Тёмный

Anchor Media የኬኒያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል፥ አብይ ለሌላ ዙር ጥቃት ተጨማሪ ሰራዊት እያስገባ ነው፥ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ወደ ጉልበት ስራ ተሰማሩ 

Anchor Media
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 2 дня назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 2 дня назад
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
@zaaa2035
@zaaa2035 2 дня назад
😊😊😊
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 2 дня назад
እኔ የሚመስለኝ በአገዛዙ ሁሉ የተማረረና መኖር ያልቻለ ወጥቶ ፋኖንና ትግሉን ይቀላቀል
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@abeba2241
@abeba2241 2 дня назад
የኬኒያዉ በረከት ይደርብ አሜን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
ትክክል!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
እውነት ነው ! ህዝቡ ዝብሉ እስከተኛ ድረስ ..? ይበለው!
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 дня назад
Kenya is a "democratic" country But Ethiopia is governed by an evil dictator who is "ruling" by gun and committing genocide. It's very hard to compare these two countries!!
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 дня назад
Kenya is a "democratic" country But Ethiopia is governed by an evil dictator who is "ruling" by gun and committing genocide. It's very hard to compare these two countries!!
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@hope8216
@hope8216 2 дня назад
ድርድር ያሉት ፋኖን ለማዘናጋት ነበር: ፋኖ ጀግናው ግን አስቀድሞ የተንኮል ሀሳባቸውን አውቆ ውድቅ አደረጋቸው:: እግዚአብሄር ከፋኖ እና ከተገፋው ኢትዮጵያውያን ጋር ነው::
@AhmedEndris-jw1si
@AhmedEndris-jw1si 2 дня назад
ድል ላማራ ፍኖ
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 2 дня назад
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@yohanishabite
@yohanishabite 2 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 дня назад
Messay Thank you so much from the bottom of my heart for telling what has happend i Sho Merabete.
@hebshawit
@hebshawit 2 дня назад
ድል ለአማራህዝ ❤ድል ለፋኖ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 дня назад
Messay! Ur doing great job indeed, Just go go go..... We love you.
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@user-cg8ij1dq8x
@user-cg8ij1dq8x 2 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏿
@AfddAdse
@AfddAdse 2 дня назад
መሳይ ልክ ነህ የኢትዮጱያ ህዝብ ይሄን መንግሽስት ማሶገዱ ግድ ነው ሌላ አማራጭ የለውም
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 2 дня назад
መሳይ አ/አ ኑአሪ ለፋኖ ለኢትዬጵያ የሚዋጋ ከሆነ አንተን አምነን ገንዘብ መስጠት እንፈልጋለን አንብበዉ ❤❤❤
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@mamem3030
@mamem3030 2 дня назад
ጋዜጠኛ መሣይ መኮነን የልፋትክን ፍሬ ፈጣሪ ያሳይክ❤❤❤❤❤
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 дня назад
የኬንያው በረከት ይደርብን ተነስ አምፅ ፋፋፋኖኖን አትጠብቅ አለበዚያ ሀገር አልባ ትሆናለህ እነዚህ ዘረኞች በበታችነት ስሜት ያበዱ እነዚህን ገዳይ ዘረኞች ተባብረን መቅበር አለብን
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@Rahawa91
@Rahawa91 2 дня назад
Welcome ours heroes 💚💛❤️‍🩹
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
ትክክል!
