Тёмный

Anchor Media የአብይ የፓርላማ ውሎ፥ አብይ አህመድ ፍሬን በጥሷል፥ የቤተመንግስቱ 400ኪግ ወርቅ ጉዳይ፥ ኤርትራ የአየር ክልሏን ከልክላለችን? 

Anchor Media
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 часа назад
መሳይና ገለታዉ አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ህዝብ የናንተን ዉለታ አይረሳም
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 часа назад
መሳይ የአብይን ድምፅ ስላላሰማህኝ አመሰግናለሁ ምስሉንም ባላየዉ ደስ ይለኝ ነበር
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 часа назад
እግዚአብሄርን እኔም ነኝ የሚታይም የሚሰማም ነገር የለውም አብይ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 часа назад
ሲጀመር እሱን አለማየትም ሆነ አለመስማት በራሱ ህመምን የመቀነስ እፎይታን የማግኘት ያህል ነው
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w Час назад
እኔ ደረጄ ሀብተወልድን ስለምወደው ራምብል ላይ ገብቼ አየዋለሁ ብዙ ጊዜ።የአብይን ስለሚያሰማኝ ትላንት ትቼው ወጣሁ። ባለፈው መሳይ እራሱ የዚህን ሰውዬ ንግግር መስማት ለወደፊት እንደአንድ ሰውን ቶርቸር የማድረጊያ ህግ ሆኖ ፍርድቤት አንቀፅ ወቶለት ወንጀለኛን መቅጫ መሆን አለበት ብሎ ነበር።እንዴት እንዳሳቀኝ።አስቡት በግ የሰረቀን ሰው ለምሳሌ የአብይን የ600 ሰአታት ሙሉ ንግግሮች አስር ግዜ እየደጋገመ ያዳምጥ ሲባል?!
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u Час назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 59 минут назад
🤣😂🤣😂😂🤣
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 3 часа назад
መሳዬ የኔ ጀግና በርታ
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 часа назад
መታገል በአካል ሄዶ ብቻ ሳይሆን ለእውነት መቆምም ነው በርቱልን የእውነት አምላክ አለና እግዚአብሄር ይርዳ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 часа назад
Yes, idea is always before Action.
@jojofamily2136
@jojofamily2136 Час назад
This brilliant discussion Thanks Mesaye and Geletawe
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Час назад
መሳይ በናታችሁ ፊቱንና ድምፁን አታሳዩን አታሰሙን !
@alemteffera
@alemteffera 2 часа назад
አብይየሚባለውን ሰውዬ ድምፅ ስሰማ እንደ እርጉዝ ሴት ያስመልሰኛል;: በአፉ እውነት የማይገባ ቀጣፊ የኢትዮጵያ መሪ መሆኑ በጣም ያሳዝናል:: ይኼ መቅስፍት ነው በጣም ትልቅ ፀሎት ይፈልጋል::
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 3 часа назад
አርበኛችን መሳይ የፈጣሪ እገዛ አይለይህ!
@AddisSimachew
@AddisSimachew 32 минуты назад
You did good mesay !!
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 часа назад
ትክክለኛ አገላለፅ። አራጁ አብይ አህመድ እንዳላችሁት ፍሬን በጥሷል። እያንደረደረ ወደ ጥልቅ ገደን እየከተተን ነው።
@Ethiopia9995
@Ethiopia9995 Час назад
በርቱ:ምርጥ:ጋዜጠኞች:መሳይ:እና:ገለታው:ምርጥ:ግዜጠኞችከእውነት:ጋር:ቁማችሁ:ስለምትከፍሉት:ዋጋ:እናመሰግናለንበርቱልን:እወዳችኃለሁ❤❤❤ድል:ለወንድሞቻችን:ፍኖወች❤❤❤❤
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 часа назад
የአሜርካ መሪ ሁሌም የአሜርካ ነው የውጭ ፖሊሳቸው የማይቀየር ነው ማንም አይጠቅመንም ነፃነታችን በእጃችን ነው
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 4 часа назад
በርታ መሳያችን ከጎንህ ነን
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 Минуту назад
ለኢትዮጵያ የሚጠቅም የአሜሪካ መሪ ይኖራል ብዬ አላስብም ። የችግሮቻችን ጥንስስ ከሚጠነሰሱበት አገሮች አንዱ ነጩ ቤተ መንግሥት ነውና ።
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 10 минут назад
ፍትህ በግፍ እየተጨፈጨፉ ለሚገኙ ንፁሀን ፤ ፍትህ ለህፃናት ፤ ፍትህ ለእናቶች ፤ ፍትህ ለአዛውንቶች!!!!!!!
