Тёмный

Anchor Media የፋኖ ትግል ከትላንት እስከ ዛሬ - ቀጣዩ አቅጥጫ ምን ሊሆን ይችላል? ከዶ/ር ምስጋናው አንዱዓለም ጋር የተደረገ ውይይት 

Anchor Media
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@user-ww8bz8zm2e
@user-ww8bz8zm2e 29 дней назад
እግዚአብሔር የተገፋውን አማራ ይርዳ
@user-ck3ke2yp6d
@user-ck3ke2yp6d 29 дней назад
amen
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 29 дней назад
AMNNNNN AMNNNNN AMNNNNN
@user-qo4tm8bo2u
@user-qo4tm8bo2u 29 дней назад
አሜን
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 29 дней назад
አሜን፡አሜን❤❤❤
@milanchristian2024
@milanchristian2024 28 дней назад
መሳይ እንደ ዶክተር ምስጋናው አይነቱን ወደፊት አምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewgedef23
@getachewgedef23 29 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-en2db7il2b
@user-en2db7il2b 29 дней назад
መሳይዬ አቀራረብህ የሚደንቅ ያኔ የኢሳት ገዜን የሚየስታዉሰኝ ድምፅ ነዉ የምሰማዉና ደስይለኛል በርታልኝ እወድሀለው🙏🙏🙏
@targettube4968
@targettube4968 29 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖ ።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 29 дней назад
ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ፋኖ እንድ ሁኑልን እባካችሁ የምታሽንፉት በአንድነት ብቻ ነው::
@dannysima2110
@dannysima2110 28 дней назад
በጣም ግልፅና ምርጥ ትንተና ።እናመሰግናለን ዶክተር እንዲሁም መሳይ ወንድማችን ።የምናፍቃትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን።
@YirsawYihune
@YirsawYihune 29 дней назад
ዶ/ር ምስጋናው እና መሳይ እድሜ ከጤና ተመኘሁላችሁ ድል ለተገፋው ህዝብ በደል ለደርሰበት ይሁንልን።
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 29 дней назад
እንደዚህ አይነት ሰዎች ይምሩን የምትሉ ?
@bobbytelaye9990
@bobbytelaye9990 28 дней назад
Nege demo achbereberen bele talkesale ashkabach
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን ጀግና ነህ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@ethio8774
@ethio8774 28 дней назад
መሳያችን በርታልን እንዲህ ተነግረው እሚያኮሩ በሳል እውቀት ያላቸውን ምሁሮች በማቅረብህ እነመሰግነለን። 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽
@genetgenet8172
@genetgenet8172 29 дней назад
ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሀቅ የቆመ ሀቃኛ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 29 дней назад
ዶ/ር ምስጋናው ጥሩ ሰው, የፋኖ ስብዕና የተላበሰ, ነገሮች የገባው ግለሰብ ነው. በርታ መሳይ.
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 28 дней назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 29 дней назад
ፋኖ ጀግኖቹ መጡልህ 💚💛❤️ አብይ አህመድ አሊ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 29 дней назад
ዶክተር ምሰጋነው💙👌❤🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 29 дней назад
Thank you so much Messay with your guest Fano Dr Misganaw. God bless you both.
@astewlagumas
@astewlagumas 28 дней назад
ምርጥ አቀራረብ ነው በተለይ ዶ/ክ በርታ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 29 дней назад
Welcome Jegnachin Messay. Thank you so much for your tireless reporting. God of Ethiopia will pay you. God bless you.
@romiooo0193
@romiooo0193 27 дней назад
Mesay mekonnoen hero 🙏
@dessabebaw8269
@dessabebaw8269 28 дней назад
የዚህ ዘመን የአማራ ብሄርተኝነት መሪ መልከሀራ/ ዶ/ር ምስጋናው አንዷለም በርታ።
@gm3419
@gm3419 29 дней назад
ምስጋናው አንዱአለም (መልክ ሃራ) እንቁው የአማራ ልጅ!!