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 2 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ መሪ ነው
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 2 дня назад
በእውነት የኬንያው መሪ የነሳቸው ነጥቦች የሰው ሳይሆን የመላይክት ነው የመሰለኝ።ቃላቶችን የአእምሮ ምግብ ነዉ አብይን ሳስበው አሱን ለኢትዮጵያ መሪ ሲሆን አፈርኩ
@hope8216
@hope8216 2 дня назад
በአሜሪካና በዩሮፕ ሰልፍ የሚዘጋጀው በውስጣዊ ኢንተርኔት ህዛቡን በማስተባበር ታዛቢ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኞችን በመጋበዝ በተባለው ቀን ሰልፍ ይወጣሉ:: የአዲስ አበባ ህዝብ ለሰላማዊ ሰልፍ ምን መቼ የት የሚለውን መንገድ የሚመራቸውና የሚያስተባብራቸው ነው ያጡት::
@DawitAlemnew-q6l
@DawitAlemnew-q6l 2 дня назад
ክብር ይብዛልህ መሳይ
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 2 дня назад
መሳይ በርታ ወንድም
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 2 дня назад
አትነሳም ሆይ አትነሳም ሆይ ፣የኬኒያን ህዝብ አታይም ሆይ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Messay Ato Zewdu let's start to shout for our country thos who lives in free country. Please. Then we will get support and other wogenoch will follow..
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 дня назад
Zewudu ur very right!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 дня назад
የአዲስ አበባ ህዝብ የናይሮቢውን ምሳሌ በመከተል ሰልፍ በመውጣት ለችግሩ መፍትሔ ካልጠየቀ፤ በኑሮ ውድነት እየተጠበሰ መብቱ እየተረገጠ ተንቆና ተዋርዶ ለመኖር ይገደዳል። ለመብቱ የማይታገል ህዝብ ለገዥዎች እያጎበዲየሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 дня назад
አብይ ነገ ከምንም የማይድንበት ጊዜ እየመጣ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 дня назад
የሱን መጨረሻ ያሳየን። የህ ሁሉ የሚፈስ ደምና እንባ ይፍረድበት።
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 дня назад
@@abuhaile6517አሜን እግዝአብሔር በቃ ይበለን 🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Thank you Jegnoch
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 2 дня назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 дня назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 дня назад
ሰላም ወገኖች
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
ትክክል !!!!! ይህ ቃል ትልቅ ነው ! ኢትዮጵያን ...? ዝብ ያሉት ያለምክንያት ...? አይደለም ..,? ያውቁበታ ! ዋ ! ያንግዜ ...? የነብርን ጭራ አይዙት ...? ከያዙትም ...? አይለቁትም ...? እንዲህ ነው ኢትዮጵያን...? ስስነምግባር ያለው ህዝብ ...? ሲገነፍል ...? መፍራት ያኔ ነው ! በ4 ቱም አቅጣጫ ..? ምንም ደስታ ያለው ህዝብ የለም !!!! ሁሉም ሆዱን በቆፍ ..? የሆነበት ...? ምክንያት ...? አለው ...? ይህ ደግሞ ...? እጂግ አሳዛኝ ክስተትን ...? እንደሚስከትል ..? ምንም ጥያቄ የለውም ????
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 дня назад
አማራ ክልልለሚደርሰው እልቂት ተጠያቂው የአማራ ክልል ባለስልጣን ናቸው ተጠያቂ
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 2 дня назад
ስለ አምታታው በከተማ ጃዋር ምንም ነገር ባትዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 дня назад
በትክክል
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 дня назад
የኢኮኖሚው ቀውስ ለትግሉ በጣም ጠቃሚ ነው።
@user-nd5yh4br3x
@user-nd5yh4br3x 2 дня назад
Thanks messayachinnnnnm
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Tikikil Messay
@fatumabest3571
@fatumabest3571 2 дня назад
የአማራዳስፖራምን እየሰራነው ከስርቤት እያወጡ እየረሸኑት አማራዉን ለምድነውዝምያላችሁት ወገን እያለቀኮነው
@birhanafework9450
@birhanafework9450 2 дня назад
Dil le amhara Fano wendm Mesay bertuln enashenfalen kirsteyan tesfa ayikortim Fano wedefet
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 2 дня назад
መስፍን አማንን ጋብዝልን መሳይ
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpwjZIREIX4.html
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
The Kenyan politicians are civilised. Our country fell in this evil paganism regime
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
ካልደፈረስ አይጠራም ....? ብሎ ሁሉም ...? በአንድነት እስካልተነሳ ...? ገና ..? ከዚህም በላይ ...? የችግር ስቅቆቃ እንደሚሆን ...? ምንም ጥርጥር የለኝም ! ግን ? ማንም ሆነ ማን ...???? ይህን ከባድ ችግር ...? በእንድነ ህኖ ማስወገድ ...? የግድ ይለዋል !!!! ይህ እስካልሆነ ...? ነጻነቱን ሳያውቅ ...? ያልፋታል !!!! ልብ ያለህ ...? ልብ በል ...? እወቅበት ...? ይህ ስረአት ...? መቼም ተምሮ አይቀየርም !!!! ባልጮት ላይ ውኅ ማፍስስ ...? ውኅው ፈሶ ሌላ ...? ይጠጣዋል ! ለአንተ ግን ...? ምንም የለህም ! ብትራብ , ብትጠማ ...? ወዘተርፈ ...? ለአንተ ካልህነ ...? ሞት ብቻ ነው ...! የሚቀርህ ...? እንዲህ ሆነህ ...? ወገኔ ከመሞት ...? እወቅበት ????
