Тёмный

Anchor Media የህወሀት ቀውስና ወልቃይት ጠገዴ፥ የጌታቸው ረዳና የሌ/ጄ ጻድቃን ስጋት፥ የፕሪቶሪያው ስምምነት ለህወሀት ምኑ ነው? 

Anchor Media
Подписаться 268 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@nebyualemayehu30
@nebyualemayehu30 Месяц назад
አንከር ሚዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይን እና ጆሮ መሳይ በርታ 💪
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
ትክክል መሳይ የአማራሕዘብ ምላሰ ነዉ አብቾ ደግሞ የኢትዬጵያ ልጆች ጭንቅላት ነዉ
@user-fw3eb7md5u
@user-fw3eb7md5u Месяц назад
መሣይ ለምታደርገው ማንኛውም ቃለ መጠይቅ ለምትፈጥረው ንቃተ ሕሊና እናመሠግን አለን ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 Месяц назад
አቶ ቻላቸው በጣም እንኮራባችኋለን! ከፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል እንደሚባለው መንግስት በግድ ገፍቶ አማራ የተገፈፈውን ከብሩንና ማንነቱን እንዲመልስ ለረዥም ጊዜም ያስጣሉትን ትጥቁን እንዲመልስ አድርገውታልና ባንድ በኩል ለዘላቂ ደህንነታችን እንድንቆም አድርጎናልና ለአማራ ውለታ ውሎለታል!!!
@user-Loyalists
@user-Loyalists Месяц назад
ጋሽ ቻላቸዉ በጣም የተረጋጋ በኢትዮጵያዉይ ጨዋነት የሚናገር ❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
እባክህ አምላኬ በምህረት እና በይቅርታ አይንህ ተመልከተን ሰላምህንም ስጠን 🙏🙏🙏
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
ችግር የለም ሰላምህን ነገ ታገኛለህ እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃየትን መልሰ
@jsjshshhe4261
@jsjshshhe4261 Месяц назад
​እጅ ከሰጠሁኝ ትጥቅ ከፈታሁኝ እና እንደለመድከው እንደ ፈረስ ልትጋልበኝ ነው እሱ በየዋህነት በሀይማኖት በባዶ እጃቻው አባቶቻችን ለአባቶችህ በደስታ ተቀብሎዋቸ ነበረ የዝያን ጊዜ ሽዋዳ አይደገምም በአባቶቻችን ተፈጸመ የአሁኑ ትውልድ የእናንተን አገረ ገንጣይነት ተንኮል ገብቶታል የ40 አመቱን የተበላ ቁማር ተመልሶ አይመጣም @@Hkim185
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Месяц назад
@@Hkim185 Ke tarik ti,ihirt wused. Wolkayit is part of Beg3emider, and not that of cactus land
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc Месяц назад
Amen ❤❤❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Месяц назад
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 Месяц назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ፉኖ❤
@Springspring2020
@Springspring2020 Месяц назад
የሕወሃት ሰዎች ገና እርስ በእርሳቸው ይጫረሳሉ ብዙ ደም በእጃቸው አለ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Месяц назад
In your dream
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 Месяц назад
ወንድም መሳይ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@jemberutarekegn7978
@jemberutarekegn7978 Месяц назад
እናመሰግናለን ቸር ወሬ ያሰማን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Messay for all your are doing for our country tirelessely. God will pay you your rewards. God bless you in abundance
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
አመሰግናለሁ መሳይ!!!
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Месяц назад
እናመሰግናለን በርቱልን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛♥👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@WeldeTilahun
@WeldeTilahun Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Месяц назад
ወልቃይቴዎች በትግራይ ህዝብና በወያኔ መካከል ምንም አይነት ልዩነት እንደሌለ ባለፋት 27 አመታት ወያኔ/ትግሬ ካደረሰባቸው እልቂት አለመማራቸው እኔን በግሌ እጅግ በጣም ይገርመኛል!!!!