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 29 дней назад
ድል ለፋኖ ለጀግኖቹ 💚💛❤️
@alemayehubelew1384
@alemayehubelew1384 29 дней назад
ግሩም ዉይይት ።
@almazejigu2461
@almazejigu2461 29 дней назад
ይህንን ሀገራችንንያወከ አውሬ የሚገላግለን አምላካችን ብቻ ነው ወደሱእንጩህ እንጂ ምንም ተስፋ የለን😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 26 дней назад
እግዚአብሄር ቁጭ ብለው የሚያለቅሱትን ሳይሆን ከደረሰባቸው ፈተና ለመውጣት የሚጥሩትን፣ የሚሰሩትን ብቻ ነው የሚረዳው። ስለዚህ ከፀሎቱ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከኋላቀር ጎጠኞችና ነብሰገዳዮች አሰቃቂና የዘረፋ አገዛዝ ተላቃ ህዝቧ በገዛ ሃገሩ ሳይሸማቀቅ፣ ሳይገደል፣ ሳይፈናቀል፣ ሳይዘረፍና በማንነቱ ብቻ በደል ሳይደርስበት በዴሞክራሲያዊ አስተዳደር እንዲመራ ከተፈለገ የፋኖን ትግል በየትኛውም መንገድ መደገፍ፣ ትግሉን ተቀላቅሎ አስተዋፅኦ ማድረግ ይገባል።
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 28 дней назад
የአማራ ምሁራን የአማራ ፋኖን ትግል በማቀጣጠል ውስን ድርሻ አለው !!!!
@DemlieAyalew-yl5cp
@DemlieAyalew-yl5cp 29 дней назад
Best man
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 29 дней назад
Selam Selam ANCHOR Media.
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 29 дней назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው !!!!!!!!!!!!!!
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 28 дней назад
የአማራ ሙህራን ለህዝባችሁ ስሩ ሚሊየን ድያስፓራ ሙህሮች አላችሁ የአማራ እናት መንታ መንታ ትውለድ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ ፋኖ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 29 дней назад
የሁሉም መፍትሄ ፋኖ ነው፡፡ ፋኖ የዛሬ አመትና ፋኖ ዛሬ ሲነጻጸር እውነትም ፋኖ ብቻ የወደፊት ሀገራዊና ህዝባዊ መድሃኒትና መፍትሄ እንደሆነ በትክክልና በተግባር ይታያል እና ሁሉም በሚችለው ሁሉ ከልቡ በቆራጥነት ፋኖን መደገፍ፣ መርዳት፣ ማገዝና መቀላቀል አለበት፤ ዲያስፖራን ጨምሮ፡፡ ዲያስፖራ ፋኖን በአማከለ፣ በአማከረና በአሳተፈ መልክ በየዘርፉና በጋራ ለውጤት መትጋትና መስራት አለበት፡፡ የአማራ ፋኖ አንድነትና ጥንካሬ ሌላውም የፋኖ ትግል አካል እንዲሆን የሚያደርግ ሲሆን በተለይም ደቡብን የሚያስነሳ ነው እና በዚህ ላይ የደቡብ ዲያስፖራ በሚገባ መስራት አለበት፡፡ ከሀዲው አብይ አህመድ ግን በአስተሳሰብ ጨቅላ፣ በአእምሮ እብድና በተግባር ወንጀለኛ ነው፡፡ ከዚህም ሆነ ከዚያ አመኔታ የሌለው እና ቀልበ ቢስ ነው፡፡ በሀገርም ሆነ በአለም አቀፍ ፖለቲካ ጨርሶ እንዳቀለትና በከባድ ወንጀል ወደፊት እንደሚፈለግ ራሱም በሚገባ አውቆታል፡፡ ከመጥፋቱ በፊት በማጥፋት ላይ ነው፡፡
@blackorbit8481
@blackorbit8481 28 дней назад
Anchor media ❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 29 дней назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@romiooo0193