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r 2 дня назад
Long live Amhara fano
@jonas2012ash
@jonas2012ash 2 дня назад
Just saw the following # # PP must go!!!! #Abiy must go!!! #Shimelis must go!!! #Arega must go!!! #Agegnew must go!!! #Adisu Arega must go!!! 😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 дня назад
ልለትግፋው ፋኖ አብይን ያመነጉም የዘገነ ነውና እባካችሁ የኢትዮጵይ ልጆች ሙሁራን ተሰባሰቡና አገራችሁንናህዝቡን አድኑ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 дня назад
አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እስከመቸ አብይ ይጫወትብናል አትነሳም ወይ ምን ቀረ ምን እስኪያረገን ነው ከዝህ በላይ በጭራሽ ጆም ልብም የለውም በትእቢት ተወጥሮ በሰው ደም እየታጠበ ነው አይበቃንም ባንድነት ተነስተን ይህን አውሬ አናስወግድም ወይ እግዚአብሔር ሆይ አረ የህዝቡን ልብ ቀስቅስ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 дня назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Welcome Jegnoch
@elsadesse9362
@elsadesse9362 2 дня назад
❤❤🙏🏾🙏🏾
@wendi.G
@wendi.G 2 дня назад
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Egzio Meharene Kiristos
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
The regime must go
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 дня назад
ሰላም መሳይ ድል ለፋኖ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 дня назад
Bravo Messay !
@tamenezewdu4594
@tamenezewdu4594 2 дня назад
በድጋሚ ደሞዝ ለመከላከያ ይገርማል
@mulukennegash7092
@mulukennegash7092 2 дня назад
የቀን ጉዳይ ነው መጨው አመፅ የአህመድ ልጅና አሽከሮቻቸው ን ጭምር ይበላቸዋል
@user-tm8ye3bu9m
@user-tm8ye3bu9m 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@abrishtakele6991
@abrishtakele6991 2 дня назад
do not expect your wish of those dark times!!
@dagnachew8998
@dagnachew8998 День назад
ሀይ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ኬንያዎቹ ካደረጉት ከሰላማዊ ሰልፍ በላይ በመሣሪያ ትግል መብታቸውን እያስከበሩ ነው። አዲስ አበቤው በብልግና የመጣበትን አረመኔ አገዛዝ በብልሀት ነው ዘጭ የሚያረገው።
@user-kj9yn5wt6m
@user-kj9yn5wt6m 2 дня назад
Minim aymatam masay et selam naw
@BilalSayidMuhamed
@BilalSayidMuhamed 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 дня назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@mulukennegash7092
@mulukennegash7092 2 дня назад
Jambo kenya
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Let us begin one step. Ato Zewdu Messay
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 2 дня назад
💪💪👈👈
@saidFeleke
@saidFeleke 2 дня назад
እረ እባካችሁ ወንድሞቸ don’t forgot convince and confuse this is. the pricempal of Aby Ahmed he didn’t want negotiating with fano !!