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv Месяц назад
መሳይ መኮነን እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ
@Ambassador-38
@Ambassador-38 Месяц назад
ወልቃይት ና ጠገዴ የአማራ መሬት ነው ህወሖቶች አትልፉ እሽ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Месяц назад
Kkkkkkkkkk in your dream
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
@@befairbalance7507አህያ ተግሬ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Месяц назад
በመሬት ላይ ያለ ፋኖ እሱነቱ በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚታይ አስደናቂ፣ ታሪካዊና ህልውናዊ ሲሆን ፋኖ የዛሬ አመትና ፋኖ ዛሬ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ መመልከት በቂ ማረጋገጫ ነው፡፡ አማራን መሳሪያውን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን አስወልቀን፣ ኣቅሙን አሽመድምደንና ሞራሉን ሰብረን ለዘላለም ከእግራችን ስር በመጣል እኛ ባተራዎች እናጠፋዋል እያሉ እየዛቱ በንቀት ጦርነት ከፍተው እነሱ ሱሪ እየፈቱ ፋኖን አስታጠቁት፤ ጨርሰው እስከሚያልቁ ድረስም ገና ያስታጥቁታል፡፡ ከአሁን በኋላ ግ የፈለገው ሀይል ቢሰበሰብና ባንዳ መገልገያውን ቢጠቀም በጪራሽ ፋኖን ማሸነፍ ቀርቶ መገዳደር አይችልም፡፡ ነገር ግን የአማራ ዲያስፖራ ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ከ75 በመቶ በላይ ብቃት፣ ልምድ፣ አቅም፣ ተሰሚነትና ችሎታ ያለው ሆኖ እያለ የፋኖን ጉዳይ እንደራሱ ጉዳይ አጥብቆ በመያዝ በቁጨት አለመስራት ችግር ሆኗል፡፡ ወይ ጨርሶ የለም አይባል፤ ወይም ደግሞ በተግባር አይታይ፤ ግራ ከማጋባትም አልፎ አማራን እየጎዳ ነው፡፡ ፋኖ ህይወቱን፣ ኑሮውን፣ ትዳሩንና ሁለመናውን ለአማራ ሰጥቶ በዱርና በገደል፣ በቀንና በማታ፣ በጸሀይና በብርድ እየተፋለመ ዲያስፖራ አማራ ግን በገንዘብ፣ በጉልነትና በእውቀት በቆራጥነትና በየእኔ ነው ባይነት በታታሪነት ሲሰራ አይታይም፡፡ አማራ መሳይ ባንዳውን ዲያስፖራ በማስወገድ አማራዊ ፋኖ የሆነ ዲያስፖራ አማራ ለብቻው ቢሰባሰብ አቅሙ የትየለሌ ነው፡፡ ነገር ግን ይህን ሲያደርግ አይታይም፤ ለማስመሰል ነካ ነካ ማድረግ እንጂ፡፡ ማንም ዲያስፖራ ማወቅ ያለበት ቢኖር ከሰው በላው አገዛዝ ኦነጋዊ ኦህዴድ ወንጀለኛ ጋር በፋኖ በኩል ድርድር የሚባል ምን ጊዜም እንደማይኖር ነው፡፡ ፋኖ ያላዋቀረውና በግንባር ቀደምነት የማይሳተፍበት የሽግርር መንግስትም ሆነ ሌላ ነገር በፋኖ በኩል ተቀባይነት የለውም፡፡ ቆራጥ፣ ሀቀኛና ባንዳን የሚጠየፍና ባንዳ ሲከሰት ድባቅ የሚመታ የጎጃም ፋኖና ህዝብ አቋም ለአማራ ህዝብ ውሳኝ የመዳኛና የድል መንገድ ሲሆን የወሎ፣ አብዛኛው ሸዋና ጎንደርም በዚህ ይስማማል፡፡ እስክንድር ነጋ የሚባል ቆሻሻ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት፡፡ ይህ ነገር እየበላ የቀነጨረ ከአማራ ጉዳይ እጁን ካላነሳ የአማራ ችግር ገና ይቀጥላል እና ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ እሱና ዲያስፖራ ስብስቡ እነሀብታሙ አያለው ከፋኖ ላይ እጃቸውን ማንሳት አለባቸው፡፡ ዲያስፖራ አማራ ግን በቆራጥነትና በተከታታይነት ከፋኖ ጎን በመሆን ማድረግ ያለበትን ማድረግ አለበት፡፡ ፋኖን ማዘዝ ሳይሆን መምከር፣ መመካከር፣ መርዳት፣ መደገፍና አብሮ መስራት ግድ ነው፡፡ በዚህ መልክ የሚሆን አማራ ወደፊት በፋኖ ስም ትላልቅ ሀላፊነቶችን የሚይዝ ነው፡፡ ነገር ግን እንደ እስክንድር ነጋ ያለ ዲያስፖራ በፋኖ ተረማምዶ የአማራን ትግል ለጠላት በማስረከብ እሱ ስልጣን ይዞ እንደታምራት ላይኔ/ብአዴን፣ በለጠ ሞላ አብን እንዲሆን ማንም አይፈቅድለትም፡፡
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Месяц назад
Thank you Anker media to your voice For our hero people !!!
@fettyhabte6911
@fettyhabte6911 Месяц назад
Thank you Messay for your tireless, professional and insightful reporting. Thanks to all your guests for sharing their expertise. You are a fearless warrior for Ethiopia. God bless you🙏🏾🙏🏾
@Rahawa91
@Rahawa91 Месяц назад
We’re always with you our hero brother 🙏🏻
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 Месяц назад