@Asche-l5c
@Asche-l5c Час назад
መሳይ በርታ ልን
@abyubelhu3408
@abyubelhu3408 2 часа назад
Thanks
@Emma-wz3sz
@Emma-wz3sz 3 часа назад
ፍትህ ለአማራ!! ፍትህ ለኢትዮጵያውያን💚💛❤️
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j 51 минуту назад
ለኤርትራ አይሻልም
@godisgood3876
@godisgood3876 3 часа назад
Messay blessed ❤
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 3 часа назад
እሱ እኮ ሚዋሸው ለራሱ ደጋፊወች ነው የሀገራችን ህዝብ እኮ ተስፋ ከቆረጠ ቆየ ከሱ ምንም አይጠብቅም ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 55 минут назад
የሃገራችን ህዝብ በብዛት በዘርና በጥንቆላ በሃሰት ነብያት የሚታለል ከድንቁርና ያልወጣ ይህንን ሁሉ ዉሸትና ጭፍጨፋ ሰቆቃ እያየ ይህን ሰወየ የሚደግፍ ነው።
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j 42 минуты назад
አው ያንተ አገር ኤርትራ ልክ ነክ እኛ ግን ኢትዩጽያውያን መሪያችን ነው እንደግፈዋለን
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 часа назад
the Bahirdar Bridge even not finish . Thank you both. God bless.
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Час назад
መሳይ ክበርልን ከተካደ ከሚጨፋጨፈው ከሀገር ወዳዱ ከአማሓራው ህዝብ ጎን ስልቆምክ እናመሰግንሀለን 😢😢😢
@Selamawit08
@Selamawit08 25 минут назад
መሳይዬ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይምጣላት ሌላውን ተወው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 часа назад
He must go nothing else. Sorry Jegnoch I don't want to hear about this satan saying any more.
@mulugeta-eh3jj
@mulugeta-eh3jj 2 часа назад
Thank you for your job
@DarkAngel-n7b
@DarkAngel-n7b 2 часа назад
ፋኖ መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j 46 минут назад
ድንቄም የኢትዩጽያ ልጅ ቂቂቂቂቂቂቂ
@YosefShoa
@YosefShoa 35 минут назад
Messay the great selam selam, with ur guest Ato Gelletaw
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p 3 часа назад
ትክክል ገለታው
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 3 часа назад
All of yo are smart Ethiopians. I wish you to live longer age with absolute health!!!!!!!!
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 2 часа назад
ይህን ሰውዬ ፎቶዉንም እባክሄ አታምጣብን የታሪክ አተላ ብልፅግና የሚባል በሽታ መቼ ይሆን የሚባረረው?
@Tolosa6554
@Tolosa6554 3 часа назад
እሄ ምስኪን ወጣት ያለጥፋቱ ወደጦርነት ሲገባ ቤተሰብህም አንተም መኖር አትችልም ተብሎ ስለሆነ ያሳዝናል። ይሄ ናዚ መንግስት ብልፅግና ሚባል መወገድ አለበት።
@gtrs2291
@gtrs2291 52 минуты назад
አብይ ኢትዮጵያን ገደል እየከተታት ስለሆነ፤ ፋኖ የአገራችን ተስፋ ነው❤❤❤
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j 49 минут назад
ፋኖ እኮ ሻቢያ ጠፍጥፎ የጋገረው አንባሻ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 часа назад
መሳይና ወንድማችን ገለታው ክበሩልን😍😍
@munagiret5921
@munagiret5921 3 часа назад
💚💛❤️
@Tolosa6554
@Tolosa6554 3 часа назад
