Тёмный

Anchor Media የኢትዮጵያ ስርዓተ መንግስት ከፌደራሊዝም መርሆዎች አንጻር - በገለታው ዘለቀ ክፍል 3 

Anchor Media
Подписаться 213 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@user-Loyalists
@user-Loyalists 24 дня назад
ገለታው ግሩም እይታ እናመሰግናለን ❤❤❤
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 24 дня назад
በርቱልን ወንድሞቻችን የኛ ፋኖዎች
@tibkatolla2829
@tibkatolla2829 24 дня назад
በጣም በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው። አሁን እኛ ኢትዮጵያውያን የሚያስፈልገን እንደዚህ ያለ እውቀት ግንዛቤ የሚስጨብጠን ትንታኔ ነው። ምክንያቱም እኛ ተበደልን ብለን በደፈናው ጥላቻ ነው ምንጎዘው በእውቀት ቢሆን ግን ማንም ተረኛ አይፈነጭብንም!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 24 дня назад
እናመሰግናለን ገለታው ዘለቀ 🙏🙏🙏
@Fanotesemara
@Fanotesemara 22 дня назад
ገሌ ምርጥ ሰው። የልጅነት አስተማሪዎቼን ታስታውሰኛለ። Keep on!
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 24 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ✊✊🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 24 дня назад
ረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 24 дня назад
ድልለፋኖ መሳይጋለታወእናመሰገናለን የጥላቻ ሙዝረ ይፋረሰ የኢተጲ አድነተ መዝሙረ ለዝላለም ይኑረ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 24 дня назад
ወንድሜ ገለታው እጅግ አመሠግናለሁ። ያለእውቀት በአእምሯችን የገነባነውን ፖለቲካዊ እይታን ይዞ ለመቀጠል፣ ለማሻሻል ወይም ለመለወጥ እንደዚህ አይነት ምክኒያታዊና አነፃፃሪ የሆነ ልንረዳው በምንችለው ደረጃ የቀረበ ትምህርት/እውቀት ያስፈልገናል። በርታልን ወንድሜ። የህብረት ምሶሳችን ሲጠነክር፣ ሠላማችንም የፀና ይሆናል። ተባረክ።
@Rahawa91
@Rahawa91 24 дня назад
Keep it up dear brother 📗📒📕 true is winner ✍️
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 24 дня назад
ገለታው፡ ግሩም ዝግጅት ነው። ተምሬበታለሁ። ገለቱማ!
@user-rk7cl3zt1w
@user-rk7cl3zt1w 23 дня назад
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ገለታው:: በርታልን:: የየሚቀጥለውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን:: ለጊዜህና ለማስረዳት ያደረከውን እናመሰግናለን ::
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 24 дня назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 24 дня назад
ድል ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 18 дней назад
Thank you mesay mekonnoen & Ato galataw 🙏❤️❤️
@JrfhJdjr
@JrfhJdjr 24 дня назад
በርቱ ❤❤❤
@genetberhane4682
@genetberhane4682 24 дня назад
Excellent analysis. Thanks
@meserethailu7647
@meserethailu7647 24 дня назад
Thanks ጥሩ ትምህርት ነው now every thing is clear የሚገርም እውቀት አግቼበታለሀ
@fekab5672
@fekab5672 24 дня назад
Thank you Ato Geletaw. Well presented and explained crystal clear. This constitution was drafted and designed for the good of very few who wishes the disintegration of Ethiopia. Damn to TPLF
@genetmekdes6345
@genetmekdes6345 24 дня назад
Brother Geletaw...Great instructive lecture as usual. You have successfully and clearly pointed out the glaring weakness of the very divisive, contradictory and 'poisonous' ethnicity and tribalism supporting so called 'federal' Ethiopian constitution. Looking forward to hear your follow up. pls...Keep it up!
@opalzena2739
@opalzena2739 23 дня назад
individual right ደግሞ ንቃት ብተሰጥ መልካም ነዉ የግሩብ ነፀነት በግለሰብ ነፃነት እነዴት እነደሚከበር 👍
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 24 дня назад
ፍትህ ለነ ናሆ ሰናይ ቆይ ለምን ተረሡ 😢
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 24 дня назад
Thanks my brother
@user-in9kg9um1y
@user-in9kg9um1y 24 дня назад
good insightful explanation
@brookyilma9850
@brookyilma9850 24 дня назад
thank you more
@danielameneshewa
@danielameneshewa 24 дня назад
Wow Geletaw !!!