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 2 дня назад
የስምምነት ንግግር ነው ወይስ የንግግር ስምምነት? በአማራ ሕዝብ ህልውና ላይ የማያምን፣ በኢትዮጵያ የማያምን በባንዲራችን በማያምን በታሪካችን ከማያምን ከሀዲ ኦሮመማ ብልፅግና ጋር የሚያስማማን ፈርጣማ ክንዳችን ብቻ ነው፣ ስለዚህ ሁሉም አማራ ብልፅግናን ይውጋ እና ስልጣኑን ይቆጣጠር፣ እናሽንፋለን ድሉ የፋኖ ህዝብ ነው
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 дня назад
እንደው ምን ይሻላል?? እግዝአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን በቃሽ በላት እነዚህ እርኩሳን በስልጣን ለመቆየት እስከመቼ ደም ይፈሳል?
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 дня назад
Like like share
@mulukennegash7092
@mulukennegash7092 2 дня назад
Jabo kenya
@YilmaNadew
@YilmaNadew 2 дня назад
ይህን የሰላም ኮንፈረንስ የተባለው ዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ ለማዘናጋት ስለሆነ ካውንተር እንቅስቃሴ አስፈላጊ በመሆኑ በየፊናችሁ በርቱልን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 дня назад
ምብም ፓርቲ ...? አያስፈልግም ! ህዝብ እራሱ ጠይቆ መነሳት አለበት ! የትኛው ፓርቲ ለህብ ...? ልሀገሩ የስራ አለና ...? ልብ ያለው ይረዳኝ ይሆናል ????
@mulukennegash7092
@mulukennegash7092 2 дня назад
Ethiopia where is our basic right ??stand up!!!!!!
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤ለማራ❤❤❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልድልድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jv1is7lf9d
@user-jv1is7lf9d 2 дня назад
መሳይ በርቱ ጥሮ ውይይት ነው አንተ ትለየያለህ ለእውነት የቆምክ ህሌናህን ለጥቅም ያልሽጥክ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ ነህ ለሁዳም ጋዜጠኞች በሁዳቸው ለወደቆ እንደ ሲሳይ አጌና ጥሮ ተምሳሌት ነህ አንተ ሌላው ዶ/ር ዬናስን ለውይይት ጋብዝልን
@GuradeAshim
@GuradeAshim 2 дня назад
kkkkkkkkkkkkkkk guys what are you talking about.... we have to stand with our government
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Tigray by tplf other parts of Ethiopia is suppressed by the Bilgina cadres and military force
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 2 дня назад
😮😮😮😮😮
@makidebiyegzarymarhababa2416
@makidebiyegzarymarhababa2416 2 дня назад
ወንድ የለም ሁሉም ሴት ነው ወዳጄ
@yosiefghebre6831
@yosiefghebre6831 2 дня назад
Abu must go
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 2 дня назад
Le sew Ager mewrer bihon tTebaberu neber….💔
@user-Loyalists
@user-Loyalists 2 дня назад
ኢትዮጵያ ሰላም መሆኑን የምትችለው ይሄን የእብድ ስብስብ ስታስወግድ ብቻ ነዉ።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 2 дня назад
ያለመሥዋዕትነት ነፃነት የለም። አላግባብ ለሞተው ለሚሞተው ህዝብ አገዛዙ ይጠይቅባቸዋል ። የኬንያ መንግስት ለሞቱት ሰዎች ካሳ ይከፍላል። በወንጀልም ይጠየቅበታል።
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda День назад
መሲ አይኔን ግንባር ያድርገው ብላችሁ አትማሉ ይቸግር የለም ወይ መሪ መለመኑ
@abrishtakele6991
@abrishtakele6991 2 дня назад
Believe that only 8 kebeles are under your fano & once and forall is coming for fano in this very moment!
