Тёмный

Anchor Special የጢስ አባይ ቃልኪዳን 

Anchor Media
Подписаться 199 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 377   
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 15 дней назад
መሳይ ተባረክ የአብይን ሱሪ አንተም እንደፋኖወቹ ሁሉ አስወልቀኸዋል አንተም ጀግና አርበኛ ፋኖ ነህ ትግሉም ድሉም የራስህ ነው
@baibai3786
@baibai3786 15 дней назад
ተውንጅ 🤣🤣 አብይ የላከው ሰላይ ነው spying 101 ተማር
@maresketafff2901
@maresketafff2901 15 дней назад
እውነት
@romiooo0193
@romiooo0193 15 дней назад
Yessss ❤❤❤❤
@photography6969
@photography6969 15 дней назад
Ere😂😂😂
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 15 дней назад
Mesayachen❤️
@robely8853
@robely8853 15 дней назад
ጀግናው ፋኖ! ከእኛ ጋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለው።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 15 дней назад
መሳያችን የኛ ጅግና የአብይን ሱሪ እያስፈታሄው ነው ያንተን ዜና ባየ ቁጥር በሱሪው እየሸሄው ነው 😂😂😂 ዱርየ ሀገር መምራት አይችልም
@yaredteshome9603
@yaredteshome9603 15 дней назад
​@@usahandsoffethiopia8486😢😢😢😢😅
@Dayeda
@Dayeda 15 дней назад
Gelrte😂😂😂😂😂😂
@miminigussie4971
@miminigussie4971 14 дней назад
@@Dayedaእያረሩ መሳቅ። 😁
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 14 дней назад
Aye tebabe mechem aydenem 😂​@@Dayeda
@Mic4584
@Mic4584 15 дней назад
መሳይ ብቻውን አንድ እዝ ነው! Thank you Messay for everything you do!
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 15 дней назад
እኔስ አዳድ ቦታ ላይ ሲቃወሙት ለባዳ አሳልፎ እየሠጠነዉ መረጃ ሲ ዉስጤ እየተጠራጠረ ነዉ የጠላት ወሬነዉ እዴ
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 15 дней назад
የፋኖችን መሪወችን ያሉበት ቦታ እሚሳውቀው ነገር ደስ አይልም
@zewisdom4822
@zewisdom4822 14 дней назад
@@yeshiworkabeje1248 ምን ወታደሮችጋ ተፋየውኮ ነው ያሉት! ራሳቸው ካልነገሩት እሱ እንዴት ያውቃል? እነሱ ደግሞ ሚነግሩት የሚድያ ሰው መሆኑን አውቀው ነው። የፋኖ ወታደር ካንች ይልቅ ጅል ይመስልሻል መሳይ የሚድያ ሰው መሆኑን እያወቀ ሚነግረው?
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 15 дней назад
መሰይ ጀግናችን የነፃነት አርበኛ የአብይን ጉድ ፈልፍሎ ያሰጠዋል ምንም ቃል የለኝም ላንተ ትግል!!