@Uae-fd4lp
@Uae-fd4lp 24 дня назад
ሰለም:መሰይ
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st 24 дня назад
በርቱ ወድሞቻችን ለሀገርነው ትግላችሁ ላይክ ሸር እያረግነ ሀጎናቸው እንቁም
@alexet12
@alexet12 24 дня назад
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 23 дня назад
Like like shate
@kt.2770
@kt.2770 24 дня назад
Welcome
@Aipowered2927
@Aipowered2927 24 дня назад
💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@birhanafework9450
@birhanafework9450 24 дня назад
Wendm alem Mesay minew Fano Nahusenayi lemin teresu
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b 22 дня назад
የዘር ፌደራዚም የፍሺስቶች የገዳዮች የአፍናቃዮች የተሰፍፌዎች የአግላዮች ህገ መንግስት ተቀዶ ይጣላል። የፀር ኢትዮጰያ የፀር ሃይማኖቶ የፀር ሰደቀ አላማ የፀር ባህል ታሪክ ማንነት ጠላት ነዉ የፍኖ መንግስት አራት ኪሎ ሲገባ ፀር አማራ ፀር ኢትዮጰያ የሆነዉን ህገመንግስት ቀዶ ይጠለዋል የዘር ፌደራሊዝም ክልል የሚባል ይፈረሳል ኢትዮጰያ 1983 በፌት ወደነበረችበት ትመለሳለች ሁሉም ኢትዮጰያዊ በእኩለነት የሚኖሮባት አገር በደም በአጥንታችን እንመልሳታልን ክብር ለጀግና የአማራ ፍኖዎች ድል ለፍኖ ድል ለትክከለኛ ኢትዮጰያዊያን።።።።።።።።
@brunoselamu549
@brunoselamu549 24 дня назад
አቶ ገለታው ዘለቀ በጣም አድርገን እናመሰግናለን። አቀራረብህ በጣም ግልጽ የሆነ እና ማንኛውም ሠው በቀላሉ ሊረዳው በሚችለው መልኩ ነው። ኢትዮጵያ እንደ እናንተ ያሉ ሠወችን ያብዛላት እግዚያብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ።
@shobgshobhaa7964
@shobgshobhaa7964 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤سلام❤❤❤
@twdrskss
@twdrskss 23 дня назад
I like your video and its very informative keep it up❤❤❤ እነዛ መሰሪ ሰወች የኢትዮጵያን ህገመንግስት የፃፍት ጫካ ሳሉ ነበር ከተማ ከገቡ በኅላ ግን የፃፍትን ህገመንግስት ዘወር ብለው አላዩትም ብዙ ህገመንግስት ማሻሻል ነበረበት ጉድጎድ ስትቆፍር አታርቀው መጨረሻላይ ስልጣናቸውን ለአብይ አስረክበው ቴንቤን ዋሻ ወረዱ 3:05 ጅንጀሮ ካውድማ ሲገባ ምርቱን ከመብላት ይልቅ መጀመርያ ክምሩን ማፍረስ ይመርጣል እና እነሱ የፃፍት ህገመንግስት የቢሄር ቢሄሮችን መብት የሚያስጠብቅ ከሆነ ለምን ወልቃይት ጠገዴን ጠለንትን እራያ ቆቦን ለምን በጉልበት ወረሱ? ያማለት ህገመንግስቱ የሚያደለው ለነሱ ብቻ ሲሆን በመገንጠል ስም የሚፈልጉትን ለም ቦታወችን ይዘው መገንጠል ነበር አላማቸው የአባይን ግድብ ስናይ ለነሱ አመች በሆነመልኩ ለመገደብ ሞክረው አልተሳካም እግዚአብሔር የእባብን ልብ ስለሚውቅ እግር ነሳው ተላላው አማራ አብይን ደግፎ አብይን ከሞት ካዳነ በኅላ አብይ ግን ከወያኔ ጋ ታርቆ ቅቤና ጨው ሆኖ ዛሬ እራያ ቆቦ ወልቃይት ለ4ኛ ጊዜ ተውረረ ተደፈርን እነዛ ሰወች ህልውና የላቸውም ወተት አልበው ከጠጡ በላ ላሟን እረሽነው የሚሄዱ አረመኔወች ናቸው በጣም የማዝነው ግን ማይካመር የሚባል ባለስልጣን ለወያኔ ጧት ማታ ጡጦ እያጠባ የአማራን መከራ አራዘመብን:::
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 23 дня назад
ግሩም እይታና አገላለጽ ነው። ሰው እኮ ሁሉን የሚመለከትና የሚፈርድ አምላክ አለ ብሎ ቢያምን እንደዚህ አይነት ድርጊትን ባልደፈረ ነበር። የሰው ድርጊቱ/ ፍሬው የእምነቱ መገለጫ ነው - ያልተዘራው አይታጨድምና። እንግዲህ ከእነኚህ ጋር ለዘልዓለም እንድንኖር እግዚአብሔር ፈቃዱ ስላልሆነ ሁሉንም በጊዜው ያፀዳልናል። እስከዛው ግን፣ በቅንነትና በእውነት ላይ ቆመን ህሊናችን በማይወቅሰን መንገድ ሁሉ ፀንተን እንደጋገፋለን፣ እንታገላለን። እግዚአብሔር ይባርኮት።
@remziremzi5829
@remziremzi5829 24 дня назад
Dess yemil lesew"lijm yemekebaber meseretu weym wastnaw begeletiskew bekul bnihead tiru neber ❤🫵🧠🫶 wendmachn bertalin FETARI bechernetu aynelbonachin yabra bemengedum yatisnan lantem ybarkachu 🙏
@elsadesse9362
@elsadesse9362 24 дня назад
❤❤🙏🏾🙏🏾
@naajanojaa7
@naajanojaa7 24 дня назад
መሳይ ናሁ ሰናይ እና አቢነዘር ቤተሰብ ጠይቅልን እንዴት ሆኑ😢
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 24 дня назад
ኸረ ስለወልቃይት ንገሩን? ህዝብ እንዴት እየሆነ ነዉ?
