Тёмный

Andromeda አንድሮሜዳ | "ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" | ቆይታ ከደራሲ ዝጋለ አያሌው ጋር ክፍል 2 | S03E09  

Balageru TV
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Andromeda አንድሮሜዳ | "ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" | ቆይታ ከደራሲ ዝጋለ አያሌው ጋር ክፍል 2
//////////////////////////////////
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | ru-vid.com?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

26 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@afzifami3834
@afzifami3834 Год назад
Thanks andromeda
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
በጣም ደስ የሚል የሚያመራምር መፅሐፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ስለምትፅፍልን አገራችን እንድናውቅ እንድንመራመር ማድረግህ💚💛❤🙏🌺🌷🌹
@blenlakew1326
@blenlakew1326 10 месяцев назад
It I a pleasant to see a young man like you . We ethiopian forget who we are we have become lazy and want to live western life style we don't know we are better than them.
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
ለካስ እግዚአብሔር እንዲህም አርቅቆ ይፈጥራል፡፡ እንደዚህ በዕውቀት አበልፅጎ ይሰራል፡፡ በርግጥ ማንም ያለምክንያት ወደዚህ ምድር አልመጣም፡፡ ከሠው ወገን የሆነ አንድም ፍጥረት ያለ ዓላማ አልተወለደም፡፡ ያም ሆኖ ግን፣ አብዛኞቹ ኖረው ብቻ ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች ዓላማቸውን አሳክተው ያልፋሉ፡፡ ጥቂቶች ተልዕኳቸውን ፈፅመው እና ዓላማቸውን ከግብ አድርሰው ድንቃድንቅ ላይ ይሰፍራሉ፡፡ እጅግ በጣም ኢምኒቶች ግን፣ ከተልዕኳቸው በላይ ልቀው ይታያሉ፡፡ ይህ ልዕቀታቸው ስጋ ለበስ ሠው መሆናቸው እስኪያጠራጥር ከአህምሮ በላይ ይሆናሉ፡፡ “እኔ ማነኝ?” እስክንል በማንነታችንም ላይ ጥያቄ ይፈጥራሉ፡፡ ጥያቄ ከሚፈጥሩ ከእነዚህ መካከል ደግሞ ይኼ የልጅ ሊቅ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ከየኔታ ቲዩብ ጀምሮ ስከታተለው ኖሬያለሁ፡፡ በአሁኑ ደግሞ ይበልጥ ተገርሜያለሁ! ከአለኝ አግራሞት እና ከበሬታ የተነሳ ከመላዕክት ርዕቀት የተቀዳ እና ከአምላክ የዕውቀት ጥበብ የተጨለፈ እስኪመስለኝ እደነቅበታለሁ፡ የምር ከመቅናቴ የተነሳ ሠው ብቻ ለመሆኑ ያጠራጥረኛል፡፡ የእውነት ወንድሜ “ዝጋለ አያሌው” ያረቀቀህ አምላክ ከዚህ በላይ ልዕቀት ይስጥህ! በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ! በሁለት በኩል የተሳልክ ሠይፍ ነህና በነብስም በስጋም፤ በስጋዊም በመንፈሳዊም ሃገርህን የምትጠቅም የኢትዮጵያ ምልክት ያርግህ፡፡ ያከበርከው አክብሮህ በከፍታ ማማ ላይ ያስቀምጥህ! የድንግል ማርያም ልጅ በጤና ጠብቆ ረጅም ዕድሜ ያኑርህ…!
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 Год назад
ለሁሉም አስተያየት ሰጨዎች መልስ ባልሰጥም ይህን ጽሑፍ ለፃፈ አክባሪየ መልስ ልስጥ፡፡ አንተ/እርስዎ እንደገለጡት እንኳን እውቀት ያለኝ ሰው አይደለሁም፡፡ አጥብቆ ጠያቂ እንጅ አጥብቆ አዋቂም አይደለሁም፡፡ ይሁንና ስለሰጡኝ ሞራላዊ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ መጽሐፎቹ ከተነበቡ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችና አስቴይቶች እንደሚኖሩ አምናለሁ፡፡ ልብ ሊሉልኝ የሚገባ ነገር እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ግን እየኖርነ ያለው በማናውቃት ሀገር ነው፡፡ ይህ እውነት ለዘመናት ተዳፍኖ ቢኖርም ፈጣሪ ባለውና ባቀደው ሰዓት ሁሉም ነገር ይታወቃል፡፡ ፈጣሪ ያክብርልኝ! ለሀገራችን ሰላም ያምጣላት፤ በቸርነቱ ይጎብኘን/ይጎብኛት፡፡
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
@@zigaleayalew4096 አሜን ወንድማችን! አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ! ለማወቅ የሚጠይቅ ሠው አዋቂም ታዋቂም ይሆናል። ያ ሠው ደግሞ አንተ ነህ።
@Abeal545
@Abeal545 Год назад
thanks
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
አቤት አገላለፅ በእውነት ኢትዮጵያዊያን እንድህ ጥሩ ስራ ለስራ ሰው እንድህ በስራው ልክ ሲሞገስ ፣ ሲደነቅ በጣም የምደሰተው የከፈለዋ ዋጋ መልሱ ምስጋና ነው እና ብዙ እንድሰራም እንገፋፋዋለን ጥሩ አስተያየት ያበረታል🙏💚💛🙏🌺🌷🌹
@captainayub6482
@captainayub6482 Год назад
? ልታሲዘን የምትፈልገው ታሪክ ነው ሳይንስነው ሀይማኖት ነው እምነት ነው ግልፅ አርገው ምስጋናዬ እንዳለ ነው🕊🙋🏽‍♂️
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
Lack of professional in our country don't believed in their truth but now one of the richest nation አየተባለች ነው በዛዉ በጠላቶቻችን ፈረንጅ!!
@Abeal545
@Abeal545 Год назад
ya realy
@Alexfunny-j1g
@Alexfunny-j1g Год назад
ወንድሜ ዝጋለ አያለው አንተ ማለት በጣም የምትገርም ሰው ነህ፡፡መምህር፤ደራሲ፤ሃያሲ፤ባለ ብልህ አእምሮ፤ በእውነቱ እንዲህ አይነት ረቂቅ እውቀት ባለቤት መሆንህን እንኳን አልተረዳሁም ነበር፡፡ ለካ ያንን ያህል ሳይሰለቹ ማንበብና መፃፍ ውጤቱ ይህ ነበር፡፡ የአንተ ነገር ገና መቼ ተነካና….ኧረ ገና ጉድ አለ፤ኢትዮጵያን መቼ በምታውቃትና በተረዳሃት ልክ ለህዝብ ተናገርህ፡፡ ወደ ፊትም ከመጽሐፍ ባሻገር በፊልሙና በድራማው ኢንዱስትሪ ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያና ለዓለሙ ሁሉ ገልፀሕ ብታሳየን መልካም ነው፡፡ ደግሞም አሁን ተረድቸሃለሁ፤እምቅ ሀቅም አለህ፡፡ የዕፅዋቱን ጉዳይ በደንብ አስብበት በጣማ በጥለቀት መጓዝ አለብህ ዶክተር ጌትነትም ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡ ሁለታችሁንም አመሰግላሁ ክበሩልኝ፡፡
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
በአጭሩ አንተ ማለት የሚዳሰስ የሃገር ቅርስ ነህ፡፡ you are Human Being but Tangible Heritage
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 28 дней назад
@chombe9555
@chombe9555 Год назад
አይከል ማለት እኔ ያደጉበት ቦታ ነው መረጃ ካስፈለገ በደስታ
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Год назад
መረጃ እኔም እፈልጋለሁ።
@kamil8059
@kamil8059 Год назад
ይቂርታ ግን አኔ ጥያቄ አለኝ አራራት ተራራ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ አግዝያብሔር ወደ ኢትዮጵያ ሂድ ለምን አለው?
@emuemu8863
@emuemu8863 Год назад
ሲጀመር ኖህ ኢትዮጵያ አልነበረም ባቢሎን እኮ ነበር ከዛ እኮ ነው መርከብ የተነሳው
@user-pr8lu5rx8s
@user-pr8lu5rx8s 6 месяцев назад
የቅዱስ ዳዊት አባት በስሙ 3 ወረዳወች ጎጃም ውስጥ አሉ። እሴይ ይባላል። እነ ብዕሴና እና እነ ዕሴይ፣ሁለት እጁ እነ ዕሴይ፣ሲሶው እነ ዕሴይ ይባላሉ። ወንድሙ ብዕሴ እለ ብዕሴ እግዚአብሔር ይባላል።
@SelomeSelome-hn4vb
@SelomeSelome-hn4vb 11 месяцев назад
ዶር ጌትነት አንድሮ ሜዳ የት ነው
@user-pr8lu5rx8s
@user-pr8lu5rx8s 6 месяцев назад
ገነት ጎጃም ውስጥ ናት ምርምር አያሻውም።
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Год назад
በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ስለ እየሩሳሌም የተገለጸውን መስፈርት የምታሟላው ኢትዮጵያ ናት። በኔ ግምት ትክክለኛዋ እየሩሳሌም ኢትዮጵያ ናት። ምናልባት ፈላሻዎች ወደ ትክክለኛዋ ኢየሩሳሌም ነበር የገቡት።
@phun4379
@phun4379 2 месяца назад
የማትቀባጥሩት የለም ውሸት ሃጢያት ነው ውሸት አታብዙ
Далее
ИСТОРИЯ ПОВТОРЯЕТСЯ🧨
0:16
Просмотров 1,2 млн
Бизнесмены из Азии😂
0:20
Просмотров 2,1 млн
Переиграл
0:20
Просмотров 1,2 млн