@user-gf9zz1be1e
@user-gf9zz1be1e 2 дня назад
አውነት አኔም የሚገረመኛ የኢትዮጵ ህዝብ ምን አይነት መረፌ ነው የተወጋው ምን አይነት መዳኔት ነው የተረጨው መኖረ አያቀተው አያለቀ ዘም ጉድእኩ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 День назад
ክፉ አድርባይ ጥቅመኛ ህዝብ ነው። በራሱ እስኪደርስ ሌላው ቤቱ ቢፈርስ ቢታሰር ቢገደል ጉዳዩ አይደለም እንዲያውም ደስ ነው የሚለው።
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 2 дня назад
Lela mahayme,
@remlaahmed654
@remlaahmed654 2 дня назад
Kegn bngeza yishalen neber kegn geziwochu eko yerasachin meriwoc kemiyaregun belay yaregunal ende ? Yeras kemigodaw yebelete yewuchiw sew bigodako hmemi ekul ayihonem
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 дня назад
ከየት ነው የሚያመጣቸው፣ ይኅን ያሕል ሠራዊት? ዘራቸው ከየት? የሕዝብ ቁጥር በመጨረስይጣደፋል! ይሕን ሰውና ተባባሪዕዎቹኝ እንዴት ነው የ ሚ ታደነው? ጭራሹን ghost ሖኗል? Mercyful God controldestroy this devil worshippers! 🙏.
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 дня назад
ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ገደልክ ፣ እህቱን ገደልክ ፣ ልጁን ገደልክ ፣ ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ አፈናቀልከው ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ ዝም አለህ፣ ሰደብከው ዘለፍከው አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!! ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡ አዳሜና ሄዋኔ አማራ መነሳቱን ስታይ ነጠላህን አዘቅዝቀህ እሪ እያልክ ነው፡፡ ጅብ ከሄደ …..፡፡ ዳይ አማራዬ አንበሳዬ!!! እንኳን አማራን፣ እንኳን ኢትዮጵያን አፍሪካንም ነጻ ታወጣለህ፡፡ ታሪክህ የሚመሰክረው ይሄን ነው፡፡ ዓለም ይመሰክርልሀል የአለምን ተገፊ ህዝብ ነጻ ያወጣህ አንበሳ ህዝብ ነህ!!!
@nael4849
@nael4849 2 дня назад
የዛኑ ቀን አይደል እንዴ የቀረበለትን የሰላም ድርድር ካሴሰጤ "ታቦተ ጽዮንን ኬንያ ሄደን እንፈልግ ማለት ነው" ብሎ ከፈረሰ መንግስት ጋር አልደራደርም ያለው? ለምን ትዋሻላችሁ።
@MebrahtomHaile-jb9wh
@MebrahtomHaile-jb9wh 2 дня назад
chigru ko mengst lay sayhon hzbu lay new mknyatum degmo hzbu bezer skar wust gebto hlinaw shito lehodu yemiyadr twld new yalew leza new mengst tendelako hzbboch ers bersachew eyabala eyenore yale
@EtsegenetKebede-bw5le
@EtsegenetKebede-bw5le 2 дня назад
