Тёмный

Anchor Media አብይ አህመድ ወደ ባህርዳር? ''የ100 ዓመት ባርነት ውስጥ ተመልሰን አንገባም'' አብይ በነቀምት፥ የምክክር ኮሚሽኑ በመፈክርና ባነር 

Anchor Media
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 297   
@MrMark0428
@MrMark0428 29 дней назад
መሳይ! የመረጃህ ፣ ፍሰት እና የዜና የአቀራረብ ክህሎትህ እንደተጠበቀ ሆኖ መላ ጊዜህን በዚህ የትግል ምዕራፍ እያንዳነዱ ገፅ ላይ የምታኖረውን የሙያ አሻራሕን ስከታተል 24 ሰዓት ያለ መታከት፣ ያለ እረፍት፣ የተገፋ ሕዝብ ድምፅ ሆነህ ለማገልገል ፅናቱን፣ ሞራሉን አቅሙን ፣ ጥቡን እና ጊዜውን የሰጠህን አምላክ አመሰግናለሁ! መሳይ ! ከአመሰግናለሁ ሌላ አድናቆቴን መግለጫ ቃል የለም እና አመሰግናለሁ!!!
@joswag2419
@joswag2419 28 дней назад
በትክክል አስቀምጠኸዋል አመሰግናለሁ።
@asmara3973
@asmara3973 29 дней назад
አማራን እየጨፍጨፍ የአማራን ምድር ከረገጣ የአማራ ህዝብ በእጥፍ ሙተዋል ማለት ነው
@Samitrghh
@Samitrghh 29 дней назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል ለምሳሌ ማይ ካድራ ላይ ዲኤን ኤን ሊመረመር ከውጭ የመጡ መርማሪዎች ሲገቡ እሬሳ አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ያፈናቀሉት የገደሉትን የትግራይ ህዝብ ንብረት ዘርፈዋል ቤታቸውን ከሌላ ለመጣ ሰው ሰተዋል ሆቴል አቃጥለዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 29 дней назад
Yes you right 🕎🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🕎🔯🇮🇱🇮🇱💚💛❤️
@Samitrghh
@Samitrghh 29 дней назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል ለምሳሌ ማይ ካድራ ላይ ዲኤን ኤን ሊመረመር ከውጭ የመጡ መርማሪዎች ሲገቡ እሬሳ አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ያፈናቀሉት የገደሉትን የትግራይ ህዝብ ንብረት ዘርፈዋል ቤታቸውን ከሌላ ለመጣ ሰው ሰተዋል ሆቴል አቃጥለዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 29 дней назад
ኧረ ታሪክ ስሩ ፋኖዎች
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 28 дней назад
መሠረታዊ ችግሩ የአብይ ወይም የነሽመልስ አይደለም ባህርዳር ና ጎንደር አውሮፕላን ማረፊያው ለኦነግ ብልጽግና እንደፈለገ እንዲያገለግል የተደረገው በባንዳው ና በተላላኪው በብአዴን ነው ብአዴን እስካለ ድረስ የአማራ ህዝብ ሞትና ስቃይ መፈናቀል መውደም ይቀጥላል
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 29 дней назад
መሳይ በሙሉ ሃይልህ ካለእረፍት ይህን በዘር ላይ ደመራ የስራን ስብስብ በሚድያ ሃይል እንደ ኣውሎ ንፋስ እያበጠርከው ነው በርታ ወንድማችን::
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
ባአርዳርም ኤዶ ሰላም ነው ይላል 😢😢ሰው በልቶ ያሳየን አውሬ አብይ ገዳይ 😢😢😢
@user-Loyalists
@user-Loyalists 29 дней назад
መሲና ገለታዉ ከፍተኛ ትግል ስለምታደርጉ እናመሰግናለን❤❤❤
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz 29 дней назад
ኦሮሞ ቤተመንግስት ብርቁ አደለም ከዘመነ አፄ ቴወድሮስ ጀምሮ በትላልቅ የስልጣን እርከን ላይ ነበርን በያንዳንዱ የስልጣን ዘመን ነበርን ሲል የነበረ እውነታውም እንደዛ ሆኖ ሳለ ወለጋ ሄዶ 100 አመት ባሪያ ነበርን ብሎ ማንን ለማሞኘት እንዳሰበ ግልፅ ነው የኦሮሞን ህዝብ አድነኝ ለስልጣኔ ሙትልኝ ለማለት ነው!!
