Тёмный

Anchor Special ቢቢሲ ያጋለጠው የብልጽግና የሚዲያ ሰራዊት የሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግር ስርጭት 

Anchor Media
Подписаться 272 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@yohanishabite
@yohanishabite 4 месяца назад
አቤቱ የብልፅግና ጉድና ውሸት ማን ይገላግለን።መሣይ ዕድሜና ጠና ያብዛልህ።❤❤❤❤❤❤
@hfteh3659
@hfteh3659 4 месяца назад
ድልለአማራፋኖ ሞት ለብልፅግና
@TotoFarawu
@TotoFarawu 4 месяца назад
የብልፅግናን ግማት መስማት ሰለቸኝ ፣፣
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
👍❤🎉
@Samitrghh
@Samitrghh 4 месяца назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@m.bedane7442
@m.bedane7442 4 месяца назад
@@Samitrghh አንተ ኮተት ውጣ ከዚህ የውሸት ፕሮፓጋንዳህ አትን-
@nabeela4979
@nabeela4979 4 месяца назад
​@@Samitrghhkoshasha ante ye bltgna ashiker zm bleh atachiberbr eyekelakelk
@nanimeba9802
@nanimeba9802 4 месяца назад
​@@Samitrghhኢቺ ሶዮ ከትላንት ጀምሮ ይቺን ፁሁፍ ይዛ እዛም እዚም ትፓስታታለች ማን ልኳት ነው ግን?
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 4 месяца назад
ድል ለፋኖ
@Sigma-A
@Sigma-A 4 месяца назад
Abichu King የሚል ኮሜንት ሲበዛ ጠርጥሬ ነበር 😛😛😛
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ 4 месяца назад
እኔራሡ አብቹ ኪግ ሢሉ አይቸ ገርሞኝነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Sigma-A
@Sigma-A 4 месяца назад
@@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ 😛😛😛😛
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 4 месяца назад
ላይክ ማድረጋቹሁን አትርሱ ወገኔ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 4 месяца назад
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 месяца назад
የአለም መንግስት ይህንን ያህል መረዳታቸው ጥሩ ነው
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 4 месяца назад
እይ እብይ አገራችንን እፍርስካት ግፍ በልጅችህ ይድርስ።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
Amnnnnnnn
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 4 месяца назад
AMEN!!!!!!!!!!!
@emiMulu3610
@emiMulu3610 4 месяца назад
ይህ የBBC ጹሁፍ በእንግሊዘኛ ትርገም ተጽፎ ለነጮች መቅረብ አለበት። አለም ይወቀው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@fghhh8660
@fghhh8660 4 месяца назад
መሳይ ውለታህን መቸም ቢሆ እትዮጵያ አድቀን ትከፍል ይሆናል በርታልን ከድርሻህ በላ እየሰራህ መሆኑን እናውቃለ ወድማችን በርታ በርቱልን
@AlemuBekele-td4lq
@AlemuBekele-td4lq 4 месяца назад
መሳይ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የበርታክ በነገራች ላይ ከመቼዉም የበለጠ ኢትዮጵያ ትንሣኤዋ እየቀረበ ነዉ ትንቢቱ ነዉ እየተፈጸመ ያለው የአህዛብ መንግሥት ይገዛል ይላል ፈጣሪ ልብ ይስጠን ያንቃን ተኝተናል መሳይ
@sayidsudan9487
@sayidsudan9487 4 месяца назад
መሣይ መኮነን ብርታልን
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ😢
@hope8216
@hope8216 4 месяца назад
"ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።" [ የሉቃስ ወንጌል 12:2-3]
@jfdy3618
@jfdy3618 4 месяца назад
መሳይበረታ እግዚአብሔርይፍረዳል💚💛❤️
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 4 месяца назад
ድል ላአማራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Desalgi
@Desalgi 4 месяца назад
በርታልን በሳይ መኮነን
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 4 месяца назад
አንተ አዉሬ መሪ በልጆቺህ ግፍ ይድረሥብህ ሥራህን እሚሥረሣ ሀዘን ሀሣብ ይሥጥህ መሣያቺን በርታልን ወንድማቺን ድምፅህ እራሡ ይናፍቃል
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 месяца назад
ብልፀግና የዉሽት መንድረ ነዉ
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 4 месяца назад
Thanks. ይሄ ውይይት ደግሞ ደጋግሞ ቢቀርብ ትልቅ መልእክት ይኖረዋል!!!
@hope8216
@hope8216 4 месяца назад
"ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።" [መጽሐፈ ምሳሌ 28:13]
@romiooo0193
@romiooo0193 4 месяца назад
Thank you mesay mekonnoen 🙏💚
@EfremMngst
@EfremMngst 4 месяца назад
በጣም ያሳዝናል በአንድ መንግሰት እዲህ የጥላቻ ዘመቻ መክፈት ምን አይነት ወድቀት እደገጠመው ማሳያነው
@dmx3674
@dmx3674 4 месяца назад
ብልጽግና አልቆለታል !
@saraepherm7144
@saraepherm7144 4 месяца назад
እንደው ምን ጉድ ናቸው እነዚህ ሰገጤ ከወያኔ ብሰው ተገኙ እኮ 😢 እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 4 месяца назад
መሳይ እናመሰግናለን
@GetachewTerfneh
@GetachewTerfneh 4 месяца назад
ድልለተጨቆነዉ ታግሶለኖርዉ ለአማሀራ ህዝብ ድል ለፋኖ እዉነት ያሸንፋል
@alemyimere
@alemyimere 4 месяца назад
እግዚአ ማለቂያ የለሌው ጉድ አሁንስ እረፍት አጣን ምን ቀረ ያልሰማነው 😢
@adeshrska6601
@adeshrska6601 4 месяца назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 4 месяца назад
ፋኖ ግማሽ አድአበቤ ነው ንቁ አትሸወዱ ህዝቡ ንቃ❤❤❤❤❤❤
@kopra6447
@kopra6447 4 месяца назад
ምን ቀረን ያልሠማነው አብይ ከመጣ አላህ ያንሣልን መሣይ ወንድማችን በርታ ድል ሐፋኖ
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
AMNNNNNN❤
@zenebualemayehu8090
@zenebualemayehu8090 4 месяца назад
የብልፅግና የፌስቡክ ሰራዊት 5ክፍለ ጦር ምክትል 50አለቃዎች
@assayeewnetuazale5446
@assayeewnetuazale5446 4 месяца назад
በጣም እኮ ያሳፍራል።
@m.bedane7442
@m.bedane7442 4 месяца назад
እባካችሁ ላይክ አድርጉ please 🙏🏽 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 4 месяца назад
አማራ ንቃ ምንግሰት የአማራን ህዝብ በምን እይታ እንዳዩት አላቅም የአማራ ህዝብ ኢቶጰያዊ አይደለም እንደ በወዳ በወድህ ማሰጨፍጨፍ
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 4 месяца назад
ድል❤ፋኖ❤ፊሕትሕ❤አሐገሐሪሕ❤ዎደሐጂሕ❤ሐቅሕ❤ኢሕዉሁነሐትሕ❤ተሐነሐገሐሪሕ❤አሐገሐፋሐ❤አሐቶ❤❤ ተሐዬሄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iam-amhara
@iam-amhara 4 месяца назад
አማራዬ እናሸንፋለን💚💛💖💪💪💪💪💪
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 4 месяца назад
መሳይ ወንድማችን እውነትን እግር ከግር እየተከተልክ ታጋልጣለህ ተባረክ
@yhhih3709
@yhhih3709 4 месяца назад
ቁሻሻመንግሰት፣፣፣ኢትዮብያምንጣለብሺ ወራዳአብዪ፣፣፣፣እድሜህዪጠር
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
Amnnnnn
@iam-amhara
@iam-amhara 4 месяца назад
፡ድል ለፋኖ ይሁን በርታ መሳያችን ትንታጉ ጋዜጣኛችን💚💛💖💪💪💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 4 месяца назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪 ህዝብን ያሸነፈ ከንቲባ የለም
@tzm6910
@tzm6910 4 месяца назад
BBC እናመሰግናለን ።
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 4 месяца назад
ምን ይገርማል ከዚህ የማፍያ ስብስብ ምን ይጠበቃል!?
