
አንተ ነህ የተምታታብህ ብሮ ይህ ኢንተርቪው ምንም እንከን የለውም ትግሉ የአማራ ለአማራ እስከኢትዮጵያ ጥግ ድረሰ ላለው አማራ ነው:: መዝጊው ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አማራ ነፃ እስኪወጣና ከሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ጋር በእኩል ሁሉም ኢትዮጵያዊ የትም እንዲኖር ጭምር ማስቻል ነው ሃሳብህ ቢገባኝም የፕሮፌሰሩን መልእክት በደንብ ስማው!!!
@MizanBelihuWodajo
@MizanBelihuWodajo 4 часа назад
Lebda
@MizanBelihuWodajo
@MizanBelihuWodajo 4 часа назад
Ante Bilo Politca Awake
@natnael2915
@natnael2915 5 часов назад
እባካችሁ አማራም ሆነ ሌላዉ ብሄር ብሄረሰብ ሁሉ ከዘረኝነት ካልወጣን ነገም ለዉጥ አይኖርም ፈጣሪም አይረዳንም ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሰላሟን ያምጣልን
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 часа назад
እግዚአብሔር በአምሳሉ አማራን ፈጥሮአል የሕዝቡን ብዛት 50000000(ሀምሣ ሚሊየን ማኀበረሰብ ያረገው ጌታ ነው ነገ ደግሞ የወንጌል አርበኛ ሆኖ የወንጌል እሣቱን ያቀጣጥላል አማራ ጌታ ሞገስ የሆነው በአማራ ማኀበረሰብ ሥራ አለው ጌታ ከአማራው ጋር ነው።
@haymanotazemeraw2202
@haymanotazemeraw2202 4 часа назад
ስለ ኢትዮጵያ የምታወሩት መጀመርያ አንድ ሁኑ ያኔ ሁሉም ከጎናችሁ ነው ያኔ እርምጃችሁ ይጨምራል ከዛ ውጭ ግን ባላችሁበት እየረገጣችሁ ለህዝቡ ስቃይ ትሆናላችሁ በፍጥነት በፍጥነት አንድ ሁኑ ያኔ ለውጡን ታያላችሁ !!!!!
@Yetnayetwagalew
@Yetnayetwagalew 6 часов назад
በሳል ....አመለካከት ያለው ወንድም ነው : እደዚህ ሰፋያለ ፍኖተ ካርታ ያሻግራል።
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 6 часов назад
Wonderful . This is how released facts and information . Thank you Prof Asreda and Messay .
@fessahayeloul9976
@fessahayeloul9976 5 часов назад
ሰላም በጣም ገምቢ ሃሳብ ከዚህ በላይ ወደዉጭ ኣስቡበት።
@emru2030
@emru2030 5 часов назад
Heart to heart- contact is important and conscience to conscience also mind to mind is necessary for Fanno. If you do these, your striving is not vanity but victory.
Далее