እንከር ሚዲያ…ዜና ዘጋቢና ኢትዮጰያን ለማዳን በአለህ ሙያ ለማዳን እየታገልክና ከኛከኢትዮጰያን ጉን አብረህን እንደቆምክ እርግጠኞችነን…እኛም የአዲሰ አበባ ወጣትና ችግሮ እያንገላታን ያለን መካከለኛ የኖሮደረጃ ያለን ማንኛዉም የአ/አ ኖሬዎች ትልቅ የመኖርና የመጥፋት አደጋ ዉሰጥነን እናም የአንከር ሚዲያ ሊያሰተላልፍልን የምንጠይቀዉ ትልቅ እንቅሰቃሴ የሚያሳትፈን ምንም ዓይነት የሠላማዊ ትግል የሚያታግለንና የሚያሳትፈን ምንም ዓይነት ፓርቲና ለትግል የሚያደራጀ ፓርቲና የሚያነቃና የሚያሰነሳን ሀገሮን የሚወድ ሐብታም እንኳን እንድንነሳሳ የሚያደርግ ባለሐብት ጠፍቶ የሀገሬቱን ሀብት ካሉት ባለሰልጣኖች ጋር ሀገሬቱን የሚዘርፍና የሚቀናጣ ባለባት ሕጉ የነሱና እነሱን የሚጠብቅ የፌደራል ፑላሰ የመከላከያ የደህንነት እንዲሁም ለሆዶ ያደረ የመንደር ካድሬና አፋላይ የሚጣልለት የደንብ አሰከባሬ በተወጣጠረበት ኑሮና መከራ በደቆሰዉ ሕዝብላይ መሳይ ለምን የቃለመጠየቅ ዉሳኔና ፍርድ ትወሰኖበታላችሁ። በናንተና ቃለምልልሰ በሚያደርገዉ አፈርኮባችሁ…ሁለትናሶሰት እርምጃ ሄዶ ምጥና ትንፋሸ ለሚፈልግ ማኅበረሰብ ዉርጅብኝ ከምታወርዶበት ይልቅ……የአዲሰአበባ ወጣትና ማሕበረሰብ የትግል መንገድ ከፋኖ ይጠብቃል ከምትተቹትና ከምትወቅሶን እባካቹህ የፑለቲካ ተንታኞችና ጋዜጠኛ መሳይ…እሰታ መንገዶን አመቻችቶ ፋኖ ለትግል ይጥራን በእዉነት ለመናገር መሳይ…በአንድ ጀንበር ለፋኖ ትግል 10 000 100 000 ሺ ወጣት እንደምንቀላቀልና የሚደርሰብን ችግር አንድመሆናችንን በኢትዮጰያ የትግል ሰምና የፋኖ ትግል አንድነታችንን እናሳዉቅሐለን… እባካችሁ የአ/አ ወጣትናሕዝብ አትዉቀሶን
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 2 дня назад
Yihinin bebetachinet simet ena beAmhara tilacha yabede yeoromuma serawit fesimeh atimarkew atigidalaw eyekoratik letarik mastemaria adirigew!!!! Amihara mirar! Markeh atikelib! Yihe aremene Amharan sayatefa yemiyarif aydelam! Amhara mirar! Fano mirar!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 дня назад
Ethiopians are all the same oromo amhara gurage wolaita hadiya borena sumali all others are the same the mass public are the same. All are suppressed by the regime dirty evil politicians and there cadres and their generals.
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda День назад
መሲ ግድ የላችሁም ወደ መቀራረቡ ብትሰሩ ነው ይሚሻለው የምትወዱት ሰው ኢትዮጵያ አል አይደል?
@gathwmola7361
@gathwmola7361 День назад
ኣቴ፣ዬኣቢይ፣ጦስ፣ሁን፣ኣቴ፣ባያቃኑ፣ማካላካያ፣ትራሽናሌ፣እዳትራስ፣ያቴ፣እሬሳ፣ባላሂባት፣ይቃባራል፣ዎዳ፣እትዬጵያ፣ኣይጋባሚ፣እሄንኒ፣እውቅ😢😢😢😢😢😢
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 дня назад
ድርድሩ ውሸት እና ጊዜ ለመግዛት ነው ለአማራ ህዝብ እንደገና ኢትዮጵያን ለመገንባት እድል መስጠት አይፈልጉም ዐማራው ለኢትዮጵያ አንድነት ታላቅ ፍቅር፣ ፈቃድና ክብር እንዳለው ያውቃሉ😔
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 дня назад
ትግሬ የሚባል የለም!! ያለው ትግራይ ነው።
@ajbarmeda6734
@ajbarmeda6734 2 дня назад
መሳይ የአብይአህመድን ድራማ ስለምን «የሰላም ከንፈረንስ» እያልክ ትጠቅሳለህ። ሆን ብለህ ነው የሚል ግምት የለኝም ቢሆንም ይህን ስህተት አትደጋግም። እንግዳህም «የተደረገው ድርድር» በሚል የገለፀው ፍፁም ስህተት አገላለፅ ነው። ለምናወጣቸው ቃላቶች ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው።
Далее