Mesayachin egziabher yibarkih yabertash selewunet newe
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Месяц назад
ሕወሓት በቃው።የሕወሓት ውድቀት ለኢትዮጵያ ም ለትግራይ ሕዝብም መልካም ይመስለኛል
@goitomgebremedhin8131
@goitomgebremedhin8131 Месяц назад
I understand the Northern gonder welkait, my father told me the tigrayans passes through Eritrea to work Seasonal Jobs. There was no road from Tigray to welkait. The problem is the tigrayans consider their own where ever they go to beg. The brigade n'hamedu pretending Eritreans are the children of tegaru migrants in Eritrea. Thanks Mesay for inviting Mr. Chalachew humble person still have no hate for DNA disordered Agames.
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo Месяц назад
አለጥርጥር ፡ አማራ በልጆቹ መስዋእትነት ያሸንፋል ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you so much Ato Chalachew for the trobute. God bless you too. Thank you Jegnachin God bless you Berta. Medhanealem yitebikeh
@yeshimitiku806
@yeshimitiku806 Месяц назад
Matured political discussion, thank you Messi
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Месяц назад
መሳያችን የህዝብ ልጅ ❤
@romiooo0193
@romiooo0193 Месяц назад
የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ መኮነን ለምታደርግልን ሁሉ እናመስግናለን ❤ ❤ እንዲሁ ጋሺ ቻላቸው ትግላቺሀ ፍሬ አፍርቶል. ድል ለነበልባሉ ፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aledwake
@aledwake Месяц назад
Mister Chalachew ❤ and dear Messay ❤
@isiahagmike2994
@isiahagmike2994 Месяц назад
Amazing interview 🙏
@musemashafi1844
@musemashafi1844 Месяц назад
እኛ ተፋታሃን እግዜር ይስጥልኝ
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 Месяц назад
መሳይ የሳይበሩ ጀግና !!!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Victory to Fanos is Victory to all of us
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Welcone Ato Chalachew
@aledwake
@aledwake Месяц назад
Messay ❤🙋‍♂️
@febanlove2876
@febanlove2876 Месяц назад
የወልቃይት ጉዳይ እንደቃመጣችሁ ትቀራላችሁ ወልቃይት ያማራ ነው
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Месяц назад
ከወር በፊት ከ ራያና ፀለምትም የአማራ ነዉ ትሉን ነበር😂😂😂2 ቱን መልሰናል ሶስተኛ ምዕራብ ትግራይን በቅርቡ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Месяц назад
On your dream, fukera shilela empty pride is in your DNA
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
@@user-dr7yt2uw7cእሱም በቅርብ ፋኖ ስለሚገባ ተገረፋ ትውጣለክ
@mekuriagebrie4012
@mekuriagebrie4012 Месяц назад
ሰላም መሳይ
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Месяц назад
መጪው ጊዜ የእውነት ነው!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Welcome Jegnachin Messay with your respected guest
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Egziabher yechemerebet
@YosefShoa
@YosefShoa Месяц назад
Messay selam selam with ur guest wellcome
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK Месяц назад
መሳይያችን ክበርርልን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
ምን ማለት ነው? አቅም አለው ማለት???.....
