Тёмный

Anchor Media ''የብልጽግና ሰራዊት ነገር ጸጉር ልትሰራ መጥታ ተላጭታ ተመለሰች ዓይነት ነው'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ 

Anchor Media
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 273   
@melakugetahun2130
@melakugetahun2130 4 часа назад
አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ በውነት ሁሌ ድምፅህን ስሰማ ትንተናህ በጣም ነው ደስ የሚል የሚያሳየኝ ጥልቅ እውቀትህን ነው ድል ከእናንተ ጋር
@ፋኖነኝያባቅጣውዘር
ማሻአላ መሳያችን አቦ ይመችህ አስረስ ማሩ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ሰራዊታችን ፋኖ መከታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Час назад
አሜን ፈጣሪ ይርዳን😊😊❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 Час назад
@@Yordanosambacew አሜን
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 5 часов назад
መሳይ በጉጉት ከምጠብቀው ጀግና ውለታህን አንረሳም እኛ አማራዋች 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤በርታልን መሳያችን
@TairTemui
@TairTemui 5 часов назад
‹‹እንትናዬ እኛ ፕሮፖጋንዳ ነው የምንሰራው›› እንዴት ነሽ ደናነሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@Tekulaw
@Tekulaw 2 часа назад
​@@TairTemui ayizosh gelete👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽🤫🤫🤫🤫
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Час назад
​@@TairTemui አረ ፈጣሪን ፍራ አንተ እንስሳ ሆዳም
@meskineway4162
@meskineway4162 5 часов назад
መሳይን ማነው እንደ እኔ የሚጠብቀው ላይ ሼር አድርጉ መሳያችን ትለያለህ አሰረሰዬ❤❤❤
@TairTemui
@TairTemui 5 часов назад
‹‹እንትናዬ እኛ ፕሮፖጋንዳ ነው የምንሰራው›› እንዴት ነሽ ደናነሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@meskineway4162
@meskineway4162 4 часа назад
@@TairTemui ተው እንጂ ገንዳ
@fanoiscoming
@fanoiscoming 4 часа назад
እንደኔ አትጠብቀውም በቀን ከ6 ጊዜ በላይ ሰርች አደርጋለው ሰብስክራይብ ማድረግ ስለማልችል
@EthioLove-ly9kr
@EthioLove-ly9kr 4 часа назад
​@@TairTemui የርጎ ዝንብ ምን ጥልቅ አረገክ ድሮም ካድሬ ሆዱን እንጂ የሰው ህመም አይገባውም 👎👎👎👊👊👊😕😕😕
@abeldebalque8847
@abeldebalque8847 4 часа назад
ስም የለሽ፣ አይ ጁላ​@@TairTemui
@aradaw320
@aradaw320 5 часов назад
አርበኛ ታጋይ መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ። ለብልፅግና የጭን ቁስል ሆንክባቸው respect
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 часов назад
የዘንዶው አብይ አህመድ ሰይጣናዊ ስርዓት ወንበር አስጠባቂ ፀጉሩን ሊሰራ ሄዶ ተላጭቶ መጣ ገና ይላጫል ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 4 часа назад
ፀጉሯን ልትሠራ ሄዳ ተላጭታ መጣች።
@NahomYebiruk
@NahomYebiruk 2 часа назад
ፋኖዎች መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ
@-zufanmediashow726
@-zufanmediashow726 4 часа назад
አርበኛ መሳይ መኮንን የክፍለ ዘመኑ ምርጡ ጋዜጠኛ ✊✊👏
@NahomYebiruk
@NahomYebiruk 2 часа назад
ድል ለተጨቆነው ለአማራው ፋኖ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 часов назад
ጀግናው ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ መኮንን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ሀይል ጉልበት ይሁንልህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው ፋኖ አስረስ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ከመላው የአማራ ፋኖዎች ጋር ይጠብቃችሁ ሀይል እና ጉልበት ይሁናችሁ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@የአብርሀምስላሴ
@የአብርሀምስላሴ 4 часа назад
ማርያምን ፋኖ ይችላል
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 5 часов назад
ድል ድል ድል ለማይበገረው ለአማራ ፋኖ ነበልባሎች💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@TairTemui
@TairTemui 5 часов назад
‹‹እንትናዬ እኛ ፕሮፖጋንዳ ነው የምንሰራው›› እንዴት ነሽ ደናነሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@Laba-hm6tz
@Laba-hm6tz 5 часов назад
ናወ🎉 ​@@TairTemui
@toyotaw2500
@toyotaw2500 5 часов назад
@@TairTemuiምን አይነት አማርኛ ነው በ ግልጽ ሐሳብሕ አትገልጽም እንዴ??
@fanoiscoming
@fanoiscoming 4 часа назад
@@TairTemui እከክ ንፍጥ
@TairTemui
@TairTemui 3 часа назад
@@fanoiscoming ለማያውቁሽ ታጠኝ!!!
@VIP-n1z
@VIP-n1z 4 часа назад
አስረስ የፖለቲካ መሀንዲስ👏👏👏
@YechaliEyasu
@YechaliEyasu 2 часа назад
አስረስ ማረ ዳምጤ የአዕምሮ ልዕልና
@fanoiscoming
@fanoiscoming 4 часа назад
ስለ አስረስ ማረ ሁሌም ማድነቅ እና ማበረታታት አይሠለቸኝም አስረስ ማረን ከመሳይ ለሚነሡ ጥያቄወች የሚሠጣቸው መልሶቸ እና የፖለቲካ እይታወች ይገርመኛል ተደብቆ የኖረ እንቁ ፖለቲከኛ ና የቁርጥ ቀን ልጅ መሳይ አርበኛ በለጠ አብርሀምንም አቅርብልን በጣም ሚገርም ልጅ ነው ቃለአቀባይ መሆን አቅም አለው እመረጥኩ ሳይሆን ለሚዲያ ስራው በቂ አቅም ስላለው አንተንም እናመሠግናለን
@afro90s78
@afro90s78 4 часа назад
Eye new chegeru ye Amara ezi kuch bilo sew yimertale zemene Yalew lendante ayinetu new
@fanoiscoming
@fanoiscoming 4 часа назад
አልመረጥኩም ጎበዝ ነው ያልኩኝ
@WalelignAbebe
@WalelignAbebe 5 часов назад
ድል ለአማራው ፋኖ
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 4 часа назад
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayemulugeta1240
@tsegayemulugeta1240 3 часа назад
ጀግናዉና አርበኛዉ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የድምፀ ነበልባሉ የዘመነ ካሴ የቀኝ እጅ እግዚያብሔር ለድል ያብቃችሁ ጋሽ መሳይ መኮነን ያንተ ዉለታ ተከፍሎ አያልቅም እግዚያብሄሌ ድሉ ያሳይህ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 часа назад
ድል ለጀግኖቻችን ፍኖ አራት ኪሎ ገብቶ እኛም ሃገራችን እንገባለን እናሽንፍለን
@Robely-v9b
@Robely-v9b 3 часа назад
ጎጃም፣ ጎጃም፣ አማራ፣ አማራ፣ ፋኖ፣ ፋኖ የእናንተን ጀግንነት የምገልፅበት ቃል አጣሁ!!!
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 5 часов назад
Egziabher yetebekachew jegnochachen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zado-rk7qo
@zado-rk7qo 4 часа назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ሕዝብ 👍👍🙏🙏አንድ ሁን አማራ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 5 часов назад
ጀግነው ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ❤
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 2 часа назад
አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ሰለቁማችዉ ታሸንፉላቸዉ ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Час назад
አሜን አሜን አሜን
@YaredSheferaw
@YaredSheferaw 4 часа назад
መሳይ ድሜ የሚዲያ ሽፍንህ ደስ የሚል ነው በርታ
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 4 часа назад
ሱሴ ❤ መሳያችን ❤
@sayataddis8371
@sayataddis8371 4 часа назад
ጎጃም ይችላል እውነት ጥንቅቅ ያሉ የቤት ስራቸውን በአግባቡ የተወጡ ከፓለቲካ አደረጃጀት አስከ ወታደራዊ አደረጃጀት ❤🎉
@nahufetene306
@nahufetene306 5 часов назад
በርታልኝ ጀግናየ ፈጣሪ ይርዳልኝ
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 часа назад
መሳይ ፋኖ ይችላል ስንል ቃሉን ለተራ ስሜት መቀስቀስ ሳይሆን ጀግንነት ከአያቶቻችን ያገኘነውም ስለሆነ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ተግተን ከሌሎች ውንድም አጋሮች ጋር በመሆን ትግሉ ጫፍ ማድረስ ይገባል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝባችን ❤❤
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 2 часа назад
ጀግናችን አስረስ በጣም ትለያለህ በርታልን
@dt3629
@dt3629 2 часа назад
I have a lot of respect for Aserse Mara Damta he is well-spoken with excellent public relationships . Long may continue.
@BGH-k8q
@BGH-k8q 4 часа назад
መሳይ አንተም ጀግናችን ነህ
@ZainZain-k1c
@ZainZain-k1c 4 часа назад
መሱ ፊልድማርሻል የብልፅግና እራስ ምታት አብሽር በርታ ጀግናነህ
@aradaw320
@aradaw320 4 часа назад
ብልፅግና ፈርሷል
@sebletube7525
@sebletube7525 5 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ላሠማኝ ጌየታ
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 4 часа назад
ድል ድል ድል ለፋኖ
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 4 часа назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ። ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ቆንጆ ማብራሪያ በርታልን ወንድማችን።
@muluTam7471
@muluTam7471 4 часа назад
ቤርሙዳው ጎጃም❤❤❤❤
@etiow352
@etiow352 4 часа назад
ድል ላይበገሬዉ ለፋኖ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 4 часа назад
እኔ የምለው ይህ አገዛዝ በሥልጣን ገንዘብ መሬት ዘርፎ በመሠብስ ላይ ይገኛል። የት ሆነው ሊበሉት ነው። ነገ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንዴ ተነስቶ እንደሚበላቸው የታወቀ ነው።
@Africa_Nexus
@Africa_Nexus 4 часа назад
Ere bakh 😂
@jfdy3618
@jfdy3618 21 минуту назад
ድልለአማራፍኖ ጀግኖዉ💚💛❤️ መሳይ እናመሰግናለን
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 3 часа назад
ድል ለተገፋው እና በግፍ ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ህልውና ለማስከበር በዱር በገደሉ ለሚታገለው ፋኖ።የኢትዮጵያን አንድነት የሚመለሰው በፋኖ ነው።
@ethiopia6703
@ethiopia6703 2 часа назад
ሠላም ለአንተ ይሁን 💪💚 ብልፅግና ፋኖን እንደማይችለው እሱ እራሱ ሲጀምረው እያወቀ ነዉ ! ነገር ግን አ/ አ እየፈረሳት ጦርነትን ሽፋን አድርጎ ‼️ ሲቀጥልም ኢትዮጵያን ‼️ ወገን ተዘናጋን ።።።።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 часа назад
አስረስ ማረ በጣም ጥልቅና በሳል ትንተና ነው የሰጠኸን አቦ ይመችህ
@godisgood3876
@godisgood3876 4 часа назад
Mesay blessed ❤
@SolooooVic2024
@SolooooVic2024 3 часа назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️Victory to FANO our Hero!! Asres, thank you for updating the situation.
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 4 часа назад
የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ያንት ሚዲያ ዜና በጉጉት ነው እምንጠብቀው ልፋትህን አይቶ የታገልክለት ህዝብና የሀገራቹንን ደስታ በቅርቡ ያሳይህ. ከከሀዲወቺ አንትንም ቤተስብህንም አላህ ከከህዲወቺ ይጠብቅህ ያረብ 🤲💚 ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 3 часа назад
የጎጃም አማራ ህዝብ መላውን የአማራ ህዝብ አኮራን ደግሞ የፋኖ አመራሮች በጣም ለአማራ ህዝብ በታማኝነት እየሰሩ ይገኛል።
@sulimanendris803
@sulimanendris803 3 часа назад
Insha Allah Allah wil protect u coz u stand with the truth
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 4 часа назад
የአጠቃላይ የፋኖ የጋራ አመራር መመሥረት የግድ ነው።
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 4 часа назад
❤❤❤ ድልልልል ድልልል ለፋኖ
@MisMan-v8x
@MisMan-v8x Час назад
ይቀጥላል ድላችን ድል ለአማራ ህዝብ
@HabtemariamAnley
@HabtemariamAnley 3 часа назад
በርቱ
@sulimanendris803
@sulimanendris803 3 часа назад
. messay u r the voice of the voceless ❤❤❤❤
@muluTam7471
@muluTam7471 4 часа назад
ጠበቃ አስረሰ ማረ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BGH-k8q
@BGH-k8q 4 часа назад
100%❤❤❤❤❤❤❤❤
@اللهواكبر-و3ن
@اللهواكبر-و3ن 3 часа назад
መሳይ የአማራ ድምፅ🙏ድል ለፋኖ
@saraepherm7144
@saraepherm7144 3 часа назад
አርበኛ አስረስ ዕውቀታዊ ትንታኔህ ይገርመኛል ❤
@YaredSheferaw
@YaredSheferaw 4 часа назад
አስረስ ጀግናየ ያማረራ ኩራት
@Etete-p2r
@Etete-p2r Час назад
ድል ለአማራ ፋኖ!!!!
@YigaAsse
@YigaAsse 5 часов назад
ፋኖ መሳይ እናመሰግናለን
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 4 часа назад
የአማራ ህዝብ በውጭም በውሰጥም እንደ ህዝብ አንድ ሆኖ ካልቆመ ይኸንን ግዜ አናልፈውም🙄አባቶቻችን በአጭር ሰንኝ ድር ቢያብር አንበሳ ያሰር ብለው ነግረውናል
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 4 часа назад
ወንድሜ መሳይ እናመሰግናለን እውነታውን እያጋለጣችሁ ለህዝቡ ስለምታደርሱ
@EthioLove-ly9kr
@EthioLove-ly9kr 5 часов назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤
@TairTemui
@TairTemui 5 часов назад
‹‹እንትናዬ እኛ ፕሮፖጋንዳ ነው የምንሰራው›› እንዴት ነሽ ደናነሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@EthioLove-ly9kr
@EthioLove-ly9kr 5 часов назад
@@TairTemui 👎👎👎👎😕😕😕
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 часа назад
መሳያችን አንበሳው ❤❤❤ በርታልን
@su72973
@su72973 3 часа назад
​@@TairTemuiእናትህ ትበዳ
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq 4 часа назад
ደልለፋኖ ለአማራህዝብ ፋኖያሽንፋል❤😂❤🎉❤😢❤😮❤😅❤😊
@Meesfin
@Meesfin 47 минут назад
አርበኛ አስረስ ማረ ን አይነት የፖለቲካ መሪዎችን ከጎንደርም፣ ከሸዋም፣ ከወሎም ወደፊት መጥተው ማየት እንሻለን። ጎጃም ብራቮ❤❤❤ መሪውን አግኝቷል
@AbGa-h5v
@AbGa-h5v 3 часа назад
መሳይ ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ረ
@MogesAbuye-n3u
@MogesAbuye-n3u 3 часа назад
አወ ፋኖ ያሸንፋል
@AlamAshebr
@AlamAshebr 3 часа назад
ድልልልልልልድልልለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 часа назад
መሳይ እግዚአብሄር ይጠብቅል እኛም ኮራን በፋኖ ፣ እኛም ኮራን በፋኖ ፣ አሸንፈው አሸንፈው አሸንፈው ከፍ አሉልን ፋኖቻችን። ሁሌም ከፍ ይበሉልን።
@SaydAbdala
@SaydAbdala Час назад
አስረስ ማረ መሳይ መኮነን አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ እንደብረት ጠንክሩ
@najahalbajouni6469
@najahalbajouni6469 2 часа назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@debebeketema7193
@debebeketema7193 3 часа назад
ፋኖ ናናናናናናናናበለው 💪
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 5 часов назад
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@BiniamLiku-t5y
@BiniamLiku-t5y 3 часа назад
Fano Yichlal 💪💪💪💪💪💪
@AlazarFentahun-o9f
@AlazarFentahun-o9f 3 часа назад
መሳይ የኛ ጀግና በርታልን ድል ለፋኖ
@Aipowered2927
@Aipowered2927 2 часа назад
❤❤❤❤
@jiranekedir656
@jiranekedir656 2 часа назад
ምስኪን
@DamxishMan
@DamxishMan Час назад
I love Amhara from south Ethiopian Galla yiwudem
@EnaniburakAbamichail
@EnaniburakAbamichail 3 часа назад
❤❤❤ EGZIABHER YERDACHU JEGENEOCHACHEN ❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Час назад
ገናገና ግና ግና 😅😅😊😊😊❤❤❤ድል ለንፀሀን ታጋይ ከፈጣሪ በታች ለአማራ መከታና መዳኛችን አማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤
@mogestigab18
@mogestigab18 Час назад
Asres $ mesay #yne tewled jegnoch👌 Enashenfaln #Fano 💪
@MulgetaAsenakeKebede-o8r
@MulgetaAsenakeKebede-o8r 3 часа назад
መሳይዬ እባካቹ ድምፅ ሁኑን በአሩሲ ዞን የሮቤ ወረዳ አስተዳደር ጃዊ ማርያም የሚባል ቀበሌ ቦታው መሃል ሰፋሪ ከሚባለው አከባቢ ዛሬ ለሊት ስምንት ሰው ሸኔ አግቶ ወስዶአቸዋል የአማራ ተወላጅ የሆኑትን እየለዩ ነው
@AlmitoAlmito-f3z
@AlmitoAlmito-f3z 2 часа назад
ድል ለወገን ሲሉ ለሚዋደቀው እናለተገፋው የአማራ ህዝብ!!❤❤❤
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Час назад
ለአማራ ፋኖ ፍቅርን አንድነትን መከባበርን አብዝቶ ይስጥልን ድል ለእናንተ ይሁን 💚💛❤️
@bkhm6433
@bkhm6433 2 часа назад
ሁላችምን አማራ ለፋኖ በሁሉም ነገር ታማኝ ልንሆን ይገባል እድልን በአግባብ ካልተጠቀምን እጣ ፈንታችን እንደ ጋዳፊ እና ሊቢያ እዳንሆን ግንኙነታችንን ማጥበቅ ስግብግብነት ማስወገድ ሰርጎ ገብን መከላከል አለብን❤እንሽአሏህ ፋኖ ያሸንፋል❤
@AnwarAli-j7d
@AnwarAli-j7d Час назад
መሳይ የአለማችን አንደኛ ጋዜጠኛ በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@TesfuAlemayehu-x5k
@TesfuAlemayehu-x5k 2 часа назад
ዋው አስረስ ምን አይነት ትንታኔ ነው
@HinokHeylemeskel
@HinokHeylemeskel Час назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@gebreshewaye-ob4kx
@gebreshewaye-ob4kx 4 часа назад
የሰሞኑ ድል በጣም አስገራሚ ነው ዝርፊያ የታከለበት የመከላከያ ትግል አለመሳካቱ ብርሽን በንዴት ሊደፋት ነው
@zzenebe2653
@zzenebe2653 2 часа назад
ምርጫችን ፋኖ እና ፋኖነት ብቻ ነው 💪💪💪
@DsgChxh
@DsgChxh 3 часа назад
አህለን መሳይ ድል ለፋኖ ድል ሞት ለተፈረደበት ህዝብ መሳይ ብሩን ፋኖወች ለምን በግሊዘኛ ብሩን አቅርበው ቀርፀው ለአለም አያሳዩትም ግን ይህን ስል ከነሱ ወይንም ከናተ የበለጠ ሃሳብ ኑሮኝ አደለም ግን አድ ሰው የመሰለውን መናገር ስላለበት ነው ድል ለፋኖ በድጋሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menutube7647
@menutube7647 43 минуты назад
ፋኖ ❤️💪
@MariamYeshum
@MariamYeshum Час назад
ድሉ ለኛ ይሁን ውድሞቼ ሺ አመት ኑሩልን ደሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afro90s78
@afro90s78 4 часа назад
Mesaye is unique 👌
@rahma-h3g
@rahma-h3g 5 часов назад
@sulimanendris803
@sulimanendris803 3 часа назад
Asras thanks u r our hero
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 2 часа назад
መሳይ እንወደሀለን ጀግናችን ነህ አማራ ያሸንፋል ምክንያቱም ማሸነፍ ነው ልምድ የጀግኖች መሸነፍ አያውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eke1914
@eke1914 Час назад
You are a nationa super hero ❤️ 👏
Далее