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 29 дней назад
Fano. Messay Great Job sir. God bless
@markonbini9187
@markonbini9187 29 дней назад
መሳይና ገለታው ሰላም ለናንተ ይሁን 😍😍😍 የአብይን የጤና እና የሳይኮሎጂ ችግር በባለሙያዎች የታገዘ ፕሮግራም ቢሰራ የምትሉ 👍👍👍 ድል ለፋኖዎቻችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-wf6ct1vr8g
@user-wf6ct1vr8g 29 дней назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@getnettefera1205
@getnettefera1205 29 дней назад
እራሱ አብይ ነው የሚሄድ ፋኖ ጠብቀህ ድፋውና ታሪክ ስራ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 28 дней назад
ባረገዉ
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 29 дней назад
ፋኖ የለም ማለት ነው እሱ ገብቶ ከወጣ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 29 дней назад
ፋኖ አብይ አህመድን ከ ባህር ዳር ማባረር ወይንም መግደል አለበት:: በፍፁም በአማራመሬት ላይ እንደ ውሻ እግሩን እያነሳ መሽናት የለበትም::
@wmym
@wmym 29 дней назад
ይኸን የኢትዪጵያ ዳግማዊ ጠቅላይ ሥቃይን፥ ፋኖ ይድፋው። በርቱልን አንከር ሚዲያ ዎች።
@zolazola5725
@zolazola5725 29 дней назад
ፋኖዎችን እግዚአብሔር ረድቷቸው ፣አብይን ከነግብር አበሩ በዛው ባስቀሩት!? ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 29 дней назад
ገለታውና መሳይ ብቃት ላለው ፣ጥንቅቅ ባለዕውቀት ላይ ለተመሠረተው ትንታኔ እናመሰግናለን ።በርቱልን
@user-Loyalists
@user-Loyalists 29 дней назад
እዛዉ ጎርጎራ መቀበር አለበት በንፁሀን ደም እየቀለደ እስከ መቼ?
@nimrodgabriel2266
@nimrodgabriel2266 28 дней назад
ኣማራ #ፍር ነው ከመጨብጨብ ኣልፋ ምንም ኣየደርግም ፣ሃሞት ከየት ያምጣ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Don't forget they are woyane cadres so they deny themselves the greatness of Oromo Ethiopians.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
It's satan Abiye and his cadres need change the mass public dont take his rehtoric. They know its false.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Thank you Messay its him the number one criminal.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
The mixed race is a majority in Ethiopia. The land of Ethiopia is for all of us. There has never been Oromia region until woyane by force created the same with Amhara. Never been a land called Amhara. Amhara is race Gonder Gojam wollo Shoa are the regions of Amharas the same with Oromo wollega Bale Arsi but in all these regions for centuries all Ethiopians lived also. Who has the right to create new ethnic region. No one has mandate the country is for all 84 language speakers.
@getnettefera1205
@getnettefera1205 29 дней назад
ደፋር የሆነ ጀግና ደፍቶ ታሪክ ይሰራል
@romiooo0193
@romiooo0193 29 дней назад
Thank you mesay mekonnoen &Ato galataw 🙏
@mohammedahmed9202
@mohammedahmed9202 29 дней назад
FANO pleas unit Amhar Muslims and Christians together ❤️ spatially in Gonder
@nahom1247
@nahom1247 28 дней назад
እናያለን እስኪ ፈጣሪ አሳልፎ ሊሰጠን ፈቅዶ ይሆናል ስለንፁሃን ደም ብሎ
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 29 дней назад
Messy I want to say thank you what you are doing to save our beautyfu contry .I do appreciated .Keep fighting we are with you brother ethiopian love you
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 29 дней назад
without justice no peace
@romiooo0193
@romiooo0193 29 дней назад
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 28 дней назад
Thank you 🙏 both of you ❤
@assefatsige5279
@assefatsige5279 28 дней назад
Thank you Messy! Thank you Geleta!