@piealpha795
@piealpha795 Месяц назад
TPLF is finished ✅
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
I am from Enderta born and raised in Mekele
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Месяц назад
ዕድሚ ልካቸውን የወያኔ መሪዎች በራሳቸው ውስጥ ችግር ሲፈጠር የትግራይን ሕዝብ ከጎናችን ያሰልፍልና በማለት የወልቃይት የጠገዴ እና የራያን ጉዳይ ይዘው ማነብነብ የተለመደ እና እስከሚሞቱ መናገራቸው አይቀርም አሁን የትግራይ ሕዝብ ዓላማቸውም አሁን እየተረዳ ስለሆነ ማንም እነርሱን ተከትሎ ወደ ጦርነት የሚገባ አይመስልም በአሁኑ ሰዓት ሰላም ነው የሚፈልገው
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Main question
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Amen amen amen thank you Ato Chalachew. God bless you
@daniminneapolis
@daniminneapolis Месяц назад
THANK YOU I AGREE 100% 💯🙏👌👍
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Yes
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
ባንክ አለኝ ታንክ አለኝ''መሳይ መኮንን''!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Месяц назад
መሳይአትጨናነቅ የኢትዮጵያንአምላክ በከንቱእይተዋትም ዳር ዳር አያለ ነው ሌላ ሳይመጣባቸውአርስ በርስ ሲቲላነቁእናያለን ሰይፍ ይሚያነሱ በሰይፍይጠፋሉና
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ በደቡብ አካባቢ ሕዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ በዞን በክልል በፌደራል መንግሥቱ ሕገመንግሥቱን መሠረት አድርጎ ተፈቅዶላቸዋል ወደ ወልቃይት ጠገዴ እና ራያ ሲመጣ ይህን ለማድረግ ፌደራል መንግሥቱ ለምንድር ነው የተቸገረው በጣም ይገርማል
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 Месяц назад
ከንግግርዎ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የእርሶ ኃይል ከብልፅግና ጋር ፍቺ ፈፅሟል ማለት ነው!!😮😮😮
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie Месяц назад
Good for nething.
@gezahegngebeyehu9407
@gezahegngebeyehu9407 Месяц назад
"..ደረሰች አልክ" ቆየች እኮ
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy Месяц назад
እኔምለው አቶ መሳይ አቶ ቻላቸውን የምትጠይቀው ለምንድነው አቶ ቻላቸው ያለው አሜሪካ ምን ትርጉም አለው ምን ያውቃል ለምን የወልቃይትን አመራሮችን ደውለህ አትጠይቅም ኮለኔሉን ለምን አጠይቅልንም አቶ ቻላቸው ከመለፍለፍ ውጭ ምንም እውቀት የለው ስለ ወልቃይት
@yohannesande3573
@yohannesande3573 Месяц назад
WEREA BECHA NEAW ATO CHALACHEW....
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
It is true
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Betalalak sewoch mehalem ahya ale
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Месяц назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው አይነት ነው...???