@zewisdom4822
@zewisdom4822 15 дней назад
መሳይ በብልፅግና ላይ ያደረስክበት ኪሳራ የብልፅግና ሚድያወች ሁሉም ተደምረው አንድ ብቻህን አልቻሉህም። ብቻህን ደምስሰሀቸዋል! አንተ ለአማራ ህዝብ የክፉ ቀን ልጅ ነህ። ጀግናው የሚድያው ፊልድ ማርሻል ጠቅላይ አዛዥ ፋኖ መሳይ 💪
@wowwoww2333
@wowwoww2333 15 дней назад
ፈጣሪ ይመስገን አማራ ነኝ ጀግናው ፋኖ ድል ለፋኖ
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 15 дней назад
የኢትዮጵያ አምላክ የት ሄደና! ትክክል
@user-xy7um8er1p
@user-xy7um8er1p 15 дней назад
ሰላም ለሀገሬ ክብር ለፋኖ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አንብባችሁ ስትጨርሱን አንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት አድርጉ አላህ ከናንተጋ ይሁን ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ❤❤❤🎉🎉
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 15 дней назад
❤❤❤❤
@user-fo6fw2pb7l
@user-fo6fw2pb7l 15 дней назад
♥️♥️♥️♥️♥️
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 15 дней назад
አማራነታችን❤❤❤❤የእምነታችን ማሰሪያ ገመዳችን ነዉ። ወለጋ ሲገድሉን አማራ ናቸዉ ብለዉ እንጂ እስላም ክርስቲያን ብለዉ አይደለም። ዛሬ ደግሞ ቀያችን ድረስ መጡ። እናሸንፋለን ❤❤❤❤
@YimreBelay
@YimreBelay 15 дней назад
ድል ለአምሃራ ለተገፋው ሕዝብ!!!ድል ለፋኖ 👍
@gashaw278
@gashaw278 15 дней назад
እውነት ብለሀል ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን። ኑርልን
@user-yo2nv8kd4w
@user-yo2nv8kd4w 15 дней назад
❤ልብ ያሞቃል መሳይ ክበርልን ውስጥህ ያለው እልክ እጅግ ያስደስተኛል ፋኖ ያሸንፋል
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 15 дней назад
መሳያችን አብይ አህመድ የሚባል ን የመነድር ዱርየ ያንተን ትንታኔ ሲመለከት ተሳቆ ሞተ 😂😂 በርታልን መሳያችን
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 15 дней назад
❤️❤️❤️Mesayachen❤️❤️❤️
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j 15 дней назад
የኛ ጀግኖች እንኳን ለሆሳህና አርያም አደረሳችሁ ድል ለእናንተ ይሁን 🦾💪🦾
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 15 дней назад
ጀግና ነክ አኮ መሳይ ሁሌ ገናና ጋዜጠኛ በርታ
@user-vs4pm4hw6b
@user-vs4pm4hw6b 15 дней назад
አገሩ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ሀይማኖት የሌለውም አገሩ ነው እምነቱም የግሉ ነው አገሩ ግን የጋራው ነው
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 15 дней назад
መሳያችን በርታ ፣ፋኖ መሳይ !!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 15 дней назад
አብይ አህመድ በምርጥ አክተርነት በኢትዮጵያ ህዝብ የተመሰከረለትና የኖቬል ሽልማት ያገኘ ተዋናኝ ነው። አሁን የፋኖ ፍርሀት እያባነነው እንቅልፍ መተኛት አይችልም።
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 15 дней назад
አማራ፡መጠራችን፡ማንነታችን፡እንጅ፡እምነታችን፡አይደለም፡አማራ፡ሙስሊም፡ክርስታን፡መቸም፡አንለያይ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 15 дней назад
ትክክል የኔ ውድ የጥላቶቻችን ሲራ ብዙ ነዎ😢😢
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 15 дней назад
እውነት ነው የኢትዮዺያ አምላክ ይፈርዳል ። እንዲጠፋ ከተፈረደበት ከአማራ ህዝብ ጎን ነኝ ። ድል ለፋኖ ❤❤❤ ሰላም ለምወዳት ሀገሬ
@user-om3uh3lo1u
@user-om3uh3lo1u 15 дней назад
ለጠላት መፈናፈኛ ማሣጣት ነው አድሁኖ ሀይማኖቴ ኢሥላም ሠላም ድል ለመላው ዓማራ ፋኖ።
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 15 дней назад
መሳይ ወላሂ ኑረልን አላህ እድሜህን የረዝምልን ነዉ የምለዉ ይህ ነዉ ትግል ማለት