@romiooo0193 27 дней назад
Doctor mesganw andoalam thank you 🙏
@kjkj9609
@kjkj9609 28 дней назад
ፋኖቻችን እንደሚያሸንፉ ጥርጥር የለወሞ መሳያችን ወጥር
@workumoges8651
@workumoges8651 29 дней назад
ሰላም መሳይ እንደምን ነህ ? ያቀረብከዉ እንግዳህ ከልቡ እውቀትን የጠገበ መሆኑንና እዉነተኛ መሪ መሆን የሚችል ሰዉ ነዉ ኡድሜ ይስጥህ ፍኖ ያሸንፍል።
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 29 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@isakabreham6053
@isakabreham6053 29 дней назад
Like. share
@joechen6510
@joechen6510 29 дней назад
Thank you, Victory for FANO!!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 29 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ህዝብን ያሸነፈ አሸባሪ የለም
@shegersheger8045
@shegersheger8045 29 дней назад
ወንድሜ መሳይ ስአትህን ከኢቲዮ 360 ጋር አታጋጭ ለያየው ❤
@twdrskss
@twdrskss 29 дней назад
ኦሮሞ አማራ ትግሬ እንዲሁም ሌሎች ተጋብተው ተጋምደው ለዘመናት የኑሮ ህዝቦች ናቸው❤❤❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 29 дней назад
ትክክል ለስልጣናቸው ሲሊ ኸፋፈሉን
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 28 дней назад
በመጋባት፣በሙዚቃ አንድነት የለም። በመጋባት ከሆነ ጥቁር ከነጭ ጋር ተዋልዶ ነበር። እንደማይሰራ አይተነዋል። እና ሽማግሌዎች አርፈችሁ ተቀመጡ።
@user-pe6vl4db3o
@user-pe6vl4db3o 28 дней назад
ምን ማለት ሽማግሌዎች እረፉ ? ኦሮሞ ከጉራጌ ፣ከአማራ፣ከትግራይ ወዘተ አልተጋባም አልተዋለደም ? መለስ ብለን ታሪካችንን ብናይ ዝም ብለን እንደ ጋሪ ፈረስ በጭፍን ባንጒዝ አእምሮአችንን ብናሰፋው ብንሰራበት ምንአለ እንዲህ አይነት ክፉ ነገር ውስጥ ባንገባ !!!!!!!!!!!!!​@@TA-rm9ww
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 28 дней назад
​​​​@@user-pe6vl4db3o ስል እውነት ካነሳን ይህ አይነት ውይይት፣ጭፍን ፣ካድሬወችን አይመለከትም ብንል ስህተት አይሆንም። እንኳንስ በተቃርኖ የተሞላው አብይ ነው እና በደምብ፣ነውርን፣እና ጥሩ ምግባር ለይቶ እውቅ የሚኖር ግለሰብ፣አገር ለመምራት ተሰይሞ ሁሉንም ነገር እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ፣ያለፈውንም ታሪክ እኔ እንደገና እፅፈዋለሁ በሚል ቅዥት ከመላው ህዝብ፣ፍላጎት በተፃራሪ መንገድ፣እሄዳለሁ ብሎ ቢውተረተር፣ራሽናል የሆነው የራሱ ህዝብ በዝሃ ጫቅላ እየተመራሁ፣ወደ ጨለማ አልሄድም ብለው እንደሚያስቆመው አልጠራጠረም። የሚናገረው አፍቃሪ ኦሮሞነት ፕሮፖጋንዳ፣ በእውነት ሲፈተሽ ምን ይመስላል? ***ትኅነግ ሳይሆን፣በአብይ ጊዜ ስንት አባገዳዮች ተገደሉ? **** ለማ መገርሳን ለምን ከኦሮሞያ ፕረዘዳንትነት አንስቶ insignificant defense minster ቦታ በመስጠት፣ከኦሮሞ ህዝብ ጋር የነበረውን ታማኝነት እንዲቋረ ጥ በማድረግ፣ ያኔ ለማ ለስልጣኔ እጅግ አደገኛ ነው ብሎ ስለፈራ ነበር። ማስረጃ ለማቅረብ- ለማ መገርሳ "ሰለመደመር ፖለቲካ ተጠይቆ" የሰጠው መልስ፣እኔ መደመር ማለት ምን እንደሆነ አይረዳኝም ብሎአል። አብይ ይህን እንደ አስጊ አደጋ በመቁጠር ነው ከቦታው የቀየረው። ***አፍቃሪ ኦሮሞ ነኝ ባዩ አብይ" በምን ሂሳብ ነው ብርቅየውን፣የኦሮሞ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የበላው? በነገራችን ላይ ሀጫሉ የተገደለው ትልቅ አላማ ለማሳካት ነው። ጉዳዩ ይህን ይመስላል ፣ያኔ ቄሮ እነጀዋር ጋር ነበር።ስለዚህ በዛን ጊዜ የአብይ የስልጣን ትልቁ ፈተና ከጀዋር እና ከቄሮ በኩል የሚመጣው ነበር።ሀጫሉን አስገድሎ፣በእነ ጀዋር ላይ በማላከክ፣እነርሱን በማሰር ደጋፊወቻቸውን ቄሮወችን ጋፎ ዞር አድርጎ በማቆየት ስልጣኑን ለማደላደል ተጠቀመበት- ***** አብይ ከሚያጨበጭቡለት በስተቀር ሌሎችን፣ይገላል፣ይበውዛል፣ያስራል ወይንም ይቀጣል።ከዚህ ውጭ ገምቢ ሀሳብ ከማንም እንደማይቀበል ደጋግሞ በግብር አሳይቶናል። **** ታየ ደንዳ፣ ከልቡ ያለውን በድፍረት የሚናገር ሰው ነው።ሀሳቡን በውስጥ መስመር በጨፌ ኦሮሞያ ውስጥ ሲያቀርብለት ቆይቶ መጨረሻ አልሰማው ሲል፣ልቡ የቋጠረውን በአደባባይ አውጥቶ ነገረው። አንድ እውነተኛ ቃል በመወርወር የአብይን ቀልቡን ገፈፈው። ይህውም ደላላ ነህ አለው!ይህ ምን እንዳመጣበት ህዝብ ይታዘብ። **** ቤት ኦርጌሳ ምን ሰራው ያስገደለው?ለውጭ ጋዜጠኛ ኢንተርቪው ስለሰጠ ነው አይደል! እነኝህን ሁኔታወች በማንሳት፣ፍርዱን፣ለኦሮሞ ህዝብ እሰጣለሁ። በርግጥ አብይ አህመድ እርሱ እንደሚለው በአፉ ሳይሆን ከልቡ የኦሮሞን ህዝብ ከወደደ፣ከብዙ ሁኔታዎች ጥቂቶችን በመጥቀስ፣በኦሮሞወች ላይ ለምን ይህን ድርጊት ፈፀመ? እርሱ ከመጣ ጀምሮ አምስት አመታት በፊት ለምን ነው ወለጋ፣ህገ ወጥ ሆኖ እንዲቀጥል ያደረግህ፣ለምን ሰላም በማስፈን ወደ ልማት እንዲገባ አይደረግም ተብሎ ሲጠየቅ ?ይህን ብሎ መልስ ሰጠ-." እኔ ወለጋ የማልሄድበት ዋናው ምክንያት፣ "ሸኔ እንዳይገለኝ ፈርቸ ነው" ብሎ ኢትዮጵያ የሚለውን ጎራ፣በሁሰት ፈገግ ሲያስደርግ ይታወሳል። *** አሁን የጨነቀ ለት እንደተባለ፣በድንገት አይቶት የማያውቀውን ነቀምት ገብቶ፣በዛ ደረጃ ወርዶ፣ብዙ። ሲዘከዘክ ትዝብትን ለህዝብ እተዋለሁ። ማን ነው አሁን እአጭር የማስታወስ ችሎታ ያለው? አብይ ወይንስ እርሱ በስህተት አንዴ እንዳለው የኢትዮጵያ ህዝብ? In conclusion, Abiy knows not self reflection;he only spits words with out being conscious of it.
@abinurketema1020
@abinurketema1020 28 дней назад
አህያ አትሁን። አሁንም ንቃ። በርግጥ እንደዛ ነበረ። ግን አሁን እንደዛ የሚያስብ ብሄር የለም ከአማራ በቀር። ስለዚ አማራ በግድ ሌላውን የሚፈልግበት ጊዜ አልፉል። ጅልነት ነዉ።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 29 дней назад
Thank you Messay for inviting your excellency and honorable guest Dr Meganaw and you would have continuity
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 29 дней назад
በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየኔረ በ15ኛው ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የሚመራ አህያ ነው አብይ ማለት:: በንፁሃን ደም ላይ ሊዋኝ የሚያስብ ቁሻሻ እንደው በምን ቀን ነው የመጣብን?
