Тёмный

Anchor Update ህወሀት ነገ ጠለምት እገባለሁ እያለ ነው። ብልጽግናና ህወሀት አንድ ላይ እየሰሩ ነው 

Anchor Media
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 432   
@iloveessey
@iloveessey 5 дней назад
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ እግዝያብሄር ይርዳችሁ አሜን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 дней назад
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት
@selamlekulekimu2393
@selamlekulekimu2393 5 дней назад
ወደ ተወረረው ግዛት መመለስ ለአማራ ካለ መተኛትና ከጥላቻ ጋር በምን ይገናኛል? ሲጀመር ሕግ ጥሶ ትግራይ የወረረው የአማራ ሐይል እንጂ የትግራይ አይደለምኮ። ለመሆኑ የአማራ ጥላቻ ተምረዋል ያልከው ምን ማስረጃ ይዘህ ነው? 100% ውሸት የሆነ ነገር መጻፍ ማንን ይጠቅማል? መሣይ እንደሆነ በሁለት ቢላዋ የሚበላ አሳማ ነው።
@ot5698
@ot5698 5 дней назад
​@@selamlekulekimu2393ትግሬ ከተከዜን ተሻግሮ እርስት ኖሮት አያውቅም ትበጠረቃለህ ሀሀ የአማራን እርስት ልትሞጨልፉ። አማራ ነቅቷል አያቀምሳችሁም።
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 5 дней назад
በጣም ትክክል ነው ያልከው ግን አሁን ለነሱ ነው ጥላቻው የምያሳርዳቸው አማራው ዘልቆ ባይገባባቸውም እርስ በርሳቸው ተራርደው ያልቃሉ ልክ እደ ሰሙኑን ሴቶቹን እያረዱት የለው ሁኔታ ነገደ #አምሓራ ያሸንፍል #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@selamlekulekimu2393
@selamlekulekimu2393 5 дней назад
@@user-rr7ic1jz3j 1) ደረቅ ወንጀል ከፖለቲካ ጋር በምን ይገናኛል? 2) አማራ የሚያሸንፈው ከሁሉም ጋር እየተጋጨና የክልሎች ግዛት በመውረስ ነው? 3) ለመሆኑ እናንተ በጥላቻ ተጨማልቃችሁ ስታበቁ በምን ሞራል ነው ሌላውን የምትወቅሱ? 4) በንጹሐን ላይ ይቅር የማይባል ወንጀል ፈጽማችሁ ስታበቁ ከስህተታችሁ የማትማሩበት ምክንያት ምንድ ነው?
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 5 дней назад
መጥላት ይገባናል ኣንድ ሚልዮን የትግራይ ህዝብ የገደለው እኮ ኣማራ ነው በትክክል ስሙን እንኳን መጥራት የማይችለው የምዕራብ ትግራይ መሬት የወረረውም ኣማራ እኮ ነው ባዕኸር: ማይ ፀብሪ: ዓዲኣርቃይ: ማይ ካድራ: ኣብራሃ ጅራ: ፀለምቲ ወዘተ እኮ በትክክል እንኳን ስማቸውን መጥራት ኣትጭሉም ኣርማጭሆ ውስጥ ብዙ የትግርኛ ቀበሌዎች ኣሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዓባይ ትግራይ እውን ትሆናለች የትግራይ ተወላጆችም ከወራሪዎች ነፃ ይሆናሉ ሰፋሪዎችም ልክ ኣላማጣ እንደሆነው ቀድመው ይሸሻሉ:: የትግራይ ሰራዊትስለተለሳለሰ እኮነው ምንም እንደማይሆኑ ስላወቁ ከቆቦና ወልዲያ ተመልሰው መረበሽ የጀመሩት It will not last long Thanks to the galant TDF.
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 5 дней назад
،ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤
@Awake.726
@Awake.726 5 дней назад
አማራ አንድ ሁን! ሳትጠፋ ፋኖን ደግፍ!!!