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Месяц назад
ትግሬ ሆኜ ሄጄ፡ አማራ ሆኜ አልመለስም።" አንድ ትግሬ በአማራ ክልል ውስጥ መኖሩ፡ ትግሬ ያስኮነዋል ወይ? እንዲያ ነው ወይ ፖለቲካው?
@geyesushaftu
@geyesushaftu Месяц назад
እንተ ሽማግለ እቅድክ ስለ ኣለተሳካ ነው የኣማራ ኢሊት የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ ለመጥፋት ነበር እቅዳቹ እድሜ ለልጀችዋ ክብር መስዋእትነት
@KasaOtoro-u2j
@KasaOtoro-u2j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce8vs2pv7k
@user-ce8vs2pv7k Месяц назад
ዉይ❤❤❤❤❤
@hiwetgeteneg5074
@hiwetgeteneg5074 Месяц назад
ህዋሀት የሰው ደም እጃቸው ላይ ስላለ መጥፊያቸው ነው 😊
@user-fh9dd1jh2q
@user-fh9dd1jh2q Месяц назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@cheredebe461
@cheredebe461 Месяц назад
Fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂 ብሩ ወረቀት ሆነ 😂
@yemdos7222
@yemdos7222 Месяц назад
ልቀቅ መልስ ለባለቤቱ
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Месяц назад
I, for one when I was a high school student , Wolkayit and Tegede was under Begemider and Gonder. The province of Tirgai ends the river TEKEZE. Even Dr. Aregawi Berhe and or Ras MENGESH SEYOUM the then governor of TIGRAY agree with my thesis. MY QUESTION to you all is, Since when WLKAYIT & TEGEDE became part of TIGRAY?
@Spagetovich
@Spagetovich Месяц назад
አማራን ያላሳተፈ የፕሪቶሪያን ስብሰባ መደገፍ ከባድ ስህተት ነው!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Месяц назад
የኦሮንም መንግስትም ከትግርየም ጋርንም አማራም በጎጥም ከፋፍሎም ዋልቃይት ጋይንት ፀለምትም እያለም እያከፋፈለም ለጎንደርም ህዝብንም ህዉከትም አምጭንም ቢሄርንም ትግእየም ኦሮንም ቢሄሮችንም ሙሰርዉትም የጎጥንም ጎንደርም ድራማንም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ፍላስፋንም ጠላትም አማራም ናቸዉ ስጋቸዉ ብናበላው አይስተቅመንም የጠላትም ቢሄርንም ጀነራልም ትግርየም ቢሄርዉንም አሰልጥኖም ሚገድልም ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ህዝብንም ናችፕዉ እኒህንም ገዳይም አፋኝንም ጦርንም ኦሮንም ትግእየም መከላከያም ጠላትም ህዝብንም አማራም መከላከያም ነዉ የትግርየም ድራማንም አስፈፃሚንም ጠላትም ህዝብንም አማራም ነዉ መከላከያም ጦርም ከህዝብንም ጌንደርም እራያም ተጠራርጎም መወገድም አለበትም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም።
@MohammedMoh-vv4xl
@MohammedMoh-vv4xl Месяц назад
የመጀመሪያ ነኝ የስ 🙏🙏
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
እዚህ ላይ አመሰግናለሁ ግን......................?!??