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 26 дней назад
አህያስ ተፈጥሮው በሚፈቅድለት ጉልበቱ ሰውን የሚያገለግል ቅን እንሰሳ ነው። አብይ አመድ የተባለው ሰገጤ ግን ከእንሰሳ ያነሰ አስተሳሰብ ያለው፣ በጭካኔው ከጫካ አውሬዎች ጎራ የሚመደብ፣ በክፋቱ፣ በተንኮሉና የሰው ደምን በማስፈሰስ በሥልጣን ለመቆየት በሚያደርገው መሰሪነቱ ደግሞ ከዲያቢሎሶቹ አለቃ የሚዛመድ ሰው መሳይ ሠይጣን፣ ኢትዮጵያ በእርግማን የመጣባት ጉድ ነው።
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 28 дней назад
#Thank#You #mesay for #inviting #Dr #miseganaw💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 29 дней назад
Very nice
@adanealemu217
@adanealemu217 29 дней назад
መሳይና ዶ/ር ምስጋናው ከልብ እናመሰግናለን በሳል ትንታኔ የአማራ ፋኖን ትክክለኛ እንቅስቃሴ በሚገባ የሚያስረዳ ነው::
@user-px4vw5vl3z
@user-px4vw5vl3z 27 дней назад
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 29 дней назад
Berta my brother
@user-ju7uk3kq3i
@user-ju7uk3kq3i 29 дней назад
በትክክልበስነልቦና እየጎዳቸውነው ኦሮሞችን
@embetnegussie409
@embetnegussie409 29 дней назад
Betam konjo conversation thanks Messay dele le tegefu Ethiopian
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትና ሽንፈት ነው!!!!
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 29 дней назад
Mesay you are the man
@Thomas-vw1pl
@Thomas-vw1pl 29 дней назад
ከመለከ-ሐራ እስከ ዶ/ር ምስጋናው! ሳይናወጥ የቀጠለ የህዝብ ልጅነት! እነ ዶ/ር ምስጋናው በህዝበ ተመርጠው ስልጣነ ሲይዙ ደግሞ፣ አስቡት, ,,
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 29 дней назад
ይህን ትንታግ ከየት አመጣኸው ዋው !!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 29 дней назад
❤❤በርቱ
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 14 дней назад
❤❤❤❤
@sanwoo2708
@sanwoo2708 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 29 дней назад
We have to support Fanos its a duty I believe.
@tecnoitel9393
@tecnoitel9393 29 дней назад
❤❤❤
@balewarega3413
@balewarega3413 29 дней назад
ከአየዋቸው ሰዎቸ ቋሚ አቋም ያለው።
@MelakuA57
@MelakuA57 29 дней назад
የአማራ ህዝብ ፍጹም አማራ የሆነ አንድ ሙህር አለው እሱም ዶር ምስጋው አንዱአለም ይባላል።
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 25 дней назад
እነዚህ ህዝቡን እየበጠበጡ እነሱ ግዚያቸውን ያራዝማሉ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 27 дней назад
ዶር ምስጋናው ጀግና ነህ። አስተሳሰብህ ምርጥ እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን ይገዛል። ለሁሉም የሚበጀው አንተ ያቀረብከው ነው። የትግራይ ልሂቃን ግን ነቄ ብለው ህወሃትን አሽቀንጥረው ጥለው ከፋኖ ጎን ቆመው ኢትዮጵያን ማዳን አለባቸው ።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmahmo-rj4sf
@fatmahmo-rj4sf 29 дней назад
👍👍👍😭😭😭
@viber907
@viber907 29 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
መከባበር አንድነትን ያጠነክራል
@seni680
@seni680 29 дней назад
ትክክል አንድ ቦታ መላኩ ጠቃሚነው
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 29 дней назад
🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 29 дней назад
Thank God for empowering Fanos
@genetgenet8172
@genetgenet8172 29 дней назад
ድል ለፋኖ ድል ለጀግኖች ድል ለተገፍ የአማራ ህዝብ አንተም መሳይ ባለህብት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለተገፍው ህዝብ ድምዕ እያስተጋብህ ነው
@adanezeru7118
@adanezeru7118 28 дней назад
ዶክተር ምስጋናው አንዷለም የመጀመሪያው የአማራ መብት ተሟጋች የማህበራዊ ሚዲያ የመጀመሪያው አንቂ ረጅም ዕድሜ።