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 5 дней назад
Dele la amhara fano❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@MeseretAdugnaNega
@MeseretAdugnaNega 5 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤ በመጀመርያ ደረጃ ደባርቅ የዳቆን ሸጋው ቤተሰቦች መያዝ አለባቸው እሱ ቢሸሺም ይክ ካሀዲ
@medhindebas5003
@medhindebas5003 4 дня назад
Are you okay?why are you jump to his family pls
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e 5 дней назад
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 4 дня назад
ህወሀት ሚባል እስካለ ሀገሪቶ ሰላሙን አያገኝም
@medhindebas5003
@medhindebas5003 4 дня назад
Ethiopia led by PM Abye Ahmed. No Tplf and now we have peaceful country thanks Abye.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 дней назад
አማራ ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 5 дней назад
መሳይ የምር አተ በጣም የእዉነት ሰዉ ነህ እረጅም እዴሜ እና ጤና ይስጥህ ለአተ ትልቅ ክብር አለኝ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
Thank you so much Jegnachin Messay. God bless you.
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 5 дней назад
በርታ መሳይ ወንድም
@Samitrghh
@Samitrghh 4 дня назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ 😀😒አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@samera626
@samera626 4 дня назад
ፋኖ ዋች እረሥታቸው ላይ መሞት አለባቸው💪💪💪💪
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 5 дней назад
አለን ወንድም መሳይ 👋👋👋👋
@truesun
@truesun 5 дней назад
ድል ለታጋሹ የአማራ ህዝብ
@Ali-sv8pc
@Ali-sv8pc 4 дня назад
ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 5 дней назад
በጣም የሚገርመው እነሱ የሚገቡበትን ጊዜ ሁሉ እየተናገሩ እንደፈለጉ የሚገቡበት ሁኔታ እንዴት መኖር ቻለ ህዝቡ በጠቅላላ ወጥቶ ሃይሉን ማሳየት አለበት ከሌላ ቦታ መጥቶ ነፃ የሚያወጣው መጠበቅ የለበትም ።
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 4 дня назад
Because you can't fight, you are useless
@medhindebas5003
@medhindebas5003 4 дня назад
Everything goes with law and order. Because you get advantage during the war to grab the land when the war over law and order restore to land of Ethiopia
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
የማደራጀትና የማዘጋጃ ጊዜ በወሬ ባክኗል እነኛ ደግሞ አልተኙምና ተዘጋጅተዋል። ለማንኛውም የሚሆነውን ማየት ነው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
​@@medhindebas5003😢😢😢😢😢
@hilu4406
@hilu4406 5 дней назад
Thank you, Mesay 🙏 Geta yitebikachew.
@romiooo0193
@romiooo0193 4 дня назад
Thank you mesay mekonnoen for everything 🙏🤍
@FjggChhh
@FjggChhh 5 дней назад
ብአዴን ገና አምሀራን አይደለም ለትግሬ እና ለኦሮሞ ለጣልይን ይሸጠናል
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 дня назад
ጠለምት የሚባል የለም ፀለምት ነው ስም እየቀሩ መሬት መውረር አይቻልም
@yosefaragaw2936
@yosefaragaw2936 4 дня назад
ድል ለአማራ ፍኖ
@romiooo0193
@romiooo0193 4 дня назад
Del lafano 💪💪💪💪fano hero 💚💛❤
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 3 дня назад
የማይጠቅም መስዋዕትነት ነው። ከመጀመሪያው መንግሥት የሚባለው ላይ አመኔታ ማድረግ የለየለት ዥልነት ነው። ከፋኖ ጋር ጥምረት ፈጥሮ መዘጋጀት ሲገባ አሁን ብቻቸውን ወያኔን መመከት አይችሉም።
@hope8216
@hope8216 4 дня назад
መሳይ ጀግናችን::
@jhontube3996
@jhontube3996 5 дней назад
ያንተ ትግል ፍፃሜው ያማረ ነው❤❤❤
@EzBasketArt
@EzBasketArt 5 дней назад
Fano 💪
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 дней назад
የራያ ህዝብ ሞኝ ነው እንዴ ብልጽግናን አምኖ ትጥቅ ፈቶ ህዉሃትን የሚጠብቅ ፋኖን ምሰል ዳግመኛ በህዉሃት እየተወገርክ አትገዛ
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 4 дня назад
ዲል ለአሜራ ህዝብ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@Sammyt07
@Sammyt07 4 дня назад
Most Amhara people are still sleeping. A few brave men are giving up all they have to keep the rest of the country safe.
