Тёмный

Anchor Media ''ፋኖን ከመደገፍ ውጪ ሌላ አጀንዳ የለም። መኖርም የለበትም። ሌላ አጀንዳ ጊዜው አሁን አይደለም። ስርዓቱ መለወጥ አለበት'' ፕ/ር ተሾመ 

Anchor Media
Подписаться 221 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

27 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 25 дней назад
ትክክል ❤❤ ፋኖን ከመደገፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም ሞት ውርደት ሽንፈት ለአቡሹ አብይ😢
@alexet12
@alexet12 25 дней назад
ፋኖ ብቸኛ ተስፋችን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@am1951
@am1951 25 дней назад
Discussions with Prof Teshome are always extremely interesting and informative. thank you
@user-ms3mj4bf5p
@user-ms3mj4bf5p 25 дней назад
ምን ይሆን መጨረሻው አገሬ ወገኔ ከምንም በላይ ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ😭🤲🤲🤲😭
@dgbh9445
@dgbh9445 25 дней назад
አቋራጭ መንገድ የለንም አማራ ማሸነፍና ማሸነፍ ነው ሁሉም ኢትያ ህዝብ የፋኖን ትግል ይደግፋል ትክክልም ነው ብለው ያምናሉ ጠንክሩ አማራውች ብልፅግናን እያኮታኮታችሁትነው ልትኮሩ ይገባል ከጎናችሁነን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 25 дней назад
Thank you so much Professor there is no other way other than supporting and stand with Fanos.
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 25 дней назад
ድል ድል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት ለባንዳ ድል ድል ድል ለፋኖነት🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁😍😍😍😍🦁💚💛❤👍👍
@ibrahimmolla3597
@ibrahimmolla3597 25 дней назад
በርታ መሳይ የምታቀርባቸው ሙሁሮች በጣም አስፍላጊ ሰወች ናቸው
@YeneneshHabteGiorgis
@YeneneshHabteGiorgis 25 дней назад
መሳይ ጀግናችን ፋኖ ያሸንፋል
@user-yo5jo1fv9l
@user-yo5jo1fv9l 25 дней назад
በርታ መሳይ ለተገፋዉ አማራ ድምፅ ሁኑን❤❤❤
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 25 дней назад
ፋኖን ከመደጋፍ ዉጭ ሌላ አመራጭ የለም።
@yetesfan
@yetesfan 25 дней назад
Thank you Prof., support Fano and help Ethiopians to live in peace and with dignity.
@merimatadese9126
@merimatadese9126 25 дней назад
ስለ ውድማችን ድል ለፍኖ❤🎉🎉🎉
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 25 дней назад
Fano the only way out ፋኖነት ይለምልም 🔥🔥🔥🔥
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 25 дней назад
የፋሽስት የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከአማራ ክልል በአስቸኳይ ውጣ!!
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 25 дней назад
ድል ለፋኖ ድልለፋኖ
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 25 дней назад
በርበሬ ቢወደድ እንበላለን ቃሪያ አላስቀምጥ አለን ያባታችን ባሪያ 🤔 ድል ለንጉሡ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን እንነግሳለን 🤴 💚💛❤️
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 25 дней назад
ከመሳይ እንግዶች ውስጥ ምርጦቹን እንጥቀስ። ሙሉነህ ዮሐንስ፣ የዛሬው እንግዳ አቶ ተሾመና የልሳነ ግፉዕን ወኪል አቶ ቻላቸው።
@Aurora55sara
@Aurora55sara 25 дней назад
Dr. Yonas ጨምርበት
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 25 дней назад
@@Aurora55sara እዛው አንተው ጋር ጨምረው። በኬኛ ዘመን ዮናስ ወልቃይትና ሑመራ ለኤርትራ ይሰጡና አሰብ ይወሰድ ያለ ጸረ አማራ ሰው ነው።
@getachewgedef23
@getachewgedef23 25 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
ቂቂቂቂቂ ሸለፈታምና አህያ ድል አድረሰጎ አያውቅም ቆማጣ በክት አህያ
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 25 дней назад
@@AdamuTadese ante yekept menga enanten eko Fano endekept betenja sayhon bedula eyenedachu yelekekewn video melaw Alem post adrgot eyesakebachu new. Komatama yetaweke new endantena meselochachuh kulkuwalamochu nachuh. Amarana behulum zerf yetadele eje werk new.yhen demo mediyaw Hulu yezegebew new Bilget sayker ye Amaren teff new bebzat mamret yemtfelgew eskemalet. Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk shintam mesakiya
@burhanlolla4903
@burhanlolla4903 25 дней назад
@@Baby-os2bb agamewoch ke balegeie aff,, tenkol ena lebnet lela chilota yelachewim..kenesu aff tekafteh atichilim medeseq bicha new yemisfelgew