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 24 дня назад
bartu gagna nachuo Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@Mamite926
@Mamite926 24 дня назад
Thanks for your explanation. I think it’s good if you keep up. Also, if you go through Ethiopian constitution details. I don’t have a clue what it said but I know the government did wrong.
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 24 дня назад
አገረችን ያለው ፌኮዴሬሽን ይመስለኛል። ፌኮዴሬሽን የራሴ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ፌዴሬሽን ኮንፌዴሬሽን ማለት ነው። ምን ይመስላችዋል?
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 24 дня назад
🔴 ብዙ ለኢትዮጵያ ሚጠቅሙ ምሁራን በስደት እየኖሩ እንደ አብይ አህመድ ያሉ የ7ኛ ክፍል ጠባብ ብሄርተኞች ህዝቡ ላይ ይጫወቱበታል
@et2507
@et2507 23 дня назад
ክላስ ካያካያራት =========== ባለገለታን ብንሸልምክ ምን ያንስካል? ነ:: De-Do Do Do De Da Da Da Is all I want to say to you...... The Police/Rock N' Roll ወድያ ዴሞ ቤት ለሌሉት ለራቁት ባካል... በያሉበት መልካም ኣመትባል:: ነ:: ሞገዴኛው ነውጤ
@et2507
@et2507 23 дня назад
ክላስ ካያካያራት =========== ባለገለታን ብንሸልምክ ምን ያንስካል? ነ:: De-Do Do Do De Da Da Da Is all I want to say to you...... ወድያ ዴሞ ት ለሌሉት ለራቁት ባካል... በያሉበት መልካም ኣመትባል:: ነ:: ሞገዴኛው ነውጤ
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 24 дня назад
አቶ ገለታው ወንድማችን አይዞን አይዞን አብይ አህመድ ተዝረጥርጧል ፈርቷል ቀዝኗል ያንተንና የመሳይ መኮነን የአበበ ገላውን የመታሰቢያ ቀጸላ እረ ስንቱን የቦለቲካ ሰውችን ኢንተርቪው ሲሰማ አናቱ ነው የሚዞረው አይዞን በርቱልን
@birhanafework9450
@birhanafework9450 24 дня назад
Egzeyabahir tetegfawu gon new Fano bekrbi ken dil yabesiral
@tretmamo5192
@tretmamo5192 23 дня назад
የአማራ ፋኖ በሸዎ አቶ ገለታው በውግያ ያልቻሉትን ፈደራልዝምን የመቀየር ህልም በድስኩር ልሞክረው ብሎ መንፈራገጡን ቀጥለዎል
@MedhanitBelete
@MedhanitBelete 24 дня назад
Lower Voice
@TsehayeTewolde
@TsehayeTewolde 24 дня назад
ማን ነህ ኣንተ መስይ መስዋአት ይከፈለበት ሳይ ተኛ መሳይ ሄወቱ ኣደጋ ያስገባ ወንድም ኣንቅህንም ኣስትዋዉቀን
@madotube3523
@madotube3523 24 дня назад
ድራም
@gezt1546
@gezt1546 23 дня назад
ዝም በል ቱልቱላ ወሬ ብቻ
@asteraysemre4593
@asteraysemre4593 24 дня назад
የሻዕቢያዉ አሽከር እና ባንዳዉ መሳይ መኮንን አምስት አመት ሙሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ያላግጥ ነበር ከወያኔ ጋር የነበረዉን ጦርነት ኦሮሙማ ሲያቆም ሻዕቢያና ባንዳዎቹ የአማራዉን ትግል ለመከፋፈል ፋኖን ታከዉ መጥተዋል ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ሆይ ከእንደነዚህ አይነት ባንዳዎች ራስህን ጠብቀህ ለመብትህ ታገ
Далее
Жизнь
00:58
Просмотров 1,2 млн
Жизнь
00:58
Просмотров 1,2 млн