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 5 дней назад
ህውሐትም ሆነ የትግራይ ህዝብ ያልገባውና ያላወቀው ጉዳይ ከአሁን በኋላ ወልቃይትንም ራያን እና ጠለምትን ከህዝብ እልቂት በስተቀር እንደባለፈው በሰላም መግባትም ማስተዳደርም እንደማይችል ነው። ድል ለአማራ ፋኖ💪
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 5 дней назад
የፎካሪ ልጅ😂
@zufanabraha2824
@zufanabraha2824 5 дней назад
የትግራይ ርስት ታዝላቹ ስለ ገባቹ የራሳቹ መስላዋቹ ነበር እንዴ ተስፋፊው 😂😂😂😂😂😂
@YemaneGebreselassie-um8hz
@YemaneGebreselassie-um8hz 5 дней назад
እዬዬ ጉረኛ መችነው ግን4 ኪሎ የ ምደርሱት
@gabrielgabriel8908
@gabrielgabriel8908 5 дней назад
@@YemaneGebreselassie-um8hzምነው እናንተ አትደርሱም ?😂 ረሃብተኛ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 дня назад
ከንግዲህ የአማራን እርስት በጉልበት ለመዝረፍ ማሰብ የትግራይን ህዝብና ወጣት በየ ሁለት አመቱ 1 ሚልዮን ማስጨረስ ካልሆነ ይህ የማይሆን እንደሆነ ማወቅ አለበት አሁን 1083 አደለም የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ አማራው ያለበትን ንቃት ማወቅ አለብህ
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 4 дня назад
አስመላሽ ኮሚቴው በብልፅግና ተጠልፋል የጠለምት ህዝብና የወልቃይት ህዝብ መጀመሪያ አሳልፈው ሊሰጡት ያሉትን አስመላሽ ኮሚቴ እርምጃ ህዝቡ መውስድ ይገባዋል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 дней назад
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
God be with you. Wogenoch defend your self as always. You will win.
@mebratumehari3851
@mebratumehari3851 3 дня назад
ፀለምት በል!! ፈሳም
@user-ti6nt6zi7x
@user-ti6nt6zi7x 4 дня назад
ጀግና ይወለድ አቤ የጀግና ዘር ጀግና ድል ላማራ ፋኖ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 5 дней назад
በጣም ያሳዝናል ጦርነት ረሃብ በሽታ ይህንን ሁሉ እንዴት እንችላለን ስው ነንእና ብቻ አምላክ ይርዳን ይቅርም ይበለን🙏 ወገኖቼ እግዚአብሔር ከክፉም ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🤞🙏🤞🙏🤞
@medhindebas5003
@medhindebas5003 4 дня назад
Amen 🙏
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 4 дня назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
@addisutenkolu3481
@addisutenkolu3481 4 дня назад
መጀመሪያ ውስጣችንን ነው ማፅዳት ያለብን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
God bless you brother that is the right call to the Tigreans. They better think twice before going to war
@learntulearn848
@learntulearn848 3 дня назад
SENTEA YENEGRUN ?!?! #PRETORIA #AGREEMENT ❌MALET EKKO #TPLF ENNA #BILTSEGENA ANDE LEMEHON YETESMAMUBET NEWE ❗
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 5 дней назад
Fano 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Eyerus21
@Eyerus21 5 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤🎉
@user-hz3uo6gw5o
@user-hz3uo6gw5o 4 дня назад
ድል ለፋኖ የምል ነው ኮሜንት የተፃፈው በብዛት ነገር ግን የወልቃይት አስተዳደር ደግሞ እኛ ከመንግስት ከብልፅግና ነን ወድሙ ከምገድል ሽፍታ ትብብር የለብንም ይላሉ ....