@kioskladen
@kioskladen 24 дня назад
thank you so much Mesay for your effort and for your dedication
@miminigussie4971
@miminigussie4971 25 дней назад
ሽባ መንግስት! በቁማቸዉ የሞቱ ሬሳዎች።
@b.6015
@b.6015 24 дня назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopia6721
@ethiopia6721 25 дней назад
ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ፋኖ ጀግኖቻችን አንድ ሁኑ አለበለዚያ ያመጣችሁትን ድል በሌቦች ልትሰረቁ ትችላላችሁ የአማራን ህዝብ ነፃ የሚያወጣው አንድነት ብቻ ነው::
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 25 дней назад
ዳያስፖራ ያለው ወደ 30 ምናምን የአማራ ድርጅት አለ:: ዳያስፖራው አማራ በአንድ ሳይሆን ጥርሰ ወላቃ ሆኖ ፋኖን ይኮንናል:: ፋኖ መሬት ላይ የተሻለ ስራ እየሰራ ነው:: በቅርቡ ወይፋ ያወጡታል:: ይብላኝ ለዳያስፖራው አማራ ምንም ሳይሰባሰብ የረባ ነገር ለህዝቡ ሊሰራ ላልቻለው::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 25 дней назад
Welcome Jegnachin Messay with your guest Professor Teshome
@romiooo0193
@romiooo0193 24 дня назад
Thank you professor TASOhOM🙏❤️
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 25 дней назад
ለመማር ዝግጁ ነኝ ፕ/ር ተሾመ አበበ ሁሉንም እኔ አዉቃለሁ የዉሸት ዶክተሬት ዶ/ር አብይ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 25 дней назад
ኢኮኖሚ አነንዱ ምክንያት ነው። አንድና አንድ የፋኖን ትግል ማፋፋምና ማጠናከር ወሳኙ የትግል ስልት ነውና ሁላችንም ፋኖን እንደግፍ።
@romiooo0193
@romiooo0193 24 дня назад
Mesay mekonnoen hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 25 дней назад
ዋው ፕሮፍ እቅጩን የሚናገሩ ምሁር ኖት። ኢንተግሪቲዎትንም ሳላደንቅ አላልፍም። ጠምዛዦቹማ ሚዲያውን ሞልተውታል፣ ያውም የምሁር ጠምዛዦች።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 25 дней назад
Thank you so much Messay Jegnachin God bless you both. Very interesting interview. Medhanealem Yabertah Messay thank you again
@falkmayer1723
@falkmayer1723 24 дня назад
እናመስግናለን ጵሮኦፌሰር ስለ ትንታኔ መሳይ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@YosefShoa
@YosefShoa 25 дней назад
Messay the great selam selam biyallehu
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 25 дней назад
በጣም ትልቅ ስው ። የተማሩ እና ትሁት ስው ፕሮፌሰር ተሾመ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 25 дней назад
Thanks Thanks Thanks This Is It.
@tesfakindu127
@tesfakindu127 24 дня назад
በርቱ
@RafikaMohamad
@RafikaMohamad 25 дней назад
People will win always
@user-jn7vl6dn7f
@user-jn7vl6dn7f 24 дня назад
የማይጠገቡ አባት ነወት እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!
@negabe7417
@negabe7417 25 дней назад
ትክክል 🙂
@targettube4968
@targettube4968 24 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ።
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 24 дня назад
Wow! interesting detail!
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 25 дней назад
Ayiiiiiiiiiiiyi ante kentu seytan abiy ahmed ali ahun yhen hulu wetader asgebche amaran ecersalew bleh masebh betam yaskal. Abo mn aynet mahyim endehonk yasayal . Ante asedabi .were bcha . yetekeberewn bandirachinin aswerdeh ye keniyan bandira kef asderek. Awaredken. Anjetih ykatel .Endew Emebete Mariyam satasbew yawardh .ante werada.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 25 дней назад
Fanos are our hope lets be united with them
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 25 дней назад
❤❤❤❤
@makemehappy5229
@makemehappy5229 25 дней назад
በፍፁም ይሄን መንግስት ኢትዮጵያን ሊቀይር ሊይሻሽል አይችል እውቀቱም አቅሙም ፍላጎቱም የለውም::
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 25 дней назад
My favorite person, Prof. Teshome! He is the best intellectual I have seen so far as far as economics is concerned. He has all the human elements. He is not like that idiot Yonas Biru.