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 28 дней назад
Massey do not warry about amhare political,but you do well and good journey
@ethioptv2015
@ethioptv2015 29 дней назад
Share it pls
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
አንድነት ሐይልነው እርስበርስ እየተጨፋጨፍክ ጠላትን ማሸነፍ አትችልም
@eztg2758
@eztg2758 28 дней назад
ማንበር አይባልም ማለት የሚገባህ ማስቀመጥ ማኖር የሚሉ የአማርኛ ቃል ተጠቀም
@selam65030
@selam65030 27 дней назад
🎉🎉🎉የሚያሳዝነዉ ፋኖ መቶት ሲበተን በደመነፋስ ስለሆነ ገበሬዉ ቢያደፋጥ የቀረዉን ወታደር በጨረስ ይችላል ከመሞት አልፋ ገበሬዉ መንቃት አለበት በደንብ🎉🎉
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 28 дней назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 29 дней назад
ጥሩ ተናጋሪ
@solomon3431
@solomon3431 23 дня назад
🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።” ዘዳግም 1፥11 “የአማራ ታላቅ ሕዝብ ብርቱ ትግል በአንድነት ወደ አንድነት ወደፊት እያደገ መሆኑ🙏 _____ የረዳንን 🙏🙏 “ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።” _____ መዝሙር 44,8 🙏 እኛም እውነተኞች ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከአማራ ቅን ታላቅ ሕዝብ ጋር ከጐናችሁ ነን 🙏🙏 ከዚህም በላይ ይሁን🙏🙏 በርቱ🙏
@mebre2112
@mebre2112 28 дней назад
ደክትር በርታ ግን የጦርነቱ መነሻ የልዬሀይሉ መፍርስ ሳይሆን 50አመት መከራ የወለደው ብሶት እንጅ ይህ አይደለም የልዬሀይሉ መፍረስ እንደ አንድ ምክንያትነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 29 дней назад
We dont put unnecessary pressure they are doing fine.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 29 дней назад
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 28 дней назад
Well come to two thaushend subscrabe
@addistadele6187
@addistadele6187 29 дней назад
ይሕሁሉ ክላሤካ ምንያደርጋል ትግሥት የለነም ይሁሉ ለማዳመጥ እና ተሎ ወደገደለው ግቡ
@joyaku3078
@joyaku3078 28 дней назад
😂😂😂መነሺያችን አማራ መዳረሺያችን አራትኪሎ የአማራ ቅዠት😁😁😁😁😁😁😁
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 29 дней назад
አቤት እግዚያብሄር የመጣ እለት ወየው ወየው አውሬው አብይ ምን ይውጠው ያፈሰሰው ደም የሰራው ግፍ የደሀው እንባ እኔጃ
@ethioptv2015
@ethioptv2015 29 дней назад
Messay yehulu le hulu
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
ዶክተር ምስጋናው አንበሳ አንበሳ አንበሳ የወንዶች ቁንጮ በአንድ ቀን ማንነትህን ተረዳሁ!!!!!!
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 29 дней назад
🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
ከፋፋይ ይውደም
@obangoguta7142
@obangoguta7142 29 дней назад
መጠባበቂያ ግንብ
@JosefBelay
@JosefBelay 28 дней назад
Amhara mhur yemibal yelewum bewetat newu yemnmerawu kengdih !!!!!
@user-ig2cx8tm9v
@user-ig2cx8tm9v 29 дней назад
ጀ/ ል መሳይ የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም አሰተማሪ ናቸው እዳንተ አገር ወዳድ ይኖር ይሆን????
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትና ሽንፈት ነው!!!!!?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 29 дней назад
መሳያችን አንበሳቸን አንበሳችን አንበሳችን
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 28 дней назад
የሰከነ ሰው ነው
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 29 дней назад
Abie Ahemed should never come out from Goregora.
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 29 дней назад
ዶ/ር ምሰጋናው የሰጠው አሰተያየት አጅግ የረቀቀ ትንታኔ ነው ።
Далее