@fikadu8675
@fikadu8675 4 дня назад
የአማራ ህዝብ ለመቶ አመታትም ቢሆን ይዋጋል መሰዋአትም ሆኖ ይቀጥላል እንጂ ለቅማላም ወያኔ ወይም ትነግ ወልቃይትና ራያን በሩቅ እያየ ይኖሬታል ወይም ይናፍቀዋል በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅተናል ወያኔም የመጨረሻዋ መቀበሪው እንደደረሰ ይወቀው ዌል ካም ወያኔ እንላለን።ድል ለጀግናውና አንበሳው የአማራ ህዝብ ፋኖ።
@kemekem1366
@kemekem1366 5 дней назад
ወያኒያዊ አስተሳሰብ የሰረፀበት የትግራይ ህዝብ በጥይት እሳት እና በእርሀብ አለንጋ ሲገርፈው ይኖራል ።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 дня назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@merimatadese9126
@merimatadese9126 5 дней назад
ሰላም መሳይ ሰላም ለሀማራ ህዝብ😢😢
@Biniamgebrehiwot
@Biniamgebrehiwot 4 дня назад
አረቦክ ቹ ተውጂ ሰላም ስበኩ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 5 дней назад
ድል ለጀግናው ፍኖ የአማራ ባንዳዎች ራሰራሱን ማለት ነው 💪💪💪
@medhindebas5003
@medhindebas5003 3 дня назад
What kind human being you are?you want kill your own people because you have political difference.
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 дней назад
ሰላም ወገኖች
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
Welcome Jegnachin Messay with your guest
@godisgood3876
@godisgood3876 5 дней назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@user-fn8tt1vy2g
@user-fn8tt1vy2g 4 дня назад
Gena minuni ayehi Mesayi
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 дней назад
አማራ መጀመርያ አማራ ባንዳ ካድሬ አስወግድ 💪💪💪
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 5 дней назад
ከ1975 ዓ.ም እስከ 1982 ባሉት ጊዜያት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት በተባሉ አካባቢዎች የአማራ ማንነት የነበራቸውን 59 ሺህ ያህል ሰዎች ገድሏል ወይም ተሰውረዋል።
@Seidmohammed-hp7gv
@Seidmohammed-hp7gv 5 дней назад
Newd| ahundemo 100 000 tmotaleh
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 4 дня назад
@@Seidmohammed-hp7gv ሰው የዘራውን ያንኑ ታጭደዋለህ !!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 дня назад
ገና አስከ "አለውሀምላሽ" የትግራይ መሬት ነው።በቀጣይ አሰንሄድበታለን።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 4 дня назад
@@woinshetkassaye7174መሞከር ነው ኦነጉ አጣላ ተብለህ ተከፍሎህ ነው
@Chalamita7448
@Chalamita7448 3 дня назад
😂😂😂😂😂
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 дней назад
የትግራይ ወንበዴ ፋኖ የ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪
@HaileselassieGw
@HaileselassieGw 5 дней назад
ተወቃ
@herculesrock.2141
@herculesrock.2141 4 дня назад
Sema ante arame ye tigray wetadere fetelfete yewagahle ende wende fano shemko eytwaga jegena atebele sete
@ethocooking2034
@ethocooking2034 4 дня назад
ጠለምትን ቀርቶ እግሩ ከተከዜ ወድህ አንድ አይኖርም ያዛልቀው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 4 дня назад
እገዚቤረገንጋላእናተገሬንበአንድበኩልአደረጎ አማራንበደጋጎህዝብማሀል ምነወባደረገልን ነደድን በዛበዛ አማራኮልዩህዝብነወ ማነንምአይጋፋምአይነጥቅምወሸተአይፀፋም ወሸተየሚፀፎተጋሉቺእና እነዚህወራሪይህወሀቶቺ ገን ወዩላቺህእረበዛበዛ እወነተመቼነወ የምተፀፎተ ይመራል በማንእደሚብሰይታወቃል እወተሰረታቻህበሰላምብንኖረይሻላል
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 5 дней назад
Mesay wushetam
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 5 дней назад
ህግ በሌለበትህግ ትጠብቃለህ የአማራ ክልል ችግሩ በአመራር ላይ የሚቀመጡ በጣም ፈሪዋች ናቸው ከፈሩ ለምን ፖለቲካ ውጥ ገቡ ?