@abrahammichael2672
@abrahammichael2672 24 дня назад
Respect different views and respectives .
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 24 дня назад
@@abrahammichael2672 Yonas biru is an idiot. He creates a mountain out of an ant hill. Everything he says is against Amhara.
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 25 дней назад
Welcome prof.
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 25 дней назад
I am Muslim fano
@birhanafework9450
@birhanafework9450 25 дней назад
Fano yashenfal wendm Mesay berta fetena lebeg new
@aksh953
@aksh953 25 дней назад
❤❤❤😊
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 25 дней назад
💥💥💥💥💥🔥
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 25 дней назад
ሰላም ወገኖች
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 25 дней назад
በትክክል ክብል ያድርግልን
@Truth-12
@Truth-12 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-ew8ld6jf4h
@user-ew8ld6jf4h 24 дня назад
የአማራ ክልል ብልፅግና ፅህፈት ቤት ሀላፊ የነበረውን አብርሀም አለኸኝን አቅርብልን
@Bwondema
@Bwondema 25 дней назад
He is a real economist.
@user-hm1yb3nj7y
@user-hm1yb3nj7y 25 дней назад
የትም ያለ አማራ ወዳገሩ መግባት አለበት ካልሆነም ባለበት መዘጋደት አለበት ከመንግስት ጋር ባለው አቅም ለመፋለም።
@user-yk6bo6gy2e
@user-yk6bo6gy2e 25 дней назад
መንግስት አቅም የለውም ወገኖቻችንን ይማግዳል። ውንድም ክፕውንድሙ ያጋድላል። ፋኖ ያሽንፋል።ይሄን ጥቁር ፋሺሽት አብይ ለማስወገድ እንድ ወንድ ይጥፋ ይሄ ዲያቢሎስ ከተውገደ መገዳደሉም ያቆማል።መፍትሄው ይሄንን ጅኒ አብይ እስ ከ መጨረሻው መገላገል።😊
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 25 дней назад
Amhara is the best in ethiopia😮
@beleteg207
@beleteg207 25 дней назад
ገበሬው በሸኔ ምክንያት ተፈናቅሎ ባለበት ሁኔታ የምን ምርት አለ ገበሬው በራሱ ተርቧል
@youalesh1
@youalesh1 23 дня назад
Good discussion. But I don’t think I clearly understood the 18.1person on average each person support. I would say 3-5 but 18.1 is a lot. Anyone understand the professor analysis on that?
@user-hm1yb3nj7y
@user-hm1yb3nj7y 25 дней назад
ማለቴ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ ባሁን ሰአት 75% ይሰማኛል።
@almazejigu2461
@almazejigu2461 25 дней назад
እንመሰግንልንፕሮሬሰር ተሸመአበበ የልባችንን ስር ነገርሁናል ምንም ጥያቄ የለም ፋኝና ን ከመደገ ፍ በስተርኡትዬጺያንና ህዝቦዋን ነዓ የሚያወጣው ፋኖ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gishukebede8227
@gishukebede8227 25 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት !!
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 25 дней назад
ደደብ ነህ /ነሽ ምስኪን የድሀ ልጅ በ3 ቀን ስልጠና ነው መከላከያ የምትሉት እዛ እየሄደ ይረግፋል እደ ቅጠል ሳይወዱ በግድ መከላከያ አይባልም
@b.6015
@b.6015 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tolashtola6224
@tolashtola6224 24 дня назад
ጀዝባ አንተን ብሎ ለአማራ ተቆርቋር በአማራ ልጅ ደም ጎፍንድ ልቀም አንተ አማራ ዱሮውንም ሰው ያለውን አይሳሙም በግንድ ብቃቃሉም አይበስሉምና በርታ ለእናንተ የገቢ ምንጭ ነቸው።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 25 дней назад
ፋሽስት ብልጽግና መንግስት የደርግ መርህ እንደ ገና እየተገበረ ነው።በጉልበት ወጣቱን እያፈሰ ወታደራዊ ስልጠና በመሥጠት ለፍጅት ወደ አማራ ክልል እያጓጓዘ ይገኛል።
@send2dawit
@send2dawit 25 дней назад
Unicef just moved its office from NYC to Kenya.