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 месяца назад
አብይ አህመድ በስንቱ ተዋርድክ 😂😂 እንኳን ሀገር መንድር መምራት የማትችል ከንቱ ስው 😂😂😂
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 месяца назад
ይህም ሆነ የሮይተርስ ማስረጃ ነገ አብይና ፓርቲው ለሚያደርገው ጀኖሳይድ ፍርድ ማስረጃ ነው ነገ ለፍርድ መቅቡ አይቀሬ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 месяца назад
ትክክል ነህ በራሳቸው ላይ መረጃና ማስረጃ እያከማቹ ነው።
@godisgood3876
@godisgood3876 4 месяца назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@MuluSami
@MuluSami 4 месяца назад
ምን ብልፅግና ነው ብልግና ቢባላ ለራሱ ይበዛበታል ዘረኝነት ይቁም
@annesirena3155
@annesirena3155 4 месяца назад
የቢቢሲ ማስረጃ ዛሬም በጉራጌ ይፈትሽልን
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 4 месяца назад
ወራዳ ዱርየ እግዚእብሄር ያውርድህ።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
AMNNNNNNN
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 4 месяца назад
ገናከፌስብክአይደለም ገናከአገሪይጠፍሉ ድልለፍኖ
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад
AMNNNNN❤
@tigitube9484
@tigitube9484 4 месяца назад
ይታወቅ ነበርኮ አሁን አሁን በጥናት ስለወጣ ነው እንጂ
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 4 месяца назад
ድል❤ፋኖ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕሚሕሮ ኪሕሬሄዚሕ❤ነዉ አሐቡሕይሕ❤ኦሮሞ❤ሰሐዬሄንሕ❤ኦሮሞ❤ልሕጂሕ❤ኢሕሲሕከሐልሕጂሕ❤ትሕዉሁድሕ❤ኢሕሲሕከሐ❤ትሕዉሁልሕድሕ❤አሐሰሐደሐቡሕ❤ጠሐበሐሰሐ❤አሐሲሕቀሐመሐጠሐ❤ አሐቡሕይሕ❤አሐይሕሚሕሮ❤አሐጥሕትሕ❤ኢሕዴሄ❤ዎሐጠሐ❤ዎሕሸሐ❤ነዉ❤ መሐሚሕለሐጨሐ❤ዬሄሌሄሚሕ❤ አሐቡሕይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕነሐትሕ❤ተሐፋሐዶለሐተሐልሕ አሐቡሕየሐ❤አሐመሐራሐ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ❤ሲሕለሐሆኔ በሐነሐፊሕ❤ተሐጠያሐቅሕነሐትሕ❤ዬሄትሕሚሕ❤አሐመሐጠሐሎ❤ ቡሕለሕሚሕ❤ዬሄሞትሕ❤ፊሕድሕ❤ ይሕፋሐራሐደሐልሕ❤ አሐመሐራሐ❤ቡሕቶይሕ❤ሌሄለሐ❤ኢሕትዮጵያሐ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ነሐፊሕሲሕ❤መሐንሕሚሕ❤አሐይሕቶሄሕሚሕ አሐመሐራሐ❤ቀሐቶ አሐቡሕይሕ❤ትሕግሕራሐየሕንሕ❤በሐድሕሮንሕ❤ዬሄደሐበሐደሐበሐ❤ዬሄትሕግሕራሐየሕ❤ተሐመሐሪሕ አሐመሐራሐ❤ኪሕልሕ❤ተሐመሐሪሕ ዎለሐገሐ❤አሐመሐራሐ❤ቤሄሬሄሰሐቡሕ ነሐፊሕሲሕ❤ሁሉ❤ተሐጠሐያሐቅሕ❤ አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ነዉ አሐሸሐበሐሪሕ❤አሐቡሕየሕ❤ነዉ ገሐደሐይሕ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ አሐቡሕይሕ❤ነዉ አሐመሐራሐ❤ድል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 4 месяца назад
በእውነት ሀገሪቱን ዝብርቅርቅ አደርጉብን መጭውን አናውቅም
@mustaafathecat8222
@mustaafathecat8222 4 месяца назад