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 4 дня назад
💪👈👍👍
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 4 дня назад
እነዚህሰወቺአረፋወአይቅመጡም ኪባቼወድሩሱበመሄድየኡፀፋእረምጃ ወዩላቺህ አማራገዛቶቺህንጠብቅ ካለዛ ተደፋራለህጎጥጎጠኛአተሁኑአንድአማራፋኖ ሁላቺንምያገባናል የአማራንገዛተየመጠበቅ ድምፀየመሆን ፋተህየመጠየቅ አረፋወካልተኙ ወየወላቼወአማራበጣምተበደለተገፋ በዛበዛ ይቆመጥጣልፋተህለወገኔ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 4 дня назад
እራያ ጁታ ወሰድው ምን ጉድነው😮
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 4 дня назад
ወልቃይት ብቻ ነው የቀረው እነኚ ጀግኖች
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 4 дня назад
TIGRE - a historical enemy of the 50 million Amharay ⁵‼️
@user-qd1qq7cy6r
@user-qd1qq7cy6r 4 дня назад
❤❤❤
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
አማራ ማለት ሆዳም የሆኑ የአማራ ካድሬዎች ሊያስረክቡ ተስማምተዋል
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 дня назад
ህዉሃት መች ነዉ ከጥፉቱ የሜመለስዉ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
በተዓምር ወይም በፆም በፀሎት ሳይሆን ሌላው ወገን ተደራጅቶና ታጥቆ ሲገዳደራቸው ብቻና ብቻ ነው።
@ConfusedBowling-lc4ol
@ConfusedBowling-lc4ol 4 дня назад
ዝም ብሎ ወሬ ብቻ አያስፈልግም ሁሉም የአማራ ህዝብ ጃቦ ቤት የሚውለውም ሙህሩም ገበሬውም ሆ ብሎ መነሳት አለበት።
@ethocooking2034
@ethocooking2034 4 дня назад
እነዚህ የአማራ ብልፅግና ተብዬው ለአማራ የሚያስብ አንድ እንኳ የለም ?
@mueztafere
@mueztafere 3 дня назад
ፈርሳም ፀለምቲ እንጂ ጠለምቲ የሚባል የለም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
Messay it is obvious there are always bandas. Ignore them please. Focus on the fighting news.
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 4 дня назад
🛑DORO INA TIGRE BEQEN HULET GIZE YABDALU 🛑
@EsmailMude-rd3cv
@EsmailMude-rd3cv 4 дня назад
አሁንስ የመንግሰት የምትለው ነገር የለም የወረዳው አስተደደር በህር ዳር ሄዷል አላልከም እንዴ ??
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 4 дня назад
ወልቃይቶች ትህነግ ዳግም ጦርነት የሚያነሳ ከሆነ ፋኖ የትህነግን ርዝራዦች ከትግራይ ህዝብ ላይም ጭምር ለቅሞ በማስወገድ አካባቢውን ጤናማ ለማድረግ ለአንዴና ለመጨረሻ አስፈላጊ የሚባለውን እርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀት ነው ያለበት !!!
@enanu7590
@enanu7590 4 дня назад
ብልፅግናን አምኖ የተቀመጠ ህዝብ መበላቱ አይቀሬ ነው
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 5 дней назад
ጃንታ ጠለምት ላይ ግባአተ መሬቱ መፈፀም አለበት. ምንም ማለሳለስ የለም.
@SenayNigus
@SenayNigus 4 дня назад
ጉራ ብቻ !!😂😂
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 дня назад
ሰውዬውኮ እየተናገረ ነው። "ፈተና ላይ ነን" "አስተዳደሩ ትናንት ፈርሷል" እያለ ነው።ጉራ ብቻ!!
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 2 дня назад
@@woinshetkassaye7174 ኑ እና ሞክሩት ፋኖ ጎርሮ አያዉቅም ጠንቅቃችሁ ታዉቂታላችሁ. እስከ ሰኔ 30 ነዉ ያላችሁት.🤣🤣🤣 እየጠበቅናችሁ ነዉ. ተዉ ይቅርባችሁ.