@user-mc1wi6kf7w
@user-mc1wi6kf7w 15 дней назад
ወላሂ ለመሳይ ያለኝ አክብሮት በቃላት አይገልፅም ዛሬ ብቻ አደለም በሚሊኒየም አዳራሽ ከ4 አመት በፊት አይቸዋለሁ ለመሳይ መኮንን ያለኝ ቦታ ወላሂ ከሁሉም ይለያል አሁንም ድል ለአማራ ፋኖ ሁኖ አንተም ሀገሪቱን በሙያህ ለማገልገል ድጋሜ በሰላም ለማገናኘት አላህ ያግዘን ኢንሻ አላህ
@tewdie6297
@tewdie6297 15 дней назад
መሳያችን የአማራው ልሳን እናመሰግናለን ክበርልን ጅግናችን መሳያችን አንተም በዚህ መድፍ በሆነ ድምፅህ ሱሪ በአንገት አሰብለህዋል ጅግናው በርታልን አርበድብደው 💪💪💪💪💙💛❤
@gfg4073
@gfg4073 15 дней назад
ድል ፋኖ ድል አማራየ❤❤❤❤❤
@tade-yi6zy
@tade-yi6zy 15 дней назад
መሳያችን የሚዲያዉ ፋኖአችን ዉለታህን ከፍለን አንጨርሰዉም ክበርልን 🙏
@fatuma935
@fatuma935 15 дней назад
ያአላህ ምድርና ሰማይን ያለባላ ያቆምክ የፍጥራኖች ሁሉ ፈጣሪ ሀያሉ ጌታችን ሀገራችንንና ንፁሀን ወገኖቻችንን አንተ ጠብቅል
@user-uw7fx4yy6w
@user-uw7fx4yy6w 15 дней назад
አሚንትስቃየንትስቃየንወላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 15 дней назад
የፋኖ ትግል እምነት ጋአ አደለም ተመልከቱ አማራ ፋኖ እኛን ነፅነት ነዉ ትግሉ🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅❤💛💚🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@makemehappy5229
@makemehappy5229 15 дней назад
ድል ለፋኖ!!!!!!! ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ስለሆነ ታሸንፋላቹህ!!!!!!
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 15 дней назад
መሳይ ምርጥ ዘጋቢነህ በርታ ድሉ የጭቁኑ ህዝብነው።
@Sebat24
@Sebat24 15 дней назад
መሳይ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ኑርልን❤🙏❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤👍❤❤❤
@HHHH-ow7wm
@HHHH-ow7wm 15 дней назад
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤
@tesfawamare836
@tesfawamare836 15 дней назад
መሣይ እግዜር ይባርክህ እዲነው ጋዜጠኛ!!!!
@aynlak9464
@aynlak9464 15 дней назад
እውነትን የያዘ ሁሌም ያሸንፋል:: ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤️ ✝️✝️✝️💚💛❤️ 🕌🕌🕌💚💛❤️
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 15 дней назад
መሣይ አንተ ብቻ ነህ በሞራል ይህን ዕብድ መንግስት የጣልከው ''ንፁህ❤ብቻ 👍
@yal1907
@yal1907 15 дней назад
መሳይ መኮነን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዚህ ስአት ይሄንን ዘገባ ማቅረብህ የዚህን ወራዳ ስርአት እራቁቱን ይስቀረዋል❤❤❤
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 15 дней назад
እግዝሐብሔር ይርዳቹ ፋኖች እናሸንፋለን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 15 дней назад
እግዚአብሔር ከተገፋዉ ፋኖና አማራጋ ነዉ። ድል ለፋኖ
@shdhhshdgdh5042
@shdhhshdgdh5042 15 дней назад
መሳዪ እውነት ብለሃል የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 15 дней назад
❤❤ድል ለፋኖ
@HTVRS583
@HTVRS583 15 дней назад
"የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ሳይውል ሳያድር..."
@eyayouestifanos9746
@eyayouestifanos9746 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን የኢትዮጵያ አምላክ ያውቃል። መሳይ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-do8dy7nq1k
@user-do8dy7nq1k 15 дней назад
የኛ አምላክ የት ሄዶ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@Awake.726
@Awake.726 15 дней назад
አማራ አንድ ሁን!!!!