@user-hs8lj7ek1e
@user-hs8lj7ek1e 28 дней назад
Thank you mesay
@sergutwolde6498
@sergutwolde6498 28 дней назад
ለሀገራችን መፍትሄ እግዚአብሔርና የእኛ ከሀጢያት መመለስ ብቻ ነው
@user-Loyalists
@user-Loyalists 29 дней назад
ሙት ይዞ ይሞታል አቢይ በቁሙ የሞተ ሰዉ ነዉ
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 29 дней назад
መጀመሪያ ኑዛዜውን update ያርግ . የነፍስ አባቱን ይይ . (ነፍስ አለው ብላችሁ ነው 🤔)
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 29 дней назад
በርቱ
@girumsintayehu1222
@girumsintayehu1222 29 дней назад
እንግዲህ ባሪ ነኝ ብሎ የተቀበለን የሞራል ኪሳራ ያለበትን አካል ከእንስሳ አስተሳሰብ መለወጥ ከባድ ነው መፅሐፉ ምሳሌ 30፡21-23( 21፣በሦስት ነገር ምድር ትናወጣለች …22 ባሪያ በነገሠ ጊዜ፡ ሰነፍም እንጀራ በጠገበ ጊዜ፣
@falkmayer1723
@falkmayer1723 26 дней назад
ትልቅ ችግር ነው ስለዚህ ሰው መጮህ አለበት በርቱልን በርቱልን እናመስግና ❤❤❤❤😂😂😂
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 28 дней назад
በግ ነህ አንተ ራስህ!!! አንድ ቃል የለም በግ የሚል!!!
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 28 дней назад
በርቱ ጀግኖቻችን
@gashaw278
@gashaw278 28 дней назад
Excellent program. Thanks for informing the truth to the public.
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 29 дней назад
Mesay always your Agenda is Raya and welkait
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Monarchs never been racists never. Its woyane brought racist politics.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 27 дней назад
ከንቲባ አብይ ሞትህን ያሳየን 🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 28 дней назад
ስለ ናሁ ሰናይ አዲስ ነገር የለም😢😢ተረሳ እኮ ወይኔ😢😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትነው
@zewdejanniaud2791
@zewdejanniaud2791 28 дней назад
ወንድሜ ነንተ ጀግና ነህ
@genetberhane4682
@genetberhane4682 28 дней назад
Excellent analysis
@mohammedahmed9202
@mohammedahmed9202 29 дней назад
I am Fano. i won't to be united together we have to defeat this government dont kill them talk to each other
@hava39
@hava39 28 дней назад
እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን በእውነት በምሕረቱ ይጎብኘን በእኛ የደረሰ በየትኛውም አለም ላይ አይድረስ😭💔
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 29 дней назад
ደናአደራቺህደናዋላቺህየምናክብራቺህመሳይዩ ጋለታወ እንወዳቺሀለንበረቱ እድሜቅናጤና ድልለተበደለአማራፋኖህዝብ አአ ህዝብ ቤታቺህየሚፋረሰባቹህ ቤህረቤሄረሰቦቺ የቤታቺህንዶክሜተያዙ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 29 дней назад
*!! MESAY & GELETAW !!*
@user-wf6ct1vr8g
@user-wf6ct1vr8g 29 дней назад
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Tikikil Ato Geletaw "yekeshefe sew" is the right expression. God bless you.
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 29 дней назад
ድልለማራህዝብ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይወደም
@michalemichale5880
@michalemichale5880 29 дней назад
From the prime ministers speech today I just hope the horn of Africa is paying attention? Specifically Ethiopians.
@YilmaNadew
@YilmaNadew 28 дней назад
የፀጥታው አስቸጋሪነት ጎልቶ ለመታየቱ የመኪና መረጣ የመከላከያ ጋጋታ በቂ ማስረጃ ነው
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 28 дней назад
ተመስጌን ነው ፋኗችንን አደራጅተናል።ሚሊዮኖች እናስታጥቃለን፣እናሰለጥናለን፣እንዋጋለን። አማራውና ትግሬው ህዝቡን መከላከል ይችላል።ሌሎች ብሔረሰቦች ያስቡበት።
@Truth-12
@Truth-12 29 дней назад
❤❤❤❤
@user-lw8xd8it4l
@user-lw8xd8it4l 27 дней назад
በይሰሞን የአማራ ህዘረብየብሀርዳር ህዝብ ታሳየይ አለህ የሞተው ይሙት መውጣት የለባቸውም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Ethiopian American are doing great job. God bless them.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
የአማራ ሕዝብ እስላም ክርስቲያኑ በፍቅር አብሮየኖረ ነው ለምን በዚህ ጊዜ እንድሕ አይነት ጊዜ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 28 дней назад
በአብይ ስብስብ ላይ እግዝአብሔር ቁጣዉን ያሳበት አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@SalamSalam-kz5zc
@SalamSalam-kz5zc 29 дней назад
ሰላም
@kezira4
@kezira4 28 дней назад
❤❤❤
@user-bx4gn4db5h
@user-bx4gn4db5h 28 дней назад
አሥፈሪ ነው አሁን ብዙ ሽምቅ ታዋጊ ፋኖዎች አሉ ጄግኖች አሉ ፋኖ መናቅ የለበትም ነገሮች ሊቀያየሩ ይችላሉ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 29 дней назад
ዘለቃው በሳል ሰው !!!
@searchonline-nz1lj
@searchonline-nz1lj 28 дней назад
💪💪💪
@fikirtehabtamu7588
@fikirtehabtamu7588 29 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 29 дней назад
ፋኖ በነፍስ እያለ አብይ አማራ ሀገር መግባት አይችልም ። ግን አብይ ባህርዳር ገብቶ በሰላም ከተመለሰ ፉኖ መሳሪያውን አስቀምጦ ወደ እርሻና ንግድ ስራ ይመለስ ።
@user-jv9ub1hz4u
@user-jv9ub1hz4u 29 дней назад
የኔም ሀሳብነው ቀድሞሀሳቡን ማበላሸት አለበት ፋኖ
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 29 дней назад
You are funny you make me laugh seriously anyway just I can’t stop laughing 🕎🔯🇮🇱🇮🇱🔯🕎🔯🇮🇱🇮🇱🔯🕎💚💛❤️💚💛❤️
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 29 дней назад
Seriously I really just Laughing like kids 🕎🔯🔯🇮🇱🕎🕎🇮🇱💚💛❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Welcome Jegnoch
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l 25 дней назад
ማንን ልታስጨርስ ነው አራዳው? እኛ እንደሆን የሰላም ኑሮ ነው የምንፈልገው!! አንተ የሰላም አየር እየተነፈስክ ማንን መበጥበጥ ነው የፈለከው?
@tekadelele5687
@tekadelele5687 29 дней назад
without unity ,without peace canot build strong economy 17:43
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 29 дней назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 28 дней назад
ኧረ ታሪክ ስሩ ፋኖዎች
@getnettefera1205
@getnettefera1205 29 дней назад
አብይ ባሕርዳር ከመጣ ፋኖ አሁን ነው ታሪክ መስራት ያለበት የአዲስአበባውን ታሪክ መድገም አለበት
@maymemont
@maymemont 29 дней назад
Fano bicha ADELEM Amara bemulu new tarik mesrat yalebet
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 28 дней назад
ጠበንጃችንን የሚያስወርደን ምድራዊ ኃይል የለም።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 29 дней назад
🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x 28 дней назад
Kbur Messay ethiopia should look for solusion hulu ghizie programh teketay Eritreawit ena on my side the solusion is profesor Mohamed hasab betelo should be impliment soon.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 дней назад
Messay bring also what he said before
@YohannesGizaw
@YohannesGizaw 29 дней назад
የአትዮዸያ ሰብአዊ መብት ሰረውን ቢሰራ ይወገድ ነበር ለምን እንደምታደንቅ አይገባኝም
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 29 дней назад
የአሜሪካ መግለጫ አልኩ ባይነት ነዉ ። ፋይዳ የለዉም፣ለበቴ ቤተሠቦች ፍትሕ አያስገኝም።
@Alemu64
@Alemu64 29 дней назад
Ethiopia Airlines Belut cheno Ke hed 1st tell for travelers
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 29 дней назад
የኢትዮጵያ መከላከያ የሚለው ወንጀለኛና ህፃናት ወንዶችን ሳይቀር የሚደፍር ሰራዊት አለምም አትዮጵያውያንም ማወቅ አለባቸው🙄🙄
@nadew-rn4oi
@nadew-rn4oi 28 дней назад
ምን ዓይነት ጨለምተኝነት ነው ÷ ምን ዓይነት እውርነት :: ለዚህች አጭር ምድራዊ ሕይወት ራስንም ሆነ ሌሎችን በጨለማ ውስጥ ማኖርና ፍጹም ጥላቻ መዝራት ÷ ማባዛት :: እግዚአብሔር ሆይ ÷ የክፉውን ሕይወት አሳጥርልን : እባክህ ማረን ÷ ይቅርታ አድርግልን ::
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 29 дней назад
በኢትዮጵያ ነፃ የወጠችው ሱዳን እኳን የጋቤለን መሬት ወራራ ህፃናቶች እታፈኑ እያለ ነፃነቱ ከምላይ ነው ሰው ወቶ መመለስ የማችልበት ነፃነት
@birhanafework9450
@birhanafework9450 29 дней назад
Wndmalem Mesay bertaln yesmegewu bekele demi yifrdi Simegewu Bekele baschersewu ymanm wero bela yichefiralu bertaln wendmachn Mesay liklkachewun nigerachewu dil letegefawu amahara dil le Fano fitihi Lehusenayi fetihi lebenzer 🙏
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 28 дней назад
የአስራራት አመት ጀምሮ ያሉ ትንንሽ ልጆች እየታፈሱ ነው ናዝሬት ላይ ኬክ ቤት ያሉትን ልጆች አፍነው ወስደዋል እባክህ ድምፅ ሁናቸው
@asmara3973
@asmara3973 29 дней назад
ፈኖ ይሄንን በባህርዳር እሚደረገው በምንም ተአምር መሳካት የለበትምመሥዋአት እየተከፍለ ነው ተከፍሉም ይህንን መፍፀም የለበትም።
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 28 дней назад
ትክክል ታምነህ አት ጠላ
@user-lw8xd8it4l
@user-lw8xd8it4l 27 дней назад
እነአገጘሁ ተሻገር እንደዝህ ሲፈክር አብው አሉ ምን መሰላቸው
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 28 дней назад
😊😊😊😊😊😊😊 😊😊😊😊😊😊😊
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 28 дней назад
የአርሶ አደሮችን ምርትና ቤት ያቃጠለ ጨቅላ ድልድይ ይመርቃል።
@berrez4985
@berrez4985 28 дней назад
PLEASE LEAVE THE CASE OF BETE URGESA TO OLF WHICH STIRS ETHNIC PROBLEM WITH TPLF.
@Vroixroblox
@Vroixroblox 29 дней назад
MESAY, MESAY ,YOU ARE REALLY THE TRUTH ETHIOPIAN BOY,I ADMAIERD YOU, PROFESIONAL, HONEST,ETC. YOUR COMENT REGARDING TO THE OROMUMA FASHIST ABYE ALL COMENTATER THEY HAVE TO LEARN FROM YOU. WE LOVE YOU MESAY THE ETHIOPIAN PEOPLE AND HISTORY WILL NEVER FORGET YOU. THANK YOU MESAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 27 дней назад
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@zaidghidey569
@zaidghidey569 28 дней назад
Men Leisra wede ahmarah keleh ieyehdala
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 27 дней назад
Down with mekekere commission .
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 28 дней назад
Mr Abey Ahmed is on power, which means oromo are free. That way, political playing a game.
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 29 дней назад
Bahrdar lay naw meskel
@user-ej7kv3pt2c
@user-ej7kv3pt2c 29 дней назад
አየሩ መመታት አለበት አቃጥሉት
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 28 дней назад
ፋኖ RPG 7 አለው የጥይት መከላከያ መኪና አያድነውም።
@fathifathi9214
@fathifathi9214 29 дней назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 29 дней назад
ሌላ አካዉንትም ክፈት
@saraahmed293
@saraahmed293 29 дней назад
ይኤንን ወሮበላ መንግስት የሚገላግለን እንዴት አንድ ሰው ይጠፋል
@Truth-12
@Truth-12 29 дней назад
Fanno yitenkek… yihe sew azenagto limetachew yichilal… either on the same day or the following day innocents Amharan chefchifo endaywota fanno nektto metebek alebet ❤
@et2507
@et2507 29 дней назад
ሡሬ ዘ ወረዳ TRIBUTE ================= De- Do Do Do De- Da Da Da It's all I want to say to you Either "Third World" Reggae Never "The Police" Rock በቀለ ዱ ዳ ዳ
@user-lm9un3kr3s
@user-lm9un3kr3s 28 дней назад
ጠባብ ጉዶች! ከየት ይሆን የድንቁርና ዶክትሬትና የፍልስፍና ድርቀታቸው የተገኘው? አይ ሃገሬ በውዳቂ ምናምኖች ትመራ?
Далее