@viber907
@viber907 25 дней назад
Mekmess newa, men yederegal😢
@Askutezu1977
@Askutezu1977 25 дней назад
Foreign aid politics has four rezones.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 25 дней назад
Why not The Amhara develop their own region first? Exploiting others not democracy! 😮
@woubit246
@woubit246 25 дней назад
Actually, Messy is correcting him again and again?
@Askutezu1977
@Askutezu1977 25 дней назад
Prof. የFAO ሪፖርትን ነዉ ምሳሌ የጠቀሱልን Loards of poverty መጽሐፍን አይተዉታል?
@user-gl1lm3wb9o
@user-gl1lm3wb9o 19 дней назад
መሳይ ክበርልን
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 25 дней назад
አብይ ያቋቋመው የምክክር ኮሚሽን ገለልተኛ ሊሆን ስለማይችል፤ የጊዜ መግዣ እንጅ ተቀባይነት አይኖረውም። ነፃነት የሌለው ተቁዓም ስላልሆነ የብልፅና አገልጋይ የተቋቋመ መሆኑን ሁሉም ወገን የተረዳው ሀቅ ነው።ፋኖን መከፋፈልና ከተወሰነ ቡድን ጋር የመደራደር ሙከራ ይከሽፋል!
@et2507
@et2507 25 дней назад
ፍሊጶስ ====== ወዶ የጠላ ሰ... የቆረጠ ሃሞቱ ርቆ ይሔዳል ኣያሳይም ፊቱን የናቀ ይናቃል የተናቀ ያስንቃል........ አፍታሙ ሪችሞንድ ነ በመጣፍ ህግጓት:: ማልዶ ለዀዴ ሰ ቀድሞ ለተነሳ ሩቅም ኣይዶለ ቅርብ ነ በለሳ እንኪ እንካ እንኩ ኣሜን
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 24 дня назад
???????
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 25 дней назад
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@EskendrAberha
@EskendrAberha 25 дней назад
Y
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 25 дней назад
Amara is great
@Mekelakeya
@Mekelakeya 24 дня назад
GAME OVER ፉን ፉን
@maruhailu2019
@maruhailu2019 25 дней назад
War is the profitable business.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 25 дней назад
Unless you are not exploited by feudal nothing works ?
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 24 дня назад
አይ ወፈፌ ብልግና ነገር መጠምዘ ዝሽ ነው ባንቺ ቤት 🤣🤣🤣🤣
@DeseFikado
@DeseFikado 24 дня назад
መሳይ የሚጠይቀዉን ጥያቄ ፕ/ሩ ጥያቄዎችን በደንብ አይመልሰም ልብ ሳይል ዝም ብሎ ያልፈዋል ወይም ሸፋፍኖ ነዉ የሚያልፈዉ
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 25 дней назад
I
@user-tk7ye7db4o
@user-tk7ye7db4o 19 дней назад
Ten stages of genocide: 1. Classification 2. Symbolization 3. Discrimination 4. Dehumanization 5. Organization 6. Polarization 7. Preparation 8. Persecution 9. Extermination 10. Denial These are the scientific and political definitions. They are not the legal definitions as recognized by the international community tasked to deal with such issues. Mass murder is the term applied generally. As you can see from the enumeration above, I have used these terms in my own presentation on genocide in Ethiopia. Please don’t misrepresent my point of view. Not interested in the views of ጠምዛዦች።
@achzewde9731
@achzewde9731 25 дней назад
የቀድሞ ምስራቅ አውሮፓ እገራት እንዳሁኑ democratization ሳያካሂዱ በምን ወደቁ?
@user-hm1yb3nj7y
@user-hm1yb3nj7y 25 дней назад
መሳይ አትጠራጠር የፃፍኩትን ካነበብክ የአፍሪካ ህብረት ሁሉ አደጋላይ ነው አትጠራጠር።
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn 25 дней назад
ገጥመናል ገጥመናል
@wosensegedmoges1475
@wosensegedmoges1475 25 дней назад
Ere messy ebc lay Arega kebade Emibal Shntam kerbal min edemil negeren
@user-hh7qj8nl5v
@user-hh7qj8nl5v 25 дней назад
መሳይ ድምፅህ አቀራርብህ እራሱኮ ድሽቃ እንዴሆነ ታዉቃለህ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 25 дней назад
😢😅😢😅😢😢😅😢😢😅😅😅😢
@woubit246
@woubit246 25 дней назад
It is sad this person, he said no genocide so far?