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 15 дней назад
አንድ ነው❤
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 15 дней назад
መሳይ አንወድሀለን ጀግንነት ለእራስ ነው
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 15 дней назад
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይሐስከን ድል ለተገፈዉ አማራ ፍኖ
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 15 дней назад
እጅግ ደስ የሚል ተስፋ ሰጭ የህዝብ ግንኙነት ስራ ነው በመላው አማራ የማያቋርጥ የህዝብ ግን ኙነትስራ በመስራትየህዝብ ማእበሉ እንደጥለቀለቅ በማድረግ ትግሉን ፍሪያማ ማድረግ ትኩረት የሚሰጠው ተግባር ሊሆን ይገባል ህዝቡንየሚያነሳሱ በሙህራን የተቀረፁ ስትራቴጅዎች ተቀርፀው ወደፋኖ እንዲደርሱየሚደረግበት አግባብ ቢኖር የበለጠ የረጠናከራል እናመሰግናለን መሳይ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 15 дней назад
እናመሠግናለን መሳያች ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑👑🔥🔥🔥
@yohanishabite
@yohanishabite 15 дней назад
በርቱ ድሉ የፋኖ ነው።❤❤❤❤❤❤
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 15 дней назад
ወይኔ ፈጣሪ አመሰግንሀለሁኝ እንኳንም ከነዚህ ጀግኖች ተፈጠረኩኝ አማራየ ዲሉየኛነው❤❤❤❤
@user-do8dy7nq1k
@user-do8dy7nq1k 15 дней назад
❤❤❤❤ድል ለፍኖ
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 15 дней назад
መሳይ ጥሩ ዘገባ ነዉ
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 15 дней назад
መሳይ የብልጥግና የግር እሳት በርታ Our brother❤️✅✊💪👏🙌
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 15 дней назад
ጀግናፋኖ እግዚአብሄር ከእኛጋርነዉ ድል ለአማራፋኖ ጋዜጠኛ መሳይ ድምፀ ምርዋ የጀግናፋኖ ልጅ ድል ለፋኖ ❤❤❤
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 15 дней назад
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@sararaya158
@sararaya158 15 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤
@fefeb4298
@fefeb4298 15 дней назад
መሳይ thank you ዘመንህ ይባረክ
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv 15 дней назад
መሳያችን ክፉ አይንካህ
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 15 дней назад
እናመሰግናለን መሳያችን
@TadeleKebede1
@TadeleKebede1 15 дней назад
ጎበዝ ነህ መሳይ:: በርታ::
@astair1568
@astair1568 15 дней назад
Victory for fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሳይ፣ ጀግናችን፣ ጌታ፣ ያበርታህ፣፣
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 15 дней назад
እናመስግናለን መሳያችን
@user-nf7dc2gu5j
@user-nf7dc2gu5j 13 дней назад
እናመሰግናለን መሳይ እስከመጨረሻው ከፋኖ ጋር እንድትዘልቅ ምኞቴ ነው በርታ
@selam65030
@selam65030 15 дней назад
❤❤❤መሳያችን አንተ እኮ ባታሊዮን ጦር ነህ 🎉🎉
@user-xh2zi3mc8j
@user-xh2zi3mc8j 12 дней назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለጪቁኑ የአማራ ህዝብ አሜን አሜን ❤❤
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 15 дней назад
መሳይ በርታልን ከጉንህ ነን
@negwajemal3662
@negwajemal3662 15 дней назад
መሳይ ጀግናችን በርታ
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 15 дней назад
መሳይ የኛ ጀግና ❤💛💚🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅ናሆ ሰናይ😢😢😢እህ ልቤ ተጠልጥሎል ስለሱ መስማት ግን ተስፋ አለኝ ያልዘገብከዉ ለሱ መልካም እደሆነ😢😢😢😢❤💛💚መሣይ❤💛💚🦅🦅🦅
@asfawesenkinfu8035
@asfawesenkinfu8035 15 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤
@mahilebase3127
@mahilebase3127 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ ለተጨቆነው ህዝብ ለአማራ ፋኖ💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 15 дней назад
መሳይ እውድሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@sikosilo7233
@sikosilo7233 14 дней назад
❤❤❤❤ ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ሀይል 🎉🎉🎉🎉ግምባረ አማራ ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።።።።።
@romiooo0193
@romiooo0193 15 дней назад
Mesay mekonnoen hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 15 дней назад
ድል፡ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ፋጣር፡ይጠብቃችሁ
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 15 дней назад
እናመሰግናለን መሳይ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 15 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 15 дней назад
The hero journalist mesaye mekonen 🙏💪❤️
@lidiyataye343
@lidiyataye343 14 дней назад
Thank you real journalist.
@ThestarofGad
@ThestarofGad 15 дней назад
ዋዉ እኔ እንጃ ምን እንደምል ወሆነ የደስት ስሜት ስዉር ነዉ ያደረገኝ ፋኖ ዮ ይለያል መሳይ አንተም❤❤
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 15 дней назад
We Thank you Mesay🙏🙌🙏
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 15 дней назад
ፋኖየ፡ድል፡ይቅናችሁ፡እኛም፡በውጭ፡ያለነው ፡ከጎናችሁነን
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 14 дней назад
እውነትን የያዘ ያሸንፋል እናመሠግናለን መሳይ
@iam-amhara
@iam-amhara 15 дней назад
ጀግናው መሳይ አንተ እራሱ አንድ ክፍለ ጦር ሆንክባቸው የኛ ጀግና ወንድም በርታ💚💛💖💪💪💪💪💪
@godisgood3876
@godisgood3876 15 дней назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 15 дней назад
አይ:መሳያችን:ጀግና:ብርቱ:ሰዉ:ነህ:የጋዜጠኞች:ዉሀ:ልክ:ነህ:ምን:ጊዜም:ከእዉነት:ጋር:ቁም:እልሀለሁ:::❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v 15 дней назад
መሳይ እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ እና እዉነትን የያዘ ወቅቱን የዋጀ ዘገባ ነዉ ፋኖና የኢትዮጵያ ህዝብ ያሸንፋል ድል ለፋኖ።
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 15 дней назад
This is so amazing next Gondor I love you my Amhara peoples 🌼🌼🌼🌼🌼
@user-su8dv3il6d
@user-su8dv3il6d 15 дней назад
እንዲ አይነት ዘገባ ደስ ይላል አንድ ነን ፍኖ ወደፊት ❤❤❤
@user-Loyalists
@user-Loyalists 15 дней назад
ፋኖ ጥበበኛዉ የነ ጁላን ጦር ወደገጠር እየሳበ አመድ አድርጎታል አለኝ ያለዉን የምድር ኃይል ፣ አየር ኃይል ብሎም ዉሃ በሌለበት ባህር ኃይል ተብየዉን ጭምር አማራ ክልል ሰጥሞአል❤❤❤
@josephmoke8993
@josephmoke8993 14 дней назад
💪💪💪💪 ፋኖ ያሸንፋል ኢትዬጲያ ታሸንፋለች 💪💪💪
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w День назад
ድል ለፋኖ
@genetkebede1628
@genetkebede1628 15 дней назад
መሳይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ አንተም የህወትን ዋጋ ከሚከፍሉልን ፋኖዎቻችን ባልተናነሰ ያለህን ግዜህን እንቅልፍህን መስዋት አድርገህ ለምታደርገው ሚዲያዊና ፖለቲካዊ ተጋድሎ ከልብ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ማህፀን የተባረከ ነው አውሬዎቹንም ብትፈጥር ደግሞ የአውሬዎቹ መዳኛ የሚሆኑ ድንቅ አይምሮ ያላቸውንም ልጆች አፍርታለች ድል ለሰላም ለህልውና ለነፃነት ለእኩልነት ለሚፋለመው የአማራ ህዝብ ፋኖ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@EW721
@EW721 14 дней назад
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ፋኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 15 дней назад
Thank you Mesay !!!!
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 14 дней назад
መሲው እውነት ታድለህ ምን አዕምሮ ነው የተሰጠህ ትንተናህ ከሞራል ከእውነት ጋር ለህዝብ ማድረስ መቼምኮ አይሰለችም!!❤❤❤❤❤
@getachewgedef23
@getachewgedef23 14 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 14 дней назад
አቦ ተባረክ ቀላል ተጠራራ ሆነግ ሸኔ አስገብታችዋል ተብለው በግፍ ሰበታ አካባቢ አባትና ሁለት ልጆች አስክሬን ከቤታቸው ሰለወጣው ዘመዶቼ ከነፎቷቸው መረጃ ልስጥክ
@cnxcnx7584
@cnxcnx7584 15 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቃ ቸው
@denk_tube2292
@denk_tube2292 14 дней назад
የሀገራችንን ሰላም እግዚአብሄር ያፍጥንልን እርሱ ጣልቃ ይግባ
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk 15 дней назад
Thank you mesay
@meloamhara8614
@meloamhara8614 14 дней назад
Thank you Messaye
Далее