አብይ የውሽት አባት እግዚአብሔር እሱን እሳቱን ከሰማይ ያውርድበት :: እሱ የማንኛውም ሀይማኖት ተከታይ እይደለም:: ልብስ የለበሰ ዲያቦሎስ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 месяца назад
አብይ ራሱ ሰው ሳይሆን በቁሙ የሚሄድ ውሸት ነው።
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 4 месяца назад
የፖለቲካ ደጋፊ ከሌለው ምን ሊደረግ ይችላል እንደ ሴባራ ጋን ከመጮህ ውጪ የራሱ ድምጽ ለራሱ🫤🫤🫤
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 месяца назад
ብልፀግና ተቀባይንት ካአጣ ቆየ እንኮ
@saheleselase3
@saheleselase3 4 месяца назад
አዲሱ የሚዲያ ሠራዊት.ቢቢሲ ያጋለጠው. ሰዎቹ ምንየህል እንደተረበሹ.ያሳያል ሲል አጋልጧል
@HenAddis
@HenAddis 4 месяца назад
ጋዝጠኛ መሳይ መኮንን እራስህ የማይሸነፍ ሌላ ብርጌድ ነው የሆንክባቸው ::
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 4 месяца назад
ይህን እውነታ ለብዙ ኢትዬጲያውያን ለማድረስ ላይክ ማረግ አይፋጅም
@DanachewAndargi
@DanachewAndargi 4 месяца назад
ዘመቻ BBC ተጀምሯል😂😂
@redeatnigatu8770
@redeatnigatu8770 4 месяца назад
ወንድሜ መሳይ በሃገራችን ጉዳይ ለምታደርገው የተደበቁ የሚመስሉ ነገሮችን እና መረጃዎችን በየእለቱ በምታቀርበው መረጃ እጅግ በጣም አመሰኘሃለሁ ነገር ገን ቪዲዎው ላይ ስለምትነግረን ጉዳይ ለማዳመጥ እስክሪኑ ላይ በድግግሞሽ የሚታየውን ነገር በታቆምልን ይሻላል
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 4 месяца назад
ይሄ ልክ ነው እንኴን ሌላው እኛም ባቅማችን ኮሜንት ስናነብ ተመሳሳይ መልእክት የሚልኩት ብዙናችው
@DesalegnMelese-ve2mr
@DesalegnMelese-ve2mr 4 месяца назад
M"M❤❤❤❤
@DesalegnMelese-ve2mr
@DesalegnMelese-ve2mr 4 месяца назад
M"M❤❤❤
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 4 месяца назад
ገና5አመትየሰራውግፍይጎለጎላል፡እግዚአብሔርአለለተገፍትድሉለአማራ፤ድልለፍኖ
@asmara3973
@asmara3973 4 месяца назад
እኛ ሥት አመት የቁጠብነው ቤት ተከልክለን ለነዚ አሽባሪውች የአብይ ካድሪውች የቁጠብነው ብር አላገኘን ኩድሜኑም አላገኘን እኛ በቁጠብነው ብር የአብይ ካድሪውች ኩድሜኑውን ታደላቸው እግዝአብሄር ይፍረድ😢😢
@AmanAmuniki
@AmanAmuniki 4 месяца назад
ሀሳባቸዉን ሳትቀበል ቀርተህ አሉታዊ ግን እዉነት የሆነ ሀቅ ይዘህ በብል * ግና ፓርቲም ይሁን በዘዋሪዎቹ ገፅ ላይ ስትፅፍ የሚንበጫበጭብህ ፍርፋሪ ለቃሚ ቡችላና ዲቃላ ብዛቱ የት የሌለ መሆኑን እኛም ካወቅን የቆየና ቢሆንም BBC የበለጠ ገመናቸዉን በማጋለጡ እናመሰግናለን
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 4 месяца назад
like
@romiooo0193
@romiooo0193 4 месяца назад
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 4 месяца назад
❤❤❤❤
@teddy7551
@teddy7551 4 месяца назад
Abiy Olf regime cadres ,Rip
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 4 месяца назад
ባንዳ ናትናኤል መኮነነንን አንዱ ነው?