በጣም ያሳዝናል ይሄ ከዘር የፀዳ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይመለከተናል። እንዲሁሜ በ አዲስ አበ ባ ከመኖር ወደ አለመኖር የበተነዉን ህዝብ በማሰብ ነገ ወደቀረነዉ አንኳክቶ ስለሚመጣ መንቃት ግድ ነዉ። ዘረኛ መንግስት ለህዝብ አይጠቅም ም እና አዘናግቶ ህዝብን በዚህ ልክ እየገደለና እያፈናቀለ መኖር ስሌለበት ድምፅ ካልሆን ን የሚታየዉም የሚሰማዉም ስለሚያም ህዝብ ሀገራችን ንም አስበን በቁርጠኝነት መነሳት አለብን። ኢትዮጵያውያን እንነሳ ዝምታ አብዝተናል።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 часа назад
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Many are asking the protest , " Representation By Action " !!! Remembering All jailed from all Regions ". Representation by Action ". Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@assefamamo5520
@assefamamo5520 2 часа назад
ኧረ መሳይ ሲወለድም አብይ ፍሬን የለዉም ።💚💛❤️👋🏿👋🏿ለአንከር
@hirutaltayework6369
@hirutaltayework6369 Час назад
መሳያችን እነሱ(ብልፅግናዎች) የሚያወሩትና የሚያዩት የራሳቸውን ማለት የባለስልጣኖቹንና የካድሬዎችን የኑሮ ፣የኑሮ ለውጥ ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 часа назад
Welcome Jegnoch
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 часа назад
ፋኖ መጠንቀቅ አለበት ዝም ብለው ማርክን እያሉ እያጋፉ ዋ ተጠንቀቁ አውቀው ለመስለልም ይሆናል የሚማርኩት🙏
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z Час назад
አብዛኞቻችን ከተሰራንበት ስብእና አንጳር አብይና ተከታዎቹን መስማት እጅጉን ይፈታተናል። እነዚህን ሰዎች መርሳትና ወደ ከፍታችን መምጣት ብቸኛው አማራጫችን መሆኑን ሁሉም መረዳትና ተባብሮ አዲስ ስርአት ማምጣት ነው።
@DarkAngel-n7b
@DarkAngel-n7b 2 часа назад
የባህር በር ጉዳይ የኢትዮጵያ ህዝብ በትኩረት ስለሚፈልገው ትኩረት ለመሳብ የሚያወራው ነው
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Час назад
ሰላም እነ መሳይ! ያላችሁት እውነት ነውና እንኳን ንግግሩን መስማት ፊቱን ማየት አንፈልግም።ምክንያቱም ያመናል!!
@Yibeltalaynamaw
@Yibeltalaynamaw 3 часа назад
በርታልን ወንድማችን
@zelekeguduru8423
@zelekeguduru8423 25 минут назад
ኤረተረ
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 3 часа назад
እውነት ነው መልኩም ንግግሩም ያመኛል ሰውነቴ ሁሉ ይናጋል ውሸትን ሰውነቴ ይጠየፈዋል
@SolomonGetesh
@SolomonGetesh Час назад
Good
@Peak.570
@Peak.570 3 часа назад
ፋኖዎቼ እባካችሁን ምርኮኞችንና የሚቀላቀሏችሁን ተጠንቀቁ በተለይ ከአመራሮች ለዩዋቸው የሞኝ ሀሳብ ቢመስልም GPS ተገጥሞባቸው ይሆናልና እነዳያስበሏችሁ! በተረፈ እግዚአብሔር ከፊታችሁ እየቀደመ ጥላ ከለላ ድልም ይሁናችሁ!!! ❤❤ ፋኖ💪🏻💪🏻💪🏻
@fathimahussain5021
@fathimahussain5021 Час назад
❤❤❤❤
@SaydAbdala
@SaydAbdala 2 часа назад
ወላሂ የወደብ ጥያቄ የመጨረሻው ካርድ ነው ቤሄራዊ ስሜት ለመቀስቀስ አሁን የቀረው የኦረሞ ቤሄርተኝነትን መቀስቀስ ብቻ ነው ካሁን በኋላ ያለው አማራጭ
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p 3 часа назад
መሳያችን አያልቅበት እንደው ሁሌም ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ነው ስራው
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 часа назад
ከባድ ጋዜጠኛ መሳይ 🙏
@SaydAbdala
@SaydAbdala 3 часа назад
ስለ አቢይ አታውሩን የሱን ታሪክ እማልሰማበት አለም ባገኝ እጓዝ ነበር
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 часа назад
ወሎ እየበረታ ነው የተማረኩትም ላይ ስራ ሊጀምሩ ነው ዝም ብሎ አስቀምጦ መቀለብ ብቻ በቂ አይደለም
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u Час назад
big respect for DR Abey