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 24 дня назад
That is not what he is saying listen properly .
@Shanko12
@Shanko12 24 дня назад
He did not say that
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 25 дней назад
ከቅርብ ጊዜ ዩን ኢሲኤ እና ኤዩ (UN ECA ) & AU ከአአ የሚነሱበትን መንገድ ያመቻቻሉ።እነሱን ተከትሎ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ይለቃሉ ። በእነዚህ ምክኒያቶች ሁሉ ነገር ወደ ናይሮቢ ይዞራል ።
@LegasMamo
@LegasMamo 23 дня назад
ሲኖዶሲነ አገር ዬመምራት ኣላፊነት ዬኛ ብቻ ነዉ ያለ መግስት ሌላ ምን ቅርዉ፡ትነስ ኣማራ ከያለህበት፡
@user-dg1ng1zt5x
@user-dg1ng1zt5x 25 дней назад
ብር በመንግሥት እየታተመ እየተበተነ እንዴት በኢኮኖሚ ይወድቃል ???
@Shanko12
@Shanko12 24 дня назад
Printing money very dangerous thing for the economy might save a few things for temporary… in the long run affecting inflation, interest rate and growth.. cost of goods will be unstable….
@woubit246
@woubit246 25 дней назад
He thinks, so far genocide did not happen???
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 24 дня назад
Can you listen properly first before you start to twist what he is saying . He is talking about how the international agencies define things therefore he is trying to explain how to put things together to pressure these agencies . Listen properly ላይ ላዩን አትጋልቢ
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 25 дней назад
ለመን ነው የምትቀባጥሩት ለኢትዮጵያውያን ለአድዋ ጀግናልጆች አለመሆኑ ያስደስታል
@TesfayeAdem-dh1bf
@TesfayeAdem-dh1bf 24 дня назад
ውድ መሳይ አድ ማስታወሻ፦ወያኔ እንኳ በአቅሟ በ1983ዓ/ም አ/አ ገብታ"ከአሁን በኋላ መግስት ነኝ"ባለች በ6ኛ ወሯ ላይ በጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ለሁሉም የመግስት ሰራተኛ የ55ብር የደሞዝ ጭማሪ አድርጋ ነበር፣ አብይ አህመድ ግን የተረጋጋ መግስት ተረክቦ እነሆ በ6ዓመቱ አድ ጊዜም የደሞዝ ጭማሪ አድርጎ አያውቅም፣ በአንፃሩ ኑሮ 10000%አድጓል፣ይሄ ምን ያሳያል ሲባል አብይ ለህዝብ ያለውን የጥላቻ ጥግና ያለውን ነቀት ነው፣😭😭😭😭😭😭😭😭☦️☪️☦️☪️☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 25 дней назад
You compare USA to Ethiopia ,, does not make sense 😮
@AbebeSimeneh
@AbebeSimeneh 25 дней назад
Mesaye please don't again invite doctor yonas,he is fake rather invite prof.Teshome.
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 25 дней назад
Useless actors of End Times Drama
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 25 дней назад
አገዛዙ በሁሉም ነገር አሽናፊ ይሆን የነበረው የአማራ ልዩ ሀይልን ትጥቅ ባያስፈታና የሠራቸው የሴራ ግድያዎች ባይጋለጥበት ነበር። እንዴት ማንቁርቱን ይዞ ከቤተመንግስት ያወጣው የነበረውን ፋኖውን አማራን ኢትዮጵያዊውን እንዴት ይወጋል። እንዴት ከህወሃት 1.2ሚሊዮን ወገናችን ጋር ያብራል። አማራውን አይደለም ትጥቁን ቀበቶውን አስፈታለሁ ብሎ ጄኖሳይድ ያውጃል።
@bkale6181
@bkale6181 19 дней назад
Fool fano
Далее
СТРИМ ► Elden Ring - Shadow of the Erdtree #1
4:21:06
ESAN TV ምክክሩ እና ጦርነቱ Thu 20 May 2024
1:04:28
СТРИМ ► Elden Ring - Shadow of the Erdtree #1
4:21:06