@meharimena8093
@meharimena8093 7 дней назад
🎉🎉
@Samitrghh
@Samitrghh 4 месяца назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@alem8640
@alem8640 4 месяца назад
Mesay enameseginalen
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 4 месяца назад
አይ የብልጽግና ውርደት😂
@negwajemal3662
@negwajemal3662 4 месяца назад
የአብይ አህመድ ወሸት እና ቅጥፈት የአለም ማህበረሰብ አውቆታል
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 4 месяца назад
ቆየ እሄ ነገር መሳይ ሀገር ውስጥ በነ ስዩም ተሾመ በነ ናትናኤል ሲሳይ አጋንት አበበ ቶሎ አንድ የጃጀ ሽማግሌ ኮር ዳዊት የሚባል የሞተ ሽማግሌ አለ በተለይ በተለይ ጀርመን ሀገር የምትኖሩ ኢትዩጰያዊያን ኮር ዳዊት የሚባል የሀሰት ትንታኔ ላይ የሚሰጥ ሽማግሌ ላይ የአማራ ልጆች ወይም የትግራይ ልጆች ያነጣጠረው በሁለቱ ቤሄር ነው እርምጃ ቢወሰድበት እወዳለው አደራ ለሁሉቱ ቤሄር
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 4 месяца назад
እንደ ቃየል ተቅበዝብዞል የስው ደም ኣንቀዥቅዥህ።
@menberekebede3342
@menberekebede3342 4 месяца назад
I was wondering when i saw onoy positive comments in most of their pages. I knew it!!!
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 4 месяца назад
አብቹ ወጥ በወጥ ሆነች ለምን አይወርድም ምን አይነት ጨቅላ የሆነ ሰው አጋጠመን
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 4 месяца назад
እብይ የኢትዩጵያ ህዝብ ወዶህ በተለይ እማራውና እድስ እበቤው እንተ ዘርኝነት ስታስፍፍ ተበላህ ማንም እይፍልግህም እብድ ውሻ ማለት ነህ።
@girmagashu8730
@girmagashu8730 4 месяца назад
ብልጥግናዉ ብልግና ሆነ እና ተቸገርን እኮ ጎበዝ…..ለማንኛዉም የፈለገዉን ቢያደራጅ/ቢደራጅ ዉርደቱን ታቅፎ መንኮታኮቱ አይቀሬ ነዉ፤፤
@andud9200
@andud9200 4 месяца назад
መንግስት ላይክና ሼር አርጉኝ ኪኪኪኪኪኪኪ😂
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 4 месяца назад