@tesfaalemgebremedhin-er2wy
@tesfaalemgebremedhin-er2wy Месяц назад
Lefdada shimagle aymeleketihim
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Месяц назад
የጅልም ንግግርንም። ተገደልዉ ሜትዉ ትግርየዋች። ማልፕትም አሳፋሪይንም አማረኛም ንግግርንም። ነዉ እራሳቸዉንም። ትናገርዉት ይፕትግርየንም። ሜትም ለትግርየም እንጅይ ለዋልቅልይት አዳለም የፍራትም ማክበርም ልዋሽላቸዉ። ነዉ ሙመስለዉ ለንንም ትግርየም ሚባልም ቢያልቅም ቢሜትም ምን ያገናኘዋልንስ ከዋልቃይትም የትግርየም ሞትም እልቂትም ሚወራለትን ነዉ ስለገዳይም ትግርየም ቢሄርንም ዋልቃይትም ጋርም ምንም አያገናኘዉም እራስውንም ያድን ወንድም ከሆነንም ጎንደርንም ደባትም ህዝብንም ዋልቃይትም ፀለምትም እራስውንም ይከላከል ጠልልትዉ ቢሄርንም ይረድ ይግደል ገዳይዉ አራጅዉም ነዉ እና ።
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Месяц назад
ጊሽጣራስ የሆነ ሰዉዬ መንግስት ፋኖ ያስወግደዉ ይልና ወልቃይት ላይ ግን መንግስት ይድረስልኝ ይላል😂😂😂 ያዉም ታዝሎ ገብቶ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
ማን እንደታዘለ ልብ ያውቃል አህያ ተግሬ
@healthmedia148
@healthmedia148 Месяц назад
ትግራይ ትግራይይይይይይይይይይይይ ወራሪዎች መቸም ኣይጠጓትም
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Месяц назад
ህውሃት ስለ ወልቃት የሚደፊደፈው የመውጫ በር ብሎም ለመንገጠል ነው 4.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Sorry I ignored it yesterday
@point1212
@point1212 Месяц назад
መሳይ ጀግና ይሄን የህውሃት ተቀላቢ አንጫጨሃቸው ።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 Месяц назад
Down with Amhara chauvinism. Ethiopia for all shall prevail
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 Месяц назад
Messy the hero.
@samuelaynalem6226
@samuelaynalem6226 Месяц назад
Did Ato Chalachew have written document?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
No more free ride . You want wolkite you have to fight for it
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Месяц назад
ወልቃይት ፀገዴ ሁመራ ጎንደር አማራ💪💪💪💪💪
@MedhinFikadu-y3m
@MedhinFikadu-y3m Месяц назад
The border of TIGRAY IN SOUTH AIWEHA IN WEST IS WELKIT IS OUR INCLUDE ANGERB RIVER
@abelmesfin6617
@abelmesfin6617 Месяц назад
አይዞሽ አጋሜ
@tsionmariamchannel9742
@tsionmariamchannel9742 Месяц назад
Kedada😂😂
@et2507
@et2507 Месяц назад
Qewssi ======== Messe, Sudden or abrupt resignations do have income and/or outcome. Six days days Six months Six years., Life is a journey would convene. We all are too old by the time the flail would flail.
@halofomeabay62
@halofomeabay62 Месяц назад
የመንደር ድርጅት ነው
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Месяц назад
ካልሰማህ ልንገርህ ነገ በ28 ከወልቃይት የሀገር ሽማግሌዎች መቀለ መተዉ ይወያያሉ
@danielmamo16
@danielmamo16 Месяц назад
ፕሮተርያ ላይ የነበረውን ስምምነት ደግፋችኅል እንዴ ?
@mmkkooookkmm8620
@mmkkooookkmm8620 Месяц назад
ምንአገባን
@esad-Canada
@esad-Canada Месяц назад
Koshashoch
@geyesushaftu
@geyesushaftu Месяц назад
ኣሁኑም ወደድክም ጠላክም የትግራይ ግዛት ወደ ቦታው ይመለሳል በመካላክያ እና በኤርትራ ሰራዊት ታዝለ ገብተ የኔ ነው የምትለው ቦታ የልህም ቀስ ብለ የሰው ቦታ ታስረክባልክ ካልሆነ በግዴታ ትወጣለ
@user-dv6cg6qh9d
@user-dv6cg6qh9d Месяц назад
ይህንን ሰውዬ መስማት አልፈልግም የፕሪቶሪያ ስምምነት በመደሰት የመጀመሪያ መግለጫ አወጣን ይላል እንዴ
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 8 млн