@ቢትአደም
@ቢትአደም 3 часа назад
በጣም እኔ ራሱ ወሊሂ ሳየውም ድምፁንም ስሰማ እራሴነው እሚያመኚ እሱ ፓርላማ ቁጭብሎ እያስመሰለባለበት እኮ አማራ ክልል ለይ በዱሮን እየሞቱ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ያንሳልን አቦ
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 3 часа назад
አይ መሳይ ምን ደስታ አለ እያሰቃየን ተደሰቱ ይላል እግዚሀብሄር እዚህ ላይ ጣለን
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 4 часа назад
መሳይ አንበሳው በለሊት ከች
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 3 часа назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የካቲት 23/2017 ለመፈንቀለ መንግስት እና ለታላቅ ሃገር ግንባታ ይዘጋጅ
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 часа назад
Like and share
@SamiBre-it1go
@SamiBre-it1go 2 часа назад
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 часа назад
Yes tell the details of destroyed schools hospitals
@gofan1279
@gofan1279 3 часа назад
ህዝባችን መንቃት አለበት መንግሥት የለም
@elsabeautynt
@elsabeautynt Час назад
በላይክ ሼር ግቡ❤🎉
@gofan1279
@gofan1279 3 часа назад
በዚህ መንግሥት ሰለቸን ተርትተርት ትግላችንን ማቃጣጠል ነው
@NardosBogale-r1q
@NardosBogale-r1q 57 минут назад
እኛም ምንም ማዳመጥ አንፈልግም
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Час назад
ዲክታተሩ ስሜት የማይሰጥ አራምባና ቆቦ ውሸት በመቀባጠር፤ ጭንቀት ውስጥ መሆኑን አሳይቷል።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Час назад
ወንድሞቸ አብይ በፓርላማም በለው ባገኘው አጋጣሚ የሚናገረው እድገት ፣ደስታ ላይ ነን የሚለው በእሱ ስሌት እውነቱ ነው ምክንያቱም እሱና በዙሪያው የተሰባሰቡት ከህዝብ ዘርፈው ባጋበሱት ገንዘብ. ከደስታም በላይ ፈንጠዝያ ላይ ናቸው በሁሉም ነገር አድገዋል ፣በሌላ በኩል 99/100. የሚሆነው ህዝብ በርሀብ በራሱ ወንበዴ ጦር እየሞተ ፣ቅርስ እየወደመ ፣ትውልድ እየጠፋ ነው ። ይህ ለአብይ አህመድ እድገትና ደስታ ነው ፣ለዚህም ነው ህልሜን እየኖርሁ ነው የሚለው ፣ታዲያ ይህንን የንቀት ስላቅ ዝም እንበለው ? ወይስ እንታገለው ?
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 3 часа назад
Vote for Trump
@sebletegegne624
@sebletegegne624 Час назад
አብይ አህመድ ዘመድ ካለው በጊዜ ጨርቁን ሳይጥል ወደ ህክምና ቢወስዱት መልካም ነው
@joswag2419
@joswag2419 Час назад
መሳይ የማይሰበረው !
@ENSEMAABEBA
@ENSEMAABEBA 32 минуты назад
ዝምታው ጥግ ደረሰ የኦሮሙማ ጥጋብ ሞልቶ ፈሰሰ መልካም ጁመ ኣ
@brtukuan6435
@brtukuan6435 3 часа назад
እረ እባካችሁ አታሣዩን መሣይተለመነኝ ማይትም መስማትምአንፈልግም😊😊😊
@NigusMelese-y1m
@NigusMelese-y1m 3 часа назад
ኧረ አብይን ማንም አያምነው
@Semenawihizib
@Semenawihizib 2 часа назад
ሰውዬው እኮ በጣም ይገርማል
@lisanteshome6558
@lisanteshome6558 2 часа назад
ጉድ በሉ አበባየሁሽ እና ሆያ ሆየ ይቀራሉ -------
@34ba445
@34ba445 2 часа назад
Don't expect chicken from the egg of snake
@rozmerikebede-r6y
@rozmerikebede-r6y 3 часа назад
Aye abiy ahemed hetsan eko new
@YasinBullo
@YasinBullo Час назад
If you choose war in Ethiopia you are going to fight for another 30 to 40 years.We already seen so many wars and disaster.peaceful resolution and all inclusive dialogue is vital in Ethiopia.