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 дня назад
@@danielgonitie3075 የትግራይ ሕዝብ ወደ ቤቱ ሲመለስ እስቲ ብቅ በል። ችግሩ እስከሚገቡ ያዙን ልቀቁን ትሉና ወደ ተግባር ሲቀየር ውሀ ውስጥ የገባች አይጥ ትሆናላችሁ። ምሳሌ: ራያን መውሰድ እንችላለን።
@Getaneh188
@Getaneh188 4 дня назад
አይ አማራ። ከዚህ ህዝብ መፈጠር ያሳፍራል። ሀገር መስራች ምናምን እያለ ጭራሽ የራሱን መሬት መጠበቅ አልቻለም።
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 4 дня назад
ቂቂቂቂ እውነት ነው
@user-mp9tj8jf7c
@user-mp9tj8jf7c 4 дня назад
ይምጡ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
በአበባ እቅፍ ለመቀበል ወይስ ለመፋለም ለየትኛው ተዘጋጅተሃል?
@WubalBayi
@WubalBayi 4 дня назад
ድልለፍኖ
@Endalamawu
@Endalamawu 4 дня назад
ያደቆነ ሰይጣን ሣያቀስ ዐይለቅም ይባላል ወያኔ ከስህተቱ ይማራል ብለን አስበን ነበር ነገር ግን ያሳዝናል የአዉነት አምልክ እግዚያብሄር ያማራን ህዝብ ግፍና በደል ይመለከታል ድል ለፋኖዎች ዉርደት ለዘረኛዉ ቡድን ለብልጥግና ይሁን ለኢጥዮጵያ መከራ ያመጣባት ወያኔ ዛሬም የተረፈችዉን መርዝ ወደ አማራህዝብ መርጨቱን አላቆመም የእዉነት አምላክ እግዚያብሄር ይፈርዳል ያማራ ህዝብ እንደህዝብ ሁሉም ወደትግል ይግባ ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 4 дня назад
አይ ቁልቋል
@shecomatimussa7992
@shecomatimussa7992 3 дня назад
እዉነት እልሀለዉ TPLF (TDF)ፀለምት ፀገዴ ዋልቃይት ይገባሉ
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 5 дней назад
ድል ለፍኖኖኖኖኖ ሞትለከቲባዉ አብይ
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 дня назад
ጉዴላው መሳይ መኮነን ተጋሩን የሚወጋ መከላከያ የመንግስት ሀይል ስትለው አማራ ላይ ሲሆን የኦሮሙማ የመሰትለው ጉዳይ ይገርማል
@user-hz1gf4yo6c
@user-hz1gf4yo6c 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@YemaneGebreselassie-um8hz
@YemaneGebreselassie-um8hz 5 дней назад
ቲሽ እዬዬ የእድሜልክ ጠላታችን እናንተ ናቹ የለም ታዝለኮነው የገባሀው ወሬ
@0ahh858
@0ahh858 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂ጁታ ግድየሰው መሪት አልወረርን ነው የምትሉት አታገኙትም
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 4 дня назад
ራያ ታዝለህ መግባትህን አትዘንጋው ቅማላም አንበጣህን ብላ 😂
@skylimit1423
@skylimit1423 4 дня назад
ጠላት አታብዛ ። የድሮ መሬታቸውን ይያዙ። ትኩረት ወደ 4 ኪሎ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 4 дня назад
ትላም እበት ወልቃይትን ያዙ ማለት ሃገር ሆኑ ደደብ በሬሳችን ላይ ነው ወልቃይትን የሚይዙት
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
​@@user-oq8os4ex1zማንነቱ ይታወቃል። ተጋልጧል።
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg 4 дня назад
አሳዛኙ የትግራይ ሕዝብ መሪ እንደሌለው በየዘመኑ ወጣቱ አብሮት ከኖረው ጋር እንዲብላላ ሰላም እንዳይኖረው መደረጉ ነው። እባካችሁ ፗለቲከኞች ከሕዝቡ መሐል ውጡ ለሕዝቡ ሰላም ስጡት የትግራይም ሆነ የአማራ አብሮ የኖረ ማሕበራዊ ቁርኝቱ ጠንካራ እና ሰላም ፈላጊ ነው።ዠ
@goitomasmelash9457
@goitomasmelash9457 4 дня назад
ጠለምት ለመሆኑ ትርጉሙ ምንድነው?ፀለምቲም ይሁን ጠለምት ትርጉሙ ኣታውቁቱም። ስግብግቦች።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 дня назад
ጠንቋይ ጠይቅ!