ድል❤ፋኖ❤ጠሐከሐራሐ❤አሐበሐትሕ ጠሐከሐራሐ❤ልሕጂሕ❤ይሕዎልሕደሐልሕ❤ ደሐከሐመሐ❤አሐበሐትሕ❤ደሐከሐመሐ ይሕዎሆደሐልሐ❤ ኦሮሞ❤ጨሐከሐ❤ከሐቡሕት❤ግሕመሐልሕ❤ይሕጠሐቡሕቀሐልሕ❤ኢሕጂሕ❤ ዬሄትሕ❤ነዉ❤ኢሕዴሄሚሕልሕልሕኪሕ ኢሕዴሄ❤ሐጤሄ❤ቴሄድሕሮሆሲሕ ኢሕዴሄ❤ተሐፊሐሬሄ❤ ኤሄዴሄ❤ዘሐዉሁድሕቱሁ❤ ኦሮ❤ሲሕጠሐንሕ❤ዬሄትሕ❤ዬሀዉሁቀሐልሕ❤አሐሲሕተሐደሐዲሕሮ❤ አሐየይሕችሕልሕሚሕ❤ኦሮሞ ጨሐከሐለሐይሕ❤ዬሄግሕመሐልሕ❤ዎሆተሐትሕ❤ይሕጠሐጠሐልሐ❤ኢሕጂሕ ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤ሚሕልሕልሕኪሕ አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤ሚሕልሕልሕኪሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 4 месяца назад
Messie
@AmarekinduFetene
@AmarekinduFetene 4 месяца назад
ፍኖከአፍጫውደርሷል
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 4 месяца назад
The Veil has been lifted no more Secret the dark has been drifted 🙏🏽 for explaining this party is crumbling
@derejezewdie1111
@derejezewdie1111 4 месяца назад
የኢትዮጵያ መንግሥት ቡሽቲ ነው።ቡሽቲ ሲታወቅበት ጤነኛውን(ያወቀበትን)ሰው ቡሽቲ ነው በማለት በረቀቀ በተማሩና በህዝብ አንቱ የተባሉን ሰው በማሳት ማስነገርና ከህብረተሰቡ እንዲገለል ተሰሚ እንዲያጣ ማድረግ ነው።አብይና አገልጋዬቹ ቡሽቲ ናቸው። ሀቅ!
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij 4 месяца назад
እሱ አንድ ነገር ሲለቅ ኮሜቱ እኮ ንገስልኝ ጀግናች በቃ በሙሉ ውዳሴነው 😂😂
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 4 месяца назад
ቢቢሲ ያጋለጠው እጅግ ትንሹን ብልፅግና ከዚህም በላይ ወንጀል እየሰራ ነው
@gech12man
@gech12man 4 месяца назад
Abiy ahemed is genocider
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 4 месяца назад
😢😢😢❤❤❤
@user-vj4bx8qf1s
@user-vj4bx8qf1s 4 месяца назад
መሮጫው ዱባይ ናት እዛ ይሄድና ጎርፍ ይወሰደው
@abse4305
@abse4305 4 месяца назад
ወራዳ መንግስት
@bjddjndjxj646
@bjddjndjxj646 4 месяца назад
አይ መሳይ አይ ድምጽ እንወድሀለን አትጥፋ
@mustaafathecat8222
@mustaafathecat8222 4 месяца назад
እትዮዽያ ውስጥ ለሚደረገው ውንጀል ግድያ አብይ በቀጥታ ተጠያቂ ነው አብይ ሳያውቅ የተደረገና የሚደረግ ምንም ነገር የለም
@ZerihunTesfaye-us5qu
@ZerihunTesfaye-us5qu 4 месяца назад
በፌስ ቡክ ሠራዊት ሀገር አትመራም በእውነት እንጂ
@haileruffo2863
@haileruffo2863 3 месяца назад
የሚዲያ ሠራዊት በአዲስ አበባ ብቻ የታጠረ አይደለም እስከ ታች ክልል ዞን ወረዳ ቀበሌ መንደር ድረስ የደረሰና እየተተገበረ ያለ ነዉ፡፡ እንኳንም ቢቢሲ አጋለጠዉ፡፡
Далее