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 Час назад
😭😭😢😢🕋☝☝
@SaydAbdala
@SaydAbdala 2 часа назад
መሳይና ገለታው ssssssssssssssss
@ethioone8159
@ethioone8159 3 часа назад
ይሄ ቫምፓየርና አገልጋዮቹ ካልተነቀለ በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ደም መፍስሱና ስቆቃው አያቆምም ምክንያቱን ያለደም ግብር መኖር ስለማይችል
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A 2 часа назад
ቢናገር ወደእስርቤት ይከተለዋል
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 Час назад
ፓርላማችንማ የሙታን ስብስብ ወይም የድኩማን ስብስብ ነው እነርሱን መተው ነው
@lisanteshome6558
@lisanteshome6558 2 часа назад
ሀገር የምትመራው በጥበብና (Wisdom) አና (Merit) ብቃት መሆን ሲገባው በጉልበትና በእልህ በጥላቻ መሆኑ ውጤቱ ውድቀት ነው እመኑኝ ፡
@DarkAngel-n7b
@DarkAngel-n7b 2 часа назад
ወርቅ ቤተመንግስት ተገኘ ያለው ፍጱም ውሸት ነው
@thedreamer5047
@thedreamer5047 2 часа назад
The prime minister of Addis Ababa is really a jocker. The sad part is the house of parlament, They just clamp their hand what ever he says. Is Ethiopia this low, so sad. He actually looks unstable and disturbed. How he speaks is like a normal aktivist or youtuber, who dreams day and night about something which is unrealsitic. He is unfit to the office of the prime minister so before it is too late Ethiopians should unite and organize themseleves to rid of this mad child.
@D.ARd1988E.C
@D.ARd1988E.C Час назад
የበለፀገችው ኢትዮጲያ ለችግኞች እጂ ለሰው ልጆች ግን ሲኦል ናት
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 2 часа назад
የፓርላማው ውሎ " መልስ ነው " ማስፈራራት ነው " ዛቻ ነው " አይገባህም ።
@zelekeguduru8423
@zelekeguduru8423 24 минуты назад
eritria eko yebaher ber alkelekelechim
@KassahunAbebe-p8n
@KassahunAbebe-p8n 57 минут назад
መሳይ እባክህ በ ፈጠረህ አምላክ በዜናህ ላይ የዚህን ሰው ፎቶ አታሳየን
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 53 минуты назад
ለምንድነዉ በየአካባቢዉ ጦርነት የምደረገዉ ከሸዋ ለምን አይጀመርም አራቱም ከፍለአገሮች ጦር አዋጥተዉ ሸዋ በምንጃር በደብርሃን ሃምሳ ኪሎ መትር ተዋጉ
@NardosBogale-r1q
@NardosBogale-r1q 50 минут назад
ድምጹን መስማት ምስሉንም ማየት ያመናል
@KasahunWR
@KasahunWR 26 минут назад
መሳይ፣ ይህን የዲያቢሎስ ቅኝት ምን ብላችሁ ነው የምታሳዩት። ምስሉን ሳናይ፣ ድምፁን ሳንሰማ፣ ስለሚቀባጥረው ጉዳይ እኮ መተንተን ይችላል።
@BirhanAsrat-uv3xc
@BirhanAsrat-uv3xc 3 часа назад
ብዙዎች በጣም ደካማ የቁስ ሰቀቀን ያለባቸው ናቸው የተሠበሠቡት
@የቤትልጅ
@የቤትልጅ 2 часа назад
ሲያምርሽ ይቅር "ያባቶችሽ ርስት" ፍሬንድ
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j 38 минут назад
አብይ ወንድ የሆነ መሪ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 часа назад
👉አብይ አህመድ የሆያ ሆዬ ና የእንቁጣጣሽ ግጥሞች መቀየር አለባቸው ያላትን ነገር እንዴት አያችኋትት..😂😂
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 часа назад
It’s very funny lol 😆 😂😂😂😂😂 ye aemero beshitegna mengst sibal aygerminm 😂😂🤔🤔😆😆
@birhanukel
@birhanukel 2 часа назад
እባካችሁ አድስ አበባን እያፈረሱብን ነው ጕሮያለምንም ካሳግ ጕዳና አወጡን
@sebledebele
@sebledebele 34 минуты назад
It’s true I get sick when i hearer his voice ah
Далее
EMS ቁጥር ቅሸባ Nov 2024
15:15
Просмотров 15 тыс.