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 4 дня назад
ብአዴን ማለት የጣሊያን ጡት ጠጥቶ ያደገ ትርፍ አንጀት ስብስብ ነው
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 5 дней назад
ሰላም መሳይ ድል ለአማራ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም
@Addistube778
@Addistube778 5 дней назад
5million ለ 95million. ጀኖሳይደሩ😂😂
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 дня назад
ዛሬ በጣም ተናዷል። ይሄ አሸባሪኮ የአማራን ሕዝብ በውሸት ሰበር የድል ዜና እያለ እያስበላቸው ነው። ከፊቱ የደም ጥማት ያለው ክፉ ሰው ነው። ትምህርቴ እሱን ነው የሚነግረኝ።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 4 дня назад
ግልፀ ወረራ
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 5 дней назад
Tehazleh gebah tehazleh twetale
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 дня назад
ደንበራችን ተክዜ፣ ደንበራችን አሸንጌ ሐይቅ ናቸው። ዮሐንስን ጨምሮ ንጉሠ ነገስቶቻችን ነግረውናል።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 дня назад
ዕውነት ነው። ይሄንን ጨርሰን የትግራይ መሬት እሰከ አለውሀ ምለሽ" ነው። ከእንግዲህ ለሚቀጥለው ትውልድ መሬቱን እናስረክባለን። እናስተምራለን። አከተመ።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 дня назад
@@woinshetkassaye7174 የትግራይ መሬት እስከ አሸንጌ ሐይቅ ነው።
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 4 дня назад
የትግራይ መሬት እስከ አልዋሀ ምላሽ እስከ ሊማሊሞ ነው።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 8 часов назад
የጽሑፍና የካርታ ማስረጃ ካለህ መውሰድ ትችላለህ። ለአማራውም እንደዛው። በነገራችን ላይ ነባር ነዋሪው ትግሬ አይደለውም ካለ ቦታዎቹ የአማራ ነው የሚሆኑት። ተግባባን?
@halemuhalemu
@halemuhalemu 5 дней назад
ወያኔወች የመሞት ሱስ አለባቸው ልበል?
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 5 дней назад
😂😂😂
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 5 дней назад
ጅል!!! ከአማራ ፋኖና ልዩሃይል 76 ሺ ነው የሞተው ከህወሐት 51ሺ መከላከያ 400ሺ አንድ ሚሊየን ሰላማዊ ሰዎች ስለገደላችሁ ጀግንነት ከመሰለህ በጣም ቂል ነህ ማለት ነው። ጭና ላይ እንዴት ይረሳል ሞት ማለት ያ ነው😅
@halemuhalemu
@halemuhalemu 5 дней назад
@@BobLove-qn3fq በስድብ አንደኛ ነህ! ዉነቱ ሲነገር አንጨረጨረህ 😂
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 5 дней назад
​@@BobLove-qn3fqካላረፋችሑ፥አጠናቀናችሑ፥ድንጋይ፥መሬታችሑን፥ዝንጀሮ፥ብቻ፥የሚፈነጭበት፥ምድረ፥በዳ፥ነው፥ደምናደርገው።ችጋራም፥ኩንቲ፥ለቃሚ፥ሁላ!!!!
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 4 дня назад
​@@BobLove-qn3fqእውነትህን ነው?😂😂ይቺም ፕሮፖጋንዳ መሆኗ ነው
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 дней назад
ትክክለኛ ዱቄት ይሆናል።
@user-no6ze7ir5d
@user-no6ze7ir5d 4 дня назад
ፉከራ የአማራ ነው
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂አዉፉከራየጀግናዉአማራነዉፈሪአይፎክርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее